ሙሉ የሐጅ ፕሮግራም በ 9 ደቂቃ ብቻ 👌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Madina-sx5ov
    @Madina-sx5ov 2 роки тому

    ጀዛከላ ኸይረን ውስታዝ አልሀምዱሊላ አንዳንዴ ሳውዲ መስራት ያስደስታል ካንዴም ሶስቴ ኡምራ ማረጌ ከምንም በላይ ያስደትተኛል ሶስተኛው ግዜ ሳረግ ካባ መንካቴ ልቤ በድስታ ተበለጨገ አላህኡምራዬም ይቀበለኝ ሀጅም ለማድረግ ቤተሰቦቻችን ይወፍቀን ያረብ

  • @khaybarmurad6973
    @khaybarmurad6973 2 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 роки тому

    ማሻአላህ አረዳዳችሁ ይመቻል

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 2 роки тому

    መሻአላህ እላህ ይወፍቀን

  • @هاديهبنتسعيد
    @هاديهبنتسعيد 2 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @lulua8061
    @lulua8061 2 роки тому +1

    جزاك الله خيرا

  • @ghf8866
    @ghf8866 2 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ህይር አውስታዙና 2 ያለገባኝ ነገር አላ የሀጅል ኢፍዳ እእ ሀጅል ወዳ ካድርግን በኃላ ወዶች ሰለተላጩ ዐጉራቸውን ጨርሰዋል ሴት ግን ማስጠር ሰለሆና አሁንም ፀጉር ትቆርጣለች እንዴ ወይስ በዛው ትብቃቃለች ሌላው ደግሞ 11 አስከ 13 ሶላት ማሳጠር ነው ወይስ 5 ወቅት ሶላትን በወቅቱ መስገድ ከቻላችሁ በትመልሱልኝ

  • @ratube5665
    @ratube5665 2 роки тому

    جزاكم الله خيران

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 роки тому

    🌹🌹🤔🌹🤔🌷🌷👍👍