ልዩ ቆይታ ከዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 чер 2024
  • #kmn #kush

КОМЕНТАРІ • 323

  • @qennogobena6347
    @qennogobena6347 11 днів тому +14

    ብቻውን ሠራዊት የሆነ ጀግና ዶ/ር ፀጋዬ ከክፉ ይጠብቅህ ጤናና ዕድሜ ተመኘሁ

  • @user-ll1lz8bi9h
    @user-ll1lz8bi9h 11 днів тому +29

    ዶ/ር ፀጋዬን የመሰሉ እውቀት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ከመስማት ይልቅ ጠንቋይና መተተኛውን ጋንኤል ክብረትን ስልጣን ላይ ማየትን የመሰለ የሚያሳምም ነገር ይኖር ይሆን?
    በርታ ዶ/ር ፀጋዬ ሁሌም ከተቸገሩና ከተጨቆኑ ጎን መቆምህን ቀጥልበት እድሜና ጤና ይስጥህ።

    • @melber7957
      @melber7957 6 днів тому

      @@user-ll1lz8bi9h yetemare Oromo yeferal abiy lezeh new

  • @YaredKebede-fw9iq
    @YaredKebede-fw9iq 11 днів тому +11

    ዶክተር ፀጋዬ አራርሳ ስለአየዎት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጡ።

  • @denaytgoytom6294
    @denaytgoytom6294 11 днів тому +9

    Nice to see you again Dr. Tsegaye 🙏🙏❤️❤️
    Habtishe thanks for inviting
    Always love to see you both ♥️♥️🍀🍀

  • @kibebewnurgi
    @kibebewnurgi 11 днів тому +11

    መልካምነት የህልና ዳኝነት ነውና እናንተ መልካሞችና ምሁራኖች በርቱ !!!!የብልዬን መሃይሞችን ከመከተል የአንድን ምሁር መርህን መከተል እራሱ ምሁርነት ነው ዶር-ጸጋዬ በርታ ታላቅ ሰው እንድሁም ሀብትሽ ምሁሩ በርታ!!!!

  • @falmaatabayeeraa9957
    @falmaatabayeeraa9957 10 днів тому +6

    ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ ፐለቲካን ሲተነትን እስከ መጨረሻ የእዉነትና የሁነት ጥግ ነዉ።ዕድሜና ጤና ይስጥልነ።

  • @user-gy7bm6bg1r
    @user-gy7bm6bg1r 11 днів тому +8

    Dr welcome & thank you for being such an amazing person, If the world had more people like you it would be a better place.❤️💚❤️

  • @Resilience3
    @Resilience3 10 днів тому +5

    ዶክተር ፀጋዬ ሰለሰጡት ትንታኔ በጣም እናመሰግናለን እንዲሁም ትምህርታዊ ነው። ለዚህ እኮነው በደንብ ቀለም የቀሰመ ሰው ይግደለኝ የሚባለው እነለብለብ እማ አገሪቷን ገደል አስገቧት

  • @natnaeldjalleta5197
    @natnaeldjalleta5197 11 днів тому +6

    Happy to see Dr Tsegahe, always on point and knowledgeable. Thank you KMN.

  • @NatoleMisge
    @NatoleMisge 11 днів тому +8

    you well come Dr.Tsagch lovely

  • @abadittadesse5892
    @abadittadesse5892 11 днів тому +11

    during the genocidal war declared on Tigray, I remember Dr. Tsegaye's Ararsa speech to Tegaru'' you are not alone'' always in my mind. we never forget Great respect for you.❤❤❤

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 днів тому

      የደደቢት፥ደደብ፥ትሩፋት፥የትግሬን፥እናት፥ጥቁር፥አልብሶ፥የሰቆቃና፥የዋይታ፥የአደባባይ፥ትእይንት፥ብቻ፥ነው።

    • @abadittadesse5892
      @abadittadesse5892 7 днів тому

      ene eredew, gidelew bayechu ebakachu ayimurachu aserut egna telatachin ena wedajachin man endehone awikenal

  • @oliyadsorzenbaba6745
    @oliyadsorzenbaba6745 11 днів тому +36

    This man (Dr Tsegahe) is a real asset of our nation! God bless you!

    • @user-kb6bk7np2f
      @user-kb6bk7np2f 8 днів тому +2

      በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ❤ አኔ ቃላት ጠፍቶኝ ነበር በትክክል አገኘሁት 🙏

  • @zemichaelbarnabas2925
    @zemichaelbarnabas2925 11 днів тому +21

    እንደ ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ የመሳሰሉት ምሁራን ያብዛልን። ምክንያቱም ሃቀኛ የህዝብ ወገንተኛ ስለሆኑ አብዝተን ልናመሰግናቸው ይገባል። ዕድሜና ጤና ይስጥልን እላለሁ።

  • @yonasbetti5988
    @yonasbetti5988 11 днів тому +11

    Tsegish thank you, you are a real inspiration to your Oromya nation!!!

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev 11 днів тому +7

    welcome gentle man we love you too...!!

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o 11 днів тому +6

    ሀብትሽ ጀግናው እውነተኛ የህዝብ ድምፆ ተባረክ 🙌🏾❤️🌳❤️✊🏾

  • @abbikoxxx3584
    @abbikoxxx3584 10 днів тому +6

    Well come dr we missed u very much ለኔ ዶክተር ፀጋዬ ማለት የጀግናው መለስ ዜናዊ UPDATE ........

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle1468 11 днів тому +5

    Thank you DR and habtamu

  • @1995mwa
    @1995mwa 9 днів тому +2

    Thank KMN for this great informative interview. Dr. Tsgaye you are a man of integrity. You never waivered on your stand on Tigray issue even at a time when many opportunists took the safer way for them.

  • @dinkisagofar8771
    @dinkisagofar8771 11 днів тому +9

    Hero Hero .... x100000... Blessed

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 11 днів тому +7

    Wow Dr.Tsegay welcome back nice to see you ❤❤

  • @ahmedumar817
    @ahmedumar817 11 днів тому +5

    Welcome Dr Tsegaye Ararisa. We missed U a lot of Thank U too KMN for bringing him to audience

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 9 днів тому +4

    ብሰማው እማይሰለቸኝ ሰው ዶ/ር ጸጋዬ

  • @user-jk4zl7sz9q
    @user-jk4zl7sz9q 11 днів тому +7

    ❤ well come Dr.

  • @NigistiFerede
    @NigistiFerede 11 днів тому +12

    Thanks Habtish for having Dr. Tsegay, the heavy weight and thoughtful analyst. Hope you and prof Ezkiel will be the special guests of Tigray when celebrating the first day of our independence. Ensh Allah

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 днів тому

      Kikik
      የደደቢት፥ደደብ፥ትሩፋት፥የትግሬን፥እናት፥ጥቁር፥አልብሶ፥የሰቆቃና፥የዋይታ፥የአደባባይ፥ትእይንት፥ብቻ፥ነው።

  • @workehagos4663
    @workehagos4663 9 днів тому +2

    Dr. Ararsa, I can never get tired of listening to you! You are a great guy!

  • @LetebirhanAtsbeha
    @LetebirhanAtsbeha 9 днів тому +2

    እናመሰግናለን ኩሽ ሚድያ። እንኳን ደህና መጣህ ዶር ፀጋዬ እናመሰግናለን ስለ ጥልቅ ትንተናህ።

  • @tirhasberhe1405
    @tirhasberhe1405 11 днів тому +7

    Good to see you as always dr🙏🏽

  • @belaineshittefa8541
    @belaineshittefa8541 11 днів тому +7

    Baga nagaadhaan arggatte Dr. Tsegaaye, yaaddoo cimaa keessan ture, ishoo Baga nagaan duftte.

  • @milkakahssay1705
    @milkakahssay1705 11 днів тому +6

    Dr. Tsegaye, welcome. I really missed you a lot❤

  • @senaitgobena7496
    @senaitgobena7496 11 днів тому +7

    Welcome back Dr!
    May God protect you dear!!

    • @hey1232
      @hey1232 11 днів тому

      Amennnnnnn x3👏🏽👏🏽👏🏽

  • @hey1232
    @hey1232 11 днів тому +5

    Welcome Back Dr Ararssa 🫶🏽🫶🏽🫶🏽a Man Of Integrity ✌🏾…. Thanks fFor Always walking The Walk, Not Just Talking The Talk! We Love And Appreciate You 🍎🍏🍎👏🏽👏🏽👏🏽

  • @obsawake
    @obsawake 11 днів тому +7

    Dr.baga nagaan nuuf deebiye .

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o 11 днів тому +5

    ዶ/ር እንካን በስላም መጣህልን ..ስለ እንተቆራጥነት ምሁርነት እና ለህዝብህ ባለህ ፍቅርና ለምታደርገው እገልግሎት እና ሁሉ ነገር ይህ ነው ብዬ በቃላት ልገልፆልህ ቃላቶች እይበቁኝም.ሁሉንፈጣሬ "ዋቃ እግዝእብሄር እላህ"ከክፋዎች እይን ሁሉ ይጠብቅህ ኑርልን ስጦታችን ነህ እንወድሀለን🥰❤️🌳❤️✊🏾

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 10 днів тому

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @tsegagirmay9183
    @tsegagirmay9183 10 днів тому +5

    ውይይይይ በጣም እማከብረው!! በተለይ ደግሞ ለተጋሩ የዛ ክፉ ቀን፣ የጨለማ ቀን አለኝታችን መከታችን መፅናኛችን ሁነኛ ወገናችን ነው!!! በየቀኑ ሳናስበው ውለን አናውቅም!! ስታሊንንም ስጠይቀው ነበር ስላየሁአችሁ ደስ ብሎኛል ሃብትሽ በናትህ አድርስልኝ በጤናው ነው ወይ ብዬ ተጨንቄ ነበር...

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 11 днів тому +16

    Dr. Tsegaye is our BLESSING❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nugusekelali7972
    @nugusekelali7972 11 днів тому +22

    ዶ/ር ፀጋየ አራርሳ ሰው በጠፋበት ፈታኝ የክህደት ዘመን ሰው ሆኖ የተገኘ ባለ ህሊና
    ::ምን ጊዜም ሳንተ ያለን ክብር ወደር የለውም::

    • @abadittadesse5892
      @abadittadesse5892 11 днів тому +2

      I remember his speech always in my mind with great respect to Dr Tsegaye

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 днів тому

      የደደቢት፥ደደብ፥ትሩፋት፥የትግሬን፥እናት፥ጥቁር፥አልብሶ፥የሰቆቃና፥የዋይታ፥የአደባባይ፥ትእይንት፥ብቻ፥ነው።

  • @user-tz7if6zl9g
    @user-tz7if6zl9g 11 днів тому +19

    We thank behalf of Tigray people kMN and Dr. Tesegaye!

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 днів тому

      የደደቢት፥ደደብ፥ትሩፋት፥የትግሬን፥እናት፥ጥቁር፥አልብሶ፥የሰቆቃና፥የዋይታ፥የአደባባይ፥ትእይንት፥ብቻ፥ነው።

  • @yohanneshaile9579
    @yohanneshaile9579 11 днів тому +8

    Dr ❤❤❤❤❤

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 11 днів тому +7

    Welcome Dr

  • @aatsedemekebeb2494
    @aatsedemekebeb2494 11 днів тому +7

    Well come back Dor Tsegay we missed you good to see your .Thank Habtsh ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 7 днів тому +1

    Dr Tsegaye Ararsa , wendimachin Haptamu Tesfay enqan Selam metachu ❤

  • @user-gy7bm6bg1r
    @user-gy7bm6bg1r 11 днів тому +4

    KNN The People's Voice Jabadhuu 🦁🦁🦁❤️💚❤️

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 11 днів тому +6

    Dr. Tsegaye nice to see you we missed you and your wisdoms brother, peace from tigray

  • @foziamohamad8438
    @foziamohamad8438 11 днів тому +6

    Will came bro

  • @user-rb5qx7mr4q
    @user-rb5qx7mr4q 7 днів тому +2

    well came Dr

  • @tamasgenmashasha8540
    @tamasgenmashasha8540 11 днів тому +3

    ጸግሸ እንኳን በሰላም ወደ ሚዲያ ተመለስክ ዶር።

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 11 днів тому +2

    What kind of maturity i observed since started to follow all interviews of Dr. Tsegay. Really one of the few best scholars and boldly intelligent. The hatemonger medias such as ESAT(and its offspring medias) including millions of Ethiopians decisions made by ordinary people who actively participated in the hate against Tigreans with the camouflage of kicking TPLF and thus the transition to democracy in the country collapsed and followed by genocidal war against Tigray.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 днів тому

      የደደቢት፥ደደብ፥ትሩፋት፥የትግሬን፥እናት፥ጥቁር፥አልብሶ፥የሰቆቃና፥የዋይታ፥የአደባባይ፥ትእይንት፥ብቻ፥ነው።

  • @oumerwako1286
    @oumerwako1286 11 днів тому +12

    Welcome back, Dr. Tsegaye Ararsa. We have missed you and your thoughtful analysis. Please let us know whenever you make yourself disappear because your active presence is very important for our people. Welcome again.

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 11 днів тому +1

    Honorable Dr Tsegaye!!, your political analysis is real and scale up Ethiopia politica as per its event!

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r 11 днів тому +3

    ሀብታሙና ዶ/ ር ፀጋየን እናመሰግናለን!!!!

  • @derejekeba7844
    @derejekeba7844 9 днів тому +2

    What an excellent briefing you always provide.
    Long life for this hero

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 11 днів тому +3

    Super happy to see Dr. Tsegay(in Tigringa). Really I appreciate you. You are man of principle and integrity.You were the one with prof, Ezkiel with Tigreans exposing the genocide committed by Ethiopian army, Amhara fascists special forces and paramilitary and especially the brutal Eritrean fascist and Fano beasts. I believe we are not alone ‘we are not alone, and you were with Tegaru during and after the genocidal war of Tigray.

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 7 днів тому

      የደደቢት፥ደደብ፥ትሩፋት፥የትግሬን፥እናት፥ጥቁር፥አልብሶ፥የሰቆቃና፥የዋይታ፥የአደባባይ፥ትእይንት፥ብቻ፥ነው።

  • @tbtmidia7397
    @tbtmidia7397 11 днів тому +15

    ዶ/ር ፀጋዬ አራርሣ ከብዙ ጊዜ መጥፋት በኋላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን በሠላም መጣህ🖐ካንተ ብዙ ፖለቲካዊ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ትንታኔ እንጠብቃለን እና ከትግሉ መድረክ አትራቅብን⁉️

  • @abanav57
    @abanav57 8 днів тому

    ቁም ነገር ያለው እና አመርቃጭ ውይይት ነው። ከብሄር አጥር ውስጥ ለመውጣት ጥረት እያረጋቹህ ነው። ያልጣበቅኩት ውይይት እና የሚደነቅ ነው።በርቱበት።😊👏🏾

  • @bayessaysehak3071
    @bayessaysehak3071 11 днів тому +2

    I'm glad to see you sir 🙏

  • @user-lk2eq8qp4g
    @user-lk2eq8qp4g 11 днів тому +2

    Real intellectual Dr Tsegaye Ararsa...Akuamu Ejig Yigermal..Akuam Yalew sew degmo yemifelgewin achieve lemadreg Yemechal tilik akim alew...He compherhend things Easily from the Root...

  • @hey1232
    @hey1232 11 днів тому +4

    Welcome Back KMN Reporter Habteshee Voice For All The Voiceless. Thank You For All You Do 🍎🍏🍎👏🏽👏🏽👏🏽 ✌🏾👍🫶🏽

  • @NigistiFerede
    @NigistiFerede 11 днів тому +5

    Welcome Dr. Tsegaye, the heavy weight analyst.You are so very special to all Tigreans during and after the genocidal war.

  • @getahunlegesse6462
    @getahunlegesse6462 11 днів тому +5

    የተከበራችሁ የህዝቦች ኣለኝታዎች በአክብሮት ምሥጋና ይድረሳችሁ !!!

  • @ceremelag386
    @ceremelag386 11 днів тому +3

    Superduper Dr Tsegaye A great to see you back! Your absent make us feel worry!! You’re the one and only one who stands up for the truth and being a voice for voiceless people. We have missed your thoughtful analysis. Thank you Habtish 🙏

  • @user-gi4gv9mv7d
    @user-gi4gv9mv7d 11 днів тому +2

    ጎበዝ የሙህር ትንተና መስማት ደስ ይላል ዶ/ር

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 7 днів тому

    ❤ ዶክተር ፀጋዬን ዛሬ ገና ሠማህዋቸው እጅግ በሣል ትንታኔ ነው የሰጡት

  • @tekestehagos2698
    @tekestehagos2698 11 днів тому +6

    የተከበርክ ፀጋየ አረርሣ ዕኳን ድህና መጣህ ሥንጠብቅህ ነበር ሐፍታሙ ዕናመሠግናሐለን

  • @olumaggoli1788
    @olumaggoli1788 8 днів тому

    Welcome doc you are modern mobile library really .Charming all rounded understanding knowledgeable person of our era.

  • @felekechwoldehana9686
    @felekechwoldehana9686 11 днів тому +4

    Good to see you back Dr. Tsegaye, Wishing you all the best, we missed you.

  • @Abdii_Omar
    @Abdii_Omar 11 днів тому +5

    Dr Tsegaye Araarsaa welcome back hayyuu sabaa we missed you much❤️💚❤️

  • @AbebaGebretsadik
    @AbebaGebretsadik 11 днів тому +3

    ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ እናንተ እንቁ ባለህሊና ብቃት ከሰብኣዊነት ጋር ያጣመራቹሁ ክቡራን በትግራይ ህዝብ ስም ከፍ ያለ ምስጋና ኣቀርባለሁ ።

  • @user-pq8er9yr5w
    @user-pq8er9yr5w 4 дні тому

    ዶክተር ጸጋዬ ምነዉ እንዲህ ለህውሀት ክብር ሰጥተህ አንቆላጰስካቸው ሰው ዘረኛ ሲሆን ምንም ስልጣኔ እንደማይለውጠው አንተ ትልቅ ምሳሌ ነህ ፈጣሪ ልብ ይስጥህ ሰው የሆነ ሰው ካካባቢው ይማራል

  • @tofikhassenali3066
    @tofikhassenali3066 11 днів тому +4

    Welcome Dr Tsagaye Araarsa!
    I have been missing you so much.

  • @hope52052
    @hope52052 11 днів тому +3

    Dr. Tsegaye, God bless you, this country needs real intellectuals like you.

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 11 днів тому +48

    አንዱ ስለ ደ/ር ፀጋዬ ሃሳብ ሆኖብኝ የነበረ እኔ ነበርኩኝ !! አሁን ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል !! ፀጋዬ ደፋር ፖለቲከኛ ነው እንዲሁም አስተማሪ ነው !! ለማንኛውም እንዃን ሠላም ሆነ !! ፣፣፣፣፣፣

    • @melber7957
      @melber7957 11 днів тому +5

      Defar aydelem ewshet yasmererew ewneten yeyaze Jegna enje! " Defar" be abesha anegager tergunu le Dr Segaye aymetenem.

    • @user-wh5qj3bz8x
      @user-wh5qj3bz8x 11 днів тому +2

      ዶ/ር ፀጋዬ ምክንያታዊና በእዉቀት ላይ የተመሰረተ ትንታነ ደስ ብሎኛል አሁን ጊዜ የለኝም በኃላ አወርድና ተረጋግቼ አዳምጣለሁ❤❤❤❤

    • @Zenebech-tr3jz
      @Zenebech-tr3jz 11 днів тому

      Kkkkkk gobez kehon ledetun aykerakerim neber

    • @alulayohanes1918
      @alulayohanes1918 10 днів тому

      Me toooo

    • @solomontolcha7792
      @solomontolcha7792 9 днів тому

      @@Zenebech-tr3jzdefar nesh tsgayen keledetu mawedader aykebdem? He is a law professor at renowned Australia University ! Ledetu tera melasegna new ware masamer enji ewket yelewem

  • @hailegebriel4285
    @hailegebriel4285 11 днів тому +3

    Dear Dr tsegaye, good to c u again, it has been long time since we we saw u on media w/c again to z media ur constractive idea is very essential in this time

  • @AbebaGebretsadik
    @AbebaGebretsadik 11 днів тому +2

    የቐንየልና ደቂ ኽቡራት❤️💛❤️
    ገለቱማ የኣባገዳ ልጆች❤️💚❤️

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 10 днів тому

    Baga nagaan dhufte Dr. xagayeeko

  • @meazat.4857
    @meazat.4857 5 днів тому

    My favorite ,long time I am happy to see him we love you all tigeray people, God bless you and your family 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤

  • @senaita4246
    @senaita4246 9 днів тому

    Good to see you Dr

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 11 днів тому +3

    Encan dehna methe docter thegaye

  • @belaineshrundassa
    @belaineshrundassa 11 днів тому +1

    Dr Ts baga Nagaan dhufte ❤

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 11 днів тому +9

    Dr. Tsegye happy to see u again n tnx Habtish

  • @abebelemma963
    @abebelemma963 9 днів тому

    Tanks Dr T. For ur opinion and specially to waken up our people’s. Most of them they are hiding in their bed rooms. Tanks a gain for ur time!!! Keep up ur good deeds!!!!!

  • @FissehaHailu-nr8jg
    @FissehaHailu-nr8jg 9 днів тому

    የግዜ ጉዳይ ካልሆነ ፍትህ መጣቱ አይቀርም ናመስግናለን ዶክተር ና ሃፍቲሽ በርቱ።

  • @lenchoabe2495
    @lenchoabe2495 11 днів тому +1

    Baga Nagaan Dhuftan Dr.

  • @tirhaswelu
    @tirhaswelu 8 днів тому

    Welcome DrTsegaye🙏❤️‍🔥

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 11 днів тому +1

    Thank you KMN❤

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 11 днів тому +2

    Calehe ayilweteme4 tencarana yhege sew nehe doctre thegaye❤❤❤

  • @abebugola7767
    @abebugola7767 11 днів тому +3

    ፀጋየ እውነተኛ ሠው

  • @demissiebelayneh7943
    @demissiebelayneh7943 11 днів тому +3

    Welcome back, my Greatest fan and influential scholar !

  • @bultifayissa1342
    @bultifayissa1342 11 днів тому +6

    I'm happy to see you again Dr Tsegaye. Welcome!!!! I was worried about your well-being. Thank you Journalist Habtaamuu for inviting him. God bless you both!!! May God bless our nation Oromia and the rest of our neigbor nations in East Africa,and around the globe. We hope to see the Confederation of the States of East Africa (COSEA) in post EPP era and in post imperial Ethiopia of the Nafxanyaa. God bless us all!!!!!!

  • @maryadam215
    @maryadam215 11 днів тому +3

    So great to see you, Dr Tesgaye 💕😍

  • @sabri5460
    @sabri5460 11 днів тому +3

    GOOD TO SEE/PLEASURE TO SEE IT IS AN HONOR TO SEE DR.TSEGAYE ARARSA AGAIN AFTER LONG TIME!! DR.TSEGAYE THE LIGHT OF THAT WICKED COUNTRY.

  • @romanhailu5299
    @romanhailu5299 10 днів тому

    KMN! Good 2 See You Back in Sight Habtamu Tesfaye, Dr. Tsegaye Ararsa, Guiding Light

  • @dhugasagaroma9838
    @dhugasagaroma9838 10 днів тому

    WELL COME BACK .Dr.tsegaye ararsa

  • @AlmazEyasu-li6lp
    @AlmazEyasu-li6lp 9 днів тому

    We missed you, Dr. Araresa🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abebelemma963
    @abebelemma963 9 днів тому

    A-man stand tall like oak tree! Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teyso
    @teyso 11 днів тому

    ❤ welcome back,Dr

  • @AbebaGebretsadik
    @AbebaGebretsadik 11 днів тому +1

    ክቡር ዶክተር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።

  • @lemmabedane2713
    @lemmabedane2713 11 днів тому

    welcome happy to see you!!!!

  • @e.g8912
    @e.g8912 9 днів тому

    ሰላም የተከበሩ ዶክተር ፀጋዩ አራርሳ እንኴን በሰላም መጣህ ናፍቄህ ነበር ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ለዘላለም ኑርልኝ

  • @matmat4458
    @matmat4458 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ tanks God I was worried