📌 ጉደኛው የእሬት ዘይት ለፈጣን ፀጉር እድገት እና ልስላሴ Aloe vera oil for fast hair growth

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @bettysheger976
    @bettysheger976  2 роки тому +1

    ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደና መጣችሁ ቪዲዮዬን ስለምታዩልኝ በጣም አመሰግናለሁ like👍 ማድረጋችሁንም አትርሱ እወዳችኋለሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    💚💛❤

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 7 місяців тому

    Tebarki

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 роки тому

    Bettyeeee fiker omg miss you my dear sis and keep it up your great job and share and like ❤️❤️❤️😘😘😘👈

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 роки тому

      ሳሪቾዬ የኔ ቆንጆ miss you more እንዴት እንደምወድሽ ታውቂያለሽ 🙏❤💕❤😘😘

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 роки тому

    ቤትሻዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን 👍👍🥰🥰😘😘😘💖💖💖💖💖

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 роки тому

      ቤቲሾዬ የኔ ሞክሼ እኔም አመሰግናለሁ🙏❤💕❤😘😘😘

  • @elsabayu7500
    @elsabayu7500 2 роки тому

    ቤቲዬ ጎበዝ በርቺ❤😘🙏🙏

  • @destatemesgen3658
    @destatemesgen3658 2 роки тому +1

    ቤቲዬ ፀጉርሽ በጣም አደገ የኔ እዛው ምንም ብቀባው መበጣጠስ አሁንስ ልላጨው ነበር ባለቤቴ ከለከለኝ አና ለመጨረሻ ጊዜ ምሞክረው ለሎው ፖሮስቲ ሚሆን ስሪልኝ

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 роки тому

      ሰላም ደስታዬ አይዞሽ ይመለሳል ትግስት አድርጊ እሺ እሰራለሁ🙏❤❤❤

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 роки тому

    ቤቲየ ዋው የእሬት ቅባት ቤት ውስጥ ተገርሜያለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ዘንድሮ በቃ ጸጉራችን አለፈለት ሁሌም የምታመጪው ቪድዮ በጣም የተዋጣ የሚጠቅም ነዉ አመሰግናለሁ 👌👌💝🙏🌹ሼር

    • @bettysheger976
      @bettysheger976  2 роки тому

      Thank you ፍሪታዬ ቆንጆ🙏❤💕❤

  • @zeyinbomer3212
    @zeyinbomer3212 2 роки тому

    Mecha mecha new emnkbaw kemtateb befit new woyns behola

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 роки тому

    🙏🙏🙏