//እንተዋወቃለን ወይ?// "እንኳን ቆሜ ሞቼም እወድሻለው...” //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ • 154

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 місяці тому +50

    ግጥሞን ማነው የወደደው ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 3 місяці тому +1

      ደምረኝ❤

    • @desale22
      @desale22 2 місяці тому

      @@FatumaTube-dp1sl hiii

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on 3 місяці тому +66

    ላይክ አምሮኛል ግን ነብሰጡር አይዴለሁም ባለቤቴናፍቆኚነው ለይኩኚኚ😅😅😅😅😅😅😂

    • @iam-amhara
      @iam-amhara 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 3 місяці тому

      😂😂😂😂በላይክ ናፍቆት ከለቀቀሽ ወዴት ልኬጅነው

    • @samritube5541
      @samritube5541 2 місяці тому

      በስላም ያገናኘሽ

    • @FiromeAmen
      @FiromeAmen 2 місяці тому +1

      ያንቺስ ከፋ😂😂😂

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 2 місяці тому

      ኢሪፉ ክክክክክክክክክክ ፊትህ ለስግሎች ክክክክክክክክክክ

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому +25

    የኔ ባል ያገባኝ በ19 አመቱ ነው እኔ በ13 አመት አሁን 17 አመት በትዳር 3 ልጆች አሉን አለሀምዲሊላህ ቤተሰብ ነው ያዳዳረን እኔ በ 21 አመቴ 3ቱንም ልጆቸን ወልጃለሁ አሁን ነው ብርቅ የሆነው በልጅነት ማግባት

  • @zebutube99
    @zebutube99 3 місяці тому +42

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @lubabaseid808
      @lubabaseid808 3 місяці тому +4

      ሳህ ውደ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው አላህን ለካዱት ሁሉ ሙስሊም ላደረገን ጌታ አልሀምዱሊላህ መጨረሻችንንም ያሳምርልን

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 2 місяці тому

      Amen ya Allah 🙏🙏🙏

    • @Rahma-uu9pt
      @Rahma-uu9pt Місяць тому

      በትክክል❤

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on 3 місяці тому +26

    ስዴትላይ ያላችሁእህቶቼ ወንድሞቸእድሜናጤና አላህ ይስጣችሁ በሰላም ለሀገራችሁገብታችሁ ያማረየሰመረ ትዳር ልጅ ዴስታፍቅር አላህይወፍቀን❤❤❤

  • @GetahunTadesse-s8u
    @GetahunTadesse-s8u 2 місяці тому +3

    ሉላ በጣም ነው የምንወድሽ ወረቀት ላይ ባለትዳሮቹ የፃፉትን መልስ በቃል ተከትለሽ ብትደግሚው በትዬው በጣም ያምራል ለማያይ ሰውይጨነቃል ተከታታይሽ

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 3 місяці тому +11

    ሉላየ የኔ ደርባባ ስወድሽ ሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤

  • @GEBRETNSAETsehaye
    @GEBRETNSAETsehaye 3 місяці тому +5

    በረከቱን ደፍቶብን ተመችቶናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ደስስ ትላላችሁ

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 3 місяці тому

      ደምረኝ ወዴ❤🙏

  • @frykhalifa
    @frykhalifa 2 місяці тому +5

    እውትም በርከቱን ድፍቶብን አሁንም የድፍባችሁ አቦ❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 місяці тому +17

    ማሻ አሏህ በሉ አይን ሀቅ ነው ባለ 18 አመቶቸቹ በተለይ

    • @taibamoh8487
      @taibamoh8487 3 місяці тому

      መሸአላ❤

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 місяці тому

      ሙስሊም ላልሆነ ሰው ማሺአላህ አይባልም

  • @ሁሂሃሙሚማ
    @ሁሂሃሙሚማ 3 місяці тому +6

    የሁላችንም ፀጋውን ያብዛልን❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 місяці тому +8

    በጣም ነው የምወደው ይህንን ፕሮግራም ❤❤❤❤

    • @desale22
      @desale22 2 місяці тому

      @@FatumaTube-dp1sl hiii

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 3 місяці тому +5

    እነስጦታው ምርጥ ናቸው ተባረኩ❤❤❤

  • @SameraRose
    @SameraRose 2 місяці тому +1

    በጣም እምወደሁ ፕሮግራም ኡላዬ ውብ ሴት በርቺ 🙏👍👍🌹🌹🌹🌹🌹 እውነት እኔራሴ እደት እደምቀና በልጅነት አግብተሁ እረጅም ጊዜ በሚቆኡ ጥዶች አላህ እስከመጨረሻኡ ያፅናቸሁ እኔ በልጅነቴ አግብቼ ትዳር እዴት እደሆነ ስለማላውቅ ትዳሬን በተኩት ዛሬ ካለፈህኡ ትዳሬ ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ

    ሉላ ዛሬ የለበሽው ያምራል👌🏻 አምሮብሻል 😍

    • @User12073-d
      @User12073-d 3 місяці тому +1

      ትክክል በለትዳሮች ፊት የተወጠረ ቀሚሰ ለብሳ ሰትገላበጥ ይደብራል የዛሬው ይሻላል

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 3 місяці тому

      ምንም ብትለብስ ይገላበጣል በቃ ከላይ ውብ ተደርጋ ነው የተሰራችው​@@User12073-d

  • @helan.salamo4033
    @helan.salamo4033 3 місяці тому +5

    እንገዛልሻለን ማጠብያ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 2 місяці тому +2

    ቤት ሳይኖር መኪና የሚሉት ነገር መጀመሪያ ቤት ነው የሚያስፈልገው

  • @husniyaezame-lx9cz
    @husniyaezame-lx9cz 3 місяці тому +5

    አንደኛ ዋውውውውው❤❤❤❤ወድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ሰላም ለሀገራችን ያረብ

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj 3 місяці тому

      አሚን ያረብ አገራቺን ኢትጵያ ሠላሞ ይመለሥ

  • @MohammadYesuf-pb4hi
    @MohammadYesuf-pb4hi 3 місяці тому +3

    ህይወት ድክም ብላኛለች እኔስ መች ይሆን ይሄን ህይወት የማየው ይሄን ኮመንት የምታዩ እባካችሁ እርዱኝ ሌላው ቢቀር ከሀገር የምወጣበትን ነገር የምታቁ ተባበሩኝ 😢😢😢

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 3 місяці тому +1

      የት ነህ ኢትዮጵያነህ አይደል😢ታድያ ወዴት ይወጣል ስደት ከፍቷል ሌላ ወዴት ይከዳል አገራችን ሰላሟ ይለስና በአገርህ እድሰራ እረዳህነበር ብንገናኝ😢😢😢

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 3 місяці тому +1

      አብሺር ወንድም ሁሉም ለሀይር ነው
      ከሀገር መዉጣት ከባድ ነው

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 2 місяці тому +1

      አብሽር ብሮ ሁሉም ያልፋል!... ብትቸገርም በአሁን ሰኣት ስዴት አልመክርህም! በፈጣሪ ላይ ተመካ!... ቀንና ሌሊት ለምነው!... ጨቅጭቀው!... አልቅስህ መልካሙን ህይወት ጠይቀው!😢

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li 3 місяці тому +2

    ሉላዬ የኔዘካታ ውበትሽ ደርባባነትሽ እረስቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እናቴኑሪልኝየኔአለም
    @እናቴኑሪልኝየኔአለም 3 місяці тому +4

    በጣም እመወደው እና በጉጉት እምጠብቀው ፖሮግራም ነው❤😂

  • @رضون-ض2ت
    @رضون-ض2ت 3 місяці тому +9

    ግን የአዲስአበባ ወጣት በሙሉ ቤት ዬለውም እንዴ ተደ ህንጻው የማን ነው ለማነኛውም አይዟችሁ 😂❤

    • @lubabaahmed3304
      @lubabaahmed3304 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂 ባለሀብት አከራይቶ ውጭ ነው መሰል ያለው

    • @አእ
      @አእ 3 місяці тому

      ሉላ በዚህ ኑሮ ውድነት በቡርሽ ታጥቦ የትሊደረስ

    • @AlyaGh-mp9rp
      @AlyaGh-mp9rp 3 місяці тому

      😂😂

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 місяці тому

      የሸባዎቹ ይመስለኛል😂😂😂

  • @እሙከድር
    @እሙከድር 2 місяці тому

    ዋውውው🥰🥰ደስ ሲሉ ሉላየ የኔ ውድ በጆሮ የገባ በልብ ይገባን ይመቺሽ🥰🥰

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 3 місяці тому +12

    ሆሆሆ አበሻ ሁኖ ደሞ ክረምትን መጥላት በሉ በላ እንዳታመጡብን በክረምት ነዉ ሆዳችንን እምንሞላዉ

  • @KokobTube
    @KokobTube 3 місяці тому +6

    ደምሩኝ ዉዶቼ ፋኖ ያሸንፋል እያልኩ ነኝ ና😅

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 2 місяці тому +2

    ግን ይቅርታ አርጉልኝ በልን አባት ብሎ መጥራት እደት ይመጣላቹዋል

  • @AshuAbebe-w5y
    @AshuAbebe-w5y 3 місяці тому +4

    ዋው ስጦታው ተመቸኝ❤❤

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 3 місяці тому

      ደምረኝ ወዴ❤

  • @elelanmikias1262
    @elelanmikias1262 2 місяці тому

    Can you change the green pen to black or blue. We can not read what the participants are writing ❤

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 3 місяці тому +2

    ሉላዬ ቆንጆ❤

  • @ELIASZEWUDEHORIDOFA
    @ELIASZEWUDEHORIDOFA 3 місяці тому +1

    ሉላ በጣም እንወድሻለን

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 2 місяці тому +4

    ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነን!...
    በጏደኝነት 5 ዓመት ቆየን😂

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 2 місяці тому

      😂😂😂 እኔራሱ ገርሞኝ

    • @IhFg-w5m
      @IhFg-w5m 2 місяці тому

      እኔም ገርሞኛል 😅😅

    • @UaeUAE-uj7co
      @UaeUAE-uj7co 2 місяці тому

      ታዲያ ምን ችግር አለው

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 2 місяці тому

      @@UaeUAE-uj7co _
      --------
      አባ ኃይለ-መለኮት : መዋእልን : ይጠይቁኣቸው!

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ 2 місяці тому

      እንዴ ምን ችግር አለው ጓደኝነት ማለት እኮ ግዴታ እእእእእ ማለት አይደለም

  • @Tigitube-km3ij
    @Tigitube-km3ij 2 місяці тому +2

    ቅድስቴ መስቀልሽ የኔ ባለ ማህተም 👫🌹

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 3 місяці тому +2

    ሉላዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ግጥሞን በቲክቶት አይቸ ነዉ የመጣሁት❤❤❤

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 3 місяці тому +2

    በማርያም የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አስገቡኝ የመዳም ምርኮኛ መሆን ሰለችቶኛል በናታችሁ አግዙኝ

  • @mekdasmulatu1912
    @mekdasmulatu1912 2 місяці тому

    waw ysefra Lijotche ❤️❤️❤️

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 3 місяці тому +2

    አይ ወንድ በተግባር አላለም ምን ችግር አለው አፍቅርሻለሁ የኔ ውድ ሚስት አይልም

    • @tigist9810
      @tigist9810 2 місяці тому

      አይናፋር ነው

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому +1

    😅😅😅😅😅😅 ዝናብ የማይወድ ሀበሻ መመርመር አለባቸው እኔ ደሞ ክረምት ነብሴ ነው

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 2 місяці тому

    እንኳንደህናመጣችሁ❤❤

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 3 місяці тому +2

    ትዳርም እርጅም አመት ተሳስቦ ለመኖርም ሁሉም የፈጣሪ ድራ ነው

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 3 місяці тому +2

    እኔምክርምትአልወድምነበርሳባርቅ አላህዝናብእለለበትወሰደኛአልኩትወሰደኛለካጥሩነግረለምኛውቢሆንይሰጠኛነበር

  • @nas7117
    @nas7117 3 місяці тому +4

    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው እንተዋወቃለን ወይ👍👈

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l 3 місяці тому +1

    ዋው❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 2 місяці тому

    ስታምሮ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 місяці тому

    ደስ ይላል

  • @KalebTassew
    @KalebTassew 2 місяці тому

    Senamenezer, Fetari Yiketanal, yasaferenal....

  • @ShamilKedir-xe3js
    @ShamilKedir-xe3js 2 місяці тому

    አሪፍ ነው

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 3 місяці тому

    ጤና ይስጥልኝ የስጡታ ሚስት ትዳራችሁ ይመር ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 місяці тому

    ሉላዬ ❤❤♥♥♥♥

  • @teddyabate-q6d
    @teddyabate-q6d 2 місяці тому

    አዎ እንኳን ቆሜ
    ሞቼም እወዳታለሁ

  • @DemisewDad
    @DemisewDad 2 місяці тому

    Lula wededede New anchenem programunem ❤

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 3 місяці тому +1

    ባተክርስትያን እናገለግላለን የሚል ሰው 5አመት በጓደኝነት ቆየን ማለት ይደብራል ቤተክርስትያን ስንኖርኮ ህግጋትን ለማወቅና ከዝሙት ለመራቅ ነው ለማንኛው ሌሎቻችን እንማር😢😢😢

    • @haymanotesmael8643
      @haymanotesmael8643 3 місяці тому +1

      ዝም ብለሽ አታውሪ በተክሊል እኮ ነው የተጋቡት

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 3 місяці тому +5

      ጓደኝነት ሲባል መጋደም ብቻ መሰለሽ የሚፈልጉትን እስኪያስተካክሉ መቆየት ከዛም በስነ ስርዓት ተጋቡ ተሎ ብሎ እኔ ብቻ ፃድቅ ይደብራል

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 3 місяці тому

      ​@marmaበትክክል❤❤❤❤ryeheyabenat1796

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 2 місяці тому

      @@marmaryeheyabenat1796 ያንቺደግሞ የነገር ድግሪ

    • @hggff9535
      @hggff9535 2 місяці тому +1

      ችግር ነው ጓደኝነት ሲባል እኮ የመጠናናት ጊዜነው እንጂ አብሮ ይተኛል እንድ አረዳዳችነን ብናስተካክልስ

  • @هنيه-ذ5ب
    @هنيه-ذ5ب 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂መገድላይ 😮❤❤

  • @FirhiwetTsega
    @FirhiwetTsega 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 2 місяці тому

    ስጦታው ቂል ነገር ነው

  • @DemisewDad
    @DemisewDad 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ nice 👍

  • @MasrthMasrath
    @MasrthMasrath 3 місяці тому +1

    ❤❤🎉🎉

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo 3 місяці тому

    መኪና ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል

  • @MdEt-re1rn
    @MdEt-re1rn 2 місяці тому

    የኔምባልበቃላትነይናገርምበትገባርእጅእኔቢልኝደሰሰሰይልኝነብርግንእሱአያናፍረነው😮😮😮😮😮😂😂❤❤

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 2 місяці тому

    ግን ላጫወቱን 5000ሺ ቢካፈሉ፡፡

  • @CSFYUOMB
    @CSFYUOMB 3 місяці тому

    👍👍👍

  • @ማማhus
    @ማማhus 2 місяці тому

    ለኔም እንዃን ቁሞ ሙቶ የሚወድ ባል ይስ....😅

  • @SamiyaAdem-q2s
    @SamiyaAdem-q2s 3 місяці тому

    እኔና አንተስ እንተዋወቅ ይሆን ?

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadikAman-hz6sm
    @sadikAman-hz6sm 3 місяці тому

    Wwwwww❤❤❤❤❤❤❤ebs entawawqlen sewadachuuu

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому

    😅😅😅😅😅😅 ይከሰሞን መነጋገሪያ የሆነው የሉላ ቂጥ እዴት አያችሁት😅😅😅😅😅

  • @fatimarashid3481
    @fatimarashid3481 3 місяці тому

    😢😢😢ክርምትዋነው

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 3 місяці тому

    አሥኮ አድሥ ሠፈር ሰፈሪ ነበር በጣም ፍቅር የሆነ ሰፈር ነበር

  • @BerahnTeshome
    @BerahnTeshome 2 місяці тому

    Ena 20Amta

  • @ህልሟንናፋቂዋ
    @ህልሟንናፋቂዋ 3 місяці тому +1

    ዛሬ የወሰዱት ተሸላሚወች ሚገባቸው ናቸው

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 2 місяці тому

    WOWWW❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😂😂😂

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 3 місяці тому

    😍🙏

  • @enocook
    @enocook 2 місяці тому

    Please please mindnewu zim belo machebcheb? Bawerachu kutir machebcheb betam Alem lay yelem
    Please akumu beteley medrek yemimera sewu ayachebechbemim

  • @AaAa-mn7sd
    @AaAa-mn7sd 2 місяці тому +1

    የዛሬ ተሸላሚዎች በጌታ ናቸዉ ምክንያቱም እርጋታቸው ያስታዉቃል wow ኢየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @سعيدهسعيده-و2ذ
    @سعيدهسعيده-و2ذ 2 місяці тому

    🎉😢😮😅😊

  • @ToybaAdme
    @ToybaAdme 3 місяці тому

    ክረምትአኖዲምይላሉደነዛችእናተብብሎመምህር ክረምትከለለብርልበሉነዉ

  • @medihussne
    @medihussne 3 місяці тому +6

    ለምን ሙስሊሞች አታቀርቡም😮

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ 3 місяці тому +6

      አናቀርብም መቼ አሉ 🤔 ሃይማኖት ና ዘር አይለይም ይሄ ፕሮግራም ከደወልሺላቸው ያቀርቡሻል ደውይ 🥰

    • @addiseabebe-x5c
      @addiseabebe-x5c 3 місяці тому +2

      ለምን አች አትቀረብም እቤት መጥተዉ ይዉሰዱሺ ዘረኛ

    • @MariamAdm-go9on
      @MariamAdm-go9on 3 місяці тому +2

      ካልተመዘገቡ ምንይዴረግውዴ

    • @User12073-d
      @User12073-d 3 місяці тому +3

      በቃ አይቀርብም ከዚ በፊት ሰንቴ ቀርበዋል ደሰ የሚል ነበር አሁን ሀይማኖት ምን አመጣው እንከፍፍፍፍ ነገር

    • @fasshsehmufjde3599
      @fasshsehmufjde3599 3 місяці тому

      Abat ednate ayntun zerna yatfalign gbtesh ataym eda Muslim edkrb

  • @dessimahdi2957
    @dessimahdi2957 2 місяці тому

    😂❤

  • @DesiDesi-e8o1r
    @DesiDesi-e8o1r 2 місяці тому

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 3 місяці тому +8

    Welcm wudochi👍👍👍👍👍👍👍

    • @hehhggd
      @hehhggd 3 місяці тому +2

      😮🎉😢😢

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 3 місяці тому

      ​@@hehhggd ደምረኝ❤

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 3 місяці тому

    ዋውውውው ❤❤❤❤❤💞🌹💞🌹🥰

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @MesiNuhami
    @MesiNuhami 2 місяці тому

    7696en

  • @رضون-ض2ت
    @رضون-ض2ت 3 місяці тому

    እና ሄሩት በግዜው ተፈቱ አልተስማማቹም ተስተውቀላቹ😂😂😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 місяці тому +2

      ፍች 😮😮😮😮 ምነዉ ልታገቢዉ ነዉ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 місяці тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 місяці тому

      እውነት እሷ ከባድ ትመስላለች 😅😅😅😅

  • @MayB-s1f
    @MayB-s1f 3 місяці тому

    አብዱ ኪያር ያለ ሙዚቃ መሳሪያ የተጫወተው ሙዚቃ
    ua-cam.com/video/5Vb2Tlm3_uU/v-deo.html

  • @حياةاحمد-غ7ن
    @حياةاحمد-غ7ن 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤