Dubarti akka nama jabeesi ofii tulktu kun jalaali jiraani qabeenya hojetani argaachu dandaa.u garu jalaali yoo hin jirane qabeenyi homma hin fayyadamu Ayizooo my brother
Baxam quletam nesh wly Ayimanotachin endazii Ayimanotachin yemahi faqid Nagar tii Lafalafalshe minahinat set nesh gen isu bi twushim wond Lij new ye mitagabii silazii kibir hi noriish ok 😭😭😭
የቡታጄራ ዉስጥ ሰገጤ እችን ብቻ አየዋት ሌሎቹማ ፍቅር የሆኑ ሰወችናቹ
ኧረ እኔም ሰገጤ አይገልፃትም
በትክክል እቺመ ብር ወደጂነዉ
ኧረ ወድሜ ታዋት እደዚች አይነት ሴት አይቸም ሰምቸም አላቅም ለሠዉ ክብር የላትም ታዋት በአላህ😢😢😢ላተ የተሻለ ነገር ይሰጥሀል
እች እንኳን ለፍቅር ለጎረቤትም አትበጂ አኡዙቢላህ
ኡኡኡ እች ለጎሮበትም አለህ ይጠብቃን የሆነች ሙስልም አሰደብ ነት
ሣህ
እችእንኳንለፍቅርለጎረቤትምአትበጇ
@@IfufVkcif👌👌😘😘
አኡዙቢላ እንዴት እዴት ነው የሚያረጋት አላህየ ለሁላችንም ልቦና ሥጠን
ወላሂስታስጠላ ብጥቅጥቅያደርጋት ሞትንየርሳች
አሚን ይሥጠን 🤲❤❤ልጂቱ ዚጀመር ቆሻሻ ናት የሠውልጂ ሢወለዲ እርቃኑን መሆኑን እረሣችው ደደብ ሠገጤ 😏😏😏
😢😢😢 እጂግ ያሳዝናል ወይኔ በሥምአብ
አሚን❤❤❤❤ልጂቱቆሻሻናት
አሚንንን
😅😅😅ምን ሥለሆነችነው የሚበረከኩት ፈጣሪነች እንደ እርካሺ በጥፊ በሏት ልቅ ሴት አሠዳቢ
አረ ስነስረአት ይኑርሽ ስንወለድ እራቁታችንን ነው የመጣነው ስንሄድም እደዛው እና ዋናው ፍቅር ነው ገዘብ ተሰርቶ ይገኛል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ አተም አይዛህ በፀሎት በርታ ሁሉም ያልፋል
ካሜራዉ ድብቅ ሰለሆነ ችግር እንዳይፈጠር እንደተቀረፀ ካየች ሌላ ችግር ትፈጥራለች እና ደሞ ሀይማኖት ይቅደም የምትሉ👍👍👍👍👈👈👈
ልጅቷ የምር ቀበጥ ነች የምትሉ👍🙏50k,አናስገባቸው
እሶን ብሎቀበጥ ብልቅጥነች ባለጌነች
ቁሊታምናትጅ የምንቀበጥ😂
መቅበጥ አይደለም ኢሄ ስረአት አጥነት ነው
ሢጀመረሥረአትየላትም ዘልዛላናት
@@Remla_Awel ይች ታያላችሁ የምታገባውን ባል የኔ ቢጤነው የሚሆነው በአፋችን መልካምነገር መናገር አለብን ወላሂ እኔ ብሆን በጥፊነበር የማጮሀት ባለጌ
ዉይ እረ ተይ እንድህ አይበልም ወድ ልጁ አንድ ልቡ ከተስበር ከባድ ነዉ በተለይ በገዘብ ገዘብ ይመጣል ይጠፍል ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል😢😢😢😢
ኤዉነት ነዉ
እዉነትነዉ
እውነት❤❤❤
እኔማ.አቃጠለችኘ ይች ሰገጠጤ
ወላሂ ልጅታ ጥቅም ነው ምትፈልገው ቱቱቱ ወድሜ ነገ ከሳ የተሻላ ታገኛለህ ልጅታ ቆሻሻ ናት ደሞ አትሆንም
ዜሌ ትዕግስትህ ግን ተባረክ
አኡዙቢላህ ከነዚህ አይነት ሴት አላህ የጠብቀን
እረ እህት አላህን ፍረ እዱኒያ ተገላላባጪ ናት ያለዉ ያገኝና ያገአም ያጣና ተይ ነገ ሌላ ቀን ነው በሰነሰረሀት አዋሪዉ ወድን ልጂ ለመራቅ ብዙ ምክንያት አለ ካልፋለግሺዉ በሰነሰረሀት አናግረው ገዘብ ለምትይው ገዘብ ጤዛ ነው ወድሜ ወደራሰህ ተመለሰ ገና ወጣት ነህ ይች ገዘብ ወዳጂ ናት ፍቅረ አይገባትም
ልጅቱ መዝናናት የምትወድ ነች😀😀አረ ወይ ጉድ እሲ በዝህ ቪዲዮ 20K እናስገባቸው እዳልቀማሽ ይልቅ 😂😂እሺ በይው
ቀሚልኝ የኔዋ😂😂😂😂
አረ ወይኔ😂😂😂😂
😂😂😂😂
ሀይማኖቷ ሰያስጨንቃት ቁሳቁስ አስጨነቃት አኡዙ ቢላህ ከሁሉም ነገር ሀይማኖት ይቀድማል
ወለሂ በቲኪኪሊ
,ወላህ😢😢በትክክል
እሱም ፋራ ነው😳
.ይች አውሬ ያረቢ ቁማ ቀርታ ዙራ አተን የምትለምንበት ግዜ ይምጣ😢😢😢😢😢😢
@@hilamoo928 ምን አለህ አላለችም ጭራሽ የሠው አውሬ ወላሂ
😢😢😢😢😢😢
ካሜራ አማናችሁ አያነብም እንዴ😢😢 12፥00 ልቀቁ ለይታውውውውው አታነዱኝ😢 ማርያምን እድገታችን በጣም ነወ እምፈልገው😢 ልጁን ድግሞ ጸበል ወሰዱት ፍቅርና ሀብትን ታወዳደራለይ እግዚአብሔር ይገስጻት😮 ይብላኝ ለወለደሽ ያገባሺስ ይፈታሻል😂 ሎቶ ስብሀት😢 ማርያምን ተበርክካችሁ ይቅርታ እንዳትሎት😂😂 ይቼ ቆርቆሮ
12:00ፌመሦቹ ይለቃሉ የነሡን ማንያይላቸዋል አሑን ነዉእይታ የሚኖራቸዉ
እነሡም ያቃሉ እኮ ጠፍቶቸው ነው ብለሽ ነው
እኮ
12.00ቢለቁ አይታይላቸውም ወደሌላው ነው የሚሄዱት ሁሉም ባድ ስለሚለቅ
ኧረ ምን አይነት ሰገጤ ነት ሰታስጠላ አብሽር ዉንድሜ ቀፍጠን በል❤❤❤❤
ቡታጅራ ላይ እንደዚ አይነት ጋጠወጥ ሴት አለ ማለት ነው
መጤ ናት
መጀመሪያ ሀይማኖት ይቀድማል
በመቀጠል ይች ለሰው ክብር የላትም😢 በሀብት/በገንዘብ/ነው የምታምነው።
ቢያንስ መልካም መናገር ትልቅ ስጦታ ነዉ ።
ሱበሀንአላህ ወልአልሃምዱሊላህ አላሁአክበር ለሀውለውላቁወተኢለቢላህ. ዴምሩኚ
ሱባሀን አሏህ ወልሀምዱሊላህ ወላኡላሀኢለሏህ ወሏሁ አክበር
በስላሴ ስም ወድአይደለክም ስትለዉ እኔ መቃጠሌ ኡፍፍፍ ወዴ ዘለቀ ደናሰወችናችሁ በፈጠራችሁ ልጁግን ገዳም ዉሰዱትና ፀበል ምናምን ንስሀ ከዛ ይቀልለታል ማርያምን ለየዉም ከሀይማኖቱ ዉጭ በዛላይ ልጅቱ ምናለ ስነምግባር ቢኖራት ዉይ ጭራሽ እደማመስገን ጎደኛዋን ይወቅሳል ዉይ ልጁ ሲያናድድድድድ
መጀመሪያዉን አይቸነዉ የተዉኩት አወራሯን እንደሰማሁ ኤጭ ስግጥ አይባልም ካልፈለግሽ በስነስረአት ማስረዳት ባይነኝ እንደኔ በሀሳቤ የምትስማሙ ላይክ❤🎉
አተኮ ምርጥ ልጅ ጥሩ ስብእና ያለህ ልጅ ነህ ምን አይነት መንቃራ ልጅ ናት በማርያም የሰው ስብእና እንኳን የላትም ደግሞ አይማኖትህን አስቀድም ሀይማኖት ሀይማኖት እረ ተዉ
በርግጥ ሀይማኖት ይቀድማል ግን በስራአት ብታወራ ጥሩነው
ሀይማኖታ ሳይሆን ገንዘብ ነዉ ያሳሰባት ሲጀመር ስርዓት የላትም
መች ሀይማኖቱ አሥጨነቃት ገንዘብጂ 😏
@@tewekeltuaellah6638 ወላሒ ዛሪያጣ ነገ ያገኛል አጀብ
@@EiveShv ነገ ያገኛል ግን በስራት አውርታ ብታሳምነው እደህ አይሆንም ነበር
የኔ ወርቅ ወንድም አይዞህ😢😢 ከደዚህ አይነት ሰው ይጠብቃችሁ ገንዘብ አምላኪ ናት ፈጣሪ ሆይ😢😢
Dubarti akka nama jabeesi ofii tulktu kun jalaali jiraani qabeenya hojetani argaachu dandaa.u garu jalaali yoo hin jirane qabeenyi homma hin fayyadamu
Ayizooo my brother
Dhugaa keeti harakataa godha jirtii qabbenyaa boruu biraa du,anaa wly ufii tuluun barbachisee 😢😢😢 brother Azoo❤❤❤
dhugaa ketii
ሡባሀን አላህ አላህዋ ለዚህ ፈራሺገላለዚህ እረጋፊመልክ ለዚች ጠፊአለም እራሤን ከፍ አድርጌ ሠወችንም ዝቅ የሚያዴርግልቦና አንዳይኖረኚ ያረቢ መብቃቃትላተብቻናትና
ውይ ክኢብድ ልይም ፍቅር ይዝል ይምህንክ ንግርም ብህን አርፍ ንብር ቅሽም😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙊🙊🙊🙊zaleqe&Wande 50k ኢንስግብችው ግይስ💪💪💪💪👍👍👍
ወላሂ እንዴት እንዳስጠላሽኝ ውሻ የሴት ስራት የሌለሽ ባለጌ አሳዳጊ የበደለሽ
እውነትይችቆሻሻ
ተበዳይ ሁን እጂ በዳይ አትሁን አይዞክ ወንድሜ😒👍 እቺ ገዘብ ነው ምትፈልገው እጂ ፍቅር ትዳር አትፈልግም😮 አላህ ያስትር በስ😂😂
ኧረ ተዋት ይች ሠገጤ ገንዘብ አምላኪ
ልጅቷ ሠገጤ ናት አይገባትም ትንሽኳን ክብር ይኑርሽ ካለፈለግሽ በሥረአት አልፈልግም ማለት ነው ይች ገገማ ናት ቡታጅራወች ፍቅር ናችሁ አሠልጥኗት ይቀራታል
እደደት ያረጋታል ሱባሀና አላህ
ልበና ይስጥሺ 😢😢😢😢😢😢
እረ ቢስሚላህ ከባድ ነች ወላሂ አነጋገሩዋ ደሞ ሲያስጠላ ወላሂ ይቺማ አይደለም ለፍቅር ለቤት ሰራተኝነት ራሱ አትሆንም አላህ ላንተ እስዋን የምታስረሳዋን ይስትህ ❤❤❤
ወይኔ የኔ ምስክን አረ ሴቶች ምን ነከቹሁ
የተዘለዘለች ቋጣ ትመሥላለች በነትህ ጠከር በል ወንድሜ እኔን ቆጨኝ አተን ለተናገረችሽ
ስልኬ ይቅርታ አድርግልኝ እንደዚ አይነት ሴት ማየቴ
የኔ አባት አላህ ይርዳህ ሴት ልጅ ለወንድ ልጅ ፈተና ናት የሚባለዉ በቤቷ ትሰተር የሚለዉ ሀድስ እሄ እዳይመጣ ነዉ
አረ ወይኔ ጉድ በጣም ተሰጥላች በጌታ ሰም አንቼ ምን አይነት ልጅ ነቺ😢😢🙈🙈
ወድሜ ቶዋት እች እንኳን ለአተ ለማንም አትፈይድም ለአተ ያለው የትም አይሄድም ተረጋጋ አሰዳግ የበዴላት የሴት ወግ ማረግ የላት ጓዴኛዋን እንኳን አታያት የሰት ወግ ማለት የተረጋጋች የሶ ጓዴኛናት አሰዳብናት የምሪ አሁን አተ ወዴ እራስህ ሁን ከሶ የበለጠች ፈጣሪ እንደ ምሰጥህ እወቅ
ወይ ጉደ አረ ተይ ቢየንስ ልጁ እንዲሪገገ እና በይሆን እንኮን ልብን የሚሰብር ቀል አትነገሪ
እች አኖረማነት አማንኤል ውሰዱ🏌🏌🏌🏌🏌
ቆሻሻ አችን አየሁ አለመፈለግ መብትሽ ነው ግን እድዚህ እምትናገሪው ንግግር ያማል ህሌና የሚባል ነገር የላትም ሱበሀን አላህ ወላሂ ዛሬ ጡር መናገር ነገ ያስለቅስሻል በማንኛው አቅምሽ ነው እድህ የሚያናግርሽ ካልፈለግሽኮ አትሌት አልፈልግም መልስ ነው ላች ቤተሰቦች የሰጠ አላህ ይብለጥ ይሰጠዋል እመኒኝ ይሄ ንግግርሽ ያስለቅስሻል አላህ ልቦና ይስጥሽ ያጠራራሽስ አች ነሽ ላኢላሀኢለላህ ንግግር
fiker kebadi new mirchaa ayisetsimmii lijituwa lesuu timechitalechiii ❤❤😢😢😢❤❤
ይችን እደው በጥፊ ነበር መሬት ማስገባት
😅😅😅እችማ የምር ካካምአትልም መሠል እደትነው የሚያደርጋት አውዝቢላ እኔጋብትን ጥፊ ቀምሳነበር አውዝቢላ አውዝቢላ እሄንያክል ጥጋብ
ሱፕሀነላ እንደዚአይነት ሴት ያረብብብብ ሂዲያስጠን
ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል ወንድሜ ማህተብ አድርገሀል የተዋህዶ እንቁ ነህ በእምነታችን ደግሞ አይፈቀድም 😍ፍቅር ከባድ ነው የት እንደሚወስደን አይታወክም ቢሆንም ግን ማስተካከል ይቻላል ስለሆነ አሁንም አልረፈደም ከፍቅር እምነት ይቀድማል ልጂቱዋ የሆነች ቀበጥ ነገር ናት እንኳን ለፍቅር ለፀብም አትመጥንም 😢በሁለታቹ መሀል መስማማት መግባባት እና ከሁለታቹም እኩል ፍቅር ቢኖር ቢያንስ ነገሮችን ማቅለል እሚቻልበት መጠን ጥሩ ይሆን ነበር 😢ለማንኛውም ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው
እንዴት እንዴትነዉ ሚያረጋት በአላህ ቢያንስእኮ ጥሩ ንግግር ብትናግር ምንአለበት አንቺንማ መጨረሻሽ ያሳየን አንቺ ሰገጤ ዛሬስ ስደቢያትስደቢያት ብሎኛል
ሲቀጥል ለአላህነዉጅ የሰዉ ልጅ ሚበረከከዉ ለንዳንቺ አይነቱ ሰገጤ ይቅርታም አይገባሽም ደነዝ ወጠጤ አሳዳጊየበደላት ባለጌ ትንሽ እንኳን ህልና የላትም
ልጅ ቷአደብየላትምአይገባትምደደብነችሚጥሚጣየሆነችልጅነችስታስጠሊአችበጣምማነሽናነዉአችይቅርታየምትጠየቂዉአነሽይቅርታየምትጠይቂዉ
ልጅቲቱ ግን የሠዉ ክብር የላትም ጋሬጣ
,እህት😢😢😢😢አነጋገርሽን😮😮😮አስተኳክያ❤❤❤ለወንድ,ልጅ,ክብርኢኑርሽ😢😢😢😢
ወንዴ የአጎቴን ልጅ ይመስለል በለፈው በመብረት አይል በድገት ሞተብን ወንዴን ሰየው ትዝ ይለኛል
፠አላህ ይሦብርሺ እሡንምአላህ ይዘንለት
ምን ጉድ ናት እንዲህ አይባልም ሀገራችን በድህነት የታወቀቺ ናት እና እሱ ከየት ያምጣ እየሰራ ነዉ እንደት በገንዘብ ሰዉ ይህን ያክል ይናቃል ምንቅር ናት ልጅታ ይቺ አቃጥላ ትገል ሀለቺ ኢሺ ብትልም
በጣምበሧየተነሣብዙሤትታሠድባለች ለገዘብየቆመችናት ንግግሯእኩዋንእሡንእኔንአቃጠለችኝ
❤❤❤❤🎉🎉
አደብይኑሪሽሙስሊምእንደዚአይወረግምሙስሊምእንደዚምልስአይሰጥምወንድልጅአይባልምግፊአለው
ፍቅር በገዘብ አይሆንም፡የማናት ነጠላ ምን ትመስላለይ😂😂😢😢😢
ልጂቱ ስርአት የላትም አተ ረስህን ጠብቅ እደዉዲ ቁፈጠና ሁን
ፍቅር ግን አይን የለዉም ለካ ይች ምኗ ይፈቀራል ለሰዉ ክብር የሌላት
ቆይ ግን እሺ ብትልህ ሀይማኖትህን ልቀይር ነዉ ወይስ ልታስቀይራት ኧረ ጉድ
ብሽቅነሽ እሽ አንችምንድነሽ ስው እኩነሽ ነግትፈርሻለሽ መጀመሪ ፈቅርይበልጣል ክግዘብ ስውን በዜህልክ ይደብራል ውይ አይዙህ
ኢቺ ሰገጤ ባለጌ አሳዳጊ የበደላት 1:57
አሁን ምን አለች እንደተሉ እሱ ተመልሳ ታለቀሳለች መላሿን 😢😢😢ግን እኮ ሀይማኖታችው የለያየያል
ፍቅር እኮ ክፉ ነው ፀባይም የለሽ መልክም የለሽ ጥሎብኝ ነው የወደድኩሽ አለ ሙዚቀኛ😢 ወንድሜ ወደ ራስህ ተመለስ አትሆንሊህም እቺ ልጅ😮😢😢😢😢
ምንአይነትጉድነው ይችባሌጌናት አትመችም ቴዋትወንድሜ
ቡታጂራላይ፣ሠገጤአቺን፣አየሁ፣ሌሎቹማ፣ፍቅርናቸዉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
መኪና አይር ነወ ዬምፈልገወ። ሰገጤ ወድሜ ይቺን ተዋት ምንም አታደርግህልህም ኤጭ
Begera echi lefikir enkwune lemajibeb atonem yehonechi amedam 😢😢😢😢😢
በጥፈ መለት ነበረ አች ደናዝ ሀብት አብሬ የወለደ ዬለም ሁሉም ሰሬቶ ነው ምለወጠ 😢እብድ ነሺ ስናስረት የዎንድ ልጁ ክብር ይንርሺ እንደዝ እየሆሺ ማንም አይፈልጉሺም በሀይማኖት አይፈቀድም ብሎሺ በሰናስረት አሰረጁ ሀብት ብኖረሁ ልተገብ ነበረ ቱ ተበርቾ ሰለም የሙስልም የሴት ስናስረት ዬለሺም ቱ ነጌ ሌለ ቀን ነው
ብጥስጥስ አለይ እኮ ምን አይነት ልጅ ናት የኔ ወድም አይዞህ ሲጀመር አትሆንህም ብጣሻም
ሰበአለሀ ዎለህ በህዎቴ እደዝች አይነት ሴት አይቼ አለቅም😢😢😢😢አረ ዎድ ልጅ እድህ አይበልም😢😢
የኔ ጠካሮች የኔ ብርቶዎች ወድሞቸ 🥰🥰🥰🥰
😮ገንዘብ ፍቅርንአይገዛም ኖሮትደሞ የማይወድሽ ብታገባስ የቡታጅራ ልጆች እንቺንአየሁ ሰገጤ
Baxam quletam nesh wly Ayimanotachin endazii Ayimanotachin yemahi faqid Nagar tii Lafalafalshe minahinat set nesh gen isu bi twushim wond Lij new ye mitagabii silazii kibir hi noriish ok 😭😭😭
ወላሂ ስታስጠላ እጭ ወይኔ በጥፊ ነበር ማለት እደትእደት ነው ምያረጋት😏😏😏😏አረ አኡዙቢላሂ አረ አላህ ፍሪ ስራት ይኑርሽ አረ ኢቅርታ እዳጠይቆት እቺ አትረባም ተዋት በሊላ አይድያ ኑ
ለፍቅር ሳይሆን አትሆንም ከዚች ልጅቷማ መራቅ አለበት ወንድሜ ተጐዳለህ እራቅ😢😢😢😢 ስርዓት የሚባል ነገር የለትም ባለጌ ባለጌ ናት ምን ትመስላለች
እደትእደትነው እሚያደረጋት በጌታሥም ስታስጠላ በገንዘብ ትመካለችእዴ ባታቂነውእጂ ዋናው ፍቅርነው😮😮😮😮
ቤተሰቦችሽን በአንቺ ውሥጥ አየናቸው ልበል እንደት ያለምንም ስረአት ነው ያደግሽው አኡዙቢላህ ሚነሸይጧን ስታሥጠሊ ከውብ ፊቶች መልካም ልቦች ይበልጣሉ
አላህንፈራ።ላቺለምንይበረካካል።ሰዉነሺእኮ።ለአላህነዉእጀመበለከከ።ሲጀመረማፈቀደልሺክረሲታንዉደልታገቢ
ወይኔ ባእላህ ምናን አይተህ ነዉ የወደድሀት አይደለም ለፍቅር 😢😢😢ለጉርብትና እራሱ አተንም ቤተሰብ አደለም እዲ ያሳደጋት ስነስርአት የሚባል ነገር የላትም የዉነት ወደራስህ ተመለስ ለራስህ ግዜ ስጥ ተረጋጋ
አኡዝብለህ እች ለትደር አቶንም ስጀማር ሀይመኖት ይገጥመል
አይዞህ ዎድም ምናናቴ ቃባሼ ሰት ጋራ ያዛት ፍቅር 😢😢
😂😂😂😂😂እርእሱነው ያሳቀኘ ሲቀጥል ልጅቱ አኮንህም ወድሜ እራቃት
አር ምን አይነት ነት በጌታ ስጀምር ለሰው ክብር ይለትም አይዜሄ ውንድሜ 😢😢😢
ለሰዉልጅ ክብረ ይኑረሽ እህቴ ከሙስሊም ይህ ባህሪ አይደለም
ገንዘብ ፍቅር አይሆንም ኧረ ሴቱች ተረጋጉ
ሴት ልጅ ሀያ ልኑረት ይገባል ምን ትምስላለይ ማስጠሊ
ወይ አቺን ያገባ ወላሂ ቡታጀራ ላይ እዳቺ አይነት ሰው የለም ሳስበው ግማነው ያመጣሽ አይ ያገሬልጅ አብሽር😢😢😢😢😢😢😢
እረ እቺን ገገማን ወደዛ አርጓት ምነው እኔን እጂ ሰው የለም አልችሳ ሰገጤ ነገ ሟች መሆንሽ አታቂም ደሞ ባገኝሽ ኖሮ እመቤቴን አናትሽን ነበር ምልሽ ሰገጢ በዚ ልክ ሰው መናቅሽ የሰው ልጅ ሀብት ብር ንብረት ቁሳቁስ አይገዛውም ዋናው ፍቅር ነው ከማንንም ከምንም በላይ የሰው ልጅ በብር አደለም ሰው ሚኖረው😢😢😢
ምንአይነቷ እሳትናት ስትቀለቀል አፏንአሹላ በጥፊነበር ማለትታልፈለገችኮ የሚያስገድዳትየለም በስነስርአት አታወራውምደ ምን ስእልናት ስታስጠላ ሞጋጋ የምር እሽምብትልህ ይችአኮንህም ተዋት አሞራነገርናት ገዘብነውየሚገዛት ይችን ይችጋጠወጥ 😅😅😅🤔
አረ ጉድ ልጁተ እድት ነዉ ምየረገት ሰገጥ 😢😢😢
ፈቅር የሚባለው ነገረ ግን ምን አይነት ነው እደዚህ እየተሰደቡ እየተናቁ የማይቆርጥ ነገር እረ እባክህ የበለጠ ትጎዳለክ ግን ልጅን ፀበል ውሰዱት ትሁት ግን የውነት ትሁት ነሽ
ወድሜ ለምን ወደራስ አትመለስም እዴ በቃ ለምን አፈቀርክ ሳይሆን ይቺ አሳዳጊ የበደላት ውርጋጥ አምቶንሰው እዳሎነች በተደጋጋሚ እያሳየችክ እዴት እራስ ካለህበትነገር ለመውጣት አትሞክርም እዴ ሲጀመር ከሰውጋር እያወራክ መስሎክነውዴ
የኔዉንድምአይዞህ 😢😢😢😢😢ባለጌዉሻ ነችልጅቷ
Min timesilalech bageta ere ichi lante atihonim😢😢😢😢
አራ ቆፍጣን በል ፍቅር በልመና አይሆንም ደሞ አትሆንህም ታወት ሀይመኖት ሰያስጫንቃት ብር ትለላች አሰደቢ ድቃለ ሸርሙጣ ጥብ😤😳
ከምንም በላይ አይማኖት ይቀድማል እናም ሴት አደለሺ ለወድ ልጅ ክብር ይኑርሺ ምኗ ጆተኒ ናት
ይችን ልጅ አላህ ከልብህ ከአይንህም ይራቅ ሴትነት ዬሚባል ነገር የላትም ዬሆነች ነጠላ ነገ ምን እንደሚገጥማት የረሳች
ሰንት አመትዋ ነው ሕፅን
ወይ እደትደትነዉ ያሚደርጋት ያረብ ከደዝች ያለች የልብ ደሀ ወንድሞቸን ጠብቅልኝ አሚን በሉቤተሰብ 🎉
እር ወድሜ ተዋት ይችን ለወደፊቱም አቶንህም ይች ለሚስት አቶንም ጠክርና እራስህን ተለዉጠህ አሳያት