አስፈሪዋ ድብቋ ሁለተኛዋ ፀሐይ መቼ ትታያለች?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 376

  • @እናትኢትዮጲያየደፈረሽይው

    ምድረ ተመራማሪዎች እውቀትን ከባህር ማዶ ሳይንቲስቶች ሳይሆን ከአባቶቻችን ተማሩ ምድርንም ሰማይንም በደንብ መርምረዋል እድሜ ለ መምህር ዶክተር ሮዳስ እኔ ብዙ አውቂያለሁ ለኔ ባይሆን ለልጆቼ ብዙ አስተምራለሁ አውቀት የት እደሚገኝ ያለም ስልጣኔ መሰረት የት እዳለ አዉቂያለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ዶክተር በሳቸው ሃሳብ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብሰጥ ጥሩ ነው አተ ሳቸው የሚሉት በደንብ ገብቶሃል ከርጅናም ነው መሰል ሃሳባቸው ይቀራረጣል ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብሰጥ ብዬ በአክብሮ እጠይቅሃለሁ ላባቶቻችን ጥበብን ላቆዩ ለሊቃውቶች ክብር ምስጋና ይግባቸው አተ እዳልከው እውቀት እምነት አመክኒዎ ነጻ ያዎጣሉ።

  • @edenalx9052
    @edenalx9052 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር መርጦ ለዚህ ያበቃቹ ለመናገር ለማዳመጥ ለመመልከት ህያው ስሙ የእግዚአብሔር ሁሌም ይመስገኑ

  • @jonydirasa7664
    @jonydirasa7664 2 роки тому +2

    አባቶቻችንን እድሜያቸውን ያርዝምልን ዶክተር ሮዳስ እና ጓደኞቹን ያበርታቸው

  • @solisolizewduzewdu4521
    @solisolizewduzewdu4521 4 роки тому +1

    አባታችን በረከተዎት ይደርብን

  • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
    @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 4 роки тому +1

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን ግን አጠረ ጥሩ ትምህርት ነበረ

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 3 роки тому +1

    አባቴ ጤናና እድሜ ይስጥዎት። መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ትልቅ ላይብረሪ
    ናቸው እኝህ አባት።

  • @አምሳለእየሩሳሌም
    @አምሳለእየሩሳሌም 4 роки тому +68

    አባ እድሜ ይስጦት በረከትዎ ይደርብን ከፀጋዎ ይክፈለን አሜን ።

    • @arocina1
      @arocina1 4 роки тому

      አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ከነግጥሞቹ ለማግኘት
      👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
      ua-cam.com/channels/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @asnakechbelhu2582
    @asnakechbelhu2582 4 роки тому +40

    አባቴ የኔ እንቁ እንኳን ኖሩልን።ይህን ሚስጥር ስለሰማሁ ፈጣሪ ይክበር።መምህር አመሠግናለሁ ።እፁብ ነው ሊቃውንቶችን ያኑርልን ።አባቴ ትህትናዎ ይጠግናል። በረከትዎ ይደርብን አሜን።🙏

  • @mslealem5866
    @mslealem5866 2 роки тому +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቃለህወት ያሣማልን በፀሎት አሥቡኝ ወለተሥላሤ ብላችሁ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 6 місяців тому

    ግሩም ነው እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አባቶቻችንን ይጠብቅልን😢 ብዙ እውቀት ያላቸው አባቴች አሉን እንጠቀምባቸው😢😢😢😢😢 አገራችን የተሰበረችብን አባቶቻችንን ባለመጠየቅ ባለመረዳት ባለማወቅ ነው😢😢😢😢😢 ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለአባታችን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 роки тому +107

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ሆይ ወደ ልጆችህ ተመልከት!!! ኢትዮጵያዬ ትንሣኤሽን ያሳየን!!! ትኩረት ለወለጋ እና ለመተከል ንጹሃን፤ ሞት ለኦነግ ሸኔ!!!

    • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
      @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 роки тому +2

      ኦነግ ሸኔ እኮ ብቻውን አደለም እነ አብይ ያግዙታል አብይ ራሱ በአንደበቱ ተናግሯል
      እንዳልከው የኢትዮጰያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈

    • @መልካምነሽ
      @መልካምነሽ 4 роки тому

      አሜን

    • @pezapet411
      @pezapet411 4 роки тому

      አሜን።አሜን አሜን ።ያችን ቀን አይቸ ልሙት

    • @mesfenleta430
      @mesfenleta430 4 роки тому

      T

    • @senaitketsela3322
      @senaitketsela3322 4 роки тому +2

      ምህረት ብንለምን አይሻልም ለጸጸትና ለንሰሃ ቢያበቃቸው

  • @tinatina8781
    @tinatina8781 3 роки тому

    አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት።
    በያኔዳንዱ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ኤንዲህ ያሉ ሊቃወንት መገኘት ነበረባቸው።የሰንበት ትምህርት ስንማር ወንጌልን ብቻ ከምንማር ከዚህ የእውቀት ብንካፈል መልካም ነበር። መቼም ከአስር አንድ እውቀቱን የሚረከብ አይጠፋም ነበር።
    የባህር ማዶ ቸመራማሪ ስናደንቅ የቤታችንን ንቀን.......። አሁንም እንደነዚህ አይነት አባቶች ሳያልፎ ልጆቻችንን ወደነዚህ አባቶች ልከን እናስተምር። መቼም ያለው ትውልድ የሱስ ተገዠ ሆኗልና ህፃናትን ኮትኩተን እናሳድግ፣ በነሱ ላይ እንስራና የኢትዬጲያን ከፍ ያድርጓት።
    ለአባቴም ለመምህር ሮዳስም እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤🙏❤

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 роки тому +110

    ውይ አባታችን አጥናፉ በረከተወት ይድረሰን እልልልልልልልል
    እልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    ከ 10 አመት በኋላ አየዋቸው።
    እልልልልልልልልልልልል።
    ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለወት አሜን በሉ ወገኖቸ ።

  • @seblemariam3247
    @seblemariam3247 4 роки тому +21

    ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ እንኳን በሰላም መጡልን

  • @ሀገሬክብሬኑሪበልቤ

    መምህራችን ያገራችንን ትንሳኤ ከእኔ እድሜ ቀንሶ በተሰጠህ እድሜ ላይ ይጨምርልህና ለትንሳኤዋ ያብቃህ ወላዲቷን ከልቤ ነው። አብዝቼ ቀናሁ በእናትህ ማህፀን ባባትህ ዘር አንተን የተባረከ ልጅ ስለሰጣቸው ብርክ ብርክ ብርክ በልልን። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብርቅዬ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማህ ሁሌም የነካኸው ሁሉ ይስመርልህ አሜን

  • @ezanetl7055
    @ezanetl7055 4 роки тому +22

    ምርጥ መምህራችን ኑርልን እጅግ መሳጭ እውቀት። ልጅ ሆኜ ይሄ ሁሉ ምዑር ያላት እንደሆነች ሃገሬ ባውቅ ከአገረ አልወጣም ነበር። አሁንም በፀሎት መልሼ ሃገሬ እንድገባ ነው ምኞቴ አሁን። እድሜ ለመምህሬ ዶክተር ምዑር ሮዳስ💚💛💖

  • @መሲአማራነኝ
    @መሲአማራነኝ 4 роки тому +4

    አባቶቻችን እድሜና ጤና ያብዛላቹህ
    ዶክተርዬ (መጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ) እናመሰግናለን የትውልድ ቦታችን መቄትን ስላስጎበኝኸን በትዝታ ፈርስ

  • @solomiebelachew6118
    @solomiebelachew6118 4 роки тому +39

    እጅግ በጣም ግሩም ነዉ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን። የዘመን ፍፃሜ ላይ እንዳለን ማሳያ ነዉ ።

    • @negesthailu5999
      @negesthailu5999 4 роки тому +1

      @@ethiopiawetube እግዚአብሔር ዪመስጌን እደዚህ ያሉ አባቶች እግዚአብሔር ስለስጠን ክብር ምስጋና ለርሱ ዪሁን አባታችን በረክትወት ዪድረስን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому +1

      @@negesthailu5999 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 роки тому +8

    አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🙏
    እድሜና ጤና ይሰጦት ዶ/ር ሮዳሰ የአገራችን ኩራት ልዑል እግዛብሔር ይጠብቅህ!!!!

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @BerhunMekiti
    @BerhunMekiti 9 місяців тому

    መምህር አባታችን በፀሎት እዲያስቡን አሚን
    ሀዋሳ በጣም ያስፈራኛል መምህር

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 4 роки тому +6

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ፀጋ
    በረከትዎ ይደርብን 🙏🙏🙏
    ዳ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ረድኤት በረከትዎ በእውነት ይደርብን ይፍቱኝ አፀደ ማሪያም ነኝ በፀሎትዎ እኔን አጣን አስቡኝ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ዶ/ር ሮዳስ ከልብ እናመስግናለን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ለዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን / ባርክልን አቤቱ ይቅር በለን እንደችርነትህ ብዛት ሀጢያታችንን ደምስስልን ።አሜን (፫) ይቆየን (፫) ክፍል ሁልት ልቀቁልን እባካችሁ በጉት መስማት እንፈልጋለን ተባረኩ በርቲ

  • @OMN_TUBE
    @OMN_TUBE 9 місяців тому

    መላእክትን እና ለታቦት እየሰገዳቹ የእግዚአብሔርን ክብር ለፍጡራን እየሰጣችሁ ጀነትን አትጠብቁ፤ የምስራች አለላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ የሆነው የእየሱስ ደም ከሐጥያት ሁሉ ያነፃል፤

  • @millagetachew853
    @millagetachew853 4 роки тому +24

    አባቶቻችን ይለያሉ እኮ ጥበብ አለን ።ዶ/ር ሮዳስም እንቋችን ነህ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 роки тому +6

    አግዟቸው ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ በእድሜም ስለ ገፉ ይረሳቸዋል አባታችን ።

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 4 роки тому +2

    አባ በረከቶ ይደረብን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከእነቤተሰብህ 🙏

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 4 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ዶ/ር ሮዳስ... ጥሩ ትምህርት አግኝተኛል። አባታችንንም ፈጣሪ አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @aselefchbelew4445
    @aselefchbelew4445 4 роки тому

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን

  • @fitsumabraham3319
    @fitsumabraham3319 4 роки тому +6

    መጋቤ ሐዲስ ሮዲ (ዶ/ር) በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው! እናመሰግናለን

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 4 роки тому +3

    ወይኔ አባ ትህትናቸው ይገርማል በእድሜና በፀጋ ያኑርልን በረከትዎ ይደርብን መምህር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን መምህሬ አንተንም በእድሜና በፀጋ ያኑርህ ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @yalemzerfmaru6463
    @yalemzerfmaru6463 4 роки тому +8

    በጣ ደስ የሚል ነበር ዕድሜን ያድላችሁ አባቶቻችን ተገልጦ የማያልቅ መፅሐፎች ናችሁ መምህር ተባረክልን

  • @addisukassahun7080
    @addisukassahun7080 4 роки тому +1

    ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ እንኳን በሰላም መጡልን!!!

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 4 роки тому +11

    🙏🏽💚💛❤🙏🏽 አባታችን በረከትዎ ይድረሰን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን!!!
    ዶክተር እርሶም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውቀትዎን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 4 роки тому +4

    እንደነዚህ
    አባቶች ያሉ ተመራመሪዎች ክብር መስጠትና አመቺ ቦታ መስጠት ምርምሮቻቸውን በጽሑፍ ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ የሚቻልበትን መንገድ መፈለግ ያስፈልጋል፡፡ ብዙ ዕውቀት ከሰዎቹ ጋር ወደ መቃብር እንደ ወረደ አስባለሁ፡ ጊዜውን የዋጀ ዝግጅት ያስፈልገናል፡፡ ዶክተር ተባረክ፡

  • @yihuda5682
    @yihuda5682 4 роки тому +26

    ምነው መምህር በ27 ደቂቃ ብቻ ወሰንክብን ይህን የመሰለ ልብ ሰቃይ ድንቅ ትምህርት ? ክብር ለሊቃውንቶቻችን ይሁን

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  4 роки тому +9

      ክፍል 2 እና 3 አለው

    • @yihuda5682
      @yihuda5682 4 роки тому

      እሺ እጠብቃለው ። በተከታታይም በተለያዩ ጉዳዩች ላይ ሊቃውንቶችን እንደምታቀርብልን እምነት አለኝ ። እንዲህ ያለ ድንቅ ሀሳብ ቁርጥ ቁርጥ ሲል መልካም አይደለም ብዬ ነው

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 4 роки тому +3

      ለምንድነው ግን እንደነዚ አይነት ድንቅ ሊቃውንቶች በቴሌቪዥን እየመጡ ማያስተምሩን በወሬና በማይረባ ነገር ጆሮዋቸን ቆረቆዘ እንደኛ ልጆቻችን ደነዘዙ ያሳዝናል ይሄ ሁሉ ጩቆና ነው ይሄን ማስተባበር ከኛ ከክርስቲያኖች ይጠበቃል

    • @yihuda5682
      @yihuda5682 4 роки тому +4

      @@zedzwachecha3879 እኛው ነን የገፋናቸው ንቀናቸው ክብር ሳንሰጣቸው እረስተናቸው አንሰማችሁም ብለን ለእረጅም ዘመን ክደናቸው ነበር ። አሁንም አይቀርም እግራቸው ስር ቁጭ ብለን መማር ከፈለግን እነሱ እውቀታቸውን አይነፍጉንም ። ይሄ ዝግጅት በቂ ማስረጃ ነው ። ብቻ ገጣሪ ያቆያቸው/ያቆይልን/

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 4 роки тому +4

      @@yihuda5682 አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አባቶችን ገፍተን ንቀን የነጮችን ነውር ስናይ ስናደንቅ ውሎ ማምሸት ነው ስራችን ልብ ይስጠን

  • @Mengistu337
    @Mengistu337 4 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችንም በረከታቸው ይድረሰን በጣም ድንቅ ነው በጣም እናመሰግናለን መምህር ከዚህ ጋር የተያያዘ አንድ ጥያቄ አለኝ የዕለተ እሁድ ሥነ ፍጥረት ቁጥራቸው ስምንትና ሰባት የሚል አስተምህሮት አለ እኔ ሰባት ናቸው በሚለው እስማማለሁ መምህራችን በዚህ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ብትሰጥበት ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ

  • @genenehaile6760
    @genenehaile6760 4 роки тому

    ዶር ሮዳስ በእውነቱ የኚህ ሊቃውንተ አባት እወቀት እጅግ በጣም የመጠቀ ነው ነገር ግን ትንታኔያቸው ቅኔያዊ እና ውስብስብ ነው ድምፃቸውም ጥርት ብሎ አይሰማም ።ከቻልክ የሳቸውን ሙሉ ሀሳብ እኛ በሚገባን መልኩ አንተ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል ።አባታችን እድሜዎት ይርዘም ።

  • @firehiwothaile7100
    @firehiwothaile7100 4 роки тому +6

    እሚገርም እውቀት እራሱን የቻለ ቤተ ምፃህፍት እኮ ናቸው የኛ አባቶች እንዲህ በእውቀት እና በጥበብ የተሞሉ ነበሩን ዶክተር እንደው እንደነዚህ ያሉ ሊቆችን ሳያልፉብን እንደዚ በማቅረብህ በጣም አመሰግናለሁ ላባታችንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አንተም ተባረክ ወንድሜ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 роки тому +21

    በረከተወ ረድኤተወ በያለንበት ይድረሰን አባታ ዓለም ጉንደ ኃይማኖት እኮነዎት ምን አለ ይህን ያህል እውቀት ተሸክመው በሥጋም ሕያው ቢሆኑ? መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይጠቀምብህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @fitsumfisseha3612
    @fitsumfisseha3612 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @yabsera1784
    @yabsera1784 4 роки тому +7

    Welcome ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ

  • @ኤልሻዳይአስራት
    @ኤልሻዳይአስራት 4 роки тому +4

    ናመስግናለን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አበታችን መምህር ለምታቀርብልን ትንሮቶ በጣም እናመስገናለ ከቃላት በላይ ነው

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham160 4 роки тому +7

    መጋቤ ሐዲስ thank u for sharing💚💛💔

  • @meronkefale2631
    @meronkefale2631 4 роки тому

    🙏💚💛❤🙏 abatachen bereketo yedereben kale hiwet yasemalen

  • @mekonnenbelayneh1177
    @mekonnenbelayneh1177 3 роки тому

    እይ ! ወንድም ዓለም እንዴት ያለው መዝገብ ገለጥከው በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ክቡር መምህር ብርቅዬ የኃይማኖት እንቁ ወይ ጉድ ደስታዬን መግለጽ አቅቶኛል

  • @birhanua485
    @birhanua485 4 роки тому +2

    አባቶቻችን ለእውቀት ያላቸው ጥማት የሚገርም ነው። ሰው ሳይንቁ ያለወቁትን ለማወቅ ያላቸው ትህትና የሚገርም ነው። ዶ/ር ሮዳስ ፈጣሪ እድሜህን ከፍ ያርግልን ከእውቀት ላይ እውቀቱን ይጨምርልህ።

  • @MeaziTube
    @MeaziTube 4 роки тому

    በእውነት የሚደንቅ ነው!! በሀገሬ ይሄ ሁሉ እውቀት እያለ አይምሮአችንን በማይረባ ነገር እየሞሉብን ትውልዳችን እውቀት እንዳይኖረው አደረጉን። በእውነት በጣም ይቆጫል !! ዶር አንተ በጣም እድለኛ ነህ በትክክል እየኖርክ ነው የለኸው። እባክህ የተሰጠህን ፀጋ ቢያንስ ለቀጣዩ ትውልድ አስተላልፍልን: እኝህን የመሠሉ ሊቅ ትልቅ አባት ሳንጠቀምባቸው ሳናያቸውም አርጅተውብናል።
    በእውነት በረከታቸው ይድረሰን። እንደ እርሳቸው ያሉ ሊቃውንትን እባክህ አቅርብልን ቢያንስ ለቀጣዩ ትውልድ በታሪክ ይቀመጡ እናመሠግናለን።

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 роки тому +6

    አባታችን ቡራኬው ይድረሰን በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    አባታችን በረከቶህ ይድረሰን ረዥም ዕድሜ ይሰጠወት 🙏🙏
    ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን
    መምህራችን መጋቢ ሐድሰ ሮዳሰ ታደሰ ፀጋውን ያብዛልህ ጠቃሚ ትምህርት ነው ቀጥልበት
    ሰለነዚህ አባቶች ብሎ እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያውርድልን !!!!

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @tenagnebirhane5060
    @tenagnebirhane5060 4 роки тому +1

    መጋቢ እኚህን የመሰሉ አባት ስላገናኘህን እግዛብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @thomasfkie737
    @thomasfkie737 4 роки тому +1

    Thank you rodas

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 4 роки тому +1

    መምህራችን የኛ ሙሁር በርታልን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህር ዶ/ ር ሮዳስ በርታልን

  • @leulnegash2972
    @leulnegash2972 4 роки тому

    Dr. Rodas God bless you

  • @ashutertube5534
    @ashutertube5534 4 роки тому +8

    🙏🏽💚💛❤🙏🏽 አባታችን በረከትዎ ይድረሰን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን!!!
    ዶክተር እርሶም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውቀትዎን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!
    DR.TRY TO CONTINUE SUCH AMAZING INTERVIEW FROM SUCH DIAMOND FATHERS! GOD BLESS U!

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @saronthabeshawit3566
    @saronthabeshawit3566 4 роки тому +9

    ደብተራዎቼ ስወዳቹ እኮ❤❤
    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልን!!

  • @wossennigusse387
    @wossennigusse387 4 роки тому +4

    ዶ/ር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ እንኳን በሰላም መጣህ።

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏 ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏አባታችን በረከቶት ይደርብን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን 🙏💚💛❤

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @anbachewmelashe1462
    @anbachewmelashe1462 4 роки тому +5

    አባታችን እድሜና ጤና በረከቱን ይጨምርልሆት ለአገራችን ሰላምን ያዉርድልን

  • @tlul8666
    @tlul8666 4 роки тому +2

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @seblegebreegziabher3241
    @seblegebreegziabher3241 4 роки тому +6

    ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ።እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @mykogetachew406
    @mykogetachew406 4 роки тому +6

    "በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተተኩልሽ "
    እንዳለው ቃሉ ከአበው ስር ቁጭ ብለህ የአባቶችንና የአለማዊ እውቀትህን አስተጋብረህ፣ አስማምተህ በሚገባን መልኩ እያቀረብክ ሰለምታስተምረን ቃል ህይወት ያሰማልን።
    በቅርብም በሩቅም ያለነው ሰለ ኢትዮጵያ አገራችን እንጨነቃለን ሰለዚህ እስኪ የኢትዮጵያ ትንሳየዋ መቼ ነው? ይመጣል የተባለውስ ንጉሥ መቼ ነው? የቤተ ክርስቲያናችን ፈተና፣ የምዕመናችን መከራ ማብቂያው መቼ ነው? አሁንስ መፍትያችን ምንድ ነው?

  • @tinayona2546
    @tinayona2546 4 роки тому +2

    አባታችንንም መምህራችን ሮዳስ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ በረከቶ ይደርብን አሜን እጹብ ድንቅ ነው ልብ ላለ ሰው እናመሰግናልን ዶ/ሮ ሮዳስ ተባረክ

  • @meaialmu2447
    @meaialmu2447 4 роки тому

    የስላም ባለቤት እግዚአብሔር አምላክህ ስላምን ሁሉ ያደለን መምህራችን ዶክተር መጋቤ አዲስ ሮዳስ ታደስ ቃለ ህይወትን ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ሁሉ እመ ብርሃን ደርባ ደራርባ ታልብስልን አባታችን ብሩኬዎ ይድርስን ከኔ ከሐጥያተኛዋ እድሜ ቀነሱ ይስጥልን ፀጋውን ሁሉ ያልብስልን የቅዱሳን አምላክህ ጥበብና ምሲጢር አብዝቶ ይግልፅልን እንዴት መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን መምርጥ ነው ድንግል ሆይ ልጅሽ ስለሆንኩኝ አመስግንሻለሁ እናቴ ሆይ

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal343 4 роки тому +5

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 4 роки тому +6

    እግዚአብሔር ያቆይልን ቤተ መፅሐፍ ኖት የእውቀት ምንጭ❤መምህር ሮዳስ ክበርልኝ🙏

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 4 роки тому +5

    ዉይ በፈጣሪ መምህር ክፍል 2 ልቀቅልን
    አባቶቻችን እናንተን የመሠለ ሊቅ ስላፈራችልን ተዋህዶ ክብር ይድረሣት

  • @seliadugenet861
    @seliadugenet861 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እውነት ነው የዓለም ፍፃሜ ላይ ነን። ጌታ ህይ የንስሐ ዘመን ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 4 роки тому +18

    እንዴት የሚጣፍጥ አንደበት ነው ያላቸው አባታችን

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 4 роки тому +2

    ዶክተር እሮዳስ እናመሰግናለን 💚💛♥️

  • @mahaletfekremariam3864
    @mahaletfekremariam3864 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህር ።

  • @ቅድስቲሃገረኤርትራ

    ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን መም ሮዳስ ጸጋው ያብዝሎት

  • @eyerusalemadmasu2969
    @eyerusalemadmasu2969 4 роки тому +1

    እድሜዋትን ይጨምርልን እንደናተ ሊቆችን ይጠብቅልን

  • @merigetasenaysenshaw9152
    @merigetasenaysenshaw9152 4 роки тому +8

    ጥሩ ትምህርት ነው አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bakejr7414
    @bakejr7414 4 роки тому +6

    ክፍል ሁለት በጉጉት ዶ/ር
    ሀኪም አበበችን ግን ድጋሜ ብታቀርባት ስለ ሀገራችን ስለ ተስፋችን ስለ ትንሳኤአችን እና ምክሯንም ለእኛ ታደጊወች ብትመክረን ደስ ይለኛል።

    • @kirubel1120
      @kirubel1120 4 роки тому

      @@መደምደሚያበቀለ እሳቸው እግዚአብሄር አይደለም አላሉም። ታድያ እግዚአብሔር ሲቀጣ እኮ ራሱ የፈጠራቸውን ተፈጥሮ ያዛል እኮ። ውሃውን እዲሞላ ውሃን አዞት አይደል! ውሃው ደሞ በኮከቡ እንዲመታ አያደርግምን! ... እንደኔ አስተያየት ነገሮችን በተፈጥሮ ስርዓት እግዚአብሔር የሚያደርገው አንድም እንደዚህ ያሉ እውነተኛውን እውቀት ጥበብ ፈጣሪ ሲገልጥላቸው ያለፈውን ክስተት አሁን ያለው የሚመጣውንም ከተፈጥሮ ጋር አመሳክረው ተጠብበው እንዲደርሱበት ነው። ሁሉም ነገር ፈጣሪ እኛ ሳንመረምር ሳንጥር እንዲሁ ግልጥ አያረግልንም። የተፈጥሮን ስርዓት በመመርመር እንድንረዳ ያደርጋልና። ለዚህም የኖህ ጊዜ ጥፋት ተፈጥሮን አዝዞ ሀኪም አበበች እንዳሉት ይሆናል።

  • @meletesema9515
    @meletesema9515 4 роки тому +2

    የኔ ጀግና ኑረልን በጣም ወደሃለዉ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ

    መምህር እናመሰግናለን በጣም ነው ምወዶት ማከብሮትና ማደንቆት ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ምነኛ መታደል ነው ኢትዮጵያዊና ተዋህዶ መሆን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ወለላይቱ ማርያም የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ትጠብቅልን

  • @eyueltesfaye5364
    @eyueltesfaye5364 4 роки тому +2

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን
    የአባትችን እድሜ ያርዝምልን
    የት ሄደ ብለን ተጨንቀን ነበር ለካ ትልቅ ነገር እያዘጋጁሉን ኖርዋል በጣም እናመሰግናለን

  • @gmailumergmaryam
    @gmailumergmaryam 4 роки тому +3

    ዶክተር/መ.ሐ.ሮዳስ እንዲህ ያሉ ሊቃውንት እንደው ውሻ ሳያባርረን በዚህ ክፋ ዘመን በእንተ ስማ ለማርያም ብሎ በማይለገስበት ዘመን ከቤት ቁጭ ብሎ መቀጸል በእውነት መታደል ነው።ሊቁም የጠየቆትን ቀመር ለኛም እንዲያካፍሉን ...ለአባታችን እና ለርሶም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።

  • @estifanoshabtamu9152
    @estifanoshabtamu9152 4 роки тому

    Thanks for uploading this video

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 4 роки тому

    አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን
    ትምህርትቶት ልብ ውስጥ ይገባል
    እድሜ ጤና ይስጥልን ።
    ደጉዘመን ያሻግረን

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 4 роки тому

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አገራችን የኢትዮጵያን ሰላሟ እንዲመለስ በፅሎት አስቡልን መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባራክ።

  • @leulnegash2972
    @leulnegash2972 4 роки тому

    Dr.Rodas you are very smart

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 4 роки тому +1

    Enkuwan Beselam Metahe Dr.Rodase Aba Berakato Yedariben 🙏

  • @johntaf7419
    @johntaf7419 4 роки тому +1

    Aba edime ena tena ysitiwot, tsegawo bereketiwo ayleyen. amen amen amen !!! kibir le likawntochachin !!!

  • @mebratuamarenega
    @mebratuamarenega 4 роки тому

    አባ ረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን።

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 роки тому

    ሰላም ለእናንተ ይሁንልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ 🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @guzguzbelachew9154
    @guzguzbelachew9154 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣እባታችንን እድሜን ይስጥልን፣ አገራችንን መቄት የሊቃውንት አገር ናት እንኳን እዩልን ፣ እናመሰግነወታለን🙏🙏🙏

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 роки тому +1

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @semahegnkebede7287
    @semahegnkebede7287 4 роки тому

    ለአባታችን እድሜና ጤና ያድልልን አንተም ክቡር ወንድማችን እንዲህ ያሉ ሊቃውንትን ባሉበት ፈልገህ ዘመናቸውን ሙሉ የደከሙበትን ጥበብ ለሁላችን ስላካፈልክ ምስጋና ይገባሃል ለኛም ደግሞ ፈጣሪ ልቡናችንን አንቅቶ ሌሎች ሃገሮች ከኛ ወስደው ምን ያህል እንደተጠቀሙበት ለሃገራቸውም እድገት ምን ያህል በየመስካቸው በጋራ እንደሚሰሩ አውቀን የራሳችንን የሃገር አንድነት እንድንጠብቅ የሃገራችንን ጥበባት እንድናደንቅ በተለይም ሁላችንም ለሃገራችን እድገት የየራሳችንን ሃላፊነት መወጣት አለብን ቢያንስ በመገንባት መሳተፍ ቢያቅተን በማፍረስ እንዳንሳተፍ የምናደርገውን ማወቅ ይገባናል ማስተዋሉን ለሁላችን ያድለን ። በሁላችን ተጠያቂነት ዙሪያ ቀጥሎ ያለውን መልእክት በጥሞና ይስሙ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 роки тому

    የአባታችንን ዕዉቀት መጠቀም አለብን መምህር። እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ሀገርችን ሠላምን ያድርግልን
    አባታችን በፀጋ በእድሜ ይጉብኝልን ቸሩ አምላካችን። ም/መ እናመሠገናለን 🙏

  • @akliluwoldemariam975
    @akliluwoldemariam975 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 4 роки тому

    ሊቀ ሊቃውንት መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @bettydama8455
    @bettydama8455 4 роки тому +5

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ የናንተን ፀሎት ልመና ይቀበልልን ለሀገራችን ሰላም ምህረትን ያውርድልን 🙏🙏🙏🙏

  • @berhe4910
    @berhe4910 4 роки тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 4 роки тому

    አባ ረጂም እድሜ ይስጥልን። ውድ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የእርሶ ኘሮግራም ብሩህ ተስፋን ያሳያል❤

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 4 роки тому +14

    ቃለህይወት ያሰማልን ባልረዳውም ሰምቼ ጨረስኩት ለምን ለመረዳት ግዜ ወስዳ ማጥናት ይጠይቃል ፈጣሪ እናንተን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa738 4 роки тому +6

    ወንድማችን፡ሮዳስ፡ትምህርት፡አይጠገብም፡አባት፡የርስዎ፡በረከት፡ይድረሰን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 роки тому +16

    ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ እርሰወን ሲጠይቁ አስለቀሱኝ አባቴ

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 4 роки тому

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @wanatip5174
    @wanatip5174 4 роки тому +2

    Thank you my great teacher And I hope you have sending to as will every much thanks