የክራር ትምህርት ክፍል አንድ | kirar part one

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 80

  • @FilmonKehase
    @FilmonKehase 3 місяці тому +1

    ዲያቆን ሓወይ ግሩም ኣሰተማሪ በገና ትምህርቲ ኢግዚኣብሄር ጸጋ የብዘሃልካ

  • @marthaketsela
    @marthaketsela 8 місяців тому +4

    ግሩም አስተማሪ ነህ ተባረክልን!

  • @Habeshawet2112
    @Habeshawet2112 Рік тому +4

    እናመሰግንሀለን በጣም ጥሩ ነው

  • @wbalb8874
    @wbalb8874 7 місяців тому +3

    ከምር በጣም ሀሪፍ አረዳድ

  • @admasuasra4070
    @admasuasra4070 Рік тому +3

    እድሜና ጤና ያድልሕ ወንድሜ

  • @kumeguluma9623
    @kumeguluma9623 11 місяців тому +2

    እውነት ነዉ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @wbalb8874
    @wbalb8874 7 місяців тому +1

    እግዚያብሄር ይባርክህ ❤

  • @TibebuZelalam
    @TibebuZelalam 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ 😍😍

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Місяць тому +1

    ዲያቆን ቃለህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ ቀለበት ጣቴና ማሀል ጣቴ አብረው እየተነሱ በብዛት ያምታቱኛል እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ እጠነክራለሁ❤

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  Місяць тому +1

      @@Tube-nx9lr መልካም በርቺ🙏 የማግዝሽ ነገር ሲኖር...አለሁ።

    • @Tube-nx9lr
      @Tube-nx9lr Місяць тому

      @@Sefanit_Media እሺ ወንድምአለሜ አመሰግናለሁ እመብርሃን አለሁ ትበልህ❤❤❤

  • @MeseretHiwot-yg8no
    @MeseretHiwot-yg8no 7 місяців тому +2

    ተበርክ❤❤ወንድሜ❤❤

  • @MertMertff-wz5zq
    @MertMertff-wz5zq 6 місяців тому +1

    ውንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን እሽ እሞክራለሁ

  • @memekayeneshdengilyedengil6987
    @memekayeneshdengilyedengil6987 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi 5 місяців тому

    egziabher edemena tebeb yeseteh

  • @kerga2
    @kerga2 Рік тому +3

    God Bless you DN Ermias. Thank you so much!!

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  Рік тому

      አመሰግናለሁ። ክብር ይስጥልኝ።

  • @HaftomAbuneendriyas
    @HaftomAbuneendriyas 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @MeskermDagna-yn5jb
    @MeskermDagna-yn5jb 5 місяців тому +1

    Egiziabiher ybarkihBetame des bilognl benatih bechalikew meniged erdagn

  • @shiferawgetyezmerhabete5159
    @shiferawgetyezmerhabete5159 Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ አገልግሎትህን ይባርክልህ

  • @LominatTube
    @LominatTube Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @kumeguluma9623
    @kumeguluma9623 11 місяців тому

    እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @gebregziabherkiflay1226
    @gebregziabherkiflay1226 11 місяців тому +1

    Good

  • @hanahagosabraham4490
    @hanahagosabraham4490 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏❤️

  • @yemanebirhan3976
    @yemanebirhan3976 Рік тому +1

    በርታ ወንድማችን

  • @AlmiAlmi-k7k
    @AlmiAlmi-k7k 6 місяців тому +1

    እንዳው በማርያም ዋንድሜ የኔ ክራር አልተቃኝየም በጣም ታቸገርኩ በ እግዚአብሔር አግዙን 😥😥🤲

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  6 місяців тому

      0919334513 / @Ermiyas_Belay
      Contact me on telegram

    • @AlmiAlmi-k7k
      @AlmiAlmi-k7k 6 місяців тому

      ሁልቹም የ ድንግል ማርያም ልጆቺ የሆናችሁ ዋንድማቺን ማርቁልኝይ በእግዚአብሔር ስም እኔ ለ ምርቃት ቃላት የለኝይም እግዚአብሔር ብቻ የማቱሳላ እድሜ ያድልልህ ዋንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ንግስቲጋልንግስቲሳባ

    በርታ ደሞ ጥሩ ትምህርት

  • @MarYishak-oj5qj
    @MarYishak-oj5qj 8 місяців тому

    Began tiru

  • @Meki-wy1jp
    @Meki-wy1jp 4 місяці тому +1

    እንዳንተ ክራር ፈልጌ ነበር❤

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  4 місяці тому +1

      @@Meki-wy1jp 0919334513 contact me on telegram

  • @menberekebede662
    @menberekebede662 3 місяці тому

    E/yestelin

  • @ዘማረትእርታሸሞልጠሞቴባ

    salami ine ifaligalo

  • @Firegirmay-px8xi
    @Firegirmay-px8xi 9 місяців тому +1

    ወንድሜ እባክህ ኣግዘኝ ክራር ኣለኝ ጣቴ እምብ ብሎኝ ነበር ተስፋ ሳልቆርጥ ደጋጋሜ መታሁት ኣሁን ግን ጣቴ ተፍታልኝ ግን ዝም ብየ ነው እምመታው ድምፁ እንዴት ብየ ነው ማወጣው ክራሩ ኣልተቃኘም ድምፅ ላወጣ ኣልቻልኩም😢

  • @ayalewtegaw2718
    @ayalewtegaw2718 Рік тому +1

    በጣምጥሩነውአገላለፅህ

  • @avolamedia
    @avolamedia Рік тому

    Thank you Berta wondme

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew Рік тому +2

    😮😅የቀለበት ጣቴና ቲንሿ ጣቴ ናት ያስቸገረችኝ

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  Рік тому

      ለመጀመሪያ ሊያስቸግሩ ይችላሉ። ግን ሳትሰለች ደጋግመህ ተለማመድ ይለምዳሉ።

    • @memekayeneshdengilyedengil6987
      @memekayeneshdengilyedengil6987 7 місяців тому

      የእኔ አልተቃኘም ስልክህን ፃፊልኝ

    • @Tube-nx9lr
      @Tube-nx9lr Місяць тому

      የኔ ደሞ ማሀል ጣቴና ቀለበት ጣቴ😂አብረው እየተነሱ😮

  • @MamoMena-o6m
    @MamoMena-o6m 10 місяців тому +1

    Lemwmar silefeleku mejemeria megzat felige new

  • @KALETUBE
    @KALETUBE 6 місяців тому +1

    እንካን ደህና መጣህ ወድመ እኔ ትዝታ ቅኝትን እቃኛለዉ ግን ለላዉን ቅኝት መቃኘት አልቻልኩም

    • @KALETUBE
      @KALETUBE 6 місяців тому +1

      አግዘኝ እባክህ ወድመ በጣም ፍላጎቱ አለኝ በአካል አግኝቸመማር ስለማልችል ነዉ በስደት ነዉ ያለዉት❤

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  6 місяців тому

      0919334513 @Ermiyas_Belay /Contact me on telegram🙏

  • @EphremBrhanu
    @EphremBrhanu 6 місяців тому

    Abate ebakh kefl 2tn atawt gena eyejemerku nw

  • @meronkebede2709
    @meronkebede2709 Рік тому +1

    Please endet endmikagn astemirn

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  Рік тому

      Video እስከምሠራ @Mekrez21 በቴሌግራም ማናገር ይችላሉ።

  • @hanahagosabraham4490
    @hanahagosabraham4490 2 місяці тому +1

    Gobze neh

  • @birukTekly
    @birukTekly 9 місяців тому +1

    Qinyit ena yee mazamur zema edeti yemexalinyal

  • @MelarBekele
    @MelarBekele Рік тому

    ወንድሜ በገና ምክንያት አለው ብዬ አስባለው በግራ መደርደራችን እና ትርጉሙን ብትነግረኝ 🙏🙏🙏

  • @MamoMena-o6m
    @MamoMena-o6m 10 місяців тому

    Wondime tsega yabzalih ❤ lemegzat feligiyalew yet lagegnew echilalew!?

  • @HaftomAbuneendriyas
    @HaftomAbuneendriyas 9 місяців тому

    እንዴት ልቃኘው

  • @wbalb8874
    @wbalb8874 5 місяців тому +1

    የፋኖ ቅኝት ከየትኛው አራቱ ቅኝቶች ነው ሚገኘው

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  5 місяців тому

      Please contact me on Telegram @Ermiyas_Belay (0919334513)

  • @kumeguluma9623
    @kumeguluma9623 11 місяців тому

    ስልክ ላክልን

  • @ንግስቲጋልንግስቲሳባ

    ክራሩን እንካን አለኝ
    ያልተቃኘ ነው ካላስቸገርክ ቃንይልኝ ወንድሜ እባክህ የ imo ቁጥርህ አስቀምጥልኝ

  • @kumeguluma9623
    @kumeguluma9623 11 місяців тому +1

    ሰላም እኔ አለኝ ክረሩ ግን አልቻልኩም ጀመሪ ነኝ 😥😥

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  11 місяців тому +1

      0919334513/ @Ermiyas_Belay
      ቴሌግራም

  • @አለሙከበደ-ወ7ሐ
    @አለሙከበደ-ወ7ሐ Місяць тому

    እየሞከርኩ ነው ግን የቀለበት ጣት እና ትንሸ ጣት አስቸገሩኝ

  • @temuman5535
    @temuman5535 Рік тому +1

    ወድሜ እባክህ ክራሩን እዴት ነው ከራሴ ድምፅ ጋር ማስማማው እዴት ነው ሜጀሬን የማቀው እባክህ

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  Рік тому

      ጥሩ ጥያቄ ነው በዚህ ዙሪያ ሌላ Video እሠራበታለሁ።

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  Рік тому

      በቅርቡ የለቀኩትን ቪዲዮ ተመልከውና የሚያግዝህ ሌላ ቪዲዮ ስሠራ እጠቁመሃለሁ።

  • @lozaanteneh6482
    @lozaanteneh6482 Рік тому +1

    ክራር መቃኛ ሶፍት ዌር የለም?

    • @Sefanit_Media
      @Sefanit_Media  Рік тому

      ክራር መቃኛ አለ። ልልክልዎ እችላለሁ። አንዳንድ እገዛዎችንም ሲፈልጉ እባክዎ በቴሌግራም ያናግሩኝ። 0919334513

  • @wbalb8874
    @wbalb8874 5 місяців тому

    ወይ ጉዴ አራተኛዋ ጣቴ በጭራሽ ብቻዋን ልትንቀሳቀስ አልቻለችም

  • @TibebuZelalam
    @TibebuZelalam 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ 😍😍

  • @EphremBrhanu
    @EphremBrhanu 6 місяців тому

    Abate ebakh kefl 2tn atawt gena eyejemerku nw