አወል እብድ ሆነ? 🛑

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 700

  • @Sariy177
    @Sariy177 11 місяців тому +286

    የስደት እህቶች ያልታሰብ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @ሰመርነኝየከላላዋ
    @ሰመርነኝየከላላዋ 11 місяців тому +135

    ዛሬ በጣም ከፈቶኛል ሰዎቸ የሶስት ወር ደመወዝ ቀሙኝ በዚህ በሙቀት መከራየን አይቸ እሥኪ አይዞሽ በሉኝ ይቱቤንም ከፈ አድርጉልኝ አሥደሥቱኝ😢😢😢😢😢😢❤

    • @tamerdubai9317
      @tamerdubai9317 11 місяців тому +1

      አዞሽ የኔዉድ

    • @AbcAbc-ee3fc
      @AbcAbc-ee3fc 11 місяців тому +1

      አይዛሽየኔአህቴ

    • @MrVip-zf6ty
      @MrVip-zf6ty 11 місяців тому

      ayeszohsemar❤❤

    • @MrVip-zf6ty
      @MrVip-zf6ty 11 місяців тому

      ayeszohsemar❤❤

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 11 місяців тому +2

      አይዞሽ እህቴ ይሰጡሻል ኢንሻአላህ አብሽሪ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 11 місяців тому +124

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @shsbbshhsnsbzjzj4735
      @shsbbshhsnsbzjzj4735 11 місяців тому +2

      ሱለሏህአለይወሰለም🎉🎉❤

    • @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ
      @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ 11 місяців тому +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @fafilove1581
      @fafilove1581 11 місяців тому +2

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @uggu3332
      @uggu3332 11 місяців тому +2

      ሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤

    • @MoMo-ng3ru
      @MoMo-ng3ru 11 місяців тому +2

      ሰለ ላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @awol9172
    @awol9172 11 місяців тому +84

    ምርጥ ጥንዶች ትዳራችሁ ያመረ ይሁን❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @አዩቲዩቱብ
      @አዩቲዩቱብ 11 місяців тому

      ​@@BirukTuba5335እኔንም ደምሩኝ ውዶች እመልሳለሁ

  • @shahadashahada5377
    @shahadashahada5377 11 місяців тому +120

    አሞኛል እህቱች በዶአቻሁ😢😢

    • @sadeahitys3126
      @sadeahitys3126 11 місяців тому +3

      አላህ ያሽልሽ እህት❤ አይዛሽ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому +1

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዷ

    • @shahadashahada5377
      @shahadashahada5377 11 місяців тому

      @@sadeahitys3126 አሚንማማየ😢

    • @መድናmedina
      @መድናmedina 11 місяців тому +3

      አላህ ያሽርሽ አብሽሪ

    • @ssxx9581
      @ssxx9581 11 місяців тому +1

      አላህአፊያርግሽ

  • @amienyemam7327
    @amienyemam7327 11 місяців тому +17

    የሚያስጠላኝ ወድ ቢኖር ሚስቱን ባደባባይ አውጥቶ ብር ታልሰበስንብኩ ሚል። ሚስት የግል ናት ያአኪ

    • @RahmaArega
      @RahmaArega 11 місяців тому

      አይሰሙም እኔ በጣም ይገርሙኛል

    • @Fatma-jx5on
      @Fatma-jx5on Місяць тому

      አላህየ አደራዉን ሚዳላይየሚያወጣወድእዳይሠጠኝ❤❤

  • @cgf8399
    @cgf8399 11 місяців тому +7

    ሴቶች ሀያአይኑራችሁ አትጃጃሎ ሶሻልሚዳላይ እየወጣችሁ ጥፍጥናቆራጨን ሞትንአስታዉሱ።ዛሬእዱኒላይ ታምራሊሺ ዉብነሺ የሚልሺ ሁሉ ነገአኸይራላይ ግንአይጠቅምሺም ይችእዱኒቀሪናት. ኢተቂላህ አላህንፍሩ ሴቶችችች?????ክብርይኑራችሁ ለባላችሁ።

    • @SaedTadessa
      @SaedTadessa 10 місяців тому

      ሳህ የኔ አበሳነሺ አቦ አላህ ከዱናም ከአህራም ጪቅት አላህ ይጠብቅሺ

    • @cgf8399
      @cgf8399 10 місяців тому

      @@SaedTadessa አሚንንለሁላችንም

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi 11 місяців тому +30

    😂😂አኡዙቢላ አላለም አወል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 👍🌺🌺

    • @seadaahmed8359
      @seadaahmed8359 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂 ወላሂ እደት እዳሳቀኝ መደገጡስ 😅😅😅😅

    • @seadaahmed8359
      @seadaahmed8359 11 місяців тому +1

      ሙሃቻ እራሡ ካቺ ያምራል አላለም ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂

    • @zuzubinitiseidi
      @zuzubinitiseidi 11 місяців тому

      @@seadaahmed8359 😂😂እኔስ ብትይ የሳኩት መሳቅ

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ 11 місяців тому

      ​@@seadaahmed8359ክክክክ

  • @salzeyodi3946
    @salzeyodi3946 11 місяців тому +23

    ለብርብላችሁበሚድያ መጨማለቅ አይዱኒያናሰይጣንኮ😢😢😢😢 ኧረቀብርአለ ጨለማ የብቻ ጎጆመዉጣት የብቻጉዞ የሩቅመንገድ አለብን አሏሁአክበር😢😢

    • @omuelhamtube3977
      @omuelhamtube3977 11 місяців тому +2

      👍💔

    • @حواءالحبشي-ه1ص
      @حواءالحبشي-ه1ص 11 місяців тому +3

      ሳህ ውደ አላህ ልቦና ይስጣቸው የህድና ወየህደሁም ጀሚአን ሌላ ምን ይባላል

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi 11 місяців тому +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰአዲና አወል ሚጣየም እኳበሰላም መጣችሁ በርቱ የኔ ምርጦች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አወል 😂

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 11 місяців тому +7

    ወላሂ ብያለሁ የምትኳኳልና የምትቀባባ ሴት በጣም ነምጠላዉ።የተፈጥሮ ዉበት በቂ ነዉ እዴኔ አሳብ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 11 місяців тому +23

    ☕️🍫የጧት ስቅ ~~~~~🍃🌺🍃
    ☆ይህች ህይወት አጭር ቆይታ ናት....የዛሬን መጨለም ሳይሆን የነገን መንጋት ተመልከት...ከችግርህ አልፎ ያለውን ህይወትህን አስበው....ይህች ቀን ከዛሬ አታልፍም☆
    ☆የጨለመው ይነጋል!! አትዘን ተስፋ የተገባልን ህዝቦች ነንና☆✍️🌸

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 11 місяців тому +5

    ዙዙ ናፍቃናለች በአላህ ናይ ብላት እናንተ ጋራ መታ ቢዶው የስሩ እስቲ

  • @ሠዉ
    @ሠዉ 11 місяців тому +5

    በሰደት ያላችሁ እህት ወንድሞቻ በያላችሁበት አላህ ጤና ይሥጣችሀ፣ሁ ወላሂ ከጤና የሚበልጥ ምንም የለም አለሀምድሊላ 🤲

    • @rtyuxcv7805
      @rtyuxcv7805 11 місяців тому +1

      👍 አሚንንንንን ያረብ

  • @fuff9372
    @fuff9372 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አወል ግን ወድሜን የምትመስለኝ ነገርስ ዘመድ እንሆን እዴ ?

  • @subehanalah3220
    @subehanalah3220 11 місяців тому +2

    ማሻአላህ ሰአደ አወል ትዳራችሁን እስ ከ ጀነት ይሁንላችሁ ትክክለኛ ትዳር

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 11 місяців тому +6

    ወይኔሰአድ😂😂😂😂😂በቲክቶክሰሞኑ የምትዟዟርአይቸነበረ እና እሷንመሰልሸኝ😂😂 የኔማር ፍቅሩንያብዛላችሁ

  • @HabibaFedlu-mp9ix
    @HabibaFedlu-mp9ix 11 місяців тому

    ያኔ እህት ዘሬ ሁሉም ብደግፍሽ ብየበራተተሽ አንድ ቀን ሁልም ይታውሻል አላህን ፍሩ ነገ ለብቸሽ ነው አፋር ለይ ምትታኚው በልሽ እንኳን አብሮሽ አይሆንም ዘሬ ለፍታሽ ደክማሽ የሰራሽውን ሁሉ ትታሽው ቴጅያላሽ አላህን ፊሪ ሂጃብሽን ልበሽ በልዬው ምስት በሶሸል ሚዲያ አትውጣ ወንጀላኘ ተደርግሀላች

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 11 місяців тому +1

    ጥያቄየን እምታቁ መልሱልኝ ሜካፖ እና እርሳስ ኩል ቻፖእስቲክ ከምን ይሰራል ??ጥቅሙ ጉዳቱን ዘርዝሩልኝ???

  • @Madtube01
    @Madtube01 11 місяців тому +10

    ዉዲ እህት ባላቺሁበት ሰላማቺሁን ብዝት ይበል አሚን በሉ 🤲

  • @minajamalpooran72
    @minajamalpooran72 11 місяців тому +17

    ትዳራችሁን አላሕ፡ይጠብቅላቺሑ፣ማሻ፡አላሕ፡ወላሒ፡ስወዳችሑ፡ደሞቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @زهره-ه9ن4ج
    @زهره-ه9ن4ج 11 місяців тому +17

    የመዳም ቅመሞቺ ኑ ሰአዳ ሜካብ ትሰራቺሁ😂😂😂😂😂😂መሻአላህ ደሰትላላቺሁ እኔም ደግጨአለሁ😂😂😂

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዷ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 11 місяців тому +15

    😂😂😂😂😂 አይኔን ስላመመኝነው የማላምረው አላችም 😂😂
    አወልደሞ ድክር😂😂🤣🤣🤣

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 11 місяців тому +10

    ፈጣሪይጠብቃችሁስታምሩ❤❤

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 10 місяців тому +1

    የኔን እና የባሌን ስም ነዉ የያዛችሁት አይለያችሁ እኔም ምርጥ አፍቃሪ ባል ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv 11 місяців тому +4

    አላህ ያሻሪሺ ሰአዲ❤ አገሩ እዴነው አሁን ❤ሀይቆች እሲኪ እንተዋወቅ አለን በሉኘ❤❤❤❤

    • @ዜድወሎቤተአማራ
      @ዜድወሎቤተአማራ 11 місяців тому

      ነይ እኛም ሀራ እሁድት ነን ሀይቅም ነን

    • @ፋፊሠይድ-ወ2ሸ
      @ፋፊሠይድ-ወ2ሸ 11 місяців тому

      ዛሬ ደውየ ነበር ደህና ነን ብለዋል
      ይሠጋሉ ሥለሚሉ ብዙም አያወሩ 😢ብቻ አሏህ ይጠብቃቸው ያረብ

    • @SaadahSaeed-zc8rv
      @SaadahSaeed-zc8rv 11 місяців тому

      @@BirukTuba5335 እሺ ማሪ

    • @SaadahSaeed-zc8rv
      @SaadahSaeed-zc8rv 11 місяців тому

      @@ዜድወሎቤተአማራ እሺ ውዴ

  • @ዙዙወሎየዋ-ጨ5ወ
    @ዙዙወሎየዋ-ጨ5ወ 11 місяців тому +2

    ወሏሂ እደትእዳሳቃችሁኝ ሰአድናወል ምረጥ ጥዶች ሰወዳችሁ😅😅😅😅😅😅

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 11 місяців тому +6

    የጠፋ ሠው እንደትናችሁ አላህ ሀገራችን ሠላም ያርግልን

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 2 місяці тому

    ከከከከ ሰአዲዬ አምሮብኛል አላለችም ጎበዝ አወል ወንዲ ማለት እንዲህ ነው አረ እሙ ዙዙ ጠፍታለች በሰላምነው

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ

    ክክክ ውይ አወል ቀላል አትናገርም ሙሀቻ ያምራል አላለም ክክክክ ጎበዝ ወዲልጂ እዲህ ቆፍጠን ሲል ነው

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك 11 місяців тому +6

    ያምር ግን ያለሚካቢ ነዉ እምታምሪዉ ሳንባ ይላሰች ድመት መሰልሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 11 місяців тому

    እደውማነው እደኔ ከቻይና ዱቄት ለዛውም ካህያ ቆዳ ከተሰራ ሜካብ የፀዳ ሀቂቃአልወድም ማንኛውንምነገርዋላ ኩልዋላደም አልወድም አላህበሰጠኚ ነገርደስተኛነኚአልሀምዱሊላሀ

  • @Ham-d7b
    @Ham-d7b 7 місяців тому

    ለማንኛዉም፣አዉልያለሽን፣ስሜግንአምሮብሻል 11:44

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv 11 місяців тому +2

    መሻአላህ ትዳራችሁ ❤

  • @MeremaSaid
    @MeremaSaid 11 місяців тому +1

    ይመቺህእናቴንበጣምነዉየምወዳችሁ❤

  • @ሞሚነኝየወለጋዋ
    @ሞሚነኝየወለጋዋ 11 місяців тому

    አወል ደብሮታል አሞት ነው ወይስ ምን ሁኖ ነው ሲያሳዝነኝ ወሏሂ

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw 11 місяців тому +5

    አላህ ያሺርሺ ስአዲየ ስወዲሺ❤❤አይ አወል ዲክር ነዉ ያልሺ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዷ

  • @GgHbb-nc4wj
    @GgHbb-nc4wj 11 місяців тому

    አዲ አይንሺ የቀላመሰለኝ ሰአዲ ምንሁነሺ ነው?በተረፈ እወዲችኋለሁ

  • @imMuslimalhamdulillah-z2q
    @imMuslimalhamdulillah-z2q 11 місяців тому +2

    የታመመችው አይንሽና ልብስቲኩ አንድ አይነት ሆነ
    ሙሀጃ ካንቺ ያምራል አላለም ከምር ይኽንን ፊታቺሁን አታሥለምዱ አለዛ ገና የተወለደች ቡችላ ትመሥላላቺሁ 😂😂😂

    • @tube8181
      @tube8181 11 місяців тому

      ክክክክ

  • @Rabeaa-m8q
    @Rabeaa-m8q 11 місяців тому +4

    አላህ አፊያ ያድርግሽ ታምራላችሁ ማሻአላህ😂😂😂❤❤❤

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw 5 місяців тому

    ዛሬ በጣምነዉ የከፉኝ እሢኪ ድአአርጒልኝ እህት ወንዲሞቸ

  • @GffhKlhvg-np8wb
    @GffhKlhvg-np8wb 11 місяців тому +4

    ሙሀቻ ይኳላልደ 😂😂😂😂መገንአወል በሣቅ አፈነዳኝኮ 😂😂😂😂😂😂ሥታምሩኮ❤❤❤❤❤

    • @yasminjeml1312
      @yasminjeml1312 11 місяців тому

      😀😀😀😀😀😀😀😀😀

    • @fahmecamihammed3617
      @fahmecamihammed3617 11 місяців тому

      ተለቃልቀሻል ማለቱ ነው ክክክክ

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 11 місяців тому +18

    😂😂😂😂ኧረ ሠአድ አኡዙቢላሂ አላለም ወየው😂😂😂😂

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 11 місяців тому +1

    ሙሀቻ ለራሡ ካንቺ ያምራል አላለም😅😅😅 ሰአዲየ ግን ከምሮብሻል ማሻአላህ

  • @qamuti1
    @qamuti1 11 місяців тому +4

    ሰዲና አወል ምርጥ ጥዶች🎉🎉

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 11 місяців тому +2

    አኡዙቢላህ 😂ድክርነው ያልሺው ሙሀቻ ከአንቺ ያምራል ኧራ ያንተስ ከፋ😂😂😂😂😂

  • @ZinatiZinnati
    @ZinatiZinnati 11 місяців тому

    ሰላም ናችሁ ሳድና አወል እስኪ ሀይቅ ቦታ ፈልጉልኝ

  • @ellainesabrosi6
    @ellainesabrosi6 11 місяців тому +1

    አሏህንፍሪ
    በሚድያእየወጣሺ
    አትጃጃይ
    ለይቱብብርብለሺ
    ከምትጃጃይ
    ኒቃብሺንለብሰሺ
    ቀየሺላይ ጉሊት ቺርቻሮብሰሪ
    ይሻላሻል
    ባጪሩ አሏህንፍሪ
    አሏህን ፍሪ
    ተሠተሪቤትሺ

  • @KedijaKedija-p7s
    @KedijaKedija-p7s 11 місяців тому +2

    ክክክክክክክክ ወላሂ አወል ነው ያሳቀኝ😅

  • @aldhaid8722
    @aldhaid8722 11 місяців тому +5

    የምር ያለሚካም ነው እምታምሪው ሰአድ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 11 місяців тому +1

    ቱቱቱ ሙሀቻ እራሱ ካንች ያምራል አላለም🤣🤣🤦‍♀️ ይመቻችሁ 😍😍😍😍😍

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 10 місяців тому

    በሣቅ ሞኩኝ አወል ትዴክረሽ አላለም😂😂😂

  • @Abdul-4b
    @Abdul-4b 11 місяців тому +1

    አኡዙቢላሂይ ምንሸይጧን ሮጅም አላለም 😂😂😂

  • @HawaUae-f5u
    @HawaUae-f5u 11 місяців тому +7

    እር ሴቶችየ አላህን እነፍራ ለዱኒያ ብለን አሂራችንን አናበላሽ

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 10 місяців тому

      አላህሂዳያይስጠንለሁላችንም

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 11 місяців тому +1

    ሚስኪ አወል ደህናልጂ ዲክረነውያልሽው አለ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 11 місяців тому +1

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ተናፍቃችሗል አወሌ ሰአድ❤❤❤❤❤❤መሸአሏ

  • @FjjJu-u9w
    @FjjJu-u9w 11 місяців тому

    ሀቂቃ አንድ ቀንም ዱቄት ነክቶኝ አያውቅም አልሀምዱሊላህ

  • @saadas9954
    @saadas9954 11 місяців тому +1

    አህለን ሰአዲ ወላሂ ዛሬ እያሰብኳችሁ ነበር ምን ሁነው ጠፉ እያልኩኝ አስቤችሁ ነበር

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዷ

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml 11 місяців тому

    😂😂😂አረ ወይኔ ኡኡዚቢላህ ምንሁነሽነውየተደከርሺው

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ
    @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ 11 місяців тому +1

    አይጥአስመስሉሻልእር እዳትቀቢአያምርብሽምእህቴዋ የተፈጥሩፊትሽውብነው ጉሊአልህምዱሊላ ለስሙሲትነኝ ወላሂአልወድምየሴቱቹነገር

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ማሬዋ

  • @MozainAbdo
    @MozainAbdo 11 місяців тому +1

    አረሳአድሀገርእደትነው

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 11 місяців тому +1

    ሙሀቻው በሳቅቅ😂😂😂😂የሀበሻ ወንዶች ግን ሜካፕ አይወዱም

  • @sofiahassan-wu1qy
    @sofiahassan-wu1qy 11 місяців тому

    ሰአድ &አወሌ አህለን አይሰአድ አኡዙቢላ ስልአወል ሳቄንቀጠልኩ

  • @HhcBgf-l4r
    @HhcBgf-l4r 10 місяців тому

    አሚን ያረብ

  • @ሱሱነኝየአብዱለሀብእህት
    @ሱሱነኝየአብዱለሀብእህት 10 місяців тому

    የኔም ባል አዮወደም አንድ ቀን ጠቀብቸ ከዚያም ነይ ብሎ አጠበኝ ፊቴን 😅😅😅

  • @ጓደኛንማመንበኔይብቃ
    @ጓደኛንማመንበኔይብቃ 11 місяців тому +4

    ኸረ ተዉ ሙስሊም እህቶች ሞት በበዛበት ዘመን ወደአሏህ መመለሳቺን ቢቀር ጭራሽ ማስታወቂያ መሆን ይደብራል እሄን ስንል ደስ አይላቺሁ ቅናት የምንመቃኛቺሁ ሊመስላቺሁ ይቺላል እኛ ግን አታቁን አናቃቺሁ የሚያገናኘን አንድ ነገር ቢኖር እስልምና ነዉ ወደእሳት ስትጣሩ እንዳገቡ ለመከላከል እንጂ ለሌላ ነገር አይደለም ወንዶቹስ ምን ነካቺሁ ሚስታቺሁ ባደባባይ በመዚህ ደረጃ እኔ በናተ ቦታ ብሆን ሀታ ለዉ ጾም ባድር እንኳ አይደለም ሙሉ ጤናማ ሰዉነት ይዛቺሁ ሰርታቸሐሁ መብላት እየቻላቺሁ ቀርቶ ማለት ነዉ ሚስቴ ባደባባይ አላወጣም አሏህ አልሙስተአን አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራን

  • @zeremuhe1736
    @zeremuhe1736 11 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤❤ምርጥ ጥንዶች❤❤

  • @ZeinabHussain-c2r
    @ZeinabHussain-c2r 4 дні тому

    ደስትላላችሁአላህይጨምርላችሁ

  • @susukehara
    @susukehara 11 місяців тому +2

    ሰአድ ምንም ብታደርጊ ታምሪያለሽ❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 11 місяців тому

    ሸይጧን ያየሁ ነው የመሰልከው ትለዋለች እራሱ ሸይጧኑን ነው ያየሁት አላለሐም😂😂😂

  • @Amian328
    @Amian328 11 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂 አወል አሳከኝ አኡዙቢላ አላለም

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዷ

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 11 місяців тому +2

    ክክክክክክክክክክክክ ሞሀቻራሱ ካችያምራን አላለም😂😂😂😂

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp 11 місяців тому +3

    ማሻአላህወፍረሽሰአዲ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ማሬዋ

  • @Rአደም
    @Rአደም 11 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂😂 አታጃጂለኝ ኢላሂ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዷ

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 11 місяців тому

    ድክር ተመቸኝ አይ አወል ሞሃቻ ካቺ ያምራል ኪኪኪኪ

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 11 місяців тому +2

    አኡዙቢላሂ ሚንሸይጦን እረጂም 😅! እኔ እኮ ሠው ነኝ?😅። አረ ሠይጣን ነው ያየሁት😅😅😅😅😅

    • @FfHhd-p8l
      @FfHhd-p8l 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ekram..abdu....3350
    @ekram..abdu....3350 11 місяців тому

    ሰአድየ ስወድሽ🌹🌹🌹🌹

  • @seadaahmed8359
    @seadaahmed8359 11 місяців тому +5

    አረወይኔ ሙሃቻራሡ ካንቺ ያምራል አላለም 😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ😅😅😅

  • @ፍቅርነሽእናቴ
    @ፍቅርነሽእናቴ 11 місяців тому

    አይይይ አወል ሙሀቻ እራሱ ካንቺ ያምራል አለ

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 11 місяців тому

    ያችሥከፋ የሃምሌን የቤትመረጋይመሥል መረግሽው አያድርሥ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 11 місяців тому +1

    ወይኒ ሳአዲ የስእል ደብተር ነው የመሰልሽ😂😂😂❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ

    • @mominabegum6798
      @mominabegum6798 11 місяців тому +1

      🤣🤣🤣🤣👌👌

  • @Saadah-cs6je
    @Saadah-cs6je 11 місяців тому +1

    ክክክክ ሙቻ ለራሱ ካንቺ ያምራል አላልክም

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

  • @CanadianMedical-v9j
    @CanadianMedical-v9j 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 11 місяців тому +1

    የረሳነውን ሙሀቻ ስላስታወስከን እናመሠግናለን 😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @eimanlove
    @eimanlove 11 місяців тому

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 11 місяців тому

    አኡዙቢላህ አላለምምም ምን ሁነሽ ነው የተደከርሽውው😂😂😂😂. በሳቅቅቅ ሞኩ አየ አወል

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 11 місяців тому +5

    😂😂😂 ቅድብሽ ግን ያምራል የምር😅

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዷ

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa 11 місяців тому

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧኒረጂም በሳቅ😂😂😂

  • @abceqwer-qd7jh
    @abceqwer-qd7jh 11 місяців тому

    ለማጂ የመረጠው ነው የሚመስለው አላለም አወል እረ በሳቅ😂😂😂

  • @hadiyanuru5670
    @hadiyanuru5670 11 місяців тому +6

    😂 ለማጂ የመረገውቤት አላለም

  • @misarharhmato7463
    @misarharhmato7463 8 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂 ጨመረችበት እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @HamizeyaHamizeyageltu
    @HamizeyaHamizeyageltu 11 місяців тому +1

    አህልን ሰዲ ሜከፒን በጠም ለቀለቂሸዉ😂 አይኒሺ አለህ የሺርሽ

  • @Fthyae
    @Fthyae 11 місяців тому

    አሰላማለይኩም ጠፍታችሆል ውዶቸ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 11 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂ሳአድ እኛ ወሎየዎች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሜካፕ ኖ

  • @fydur360
    @fydur360 11 місяців тому +3

    ድክር ነው ያልሽው 😂😂

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ማሬዋ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 11 місяців тому +2

    ደም የላሠች ድመት መስለሻል ሠአድየ 😂😂😂😂

  • @MemoMemo-hq3iy
    @MemoMemo-hq3iy 11 місяців тому +2

    ማሻአላህ ተናፍቃችሇል

  • @lubabaseid586
    @lubabaseid586 11 місяців тому

    ሙሀቻ ካችአያምረምአላለም በሣቅ. ገደለኝ

  • @MakyaMakya-hl7iy
    @MakyaMakya-hl7iy 11 місяців тому

    የወንዲ ማይማየ አላችሀ እዴ

  • @rehmabu5255
    @rehmabu5255 10 місяців тому

    አላህቀጥተኛዉን ምገደይምራሺ