ፍኖ እና ብራህኑ ጁላ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 135

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Місяць тому +23

    ጀግና አባቴ ታዲዮስ ታንቱ ፣ጀገና አረንዛው ጎጄ ክርስቲያን፣ጀግና መምህ ፈንታሁን።እድሜና ጤና እንመኝላችኋለን!!!

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 Місяць тому +10

    ጋዜጠኛው ታዬ ታንቱ ምርጥ የወላይታ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ታሪክ አይረሳችሁም ጀግኖች

  • @josephalex366
    @josephalex366 Місяць тому +27

    ዋው እሚገርም ስራ ነው እሄ ለታሪክ መቀመጥ አለበት እናመሰግናለን

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Місяць тому +10

    ፋኖ ይህን የበሰበሰ የተግማማ መንግስት ድራሹን አጥፍቶ አገራችን ሰላም ያደርጋል። ፋኖ ይችላል

  • @kebe7097
    @kebe7097 Місяць тому +2

    ክቡር እባታችን ጋሼ ታዴ እንወድወታለን እናከብርዉታሉን ከትዉልድ እስክ ትዉልድ የርሥዎ ታራካዋ ምሥክርነት ተከብሮ ይኖራል ታጋይ ይሞታል ታሬክ እና እውነት ለዘለዓለም ይኖራሎ ሥሉት ብየ እለሁ እባቲ 🦁🦁🦁👍🇨🇬

  • @NahomTefera-w6i
    @NahomTefera-w6i Місяць тому +5

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ቀጣይም እንደዚህ ያሉ ለታሪክ የሚጠቅሙ ነው በርታ ወንድሜ

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie Місяць тому +5

    አቶ ታዲዎስ እድሜና ጤና ይስጥልን ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ ጀግና።

  • @ሳሚውዲየ
    @ሳሚውዲየ Місяць тому +4

    ዳንኤል ክብረት እውነት ታሪክ ትውቀስህ ዘርህ አይባረክ

  • @haregewienmismaku4537
    @haregewienmismaku4537 Місяць тому +3

    It’s extremely important summary of events. Please reserve it for future use. Thank you for your efforts.

  • @belhermes1474
    @belhermes1474 Місяць тому +2

    Alex keep doing videos like this

  • @tibebewuhib5942
    @tibebewuhib5942 Місяць тому +6

    ከሰማይ በታች በንፁሃን የአማራ ህዝብ ላይ ምን ያልደረሰ ግፍ አለ! እውነታውን ማንም ቢክድና ያልሆነውን በቀባጥርም እውነታውን ፈጣሪ እና የጥቃቱ ሰለባ ህዝብ ያውቀዋል።

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 Місяць тому +3

    ድል ድል ድል ለፋኖ። ፋኖ ጀግና ነው። ፋኖ ይችላል። እብድ ይሞታል እሱም እብዱ አብይ ነው።

  • @YohanesAbebaw-s2n
    @YohanesAbebaw-s2n Місяць тому +3

    ክርስቲያን ታደለ የኛ ጀግና ቃልህ ይፈፀማል !!

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ Місяць тому +4

    ፉኖ ሆዴ አጀቴ አማራ ነኝ ነፍጠኛ የነፍጠኛ ልጅ

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r Місяць тому +4

    ድል ድል ድል ለአማራዬ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👈👈👈

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 Місяць тому +4

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ምርጥ የኦሮሞ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv Місяць тому +2

    በርታ እናመሰግናለን ምድረ ድንጋይራስ ዋጋ ይከፍላል የአህያ እንትን በሆዱ ነዉ

  • @MogesBelay-b5e
    @MogesBelay-b5e Місяць тому +5

    እጅግበጣምበጣምጥሩታሪክነው

  • @NurYusuf-m1s
    @NurYusuf-m1s Місяць тому +13

    ወድማችንበርታልንይሀነውረኛአጋልጥልን

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 28 днів тому

    ውለታህ አለብን ፈጣሪ ባለህበት ይባርክህ

  • @ErqiyihunBamlak
    @ErqiyihunBamlak Місяць тому +5

    እናመሰግናለን ቆንጆ ስራ ነው ❤

  • @امينهامينه-د3ف
    @امينهامينه-د3ف Місяць тому +4

    አማራ ነኝ አማራ ኝ ይቀደም አማራ ነት

  • @tesfusahle7948
    @tesfusahle7948 Місяць тому +5

    Thank you Alex bravo good job ❤❤❤

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 Місяць тому +5

    አማራ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gardman4879
    @gardman4879 Місяць тому +4

    ድል ለፋኖ አላህ ያግዛቸው

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 Місяць тому +2

    መ/ም ዘመድኩን በቀለ እውነተኛ እና ጀግናው የሐረርጌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 Місяць тому +3

    "አይዞሽ ምንሸሬ ይዠሽ እዞራለሁ
    ውኃ ጠማኝ ስትይ የጁላን ወታደር ደም አጠጣሻለሁ"

  • @hanamulat9395
    @hanamulat9395 Місяць тому +3

    ፈጣሪብቻየጃቺውንታገኛላቺውየምንረሳውመስሏአቺዋል ብትቅለበለቡአንላቀቅም ታዲኦስታንቱ ❤❤❤

  • @KokebDanye-zh8vv
    @KokebDanye-zh8vv Місяць тому +5

    Wendem Alex thank you

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Місяць тому +2

    አሜን!

  • @TenayeFenta
    @TenayeFenta Місяць тому +2

    እንደነዚህ አይነቶችን ለሰው በተለይ ላማራው ያሰቡት ክፋ ሀሳባቸው በላያቸ ሆኖአል ገና ይሆናል

  • @Ayalmengstu
    @Ayalmengstu Місяць тому +2

    egzabir yirdan

  • @hassanshirejama9006
    @hassanshirejama9006 Місяць тому +4

    ትክክል

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Місяць тому +2

    😢😢😢😢😢አሳምነው😢😢😢😢😢😢

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ Місяць тому +2

    አሣምነው ፅጌ ቁርጠኛው ያማራ ልጅ

  • @kebedezelelew3742
    @kebedezelelew3742 Місяць тому +3

    ቅንጣት፡አትጠራጠሩ፡እውነትና ፋኖ፡ያሸንፋል።

  • @TirngoNegesse
    @TirngoNegesse Місяць тому +2

    ማን ነው እንደ እኔ ፍንታሁን ዋቄን የሚወድ

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 Місяць тому +2

    እውነት አማራ የአንተን ቋንቋ እንዲማር የፈለከው ለምን እንደፈለክ ይገባናል ቀቅለህ ተጋተው አንፈልግም::

  • @MokeAnmew-qt9lh
    @MokeAnmew-qt9lh Місяць тому +2

    ጀግና

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤እዉነትክ ወንድማችን❤❤❤

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4r Місяць тому +3

    በርታወድም

  • @kbromnegasi962
    @kbromnegasi962 27 днів тому

    History to be told!!!

  • @tazashamare4945
    @tazashamare4945 Місяць тому +2

    አይ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት!
    "እግዚአብሔር ያነሳል እግዚአብሔር ይጥላል"
    አንተንና አለቃህን እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አደረጋችሁ። ማን ነው ስትሉትና ስትገዳደሩት ደግሞ እንዲህ አዋረዳችሁ ገናም ትዋረዳላችሁ!!!
    ክብር ለመዳህኒያለም!!!

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q Місяць тому +2

    ፋኖነት ነጻነት❤💪💪💪

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 Місяць тому +2

    ዝነኛው አስታጥቄ ጁላ ዘልዛላ።

  • @yyzz114
    @yyzz114 Місяць тому +2

    እደ 'ወይ ያኔ' በዘራችሁ አይድረስ . . . ነው!!

  • @abaytana-rw5hm
    @abaytana-rw5hm Місяць тому +1

    በእቅድ እያስጠቃ እራሱ መንግሥት ዛሬ ከገባበት መውጣት ሲያቅተው ይህን ይደሰኩራል የተለያየ ታጣቂ ኃይል እፈጠረ ሃብቱ እንዲወረስ መድሻ እንዳይኖረው ክልሉ ተፈናቅሎ ሲመጣ በጀት የለንም ለድጋፍ እያስባለ ባደለባቸው ጥቅመኛ የአማራ አመራሮች ከሞት የተረፉት በርሃብ እና በበሽታ ሲያልቁ መቆየታቸው እንኳን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለአለም በግልጽ አሳዛኝ ሁኖ ሲታይ የቆየ የዘር ማጥፋት ሥራ ነበር ታግሎ እራሱን ማስከር ሲጀምር ህልውናውን ማስከበር የመንግሥት ኃላፊነት ነው ብሎ ይደሰኩራል

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior Місяць тому +4

    Dil lafano ❤ 🎉❤❤❤

  • @WawSte
    @WawSte Місяць тому +1

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Місяць тому +1

    The poll. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths !!! The ethiopian people deserve respect and justice!!! Ethiopia is FOR all Ethiopians!!! Unity the source of Strengths !!!

  • @מטוקומולה
    @מטוקומולה Місяць тому +4

    DL 🎉 FANO FANO FANO 🎉🎉 FANO 🎉

  • @TigstKitaw
    @TigstKitaw Місяць тому +1

    ቆንጃነገርነውያረከውበርታቀጥልበትወንጅሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hassanshirejama9006
    @hassanshirejama9006 Місяць тому +2

    ያልከው ፣ደረሰ አሳምነው

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 Місяць тому +2

    እውነት ነው መምህር ፈንታሁን ዋቄ::

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Місяць тому +1

    ወይፋኖ ለአገዛዙ የቤት ስራ ሆክበት ጀግና አማራን ለማፍረስ የሚፈልግ ሁሉ ፋኖ የራስ ምታት ነው አተምርኮኛ ጅላ ይሄንን ያላግባባ ያገኘከውን ማረግ በመቀስ ቆርጦ የሚጥልልክ ፋኖነው እዳትረሳ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому

      😂😂😂ጁላን ሣየዉ አሮጌ የሽኖ ጣሣ የሚመስለኝ እኔ ብቻ ነይ ግን

  • @AtakletDerbe
    @AtakletDerbe Місяць тому +1

    Amara❤❤❤❤❤westenewe❤❤❤❤

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e Місяць тому +1

    በኦረመያ ክልል በግፍ አሰጨፍጪፋችሁ ክትማዉነ አጣየን ከአሰር ጌዜ በላይ በሸኔ አሰወደማችሁ ሰድሰት ጌዜ አዋጂ አዉጃችሁ ፋኖ ደርሰላን ማርከህ ታጠቅ ብላችሁ ነዉ ጂግናዉ ፋኖ የታጠቀዉ ጂግናዬ ፋኖ💚💛❤ ፋኖ

  • @NurYusuf-m1s
    @NurYusuf-m1s Місяць тому +1

    እኒህየሀገርባዳውችሀገርግዙተብለውስጡነውሀገርየጠፋው

  • @Tade-zg8ro
    @Tade-zg8ro Місяць тому +2

    ዶክተርታቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdud1093
    @hdud1093 Місяць тому +1

    ድልድልለተገፋውአማረደልያረብለፋኖድልለሳተናውፋኖአማራአማራያሸንፋንአሑንምአሸንፍንፋኖኖኖኖኖኖ

  • @TadeseHayilu-p4k
    @TadeseHayilu-p4k Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mamenasha
    @mamenasha Місяць тому

    ፋኖ ያሸንፋል ጠብቅ አንተ የኢትዮጲያ ጠላቶች ስልጣን ጤዛ መሆኑን ልብ በል ነገ የት ልግባ የምትልበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ፋኖ ነፃ ያወጣናል ፋኖ ያሸንፋል !!!! ጀግና ኢትዮጲያን ይወዳል እያንዳንድ ብሄር በነፃ እንደቀድሞ በሰላም ይኖርራል ; አይታረድም መሬቱ አይዘረፍም , ስራፈት አይሆንም በፋኖ ጎን ለመቆም ሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ኦሮሞ አሁንም ቨየገጠሩ እየሠጋህ የምትኖር ደቡብ ምስራቅ ሰሜን ውስጡ የምትኖሩ በሀሳብ መደገፍ አለብህ ታሪክህ ቤትህ ሲፈርስ ከፍተኛ ትምህርት እንዳትማር ስትደረግ ብትገባም በክፍያ እንድትማር መደረጉ ድሀ ከሙስና ነፃ የሆነ ገቢ የሌለው በቃው ስለዚህ ህዝቤ አታልቅስ እወቅበት ፋኖን እናግዘው በፌስ ቡክ በዩቲዩብ በቲክቶክ አንድ የትግሉ ክፍል ነው የተመቸው የሚያወሩትን አትስማ ፋኖ ጀግና የአማራይቱ ልጅ የኢትዮጲያ ልጅ የእውነተኛ ታጋይ ፋኖ ያሸንፋል ቦቅቧቃው ሇዳሙ ብልጽግና ይወገዳል!!!!!! ሰላም ያለ የሚመስለው አአ መሀሉ እንደድመት ፊት ..... ነው ሂድ ኦሮሚያ ሩቅ ሳትሄድ ከአአ ዙሪያ 100 ኪሜ ዘናብለህ አቴድም ይሄ ነው ሀገር ውጭ ሀገር ቪዛ ካለህ ዞር ብሎ የሚያይህ የለም አየህ ሀገርህን

  • @FevenGetachew-p9i
    @FevenGetachew-p9i Місяць тому

    Yssse

  • @AbeAbebu
    @AbeAbebu Місяць тому

    Teblo'l siletebale ante kidem newa?!

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 Місяць тому

    በመጨረሻ ፓርላማ ላይ የተናገሩት ሰው ስሜት ምንአልባት እየተገፋ ያለውን የአማራን ህዝብ ስሜት በጥቂቱም ቢሆን የሚገልፅ ነው

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 Місяць тому

    እውነት የምትናገሩት እግዚአብሔር ይባርካችኋል !!!
    በውሸት የምትቀባጥሩትን ጭራቆች እግዚአብሔር አፈር ያስበላችኋል !!!
    አውነትን የሚወደው እውነት የሆነው እግዚአብሔር ይመስገን!!
    እግዚአብሔር እውነት ስለሆነ እንድትሸነፉ አረጋችሁና የፉኖን እርዳታ ራሳችሁ ጠየቃችሁ እንጂ ሐሳባችሀማ ከሱዳን ጋር ተስማምታችሁ ሱዳንን ድንበር ጠብቂ ትግሬ ተዋጊ ስለሆነ አማራን ሲገፉው እናንተ ተቀብላችሁ አፈር አሰበሉት የጋለውን ልዩ ኃይል እንዲረዳችሁ ጎጃም እናስቀምጣለን እኛ ደግሞ ወያኔ ሲያባርረው እ ንለቅመዋለን ብሎ ፖለሲው ን ያውጣውን የጭራቁ አብይና በጋለው ምክር ምክር ነ ው የውነት አምላክ ሲ እዲሸነፉ ከረጋቸው ጭራቁ አብይና ጋሎቹ አማራ ድረስል ብለው ተማፀኑት ይህ የእግዚአብሔር ሠራዊት ለውነት ብሎ እሺ ብሎ ተዋጋ ጉልበቱ እግዚአብሔር ነውና አሸነፈ እውነቱ ይህ ነው!!!እነሱ ያሰቡት አማራን መጨረስ የተረፈውን ባሪያ አድርገው እየሰደቡ የልጅ ልጁን ለመግዛት ነበር ነገር ግን የነሱ ሐሳብ ሌላ የእግዚአብሔር ሐሳብ ሌላ ስለሆነ እግዚአብሔር በጋለው እና በጭራቁ አብይ ላይ ሴፉን መዘዘ !!!እግዚአብሔር ደግሞ ጭራቁን ከነኮልኮሌው አፈር ሰያስበላ ሴፉን ወደ አፎቱ አይመልስም እመኑኝ የጭራቁ አብይና የጋላው አውሬ የዳቢሎስ ልጅ በቅርብ በእግዚአብሔር አፈር ይበላል!!!እግዚአብሔር እውነት ነው ለውነት ይፈርዳል!!!

  • @TomasKevin-n6c
    @TomasKevin-n6c Місяць тому

    Aye Abeye , aromgna be Amhara kelele kaltesete inatefachualen ale!

  • @ShewangizawZike-wo6nx
    @ShewangizawZike-wo6nx Місяць тому

    ድንቅ ትንታኔ የአማራ ክልል የምክር አቤት አባላትና የሌሌሎች ክልል ተወካዮች አሁን ኢትዮጵያ ስላለችበት ሁኔታ ምን ትላላችሁ??

  • @HaluCala
    @HaluCala Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 Місяць тому +1

    Bezu ualtenegerwo Ethiopia yewokttu leek newo💚💛❤️🟩🟨🟥🟢🟡🔴🙏🏾💐

  • @AgegnewAyele-i2m
    @AgegnewAyele-i2m Місяць тому

    ትላንት ትግርያውያንኖች እስከ ኮቦልቻ ድረስ ስያራሩጡ የት ነበራችሁ ?አሁንም ብሆን ለናንቴ ያንሳል ሞት

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Місяць тому

    ጃውሳው ዳንኤል

  • @NgiyabongaMathenjwa
    @NgiyabongaMathenjwa Місяць тому +1

    Fano fano fano

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 Місяць тому

    አማራ 40 አመት አላምጦ ነው የዋጠው። ቻለው አለ ብርኑ ጁላ።

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg Місяць тому

    Berhanu Gula tebetabaw sudanawi new ethiopiawi neku

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Місяць тому

    ምድር ይቅለልህ አሳምነው!!ልጆችህ፣ህዝባቸውን ይዘው ጠላትን ተግ በል እያሉት፣እያስታገሱት ነው፣አማራን የማይጠብቅ ወንድ ልጅ አይወለድ ፣ውሀ ሆኖ ይቅር አሉ ጀነራል ባጫ ፣የአማራ ወጣት የጀነራሉን ቃል እየተገበረው ነው ታዲያ ምን አጠፋ የአማራ ወጣት!!!!ፊልድ ማርሻሉ ምነው ታችና ላይ ረገጡ!ሆዴን ባር ፣ባር አለው ወልዶ እንደቀበረ፣ስልጣን ይዞ መልቀቅ በእኛ አልተጀመረ!!!

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl Місяць тому

    ኦሮምያ ክልል የአማርኛ ቋንቋ ትምህረት መሰጠት አለበት የማይልስ ጠ/ሚ የኢትዬጲያ ሊባል አይችልም።

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 29 днів тому

    እታፍርሞ ለሰልጣንህ መቀጠል ብለህ ይሄ ሁሉ መቀባጠርምን ማለት ነው አሁንም አማራ ፋኖ ያሸንፋል

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n Місяць тому

    አሰገደደውን ወደ ትገሉ አሰገቡን ወደፊት ደል ለፋኖ

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة Місяць тому

    Ay joljala ddbe nhe

  • @markosasfaw2221
    @markosasfaw2221 Місяць тому

    Ayi berhnw merkogn kewyane gara abero westuen weyanen lemtale ken abadula gara yesrawen selemeyawek new yeabayen ekeke were emaye mew

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Місяць тому

    የተፃፈን አሥታውሦ በመመለሥ መመረቅ ብቁ ወይ በተመረቁበት ሙያ ዕየሠሩ ሐገርም ሖነ ተቋም ማቅናት ሑሉም ይችላሉ ማለት አይቻልም።
    በተለይ በፖለቲካ ሒደት ተሣትፎ ልምድ በማካበት ከግዜ ጋርና ውጤታቸውን በመገምገም ይጠኑና ችሎታቸው ይመዘንና ወደ ሥራ ይሠማራሉ ዕንጂ ፣ ወረቀት ይዞ ያውለበለበ ሑሉ ለሐገር አመራርም ይሑን ለድርጅት አመራር በቶሎ ማጨት አደጋ አለው። ፖለቲከኞች ምሑራንን የምንፈራቸው ትርምሥ ዕንዳያሥከትሉና ዕልቂት ዕንዳያሥከትሉ ነው ያም በማርክሥ በሌኒን አውሮፓና አፍሪካ ውሥጥ ከየዩኒቨርሢቲዎች ተመርቀው የወጡን ተፈትነው ባሣዩት ድክመት በጥንቃቄ ዕንዲሣተፉ ብቻ ተደርጓል። በተለይ በየሐገሩ ዩኒቨርሢቲዎች ያሉ ዩኒቨርሢቲዎች የትምሕርት አሠጣጥ በተለይ ፖለቲካል ሣይንሥ ትምሕርት ዕንዲሠጣቸው( indoctrinate) በመሠበክ ( የተፈቀደን ዕንዳለ ያለማንገራገር) ዕንዲገበዩ: የተጠመቁ በመሖኑ ያለውን የመንግሥታት አሠራርና መዋቅሩን በሚንከባከብ መንገድ በመሖኑ በምክንያትነት ተወሥዶ በማሕበራዊ ተሣትፎ አሠልጥኖ ወደ ሥራ ማሠማራቱና ለአመራር ማብቃቱ ሕብረተሠባቸውን ዕንዲረዱ ከማድረጉ ባሻገር ያለን መሠረት በመጠገን ባሉ ጥሩ ነገሮች ላይ አዳዲሥ የተፈተሹን አሠራርና አመለካከትም ሖነ አካሔድን አክሎ ማሣመሩ ተመርጧል። ምሑራን ገባኝ ያሉትን ርዕዮት በቶሎ ለማሥተግበር ዕድል ከተሠጣቸው ያሉንን የገነባናቸውን ዕሤትና መሠረት ይንዱታል ያጠፉታል ያም ለሑከት ለኢኮኖሚ ቀውሥና ለግጭቶች መንሥኤ ይሖናሉ፣ ምንም ሣይወላዳ የተረጋገጠ ማንም ይሔንን ሊቃወም የሚችል ተሟጋች ሊቀርብ አይችልም። የወረቀት ነብር የሚባሉት ረጋ ዕንዲሉና ከፖለቲከኞች ጋር ተሥማምተው ዕንዲሠሩ ዕንዲያማክሩ፤ ዕንዲሠክኑ ረድቷቸው በብዙ ሐገራት ሥራን ዕነደ ርዕዮት፤ ምኞትና ሐሣብ ዕንደ ዕገዛ በጥናት ይታከላል። ከፍርድ አወቅ ዘለቀ ምክረ ሐሠብ የተቀነጨበ።
    ጃዋርን ኦሮሞ ያልሖኑ ብቻ ናቸው የሚቃወሙት ማለት አሥቂኝ ነው። ግንባራችን ላይ ዕከሌ ከሚባል ቋንቋ ተናጋሪዎች የወጣን ነን ዕያልን አንነቀሥም። ጀዋር ተፈትሾ የወደቀ ዘረኛ ባለጌ ለአመራር የማይበቃ ከንቱ አሜሪካን ኖሮ በጥቁር ሕዝብ ላይ የሚደርሠውን ያለ ምርጫ መወቀጥ መመታት ዕያየ የጎሣን የድንጋይ ዘመንን በአውራ መመራትና መነጣጠል የዝንጀሮ ፖለቲካን የደገፈ በመሖኑ ፣ በደበሎ ጭንቅላቱ የሚያሥብ ሑዋላቀር ነው።

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Місяць тому

    አማራን መጠቀሚያ ነው ያረጉት

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Місяць тому

    ባለስልጣን ነን የምትባሉ አጋንቶች. እ/ር በካንሰር ይምታችሁ ???

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 Місяць тому +2

    DiLL LE AMHARA FANOO

  • @Jonntamrat
    @Jonntamrat Місяць тому

    berihanu jula no topic how he is speaking berihanu jula crazy kkkkkkkkkkk

  • @berihunassfaw7472
    @berihunassfaw7472 Місяць тому

    ፊልድ መርሻሉ እና ብርሃኑ ጁላ አልተስማሙ። ማርሻል መሆን ቀርቶ ለመቶ አለቃነት ብቃት የለውም።

  • @nebiyu-k8n
    @nebiyu-k8n Місяць тому

    እር አፋርም ፈርቶል እያለ ነው

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 24 дні тому

    "አማራን የአፍሪካ ጂብሲ እናደርገዋለን" ማነው ያለው? ትምባሆው ስብሀት ነጋ!
    ጂፕሲ ማለት ዘላን እንድማለት ነው::

  • @malaklove729
    @malaklove729 28 днів тому

    ብርሀኑ ምርኮኛው አንተ ሰካራም ቲምቦ አፍ በቅርብ ቀን ጠብቅ

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 Місяць тому

    ደደቡ ብርሐኑ ጁላ

  • @ZanabaZubere
    @ZanabaZubere Місяць тому

    😂😂😂😂😂🎉

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Місяць тому

    NO MORE TPLF

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Місяць тому

    እረ እሁንስ በዛ ወያኔ ነው ፋኖን የመስረተው ማለት እሳናሪ ውሽት ነው

  • @MekdisAddisu
    @MekdisAddisu Місяць тому

    ሡማሌም ፣አፋርም፣ኦሮሞም ደቡብም ፈቷል እ እ ምን ምን ፈቷል ነው ያሉ ፊልድ ማርሻል ጀሮየ ነው ?

  • @KefyalewMulugeta
    @KefyalewMulugeta Місяць тому

    ይሄ ትቧሀም ግዜ ሰጠኝ ብሎ ተበሳበሰ

  • @WegayehuMersha
    @WegayehuMersha Місяць тому

    Fano is the peler of ethiopia

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 Місяць тому +1

    አንተ ምነው በሁለት ሳምንት ሱሪ ልታስወልቅ ገብተህ አሁን ሱሪህንም ቀበቶህን አወለቅህ

  • @hanamulat9395
    @hanamulat9395 Місяць тому

    የታሪክአተላ መሳራውን አይደለምቀበቶውንአስፈተዋለውሲልም

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ Місяць тому

    ይህ ሠካራም ያማራን ህዝብ ከተጠቀመበት በሆላ ፊቱን ወደሡ አዙሮ መጨፍጨፍ ጀመረ ። ኦሮሙማን አሩን አብልተን አንኮታኩተን ከዚያ የመጣውን እንቀበላለን።