ከሴቶች ጋር ሲሰራ እቃጠል ነበር /lijtofik

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +871

    ማነው ግን እንደኔ ከማርና የቀጠለ ሁለተኛ ድራማ ሚመስለው 🙌🙌🙌እንዴት ልመን ግን

    • @emanaliemanali-cs7nh
      @emanaliemanali-cs7nh Рік тому +21

      ከፈሮን ሲስም አላየሽም እደ😅

    • @oktemehammdetube6178
      @oktemehammdetube6178 Рік тому +18

      ድራማ ነው ትወናቸው ተመችቶኛል አብረው ለመሸቀል ነው ሀገር የገባሁት

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@emanaliemanali-cs7nhደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@emanaliemanali-cs7nhደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому +1

      ​@@oktemehammdetube6178ደምሪኛ

  • @ftyuftyu8561
    @ftyuftyu8561 Рік тому +31

    እኔ ክርስቲን ነኝ ግን እዲህ ሽፊንፊን ሲሉ ሙስሊምች ደስስ ይለኛል❤ነገ ተገላልጠሽ እዳመጪ እግዚአብሔር ይሁንሽ ሴት ልጀ እዲህ ሲኮነው ደስስ የምትለው😊❤

    • @ZahraZahra-fb9te
      @ZahraZahra-fb9te Рік тому +2

      እማማዬ እኛም ክርስቲኖችም እኮ እንሸፋፈናለን እኮ የኛ ችግር ነው የምንገላለጠው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Рік тому +27

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @Hxjg-qv2qh
      @Hxjg-qv2qh 5 місяців тому

      ሠ አ ወ❤

    • @KobraKo
      @KobraKo 4 місяці тому

      ሰለላህአለሂም ወሰለም

  • @user-gp4sg9bb7v
    @user-gp4sg9bb7v Рік тому +11

    #@ኒካህ እሰሩ ሙስሊም እስከሆናችሁ ድረስ ማለቴ ውነት ከሆነ ሶፊ ደግሞ ሒጃብሽን በትክክል ልበሽ ወንዱም ፀጉርህን አስተካክል
    የቀረውን አላህ ያስተካክልላችኋል

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Рік тому +11

    በእስልምና እጮኛ ብሎ ነገር የለም አትጃጃሉ ቶሎ ንካ እስሩና ተጋቡ!!
    አላህን ፍሩ

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer2566 Рік тому +11

    መጀመራ ኒካህ እሰሩ አትግማሙ ሙስሊም ነኝ እስካላቹ ድርስ ሱናው መተግበር ቢያቅታቹ ፈርዱ አድርጉ አላህን ፍሩ

  • @user-gp3ne3cy4l
    @user-gp3ne3cy4l Рік тому +10

    አረተው ወንድም ተፊቅ ለምን ለማግባት የፈለካትከሆነ አገብተህ በሀላል አትኖርም እተቂ አላህ ሰለዚህ በነካህ በሀላልህ በታረግ ያምርብሀል ስለዚህ መቸ እንዴምንሞት አናውቅም ሰለዚህ አሏህን ፍራ

  • @firdwos
    @firdwos Рік тому +12

    ላሃውለወላህ ቁወተ ኢላ ቢላህ ወዴት እየሄድን ነው ሙስሊም እጮኛ ሆኖ አብሮ መኖር አይጀምርም የካፊር ሱና ትከተላላችሁ የነብያችንንصل الله عليه وسلم ሱና ትታችሁ ኒካህ አድርጋችሁ ነው መገናኘት እስትታድጉ ነው እጮኝነቱ አሏህን ፍሩ!!!

  • @muhammadkbid4179
    @muhammadkbid4179 Рік тому +5

    እምታምር ልጅ ናት ለአንተ ተብላ በልክህ የተሰራች እስክትመስል ድረስ ከሴቶች ጋር ብዙ እየገለፈጥክ እየተነካካህ ልጅቱን እዳታጣት ከሌሎች ሴቶች ጋር ያለህን ግንኙነት በስሱ አድርገው እሰወች ዘንድ እሷን ከፊት አድርግ ጓደኛ ምናምን ይሄ ሁሉ የሷን ቦታ መድፈር የለበትም ታምራላችሁ ያዝልቅላችሁ❤

  • @HawaNooriya
    @HawaNooriya Рік тому +6

    ወይኔ ልጅቷ ዴስ ስትል የኔ ፍቅር እርጋታሽ ስነምግባርሽ ዴስ ሲል ❤ቶፊቅ ግን ኒካ አድርጉ ትንሽ ቆይተህ ፕራክ ነው እዳትሉ 😢😢

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 Рік тому +7

    ምክርና ቦክስ ለሰጭው ቀላልነው ይባላልና ተቀበሉ እሽ ሁለታችሁም የላኢላሀኢለሏህ እህቴ ወንድሜ ናቸው የሰውልጂ የወንጀሉ ደረጃ አይነት ክብደት ይለያይጂ ሁሉም ከስተት የፀዳ አይደለም ነገርግን ግልፅ ያወጣና የደበቀ እኩል አይደለም እናም ተውፊቅ ሶፊ ሙስሊምደመሆናችሁ መጠን ከተገናኛችሁ አይቀር በኒካህ ተጣመሩ ሁለተኛ በአላህ ጓደኛ ምረጡ ሽቶ ተራና በግ ተራ የዋለ አንድ አይነት ጠረን አይኖረውምና ሶስተኛ ሚስትህ አለባበሷ እንድስተካከል መገላለጧን ልትጠላ በቤት እንድትዋብልህ አድርግ ሚስቱ ለሌላ የአይንኑ መቃበዦ ስትሆን ዝም የሚል ደዩስ ነውና ስለዚህ ወንድሜ ለሚስትህ ሂጃባን አስተካክላ እንድትለብስ አግዛት አንተም ፀጉርህን አስተካክለው እሽ እኛ መችበምንና እንደት እንደምንሞት አናቅምና እሽ ወንድሜ

    • @roziemurima3506
      @roziemurima3506 Рік тому

      በጣም የተመቸኝ ኮሜት ጀዛኩም አላህ 👌

    • @nafisanafisa1258
      @nafisanafisa1258 Рік тому

      ከኮሜቶች ምርጡ ማሻአላህ

  • @muthuvijay5871
    @muthuvijay5871 Рік тому +4

    ማርያምን በጣም ታምራላቹ
    ሶፊ ደሞ ከፊሊተር ይልቅ በኖርማል በጣም ታምሪያለሽ
    ፈጣሪ ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Рік тому +4

    ሶፊዬ ወድጄሽ መሞቴ ነው አንድ በይኝ የኔ ምርጥ ፈጣሪ የዘላለም እስከሞት አብራቹ ያዝልቃቹ ውለዱ ክበዱ ቶፊቃችን የስደት ወንድማችን ደስታህ ደስታችን ነው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ❤❤❤❤❤❤

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 Рік тому

      ይሄ ምን ክብር ነው

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Рік тому

      @@lidacall5542 ከዚህ በላይ ምንክብር አለ? አፍቅሮ አልከዳት አስረግዞ አልከዳት አብረው ተፋቅረው ተዋደው አንድ ላይ ሆነው ከማየት በላይ ምንደስታ አለ እኔ ታላቃቸው ነኝ መልካም ምኞቴን መግለጽ ግድይለኛል ጥፋት ካየሁባቸው እቆጣቸዋለሁ እንደዚህ ሲዋደዱ ደግፋቸዋለሁ ሁላችንም ከቻልን መልካም ምኞታችንን እንግለጽ🤔

    • @ziyada4224
      @ziyada4224 Рік тому +1

      ጅል አይሙት እንዲያጫውተ ማለት አንቺ ነሽ😅😅😅

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Рік тому

      @@ziyada4224 እኮ ባለጌ ተሳዳቢ ያልሆነ ሰው ለእናንተ ጅል ነው አይደል ምድረ ምቀኛ ሁላ እርር ቅጥል በይ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Рік тому +7

    የሀገሬ ልጅ ተውፊቅ የሙስሊም ስብእና ይኑርህ ልጀ ዱኒያ ብልጭ ብላ ድርግም ነው የምትለው ሂወት አጭር ነች

  • @ኢማንነኝየደሴዋኡሙማሂር

    ቶፊቅ ፀጉርህን አስተካክል የፀጉርህ እስታይል የሙስሊም ባህሪ አይደለም ውሀ አጣጭህንም ሂጃቧን በትክክል እንድትለብስ አድርጋት ያኔ ትዳራችሁ ያምራል በረካም ይኖረዋል ኢንሻ አላህ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому

      ስሙ ብቻ ነው የሙስሊም ስራው 0000000

  • @hafsabanajah2429
    @hafsabanajah2429 Рік тому +10

    አሁን እናንተ በአደባባይ ወጥታቹህ ለገንዘብ ብላቹህ ከአላህ መንገድ መውጣት ምን አመጣው አንችሰ ቤተሰብ የለሸም የሚመክርሸ እሰልምና ማለት አደብ ነው አንተም ብዙ ኸይር የምትሰራ ነገ ሚሰት እምትሆንህን በአደባባይ አውጥተህ እወቁልኝ ምን አመጣው አላህን ፍሩ አላህ ፊት ሰትቆሙ ምን አይነት መልሰ ልትሰጡ ነው አንተም የምትሰራውን ኸይር ሰራህን አታጥፋ አላህ ሂዳያውን ይሰጣችሁ ወንድ ማለት በሚሰቱ የሚቀና ነው ባህላ ችሁን አታጥፋ የፈረንጅ ባህል አያኮራም ቆሻሻ ባህል ነው አትሸወዱ የካፍር ሰራ አትሰሩ ፀጉር መሸፈን ብቻ አይበቃም እሰልምናን በደምብ ተማሪ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምሪችሁ

  • @AsiyaYouTube-mp9hp
    @AsiyaYouTube-mp9hp Рік тому +7

    እጭ ስታስጠሉ እጮኛ ትላለች በሙሉ አፏ አኡዙቢላህ ኢስላም አሰዳቢ ያንተስ መዘላዘል በዛ አላህ ይምራህ አላህዬ አንተን ከሚያስቆጣ ተግባር ከመስራት ሰትረኝ ያረቢ ሊጄንም መጨረሻውን አሳምርልኝ ያረቢ እኔ እናት እደመሆኔ አንተ ሳይ የኔስ ሊጅ መጨረሻ ምን ይሁን እያልኩኝ እሳቀቃለው ጌታዬ ሊጄ በእንደዚህ አይነት በተጨማለቀ መንገድ ለሰከንድ አታሳየኝ አታሰማኝ ያረብ ያረቢ ሚሳንህ የለምና አንተን ከሚያስቆጣ ቤተሰቦቹም ከሚያሳፍር ተግባር ጠብቅልኝ ሊጄን?

  • @senitube999
    @senitube999 Рік тому +7

    ፕራንክ አይመስለኝም ፕራንክ ቢሆን ከሄርፖርት ስትመለስ እቤት ውስጥ ኬክ ሲቆርሱ ከፈሯ አይስማትም ነበር ጋይስ አርቀን እናስብ። ግን ሁለታችሁም ልጆች ናችሁ በርቱ ❤❤

    • @nasyatubetube5758
      @nasyatubetube5758 Рік тому

      ከ ኤርፖርት ሰው ሲገባ እኮ እንደዛ አይደለም ሻንጣዋ እራሱ አታለ 😂😂😂 ቤተሰብ ነው የተቀበላት ከዛ እሱ ደግሞ ለቪድዮ ሲል በሌላ ቀን ነው የቀረፁት

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Рік тому +6

    የኔ ቆንጆ የዋህ ነገር ነች እዳትጎዳት ለስሜቷ ተጨነቅ ሌሎች ሴቶች ያለህ ነገር ቀንስ

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    _አተ ልጂ ግን አላህ ልቦናህን ይመልስልህ ምንህም አያምረኝ_
    _ሲጀምር ልጂቶ ሸክሏ ሙስሊም አትመስልም_

  • @user-pc7ug3sh2n
    @user-pc7ug3sh2n Рік тому +13

    ጮኛከሆሺ እሱጋር ምን አስቀመጠሺ እስካገባሺ ድረስ ሀራም ነው ቤተሰብ የለሺምዴ ታው አታሰድቡነ ሙሲሊም ነሺ ሀራምናሀላሉን ሳታውቂ ቀርተሺ አደለም አራዴነትኮ በመላላስአደለም አልሀምዱሊላህ የሰውአገርአስተምሮናል ምስጋና ይገባው ሙሲሊምላደረገኝ ጌታ

  • @edaede8497
    @edaede8497 Рік тому +5

    የኔልዬ ትለያላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ

    ፍቅርኛ የሚባል የለም በኢስላም አትላላጥ ከተዋደዳቺሁ ተጋቡ አለቀ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Рік тому +10

    ለዩቱብ እይታ ነዉ ፍቅረኛሞች የሆኑት የሚል 👍👍👍

  • @tamerhasan7808
    @tamerhasan7808 Рік тому +3

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በልና ጀምር በመጀመራያ ሙስሊም ከሆክ መሆን ብቻ ፋይዳ የለውም ተስተካከሉ ሽሪአችሁ እንደሚፈቅድ አላህ ሂድያውን ይስጠን ይስጣችሁ ያርብ

  • @mkds3562
    @mkds3562 Рік тому +1

    ማርያምን ልጅታ በጣም ጎበዝ ናት ትክክለኛ አፍቃሪናት ትዳራቹ ይባረክ

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 Рік тому +5

    ሶፊዬ ኒካህ አድርጉ ወላሂ ፍቅር ካለ ሌላ ምን ትጠብቃላችሁ

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Рік тому +2

    እኔ ወድጃታለሁ❤❤ቶፊቅ እኮ ያሰብ ሀገር ሴትን ስለሚወድ ላደረገላት አቀባበል ደስ ብሎኛል ከስደት መልስ ለኛም የምናርፍበትን ህይወት ትዳር ይስጠን ቶፊቅ እዳችኋለሁ የምር ለሴት ልጂ በተለይ ለሀረብ ሀገር ሴት ልዩ ክብር አለው መስሊም ዘመዶች አሉኝ ብዙ እነሡን ነው እሚመስለኝ😢❤❤❤

  • @madina3096
    @madina3096 Рік тому +12

    እና ያለ ኒካህ ነበር ከፈሯን ሰስማት የነበረው😭ኢናሊላህ

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Рік тому +2

    አላህ አይለያችሁ ያሠቤችሁትን ያሣካላችሁ ድናችሁንም ያሣዉቃችሁ እና ቶፊቅ ፀጉርህ ቀለም ሠላት አያሠግድም ተቆረጥ ሙሥሊም ያለ ሠላት ባዶነዉ ፋፊ ሂጃብሽን በደብ አደቡን ጠብቀሽ ልበሽ. በተረፈ ታምራላችሁ በርቱ

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik Рік тому +9

    ሴት የፍቅር ጥያቄ አያቀርብም መጨረሻው አያምርም ሴት ልጅ ስትለመን እንጅ ስትለምን ያስጠላል

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 Рік тому

      😊❤❤

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e 6 місяців тому

      እውነት ብለሻል😅😅😅😅😅😅

    • @TaibaTaiba.
      @TaibaTaiba. Місяць тому

      ​ትክክል😢😢

  • @SadaaAb-jh6tz
    @SadaaAb-jh6tz Рік тому +12

    ፍቅር ያለ ኒካ የለውም በረካ

  • @tube-cb4mq
    @tube-cb4mq Рік тому +8

    አወ ወላሂ ፍቅርኛ የሚባል የለም በኢስለም ወንደሜ አትላላጥ ግን አላህ ልቦናህን ይመልስህ ወላሂ አላህ ፊራ እሺ

  • @hadera7645
    @hadera7645 Рік тому +1

    ቶፊቅ ያገሬልጂ ሳቂታ ተጨዋች ነዉ ሶፊዪ መሥሎሺ ነዉ እጂ አይቆጣም ፍቅራችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ 💝💝

  • @selinayetewahedolij2183
    @selinayetewahedolij2183 Рік тому +6

    በጣም ቆንጆና ረጋ ያለች ልጅ ናት ስታምር 😍😍

  • @ٱمينورعيني
    @ٱمينورعيني Рік тому +8

    እረ ወንድሜ ወደ እራስህ ተመለስ አሏህ ሂድያ ይስጥህ ስንቱን ሴት አገባሀቸዉ በወሬ ያረቢ አንተ መጨረሻየንም አኗኗሬንም አሳምርልኝ ያአሏህ

    • @okok8293
      @okok8293 Рік тому

      😢😢😢😢😊

    • @hayatfkr7832
      @hayatfkr7832 Рік тому

      😂😂😂

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Рік тому

      የዚች ዉነትነዉ ሳማትእኮ😮😮😮😂😂😂😂

  • @sandflove
    @sandflove Рік тому +6

    በጪራሽ እዉነት ሊመስል አይችልም ሲያዩት እራሡ በጪራሽ አዉነት አይደለም

  • @salemamohammed9523
    @salemamohammed9523 Рік тому +9

    የምን እጮኛ ነው ደግሞ ያለኒካህ አላህ ፍሩ መጀመሪያ ወደ ሀላል ግቡ ከዛም አለባበሷንኳ ታስተካክል ሲጀመር ለሴት ሚድያ ላይ መውጣት ማን ፈቀደ በዚህ አለባበሷ ፕላስ

  • @KemarDad
    @KemarDad 2 місяці тому +2

    ደስ ይለል ይመቸቹ ለኘም የነተቹን አይነት ፍቅር ይስጠን ኢወደቹወለው

  • @abdulftahkasim4594
    @abdulftahkasim4594 Рік тому +4

    አታፍርም ፍቅረኞች ነን እረ አላህን ፍሩ ዚና በይፋ መስራት ተጀመረ ኤርፕርት ላይ መሳሳም አላህን ፍራ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому +2

    ደስ ይላል ፍቅራያብዛላቹ መልካም ትዳር ልጅ ቶፍቅ እንካን ደስ እላቹ

  • @bintahmed
    @bintahmed Рік тому +9

    ማነው እደኔ ፖራክ እና የመዳም ስራ የሰለቸው😅

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 Рік тому +3

    የዋህ ነች ግልፅ ነች ደስይላል ቶፊቅ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤

  • @merem2420
    @merem2420 Рік тому +8

    3ሰአት ውስጥ ከ11ሺ በላይ እይታ አቤት ለወሬ😜 መቸኮል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @umuhubeyb
    @umuhubeyb Рік тому +5

    ፍቅር በኢስላም የለም ከጋብቻ በፊት አትጃጃልብን

  • @ስለኛይቱብ
    @ስለኛይቱብ Рік тому +6

    ምንም የፍቅር ስሜት አዪታይባችሁም እዳውም እህትና ወድም ነው የምትመስሉት 😅😅😅😅😅

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik Рік тому +4

    ሴቶች እባካችሁ እኛን እኛን አታሰድቡን እኔ ነኝ መጄመሪያ የጠየኩት ትይ አለሽ ምን አስቼኮለሽ ምን ቢፈጠር አላህ ላንቺ ካለው ያለም ቆንጆ ቢዴረዴር ከሌላ ሰው ጋር ሂወት አይጄምርም ሶብር ያስፈልጋል

  • @rozi-v4k
    @rozi-v4k Рік тому +8

    ኒካህ የለም ሱበሀን አሏህ በጣም ይገርማል 😢😢

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ

    እግዚአብሔረ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ግን ቶፍየ ጸጉረህን ከለሩን ቀይረዉ ሶፍያ ስታምረ አግተሀታል እዉነት ከሆነ የኔ ቆንጆ ስታምረ ወረቅ ናት

  • @salihatmahmud2761
    @salihatmahmud2761 Рік тому +5

    Lij. Tofk. Gn አሰላሙአልይኩምብለክ. አምትጀምረው. ለምንድን ነው . Muslim. ሰላምታው. ሰላሙኣለይኩም ነዉ.

  • @marifatubepawi4971
    @marifatubepawi4971 Рік тому

    አይ ሶፊ እኳን አች እኔ እናደድ ነበር እደውም አዳዴየ አች እዳሰሚ በጣም እጥር ነበር እናም እዳየሽው እና ፕሬክ እደሆነ ትነግሪኝ ነበር እና ባች እራሱ መናደድ ጀመርኩ ይች ልጅ እራሷል እያታለለች ነው ወይስ እውነቷን እልበር ለማንኛውም አሁን እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል አተም በቃልህ ስለተገኘህ እናመሠግናለል ልጅ ቶፊቅ ደሞ በጣም ነው የምታምሩት ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ያሣየን❤❤❤

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 Рік тому +4

    ሶፍየ ተግባርሽ ፀጉርሽን አሥተካክሊ አገትሽንም ሸፉኝ ማሬዋ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Рік тому +5

    😂😂😂ወልዳችሁ እስካላየኃችሁ ድረስ እኔ አላምንም😂 መተሻሸትና መላላስ ከማሪያናም ወዳ😅ሰምተሀል ቶፊቅ የሰራችሁትን ድራማ መቼም አንረሳም 😒ተጋባን ብላችሁ ቨሎም ለብሳ ነበር 😊ለማንኛዉም አሏህን ፍራ እዚጋ የሚታየዉ ቪዉ ሊያታልህ አይገባም እዱኒያ ዛሬ ቦግ ነገ እልም ናት😢😢 አሏህን ፍሩ 😢

  • @duratube
    @duratube Рік тому +5

    ሙስልምቺ ግን መሻ አላህ ምትሉ ሃርም እያበረታታቺሁ ነው ያለ ሚካ ጋብቻ ታበረታታላቺሁ

    • @user-sm1eb2ze2d
      @user-sm1eb2ze2d Рік тому

      እውነት ነወ ሀረም አሊክ በዛላይ አለባበሷ

    • @user-jc8ig2lt9o
      @user-jc8ig2lt9o Рік тому

      ፕራክ ነው ኢቱብ ቲቀዘቅዝባቸው ነው

  • @user-oe6ei4qb5g
    @user-oe6ei4qb5g Рік тому +6

    ክክክክበሳቅ ማነዉ እደኔ በኮሜታተሮች ብቻ ስቆየሚወጣዉ

  • @edaede8497
    @edaede8497 Рік тому +3

    ሶፊየ ወደንሻል የትም እዳትቀሪብን ማሪናን ግን አምጡልኝ ናፍቃኛለች እህቴ❤

  • @Guggi-zw4ev
    @Guggi-zw4ev Рік тому +5

    የኢስላምን ኑሮ ኑር ለዱንያ ብለህ አኼራህን አትጣ

  • @etsysg8979
    @etsysg8979 Рік тому +5

    በቅርቡ ተጋቡ ፍቅር በኒካህ❤ በተረፈ በጣም ድስ ትላላችሁ🎉🎉

  • @seadaborenatube1189
    @seadaborenatube1189 Рік тому +4

    እኔ አተን አላምንም ቶፊቅ አተን ማመን ለድመት ወተት ሰቶ ጠብቂልኝ እደማለት ነው ለማንኛውም አብረን እናያለን ወደፊት

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x Рік тому +9

    ኒካ አርግ ቶፊቅ ፍቅር ያለ ኒካ የለውም በረካ

  • @usratube4895
    @usratube4895 Рік тому +11

    ዝሙትን እራቁ ኒካሐ እሠሩ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      ትክክክል ያለኒካህ የለውም በረካ

    • @abdumude1001
      @abdumude1001 Рік тому

      ያለ ኒካህ የሚደረግ ንኪኪ ዙሙት ነው

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 Рік тому +15

    እኔ ምንም ብወደውም የፍቅር ጥያቄ አልጠየቅም ማርያምን😢😢😢

    • @emu4176
      @emu4176 Рік тому

      እኔም

    • @ራኪጓልአኽሱምፅዮን
      @ራኪጓልአኽሱምፅዮን Рік тому

      እኔም🤣🙌

    • @Eyerus21
      @Eyerus21 Рік тому

      እኔ ልዋረድ ትንሽ ሲቀረኝ ጠዬቀኝ እሱ😢ከዛ መቅደርደሬ ደግሞ ካገት በላይ😢😂😂😂😂😂😂ዛሬ ተጋብተናል እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @haytamehamede9774
      @haytamehamede9774 Рік тому

      @@Eyerus21 እንደዛነው ወጉው እንካን አልጠየቅሽው ማርያምን በወንድልጅነው የሚያምርው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እህቴ

    • @seadamuhammed7252
      @seadamuhammed7252 4 місяці тому

      ነዝህ ጎንደሬዉየ ሴቶይ ናቸዉ የፍቅር ጥያቄ የማቀረቡት እኔ እራሱ አልጠይቅም

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz Рік тому +5

    ኮሜንተረዎች ግን ምነው እንደዚህ ቅጥል አለቸው 😂😂በሉ ውለዱ ክበድ አብራችሁ አርጅ ደግሞ ፕራንክ ነው እንደትለን😂

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Рік тому +3


    ማሻላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ኒካ እሰሩ ልጂ ተዉፊውቅ🤩

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr Рік тому +5

    አታምርም አታምርም ይሏታል በቲክቶክ ምን ይወጣላታል ቆንጆ ናት

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Рік тому

      ቅናት ይዟቸው ነው እንጂ ደመ ግቡ ናት😅

    • @Hadiya-ek5zr
      @Hadiya-ek5zr Рік тому +1

      @@selammesganaw3899 በጣም

  • @user-nm3tw5bo3g
    @user-nm3tw5bo3g Рік тому +5

    አላህ ይህድኩም. ለትዳር ከተፈላለጋችሁ ኒካ አርጉ

  • @AliMohammed-b4z
    @AliMohammed-b4z Рік тому +1

    ቶፊቅዬ ሀሳባችሁ ተሳክቶ በሰላም ወልዳችሁ ከብዳችሁ በአገራችሁ እምትኖሩ ያድርጋችሁ ሰርጋችሁንም በቅርብ እንዴምታደርጉ ተስፋ አለ

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 Рік тому +6

    ታድያ ኒካ ሳታስሩ እንዴት አብራችሁ ትኖራላችሁ🤔🤔እረ ሀላል አድር ጉት ያረቢ

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz Рік тому

      ሱብሓን አላህ ይገርማል😢😢😢😢😢😢 ቤተሰብ የላትም መሰል ምስክነይቲ😢😢😢😢😢😢

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Рік тому +1

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምናቹሁ ተውፊቅ ኒካ እሠሩ ደሞ በሚድያ አትሣም አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ይምራቹሁ ሥራአት ባለው መልኩ አድረግ ሶፊ አለባበስ አሥተካክይ

  • @AsAs-cz6bo
    @AsAs-cz6bo Рік тому +8

    እኔ ግን እውነት አይመስለኝም😂😂

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Рік тому +1

    ውይ ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ረጋ ያለች ነች ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Рік тому +5

    ግን ሁለተቹም ቤተሰቦቻችሁ ምንም አይሏችሁም እናም ሙስሊም ፍቅራኛ ምበል ናገር ያለም ድናችሁን እወቁ አክብሩ. እናም አራብ ሀገር ያኖራቹ ይቅርና ከበሩም ያለፋቹ አትመስሉም ስለ ድናቹ ያሰዝናል

  • @zomawa4653
    @zomawa4653 Рік тому +7

    እውነተኛ ሚስት ሉማድረግ ከፈለክ ኒካህ አድርግላት

  • @tebabe
    @tebabe Рік тому +9

    ለመዳም ቅመሞች እምትወዱትን ይስጣችሁ አቦ ጉሉ አሚን እኛ ሚስኪን ነፈር ነን😂 ወላ

    • @furdosmohammed3849
      @furdosmohammed3849 Рік тому +1

      የሚወደንን የምንወድ ያድርገን የምንወዳቸዉኳ ?

    • @tebabe
      @tebabe Рік тому +1

      @@furdosmohammed3849 እኮ ፊርዶስዬ በጅምላ ስለ ሆናችሁ ነው እምትወዱትን ያልኩት ካልወደደሽ መችስ አያገባሽ 😁አሚን በይ ዝብለሽ😁

    • @cr7myfavoritekingoffootball
      @cr7myfavoritekingoffootball Рік тому

      😂😂😂😂ሞትኩ😊

    • @furdosmohammed3849
      @furdosmohammed3849 Рік тому

      @@tebabe ካልሽእሽ መርሀባአሚንን ❤❤😂😂😂

  • @user-vn7gh1pz3o
    @user-vn7gh1pz3o Рік тому +1

    አሪፍ ነው በርቱ ስተምሩ የምር መልካም ይሁንለቹ ልጅቱ ደሞ ቆንጆ ናች የምር አንተም ቆንጆ ነህ በርቱ ይመቸቹ ስወደት ቲክቶክ ለይ ሁሌም ነው ማያት ልጅቱ ስወደት ❤❤❤❤❤❤

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Рік тому +3

    አርብ ሀገር ስት አመት ስራሽ የኔ ጥያቂ❤❤ በተርፈ በርቱ❤ ታምራላችሁ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤❤

  • @እማአምላክከኔአትራቂእናቴ

    ስማኝ እዳታስከፋት የኔቆጆእረጋያለች እስከመጨረሻ ዉበፍቅር ያኑራችሁ እግዚአብሔር አብሔር ከሴቶች ጋር ያለሕን ቀረቤታ ቀንስ እዳታዝናት እሽ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Рік тому +3

    ምነው ሶፊያ ብቻ አልሽ ወላጅ አባት የለሽምዴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኣታ እንታይ ማዓትዩ 😢😢😢😢😢😢 ረቢ ይሕድኩም በስ ሱብሓን አላህ

  • @saad-gj7zz
    @saad-gj7zz Рік тому +2

    መሸአላህ ዛሬ ፀጉርሺን ሸፍነሻል ጨረሰሺ ቀጣይ ከገትሺን ሺፍኝ ውደ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 Рік тому +7

    ስጀመር ፕርክ ነው እኛ የመዳመ ቅምምች ሚስክን ሁሉ ነገር እውነት ይምስልናል 6መቶ ኮሚቴ ክክክክክክ

  • @user-qw1xr5ep4k
    @user-qw1xr5ep4k Рік тому +3

    ሶሻል ሚዲያዎች ጉዳትም ኘለው ጥቅም አለው እኔም በበአንድ ቁጥር ስህተት ሴቨ በኢሞ ያወኩት ወረቢ 3 ወር አወራን በስልክ ወደ ኒከሀ ገባን 6 አመታችን የቆንጆ ልጅ እናት አባት ህነናል ዳይ ወደ ሀላል ግቡ ቶፊቅ @ ሶፊ🎉🎉

  • @KemalHusen-of5to
    @KemalHusen-of5to Рік тому

    ማሻላህ እርጋታዋ ንግግሮ ደስ ስትል ። ቶፊቅ እድለኛ ነህ ጠበቅ አድርገህ ያዛት

  • @bertifikerbertifiker
    @bertifikerbertifiker Рік тому +4

    ኡፍፍፍ ልጅ ት በጣም ቆንጅዬ ናት ❤️💙

  • @t0783
    @t0783 Рік тому +7

    ካለ ኒካህ አብሮ መኖር አለ እንዴ🤔ደግሞ አሰላሙ አለይኩም በሉ

  • @tube3507
    @tube3507 Рік тому +5

    👉የምር ከሆነ ኒካ እሰሩ
    ፍቅር ያለ ኒካ
    የለውም በረካ

  • @elizaajman1231
    @elizaajman1231 Рік тому +5

    ኢናሊላሂ ኮመታተሮች ግን ካሉት በታች ከሞቱት በላይ ናችሁ በሂዎት ያላችሁ ግን በሂዎታችሁ የሞታችሁ አኡዚቢላህ

  • @nasyatubetube5758
    @nasyatubetube5758 Рік тому +5

    የኔ ፍቅር ሲልትኮ ለራሱ አሳቀው ይሄ ነገር ውሸት ነው 😂😂😂😂

    • @user-qv1uz5ex8w
      @user-qv1uz5ex8w Рік тому

      እኔራሱ ውነት መስሎኝ ነበር የኔፍቅር ሲል ምላሱን ሲወጣ ተጠራጠርኩ😊❤❤❤

  • @umu267
    @umu267 Рік тому +6

    እጩኛ የሚባል ነገር የለም በእስልምና ኒካሀ እሰሩ

  • @rabiamkubi
    @rabiamkubi Рік тому +4

    አሏሕመሶሏ ወሰለም አለሠይዲና መሐመዲ 😊😊😊

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ

    የኔ ተውፊቅን አላምንም እባካችሁ😂😂😂ልጅ ወልዶ ካላየሁ በሰርግም አሞኘን ማሪናን😂😂😂

  • @user-xr6qx6oe9h
    @user-xr6qx6oe9h Рік тому +6

    የተዋወቁበትንኳ በደንብ መግለፅ አልቻላችሁም ቁጥር 2 ድራማ ነው መሰል😅😮

  • @hamdyatube9734
    @hamdyatube9734 Рік тому +1

    በጣም ታምራላቹህ ልጅቱ እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል💕

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈተ

    መሻ አላህ ቆንጆየ እርጋታ❤ በሉ ኒካህ እሰሩ ተሰተሩ

  • @SeadaAwol-v7j
    @SeadaAwol-v7j Рік тому +2

    በለው ጉድ የፍቅረ ጥያቂ አቺው ጠየቅሺው አይ እረ ወደየት እየሄድነው ጎበዝ እረ ሴት እኮ ውድ ስጦታ ነች ግን በሰላም ነው አደድ ሴቶች እራሳችሁን ዝቅ ማረግ ለምድነው😮

    • @user-mr9tf8uc1v
      @user-mr9tf8uc1v Рік тому

      የተጨማለቀ ጊዜ

    • @makedlyoutube2103
      @makedlyoutube2103 Рік тому

      አላህ ያብጀዉ ወላሂ ከባድነዉ እደዉ እኔ አዉሪኝተብየም አላወራም እረወዳልኝ

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Рік тому

      ችግር የለዉም ሀራም አደለም

  • @rahmasaeed9322
    @rahmasaeed9322 Рік тому +6

    የፍቅር ጥያቄ 😂😂😂እኔነኝ ያቀረብኩት😅😂ድራማ 😂😂ትጠላለህ😂

    • @rweftt1940
      @rweftt1940 Рік тому

      ድራማ ነው ከንግግሯ ይለያል

    • @sarasara-wf7bd
      @sarasara-wf7bd Рік тому

      ኸረ ወድሙን ነዉ የምትመስለዉ

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    እደ ሳያገባሽነዉ እሱጋር ተቀምጠሽ አድቦታ የምታስካኪዉ በነገራችላይ በቲክቶክ ነዉ ትዉዉቁ አላህን ፍሩ ሙስሊም ናችሁ ኒካህ እሰሩ በሀላል ተቀራረቡ እተቁሏህ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Рік тому +2

    የሚባለው አሁን ላይ እጮኛየ 😅😅የወደፍት ባሌ ነህ ነብር ግን እሷ በዚህ አያያዝ ሌላም ሚስጥር ታውጣለይ😂😂😂😂

  • @rahmaabdo5261
    @rahmaabdo5261 Рік тому +2

    ጎበዝ ነሽ ወላሂ እዳዛ እየሆነ ሴት ጋ 😮😮 እኔ እኮን እደዛ የሴት ዲምፅ ስሰማኮ እደት እደማረገዉ 😢😢😂😂

    • @eto6852
      @eto6852 Рік тому

      እኮ😂😂

  • @aminaebrahim3508
    @aminaebrahim3508 Рік тому +4

    ሶፊ ባልሽን ፀጉሩን አስቆርጭው እሺ

  • @medinayirga-yj3sg
    @medinayirga-yj3sg Рік тому +1

    ልጂቶፊክ አላህይጠብቅህ በጣምነው የምወዲህ❤