ልደትቃል ፕሮቴስታንት እህት ጋ ሙግት ገቡ ⭕ አይኗን ፍጥጥ ጥርሷን ግጥጥ ⭕ | ልደትቃል | ክርስቶፎር | ተሙ | እናት ቤተክርስቲያን | ሶላ tube
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- #faithlin #ቤተክርስቲያን #ተናገር #እነሆ_ንጉሳችን #live። #habesha
5 የሞቱ ሰዎችን አስነስቻለሁ ያለው ፓስተር ጉድ ወጣ ⭕ አፈሩን ወደ ቂቤ ቀይሪያለሁ ⭕ | sofi | ደመረው | እናት ቤተክርስቲያን | ሶላ tube
In this channel, Ethiopian Orthodox tewahdo spiritual discussions, spiritual lessons, book hymns, biblical questions and their answers are presented with other denominations. Subscribe and become family.
በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ውይይቶች፣ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የመጽሐፍ ዝማሬዎች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ከሌሎች ቤተ እምነቶች ጋር ቀርበዋል። ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቤተሰብ ይሁኑ
#ፈለገ አትናቴዎስ
#ልደትቃል
#ዘማርያን
#ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
#ቤተክርስቲያን
#eotc
#eotc
#eotc_mk
#eotctv
#eotc_tv #ሲሳይ
#faithline
#ቤተክርስቲያን #church #zeritukebede
ተናገር እውነቱን #faithline #ቤተክርስቲያን #church #bible #ኤል ቃል #ኢየሱስ_ክርስቶስ #አማኑኤል #SPEAK #Halwot #አማኑኤል #ወንጌል ብቻ ጥበቡ tv,paul #ፓስተር ቢንያም ሽታዬ
#SPEAK The Truth #ቤተ ክርስቲያን #Emmanuel #ዘማሪ #ዘማሪ ዳጊኀ #ኤልቃልtube #አገልጋይ ተደምረው #ሜሎስ#bible #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ሙሀመድ #እስልምና #እስራኤልebs,presence tv worldwide,#jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,#ፓስተር ቸሬ,chere,#አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,#mesfin alemu,asnakech bancha,prophet #eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon #ፍልሰታ#ኦነግ#የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #የወንጌል ደውል
#እውነት #የአማኞች ህብረት#አብይ_አህመድ #አገልጋይ#ወንጀል ብቻ#Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of ,Protestant perching ,new mezmur, Biblical story , prophet eyu chufa believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakechtv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television,ነቢይ ጥሌ , #አቤል አቡና, ቅዱስ ,melos ,worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs #ጥምቀት worldwide,esat tv,ጉድ ተጋለጠ#ተናገር እውቱን #የእውነት ወንጌል #ተናገር እውቱን #ተናገር እውቱን #abele #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ድንግል ማርያም #ገነት #ገብርኤል #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #የጥምቀት #የክርስቶስprotestant mezmur non stop
protestant mezmur Ethiopia
chiristian ethiopia
ክርስቲያን ኢትዮጵያ
marcil tv
Ethiopian Prophet's
Yonatan Aklilu
presence tv
cj tvzehabesha
መልካም ወጣት ዮናታን አክሊሉ
chiristian funny
Ebenezer Tadesse
Teddy Tadesse
OFFICIAL Epherem Alemu
Official Yishak Sedik
Official DAGI TILAHUN ,ነቢይ ታምራት ደምስስ
OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
Meskerem Getu Official
Dawit Getachew,ነቢዩ መሀመድ
MARSIL TV WORLDWIDE
PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDEንብይ ብርቲኳን
ነብይት ብርትኳን, አላህ
ETHIOPIA
RAKEB ALEMAYEWU desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethio
ARTS TV WORLDE ,ኢየሱስ
ASHAM TUBE
MARSIL TV WORLDWIDE
YENETA TUBE
ZEHABESHA OFFICIAL
መምህር ዘበነ
ABEL BIRHANU
DONKEY TUBE
HOPE MUSIC ETHIOPIA
SEIFU ON EBS ሴይፉ
SEIFU ON EBS 2
Israel war
EBS presence tv
cj tv
ኢትዮጵያ
gospel songsewunet wongele#ዳናይት #tenager ewunetun #ye #seyfuonebs #new protests mezmur#ድንቅልጆች #ወንጀል #motivation #እዮዳአብ #ዮኒማኛ #ሃንኤል #SPEAK The Truth # ቤተ ክርስቲያን # Emmanuel official tube #Halwot Emmanuel Church#አማኑኤል Ammanuel Tube #መምህር #እነሆ_ንጉሳችን
new protestant mezmur
protestant mezmur new 2021
mezmur protestant 2020
Ethiopian protestant mezmur new
ethiopian protestant song
mezmur protestant
protestant mezmur non stop
fana tv
kana tv
kefa mideksa
እዮዳብ
BBC news
tb jushua
new English sing
Jesus
#god
#holy sprit
#holy Bible
#speak በስንቱ
#ኦርቶዶክስ መዝሙር
#ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
#መንጌል tube
#samsung
#ወንጌል ብቻ
#ኤል ቃል
#አማራ
#ኦነግ
#ቀይ ባህር ኢትዮጵ#ተናገር #speak #ቤተክርስቲያን
#ፈለገ አትናቴዎስ
#ልደትቃል
#ዘማርያን
#ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
#ቤተክርስቲያን
#eotc
#eotc
#eotc_mk
#eotctv
#eotc_tv
ፈጣሪዬ ትግስቱን ስጠኝ ወንድሞቻችን ትግስቱን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤😍😍
ትግስቱን ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ ወንድሞች እኳን እናተን እኔን አቃጠለችኝ😢😢😢😢😢
አረ በጌታ ትግስታቹ ኦርቶዶክስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልደተ አሳች
እቺን ፡ ልጅ ፡ ሲነገራት ፡ ይገባታል ፡ ማለት ፡ ውሃ ፡ ውስጥ ፡ የኖረን ፡ ድንጋይ ፡ መዋኘት ፡ ይችላል ፡ እንደማለት ፡ ነው ፡ የዚችም ፡ ነገር ፡ እንደ ፡ ድንጋዩ ፡ ማለት ፡ ነች
ወንድሞች ሰው አምኖ ይድናል በጥምቀት መንፈሳዊ በረከቶችን እንቀበላለን ያለዛ የማርቆስ ወንጌል ከሮሜ መጸሐፍ ጋር አስማሙት ልታስማሙት አትችሉም ስለዚህ ምክንያቱም ኤፌ 2 : 8 - 9ላይ ጸጋው በእምነት ድናችኋል ይላል ማርቆስ 16 : 16 ላይ ደግሞ እምነት በጥምቀት ያድናችኋል ይላል መጸሐፍ በዚህ ልክ የሚጋጭ አይመስለኝም ያለ እውቀት እያጋጨነው ያለን ይመስለኛልና በዚህ እርእስ ለመወያየት ስትኀልጉ በደንብ አጥንታችሁና አስማምታችሁ ብትጀምሩ ውይይቱ ለብዙዎች መዳን ምክንያት ይሆናል ያለዛ ዝም ብላችሁ ጉንጭ ማልፋት ነውና መጀመሪያ ሁለቱን አሳቦች ለማስማማት ሞክሩ
"የበላ እና የጠጣ ጤናማ የሆናል:: ያልበላ ግን ይታመማል"
ጥያቄ : ጤናማ የሚሆነው ማነው?
ፕሮዎች ሲመልሱ : ጤናማ የሚሆነው የበላ ብቻ::
ጥያቄ : ለምን የበላ ብቻ?
ፕሮዎች ሲመልሱ : ቀጥሎ ያልበላ ይታመማል ይላል::
ተዋህዶዎች ሲመልሱ : ጤናማ የሚሆነው የበላና የጠጣ ነው::
ጥያቄ : ለምን የበላና የጠጣ?
ተዋህዶዎች ሲመልሱ : ሰው የበላውን በውሀ ማዋሀድ አለበት::
ፕሮዎች የቋንቋ ችግር ካለባችሁ አስተምሩን በሉ:: 😮😮😮
በእምነት ብቻ ይዳናል።
ጥምቀት ከክርስቶስ ጋር የመነሳታችን ማሳያ ነዉ።
ስነ ምግባር የላችሁ ማስፈራራት ብቻ
ውሸት መፅሐፍ እንደሱ አይልማ የጌታን ቃል አታጣም ስነምግባር ትላለህ በውኑ ጭራሽ ስለ ስነምግባር የማውራት ሞራሉ እንኳ አለህ? ሲቀጥል ማስፈራራት ላልከው ሁሉም እየሰማ ነው በማስፈራራት የሚያወራ የወራም የለም ይልቅ እናንተ ናችሁ የያዛችሁትን አንድ ጥቅሰ በጩኸት የምትገልጡ እራሳችሁን ዞር ብላችሁ እዩ እንጂ
"የበላ እና የጠጣ ጤናማ የሆናል:: ያልበላ ግን ይታመማል"
ጥያቄ : ጤናማ የሚሆነው ማነው?
ፕሮዎች ሲመልሱ : ጤናማ የሚሆነው የበላ ብቻ::
ጥያቄ : ለምን የበላ ብቻ?
ፕሮዎች ሲመልሱ : ቀጥሎ ያልበላ ይታመማል ይላል::
ተዋህዶዎች ሲመልሱ : ጤናማ የሚሆነው የበላና የጠጣ ነው::
ጥያቄ : ለምን የበላና የጠጣ?
ተዋህዶዎች ሲመልሱ : ሰው የበላውን በውሀ ማዋሀድ አለበት::
ፕሮዎች የቋንቋ ችግር ካለባችሁ አስተምሩን በሉ:: 😮😮😮
ጎበዝ ልጅ ናት። የአጋንንት ትልቁ አላማ ጌታ ኢየሱስን በማመን ብቻ የሚገኘውን ድነት ለማስካድና የሰው ወጎችንና ቅራቅምቦ ለመተካት ነው። የኦርቶዶክስ ጥምቀት ሰው ሰራሽ ነው። 95% የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እምነትን ከሌላው ነጥሎ ሲሆን ኦርቶዶክሶት አንድ ቦታ ያገኙትን የጥምቀት ጥቅስ በማንጋደድ ሰዎችን ያሳስቱበታል።
ደስ የሚለኝ ምንም ስለመፅሐፍ ቅዱስ ሂንት እንኳ ስለሌለህ ዝም ብለህ ጩኸት ብቻ
ይቅር ይበልህ የጥምቀትን ስርዓት የሰራው እኮ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው
እግዚአብሔር ሰማያትን በስንት ቃል ነው ያጸናው ????
"አበበ እና በቀለ ምሳ በሉ"
ጥያቄ : ምሳ የበላው ማነው?
ጴንጤዎች ሲመልሱ: አበበ
ተዋህዶዎች ሲመልሱ: አበበ እና በቀለ
ጴንጤዎች ስለ conjunction ተማሩ
ቃለ ሂወት ያሰማክ ምርጥ ንግግር
"የበላ እና የጠጣ ጤናማ የሆናል:: ያልበላ ግን ይታመማል"
ጥያቄ : ጤናማ የሚሆነው ማነው?
ፕሮዎች ሲመልሱ : ጤናማ የሚሆነው የበላ ብቻ::
ጥያቄ : ለምን የበላ ብቻ?
ፕሮዎች ሲመልሱ : ቀጥሎ ያልበላ ይታመማል ይላል::
ተዋህዶዎች ሲመልሱ : ጤናማ የሚሆነው የበላና የጠጣ ነው::
ጥያቄ : ለምን የበላና የጠጣ?
ተዋህዶዎች ሲመልሱ : ሰው የበላውን በውሀ ማዋሀድ አለበት::
ፕሮዎች የቋንቋ ችግር ካለባችሁ አስተምሩን በሉ:: 😮😮😮
እረ እባካችሁ ከነዚህ ዓይነት ጋር ስለ ሐይማኖት ማውራት ቀርቶ ተራ ወሬ ለማውራት ይከብዳል ።....
አድርቅ ነች ግዜ አታጥፉ
መጽሐፍ ቅዱስን ማን ሰጠ አይደለም እግዚአብሔር ወደፊት የሚጠይቀን ህዝቤ አትሸወድ ማን አንብቦት ተረድቶት ተገበረው ነው መድሃኒት ያከፋፈለ ሳይሆን የዋጠው ነው የሚድነው።
ከመንገድ የተገኘ ነገር ሁሉ አይሸመትም የግኖስቲኮች መፅሐፍም ነበር እኮ እንዴት ለየኸው?
ኤር 6:16
@YimenuYirdaw wendme yetunew tekekele yemelwen argument tewwena muluwen anbebebew ማር 12:24
@natnaeltesfaye4052 እንደውም ይሄ ጥቅስ እኮ አንተውኑ የሚገስፅ እኮ ነው የቤ/ን ታሪክ ከሌለ የሙሴን መፃህፍትንስ ከዬት አገኘኸው?
@@YimenuYirdaw wendme ye betkersetean tarik ayasflegeme alaneme gen ye betkresetean abatoch erasu waga yekefeluleten ewnet mejemeria teredena keza sele tariku techenekalehe ቲቶ 3:8-9
@natnaeltesfaye4052 ከየትኛው ቤተ እምነት ነህ?
ምን አይነት ሴት ናት በጌታ ሰው ሦስት ጥቅስ ይዞ ቡራ ከረዩ ዘራፍ ማለት
ትክክለኛውን እምነት ለማስረዳት በተረጋጋ ብትጠይቁ አይሻልም ጭቅጭቅ አስመሰላችሁ
ይህቼ ከየት የመጣች ለፍላፌ ናት
ሺሻ ወስዳ ነው የምታደርቃችሁ
ልጅቷ ፡ ያለ ፡ እውቀት ፡ ነው ፡ የምታወራው ፡ ምኗ ፡ መንደርተኛ ፡ ነች ፡ ከሱቅ ፡ ገዛውት ፡ ትላለች ፡
ስድ ነሽ ባለጌ
መፅሀፉ ቅዱሱን ሀዋርያቶች ሰጡን በየአገሩ ተባዛ እኔ እጅ ገባ ያንተ ተረት አምልኮ ሀይማኖት ነው ሰህተት ትምህርት
የተዋህዶ ቤት ግራ ትምህርት ነው ያለው አረ ንትርክ 😅
ይህ ወንጌል በውጪ ነው የተሰጠው ወይንስ በቤተክርስቲያን ነው
Dedeb
ሐዋርያቶች እንደሰጡህ እንዴት አወቅህ?