🛑 ከአኮቴተ ቁርባን እስከ ተዘከረነ ቅዳሴ ክፍል 6 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • ብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቅዳሴ በሚል ርዕስ የሰጡት ትምህርት ክፍል 6 ከአኮቴተ ቁርባን እስከ ተዘከረነ #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket

КОМЕНТАРІ • 7

  • @virginmaryethiopianorthodo7815
    @virginmaryethiopianorthodo7815  3 місяці тому

    ሰላም የተወደዳችሁ የዚህ ትምህርት ተከታታዮች ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እረዥም እድሜን ይስጥልን በረከቶው ይድረስን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን በእውነት ምንኛ የታደልን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ መሆናችን መታደል ነው

  • @samrawitbrhane4568
    @samrawitbrhane4568 3 місяці тому +1

    Abatche kale hewit yasemalen Please share share 🙏

  • @nigistmelesse7512
    @nigistmelesse7512 3 місяці тому +1

    Amen 🙏🏽

  • @hirutabebayhu9476
    @hirutabebayhu9476 3 місяці тому

    አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:: 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @SoliBerhane
    @SoliBerhane 3 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @ferhiwothoseso214
    @ferhiwothoseso214 3 місяці тому +1

    ተባረኩ እድሜ ጤናውን ይስጦህ