Brothers Hailu Yohannes, God bless you. please teach us about the integration and interpretation of Old and new Bible teaching method, ( I am from Ethiopia .Jimma )
Hailesh where is part 2, second question satemelesew yetewkew hasab ale why didn’t God sent Jesus immediately as soon as adem it the apple. stay blessed
brother the whole bible yetsafew eko be mesale nw( it is symbolic)...zeftret ly eko egziabher yefeterew hulu melkam nw nw melew enji kifu ngr alfeterem so,,,bemesale sletetsafe kes blen meredat alebn,,,God blesss you
ይሄ ሰው የጌታን ቃል በእውነት ግልጥ አድርጎ እያስተማረን ሰላለ እስቲ ሰብስክራይብ ሸር በማድረግ አብረን እናገልግል። ተባረክ ሀይልሻ
ጥሩ ትምህርት
ወንድማችን ተባረክ የምታስተምረው እዉነት ነው
አሜንንን አሜንንን ሃይሉዬ ታባረክ በብዙ ፃጋ 🍒🍒
ድንቅ
Thanks!
God bless you brother for the effort you are making to teach your people
እግዚአብሔር ይባርክህ
Blessed
ውድ ወንድሜ ፓስተር ኃይሉ ዮሐንስ ከሁሉም አስቀድሜ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም እላለሁኝ ፣ ሰላሙ ይብዛልህ ! ቀጥዬ የምልህ ነገር ቢኖር እንደሚከተለው ይሆናል ። ይኸውም ባለፈው ቀን ከዋሂድ ኡመር ጋር ስለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፦ " ኢየሱስ ምንድነው እና ማነው" በሚል ርዕስ ዙሪያ ያደረግከውን ውይይት ሙሉን ክፍል ሰምችያለሁ ሳላመሰግን አላልፍም ተባረክ ። ነገርግን ሁለትኛ ከሙስሊም ጋር ባትወያይ የመረጣል። ምክንያቱም አንደኛ ስለቁርኣን የምታውቀው ነገር የለም ። እንደነሱ ቁርኣናቸውን አንብበው አታውቅም ። ለወደፊቱ ከእነሱ ጋር ለመወያየት ከፈለክ ብዙ ማንበብ ይጠብቅሃል ለምሳሌ የእነ Christian Prince debation፥ የሱን መጽሐፍ " አላህ ማነው ?/ Who is Allah/ ?" ፥ የእነ David Wood ...ወዘተ ። ሁለተኛ የራሳቸው አላማ አላቸው ያለሆነ ትርጉም ለመጽሐፍ ቅዱስ እየሰጡ ክርስቲያኖችን ማሳሳት ፣ ሙስሊሞች ትክክለኛ ናቸው ለማስባል ። ስለዚህ በእነዚህ አቢይ ጉዳዮች ከእነሱ ጋር መላላጥ አያስፈልግም ። አላማችን ወንጌል መስበክ ነው እንጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ተከራከሩልኝ አላለም። if you have any idea and comment, you shall contact on my teshekebede2008@gmail.com . Your address .......?
Bless you brother, praised God
We love you very very much 💖 and we follow you everyday!
Thanks
Waw....This is a very interesting description: God has given to you good knowledge.
You are blessed!!!
ወይ ጉድ አይደለም በልቤ ያለውን የረሳሁትን ጥያቄ ሁሉ እየመለስክ እየተባረኩ ነው። 🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥😱😱😱😱
Brothers Hailu Yohannes, God bless you. please teach us about the integration and interpretation of Old and new Bible teaching method, ( I am from Ethiopia .Jimma )
Hi dear my brother , my name is Asfaw Derese from Ethiopia and how can i contact you with imo?
Hailesh where is part 2, second question satemelesew yetewkew hasab ale why didn’t God sent Jesus immediately as soon as adem it the apple. stay blessed
በሀጥያት ስለተወለድን ነው ለካ በክርስቶስ ውስጥ ከሆናችሁ መወለዳችሁ ስለ እናትና አባታችሁ ሳይሆን ስለ እኔ ነው ያለው 🤔🤔🤔 እግዚአብሔር ምረዳትን መገለጥን ይጨምርልን
God bless you
Shalom
Hailu eyesake selemyastemr nice for me
Ene alehu
It is good
God bless you hailu
i want more communication with u. (mentor ship)
9:10 God wasn't "finding" a willing person to die, He had predestined the crucifixion of Christ, Acts 2:23 and Romans 5:6 for reference.
የትምህርትህን መጣፈጥ በእውነት በቃላት ምግለፅ ይከብደኛል በጣም ጥሩ እውቀት ነው ያለህ ያስተማርከውን ሙሉ በሙሉ እቀበለዋለሁ ነገር ግን ጥያቄም አለኝ በተለይ ሀጥያት የመጣበትን መንገድ ስታስረዳ ሰይጣን ሄዋንን አሳስቶ ሀሳብ ይሰጣትና ከዛም ተመኘች ከዛም በላች በመፀሀፍ ቅዱስ ላይ ግን ሄዋን አዳምና እባብ ብቻ ናቸው ያሉት ሰይጣን የሚል ነገር የለም ከየት አምጥተከው ነው የቀላቀልከው የነበረው ዳያሎጋቸውም ከሶስቱ ጋር ብቻ ነው ያጠፉትም እነሱ ናቸው የተረገሙትም እነሱ ነቸው ስለዚህ የኔ ጥያቄ እባብን ለምን በሰይጣን እንመስላታለን እራሱም እኮ እዛው መፅሀፍ ላይ ይላል “እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ነበረ። ይላል አየክልኝ እዚጋ ከምድር አውሬ ሁሉ ነው ሚለው እንስሳ እንጂ ሰይጣንን የሚገልፅ ነገር ምንም የለም ለምን እናጠጋጋለን በትእግስት አንብብና በትእግስት መልስልኝ ፕሊስ ሙሉውን ኮፒ አርጌልካለው ምናልባትም ክፍል ሁለት ላይ ስትገባ ይሄንንም ጨምረ እንዴት ሰይጣንን አጠጋግተህ እንዳስገባከው ማወቅ እፈልጋለሁ
ዘፍጥረት 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እባብም እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠረው ከምድር አውሬ ሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ ነበረ። ሴቲቱንም፦ በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአልን? አላት።
² ሴቲቱም ለእባቡ አለችው፦ በገነት ካለው ከዛፍ ፍሬ እንበላለን፤
³ ነገር ግን በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ፥ እግዚአብሔር አለ፦ እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ አትንኩትም።
⁴ እባብም ለሴቲቱ አላት፦ ሞትን አትሞቱም፤
⁵ ከእርስዋ በበላችሁ ቀን ዓይኖቻችሁ እንዲከፈቱ እንደ እግዚአብሔርም መልካምንና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ ነው እንጂ።
⁶ ሴቲቱም ዛፉ ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ፥ ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥ ለጥበብም መልካም እንደ ሆነ አየች፤ ከፍሬውም ወሰደችና በላች፤ ለባልዋም ደግሞ ሰጠችው እርሱም ከእርስዋ ጋር በላ።
brother the whole bible yetsafew eko be mesale nw( it is symbolic)...zeftret ly eko egziabher yefeterew hulu melkam nw nw melew enji kifu ngr alfeterem so,,,bemesale sletetsafe kes blen meredat alebn,,,God blesss you
በኔ መረዳት ክፉ ሀሳብ (ሰይጣን ) ምልካም ሀሳብ ሁሉ ( እግዚአብሔር) ነው ::
እባብም ከእሰሶች ሁሉ ተንኮለኛ ነበረ ስለተባለ ክፉ ሀሳብ ( ሰይጣን ) በሱ በኩል ለመግባት እና ክፉ ሀሳብን ለማስተላለፍ ቀላል መንገድን አግኝቶ ሊጠቀምበት የቻለው ::
ለምሳሌ ክርስቶስን አርባ ቀን አርባ ለሊት ሲፆም ስይጣን (ክፉ ሀሳብ ) መጥቶ በምኞት ሊያሽንፈው ፈትኖት ነበር ነገር ግን ክርስቶስ በመልካም ሀሳብ ( በእግዚአብሔር ቃል ) የተሞላ ስለሆነ ሊያሸንፈው አልቻለም ::
መረዳትን እንዲሰጠን በየዋህ ልብ እንፀልይ 🙏🙏🙏
@@merontsehaye6006 ኖኖኖኖ ጥያቄዬ በግልፅ አልገባሽም መፅሀፍ ቅዱስ ላይ እንደተጠቀሰው አዳም ፣ ሄዋን ፣ እና እባብ ፣ ብቻ ነው ስማቸው የተጠቀሰው ሰይጣን ክፈአሳብ ሰጣት የሚል ነገር የለም እዛጋ ያለው dialog የሶስቱ ብቻ ነው ።
ክርስቶስን ሊፈትነው ወደተራራ ይዞት ሲወጣ ግን ሰይጣን ስሙ ተጠቅሳል እሱ ምንም አያከራክርም ግልፅ ነው ።
የላይኛው ነው የኔጥያቄ የነበረው እራሱ ሀይሉ እንዲመልስልኝ ነበር የጣፍኩለት ከበደችው መሰለኝ ባላየ... ላሽ...... አላት
ዳይመንድ ዘአዲስ በድጋሚ አንብቤ እመለሳለሀ 😬 ያው ሁላችንም ለመዳን አይደል , እግዚአብሔር መረዳትን መገለጥን ይስጠን🙏
ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ
ከሚሆን ቅንነትና ንጽሕና ምናልባት እንዳይለወጥ ብዬ እፈራለሁ
ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም
የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።
የቀደመውንም እባብ ዘንዶውን እርሱም ዲያብሎስና ሰይጣን የተባለውን ያዘው፥
ከቴዎሎጂ መነጽር ወጣ ብለህ ክፍሎቹን ፈልገህ ተረጋግተህ አንብብ
hailu yemewedeh eko lezih new
Why stop
God bless you