ከክፉ ሰዎች ጋ ማኖር ብንገደድ ምን እናድርግ? KESIS ASHENAFI

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 181

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 4 роки тому +15

    ቀሲስ አሽናፊ ሁል ሲያስተምሩ ለኔ ብርታት እና ልክ በእኔ ላይ እግዚአብሔር የሰራውን ሁሉ ነው ይገርመኛል። ላመነው ወደ ሂወታቱ ላስገባው ሥራው ድንቅ ነው።አሜን። ከርስዎም ብዙ ተምሬአለሁ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እኔ እውነት ደስተኛ ነኝ የእየሱስ ክርስቶስ ልጅ በመሆኔ እኔ ባለፈው ብሄሩት ፍዳታ ነበር ቤቱ ሲቀጠቀጥ የቤቱ እቃ ሲወድቅ ቸሩ መደሀኒያለም ድረስልኝ ስለው ሰኳድ አልቆየም ቀጥ አለ ገርሞኝ ለቤተሰቦቼ ለጎደኞቼ ነገርኳቸው አሁንም እምቶጅው እምታምኝው አባትሽ ይጠብቅሽ አሉኝ እንዴት እዳለፍኩት ያን ቀን እንዴት እንዳኖርከኝ አላውቀውም እንዴት እንዳለፍኩት ያቀን አይኔ ሆነህ ብረሀን አይተህልኝ መንገዴን እንዴት ብዬ ፀንቶ ማቆም ያተ ነው ስልጣኑ አቅም የለው ጉልበት የለው ስጋ በዘመኑ በእምነቴ ደክሜ ባሁኑ ስወርድ አየሁት አምላኬ አብሮኝ ሲራመድ ሲራመድ ሲራመድ አብሮኝ ሲራመድ አተና ነህ ብረሀኔ አንተ ነህ ንጋቴ አንተ ነህ ቸሩ መደሀኒያለም አባቴ እማልጠቅመውን ሰው ሰው አርገኸኛል አጥብቀህ ያዘኝ

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 4 роки тому +1

    መምህር ሁሌም ትምህርቶችህ ውስጥ ዘልቆ የሚገባና ከተሳሳተ መንገድ የመመለስ አቅም ያለው ነው እጅግ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 4 роки тому +3

    ብእውነት ቀሲስ ቃለህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልን በአሁኑ ሰዓት በሆስፒታል ተይቼ እየታከምኩ ነው ቃሉ በጣም መፅናኛ ሆኖኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ አመሰግናለሁ!

    • @abebaeyob3056
      @abebaeyob3056 4 роки тому

      አይ ዞህ ወንድም እግዛእብሄር ይጠብቅህ ጨርሶ ይማርህ

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይማርህ።ሽ አይዞን ምህረትን ይላክልህ

    • @liyab3730
      @liyab3730 4 роки тому

      ❤Amen wendm Egziabher cheriso ymarh

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 3 роки тому

    በእውነት ቀሲስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያስፋሎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይህንን ስብከት ደጋግሜ ነው የሰማሁት ትልቅ የአይምሮ ሰላም የሚሰጥ ነው በእውነት ተባረክልኝ ከፍ በልልኝ 🙏🙏🙏

  • @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
    @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 4 роки тому +9

    ❤"እንዴት እንዳኖርከኝ አላውቅም እንዴት እንዳለፍኩት ያን ቀን አይኔ ሆነህ ብርሀን ሆነህ አይተህልኝ መንገዴ ውይ እንዴት እንደምወደው ይህን ዝማሬ አላውቅም እንዴት እንዳሳለፈኝ ክብር ምስጋና ❤ለአባብዬ❤ ቃልም የለኝ በቃ ተመስገን❤❤❤

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 3 роки тому

      እግዚአብሔር ይባረክ! አሜን፡፡

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 3 роки тому

    እርሶን መምህር አድርጎ የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር እሜን🙏🙏🙏

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 4 роки тому +3

    ስምይክበር የኔ ጌታ እየሱስክርስቶስ የእግዚህአብሄር ልጅ እራስህ እግዚህአብሄር የእምዬ ማርያምልጅ አላዛርን ከሞትያነሳህ ክርስቶስ እኔንም አንስተከኛል 🙏🙏🙏

  • @zuriashbonger7108
    @zuriashbonger7108 4 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እውነት ነው ክርስቶስ ያለው ሰው ምንም አይሆንም ትምሕርትህ ሁሌም የሚያበረታ የሚያፀና ነው
    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሱማልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእውነት ትምህርቶት አጥንትን ያለመልማል። ተባረኩ መምህራችን።

  • @ዜድነኝህልሚንናፍቂ

    ፊልጵስዩስ 4
    ⁴ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
    ⁵ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።
    ⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።

  • @eyutube1977
    @eyutube1977 4 роки тому +4

    እናመሠግናለን ቀሲስ እውነት ነው ሒወት ከባድ ናት ግን በጥበብ ማለፍ ነው

  • @salam6628
    @salam6628 4 роки тому

    Amen(፫) Ellllllllllllllllllllll💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🇪🇹💚💛❤Hulem Temesgenlgn getaye hoyi.kale hiwetn yasemaln kesis Amen(፫). Hele Luga Temesgen Temesgen Temesgen Amen(፫)💒💒💒🇪🇹💚💛❤ 💒Zmare melaectn Yasemaln Zemenh Yibarek 😘😘😘😘The Name Of Jusess💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒👈🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒🙏🙏🙏Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll🇪🇹💒💒💒Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 4 роки тому

    እግዚህአብሄር አባታች ን ክብርህ ይስፋ ፀጋህ አይጋደል ተመስገን ጌታዬ ባለዉለታዬ መምሆራችን ፀጋዉ በረከቱ ይብዚል አሹዬ ተባረክ ዘርህ ይባረክ

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 роки тому

    ቃሉ ምግባች ስንቃችን ነው ጌታዬ እረፍቴ ነህ

  • @tsigefetene8566
    @tsigefetene8566 4 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ዘመነህ ይባረክ ቀሲስ !
    እኔም እነዴት አንዳኖረኝ አላዉቅም! ስሙ ይመስገን!!!መዝመሩ የኔንን ሂወት በጣም ነዉ የገለፀዉ፡፡

  • @ዝናሽኢትዮጺያ
    @ዝናሽኢትዮጺያ 4 роки тому

    አሜን በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን ፀጋው ይብዛልህ ዝማሬዎችህ ዘመን ተሻጋር ናቸው ተባረክ

  • @abebat2017
    @abebat2017 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልልን!!!

  • @tekaligndebalke9555
    @tekaligndebalke9555 4 роки тому

    ቄሲስ! ቃለ ህይወት ያሰማልን! አሜን! እግዚአብሄር በቸርነቱ እድሜና ጤናን ይድልልን ።

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 роки тому

    ፊልጵስዩስ 4፣4
    እግዚአብሔር ይባረክ! አሜን፡፡

  • @teejaay585
    @teejaay585 4 роки тому

    ዝማሪ መላአክት ያስማልን ቀሲስ እግዛብሄር አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጎ እሥከቤተስቦት ይጠብቅልን

  • @abayneshginege6231
    @abayneshginege6231 4 роки тому +3

    አሜን አሜን እግዜአብሔር ይስጥልን ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @fikadumamo8725
    @fikadumamo8725 4 роки тому +2

    መምህራቺን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @hewanhewan1998
    @hewanhewan1998 4 роки тому

    ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @aberashsbhat3598
    @aberashsbhat3598 4 роки тому

    ቃልሂወት ያሰማልን የድሜ ዘመኑትን ያርዝምልን በትምህርቶት የተማርኩኝ የተፅናናሁኝ ነኝ የእግዛብሄር ስሞ የተመሰገነ ይሁን

  • @kidusabraha1439
    @kidusabraha1439 4 роки тому +1

    መምሕሬ የኔ አስተማሪዬ ቃሌሒወት ያሰማልኝ

  • @lovelysolomon5646
    @lovelysolomon5646 4 роки тому +2

    Memher to day exactly u preach about me I have few people who hates me but they dare not raise their hand on me I know God is always with me they just scared of me with out exchanging words , yes u right when God is with us we’ll be graceful...... thank you for teaching us may God bless your home and your family, Don’t forget me in ur prayers 🙏

    • @ኢትዩጵያውስጤ
      @ኢትዩጵያውስጤ 4 роки тому

      ቀኑን ሙሉ ክፉ ሲያስቡ የሚውሉ ሰወች አሉ ጠዋትና ማታ መፀለይና ቃሉን በየለቱ ማንበቅ ነው ጌታ ከሁሉ ነገር መሸፈኛችን ነው ያሰባሉ ግን አይችሉም እየሱስ ጌታ ነው

    • @LgG-sd6om
      @LgG-sd6om 4 роки тому

      This is about my life journey .....but I believe Egizabiher is always with me he changes things the other way around.
      Egizabiher yimesgen!

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 4 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት የስምዓልና ጸግኡ የብዝሐልካ🙏💜🙏

  • @woinshetalehegn120
    @woinshetalehegn120 4 роки тому

    እግዚአብሔር ባንተ በኩል ደጋግሞ እየተናገረኝ ነው ብዙ የሚያስጨንቀኝ ነገር አለ ግን አባቴን እሰማዋለሁ ሁሉንም ያስተካክልልኛል ክብሩ ይስፋ

  • @angelonocilla6455
    @angelonocilla6455 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @etopialovle4169
    @etopialovle4169 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 роки тому

    ❣❤❣Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yagelglot edmewotn yarzmln endet endanorcegn alawkm
    Endet endalefcut yan kn.........endet bye yalante likum ellllll zmare melactn yasemaln ejg dnk zmare nw Egziabher ymesgen 🙏❤🙏

  • @adessa9389
    @adessa9389 4 роки тому

    እናመሰግለን ዝማሬ መልክኤት ያሰማልን ቃል ህውት ያሰማልን

  • @hanamariamabebe1735
    @hanamariamabebe1735 4 роки тому

    ቃለ ሕይዉት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስል

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo295 4 роки тому

    ይህ ነዉ የኔ ጌታ ለስዉ የማይታይ የህይወቴ ጌታ ተመስገን ቀሲስ ተባረኩ

  • @KsaKsa-vw3lg
    @KsaKsa-vw3lg 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እሚሰጥ የሚያበረታ መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @mesfinshiferaw9530
    @mesfinshiferaw9530 4 роки тому

    ጌታ ይባርክዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት ነግር ግን ጥቅሶች ምዕራፍ እና ቁጥር ይኑራቸው ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማንል ትልቅ ጉልበት ሆነኝ ትምህርቱ

  • @banteyrguaregay6959
    @banteyrguaregay6959 4 роки тому

    Abate. Egziabier Behulu Neger Yadelehot Nehot. Kale-Hiwot Yasemalen.
    Amen Amen Amen.

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 3 роки тому

    አባት ተባረክልንመሰረቴን አጸናህው

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይደረግልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ መዝሙሮችህን ብዙዎቹን እናቃቸዋለን እና እንደዚህ ከትምህርት በሗላ አንድ አንዱን ብታሰማን ደሞ አብረን እንዘምራለን በጣም ጥሩ ይሆናል እላለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 роки тому

    አሜን ዝማሬ መ ልክት ያሰማልን መ ም ህ ር

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ!!! የሰላም የፍቅ የበረከት ዘመን ያርግልን፡የአለም መዳኒት እሱ ሰላሙን ያርከፍክብን ያለምንም ጥፋት በሃይማኖታቸው የሞቱትን የሰማእትነትን ክብር ያላብሳቸው ለእኛም የተንበረከከ ልብ ያድለን፡አሜን

  • @سولياناع
    @سولياناع 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰመል ተባረክ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 роки тому

    ተመሥገን አምላኬ. በቃልክ ስላነፅከኝ 🙏🏼 ዝማሬ መልአክት ያሠማልን

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 роки тому

    Kesses Ashnafi Kale Hiowetn Zemare Melaken Yasemalen
    🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamhirachin Egziaber yibarkot Tsagawun yabzalot Betsab on yibark 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sarahmariam7987
    @sarahmariam7987 4 роки тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት
    ን ያሠማልን

  • @hoseayohanneskasahun6089
    @hoseayohanneskasahun6089 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መም ህ r

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 4 роки тому

    አሜን አሹዬ እግዚህአብሄር ይባርክ ዘርህ ይባረክ ዝማሬመላክ ያማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 7 місяців тому

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 роки тому

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን እልልልቃለዝማሪ ያሰማልን 🤲🙏አሜን

  • @godadawebite2360
    @godadawebite2360 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏❤❤

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 роки тому

    አዎን ክርስቶስ የጥያቃያች መልስ ነው ስራ ድንቅ ነው ተክለ ሰዉነታች ለእሱ የተሰራነው አፉችን እልታ እግሬችን

  • @ሀኒነኝየመቅዲናፋቂ

    አሜን።አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መምህሬ
    እልልልልልልልል ዝማሪ መላአክት ያሰማልን

  • @fggg1571
    @fggg1571 4 роки тому

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን፫

  • @messeretshibeshi3245
    @messeretshibeshi3245 4 роки тому

    እግዚአብሔር በእምነት ያጽናን አሜን በተግባር ለመተርጎም ይርዳን አሜን

  • @suzanesisay5684
    @suzanesisay5684 4 роки тому

    አምን ትምህሪትክ ከእንቅል ይቀሰቅሰል አምለኬ እድሜ ነጤነ ይስጢክ !!

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 3 роки тому

    Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin memehr segawn.yabezal 🙏❤🙏

  • @Mama-zw8hv
    @Mama-zw8hv 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህራችን

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 роки тому

    የተባረክ መምህር በቅርብ ለመጠየቅ ብንችል ጥሩ ነበር ሁሉን ነገር እዚህ ላይ መፃፉ ሰለሚከብድ እሰኪ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን በያለንበት

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ የሜል ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hawahawa9820
    @hawahawa9820 4 роки тому

    አሜን አሜንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amsalegetachew5123
    @amsalegetachew5123 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልንkesis

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 4 роки тому

    አሜን ቃለህወት የስማዕልና መምህር ።ዝማረ መላይክት የስምዕልና

  • @tsegahaileab4725
    @tsegahaileab4725 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሲስ🙏🙏🙏🙏

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 4 роки тому +6

    አንዳንድ ጊዜ ከማየው ብዙ አገልጋዮች ያውም ብዙ ተከታይ ያላቸው ከማስተማር ይልቅ ከፓለቲካ ጋር ሲታገሉ አያለሁ እና ምዕመናኑን ወደአልተፈለገ ሁኔታ ሲመሩዋቸው ይጨንቀኛል። በምን የስተካከላል?

    • @ኢትዩጵያውስጤ
      @ኢትዩጵያውስጤ 4 роки тому

      ቃሉን ብቻ በፍቅር እንዳስተምሩ በተለያየ ዘደ መንገር

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 4 роки тому

      Yonas Tamene ቃሉን እየሰማን ቢሆን ጥሩ ነው። ሰውን ለበቀል የሚያነሳሳ ሳይሆን ተገቢውን ጥያቄ በስርዓተ አንስተን መገደል ሞታችን በክርስቶስ ክብር እንደሆነ ማወቅ አለብን። ሰው ለአፀፋ ስድብ እና ሌላ ነገር ውስጥእየገባ የሰይጣን ስራዎች መጫወቻ እየሆነ ነው።

  • @Mazasnsksa
    @Mazasnsksa 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾

  • @Tsion_1219
    @Tsion_1219 4 роки тому

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን መምህር ❣️

  • @egezabhrehoyeeredegedegele4891
    @egezabhrehoyeeredegedegele4891 4 роки тому +1

    Kale hwetn yasemalne memhrachin bseltwe asebuge welte Han sedtga nge abta zemra mlakten yasemalne memhre

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @alikakka8172
    @alikakka8172 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ምምህር!!

  • @shawittariku388
    @shawittariku388 4 роки тому

    አሜን ፫ ቃለ ሒወት ያሰማልን.

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachn Egezabehar ye barke edeme tena yesteln

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 4 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sabawoldu8472
    @sabawoldu8472 3 роки тому

    Tebarek Tebarek AMELAK holem Kante gara yekon 🙏🙏🙏🙏

  • @mititsolomon6747
    @mititsolomon6747 4 роки тому

    Amen🙏🏽 ❤️❤️❤️
    kale hiywot yasemalen🙏🏽
    Zemare meleaket yasemalen🙏🏽

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 роки тому

    🙏Egziabeher yemesgen Tebarekelen memherachen 🙏🙏🙏

  • @kasaneshmeshesha3933
    @kasaneshmeshesha3933 4 роки тому

    አበርታኝ አባቴ ዋስትናየ ። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤❤

  • @ትግስትአሰፋ-ዠ1ኘ
    @ትግስትአሰፋ-ዠ1ኘ 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 4 роки тому

    Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekelen 👏👏👏✥✥✥💕💕💕💗💗💗💖💖💖💖💔💔💔💔💙💙💙💚💚💚💚💜💜💜

  • @redufida4914
    @redufida4914 4 роки тому

    Amen Amen Amen kal hiwot yasmalen

  • @abebagebrehiwot9672
    @abebagebrehiwot9672 4 роки тому

    I have no words to say thank you,This very teaching !!!

  • @fekeryashenefal9085
    @fekeryashenefal9085 4 роки тому

    Zemare melaketen yasemalen memehirachen egzeber yagelgelot zemenehen yebarkeleh amen

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 роки тому

    Amen egizehaber yebark tsegun yabzalhote enes be kerstos hulem desitngn negn yekibarilgn ye zelalem Neguse 🙏❤️❤️

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 4 роки тому

    Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memory 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💙💙💙💚💚💚❤❤❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።።።

  • @khanpk166
    @khanpk166 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እልልልልልልል

  • @Ferwoht
    @Ferwoht 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዠሐመረ መለት የሰማአለን

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ Рік тому

    የብርታቴ ቃልን ያስተምራሉ ቃለህይዎት ያሰማልን ስልክ ቁጥር ባገኝ ?????

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719
    @zinashyedinglmaryamwodaji8719 4 роки тому

    Betam yemigerm newu yeminorewu areba Hager newuna madame betam aschegary nat Ena hulem tselot adergalewu zare agatamy chohechbgn Zim bila alwashim ewuneten newu maworewu Ena tseti adergegn egzhbhr menfes kidus esuwa eychohechbgn ene gin wuste be desta temola Keza esat yelebeschu setyuwan wuha aderkuwat kezan UA-cam sikeftewu ehnin yemyatsnana Kal semawu kalhiwot yasemalgn egzhbhr yimesgen le hulum 😢😢👏👏😭

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 4 роки тому

    ቃለህይወት ያስማልን 🙏🏼

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 4 роки тому

    Amen amen amen qalehiwet yasemaln zmare melaakt yasemaln

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 роки тому

    Ene Negne Yemrbetebet ! Amelake Ante Astnagne Atetwegne !🙏🏾