ያላገባችሁ ያላ ዛሬውኑ ወስኑ ... ዐጃኢብ ነው! 😅😅

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 60

  • @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር

    አላህ፣ሳሊህ፣ይወፍቀን፣ያገባችሁ፣ሳሊህ፣ያርግላቹ፣ልጅ፣የሌላቹ፣አላህ፣ሳሊህ፣ልጅ፣ይለግሳቹ

  • @bintmuhammadabayeiloveyous3640
    @bintmuhammadabayeiloveyous3640 2 роки тому +12

    ነበር ግን ምንዋጋ አለው ያልታደልነው በስው ቤት እየደከምንነው አላህ ይገላግለን

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ 2 роки тому +6

    ማሻ አሏህ ጥሩ ትምህርት ነው በትክክለኛው ሱና ከሆነ ትዳር መልካም ነበር ምን ዋጋ አለው አሁን ላይ በገንዘብ ሆነ ምን አላት ምን አለው አብዛሃኛው አሏህ ካአነላቸው ውጭ አሏህ ይዘንልን

  • @Madina-sx5ov
    @Madina-sx5ov 2 роки тому +2

    ማሻአላ ጥሩ ትምህርት ነው መሽኩረን አላህይጠብቃቹያረብ ወንድ ብሆን ይህ ትምህርት ሰምቼው ዛሬውንም የትዳር የምትሆነኝ ሴት ፈልጌ ነበር አላህ ሳሊሁን ይወፍቅቀን እኛም ሳሊህ ያድርገን ከመዳም ኩሺና ያውጣንና ወደእራሳችንመዳምያብቃንያረብ

  • @HayatHayat-of7yb
    @HayatHayat-of7yb 2 роки тому +3

    _ማሽአላህ ላጤዎች ያላህ ወደ ትዳር መልካሙን ትዳር ይወፍቀን ባሆኖ ሰአት ምን አላት ሆኖል ጥያቄው አላህ ኸይሩን ይምረጥልን ያበናት_

  • @ዘይቱየአልኢማንተማሪ

    አላህ ስሊ. አድርጎ. ስሊ ያሆነውን ይዋፍቃን. ያረብ በእዝነት

  • @Mነኘስደተኛዋየአባቴናፋቂ

    ያረብ እኛንም ሷልህ አረገህ ሷልህየሆነውን ይወፍቀን ያረብብብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @roza.m8512
    @roza.m8512 2 роки тому +3

    ምን ዋጋ አለው አላህ ያደለው ሲቀር ስንቶቻችን ነው ታስረን ያለነው ወይ አይዙን ወይ አይፈቱን

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ. ጀዛከላከይር. ኡስታዝ. ያላገባነውም. አላህ. ጥሩ. ትዳር. ይወፍቀን ያገባችሁትም ትዳራችሁ ያማረ ያድርግላችሁ.

  • @hananmohmmad9433
    @hananmohmmad9433 2 роки тому

    እሺ ኡስታዝ አናገባለን ኢሻ አላህ😊

  • @_______1911
    @_______1911 2 роки тому +2

    ጠይብ ጠይብ ኡሥታዝ
    ግን እኛሥ በሥደት ያለነው 😏😏😏😏

  • @abdurehmen4390
    @abdurehmen4390 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ጀዛኩሙሏህ ከይረን በጣም ጡሩ የሆነ ትምህርት ነው በተለይም ላላገባን ሞራል ይሰጠናል እናም እኔ በዛሬው ምክር ላገባ ወስኛለሁ በዱአቹህ አትርሱኝ

  • @ነኢማአልይየጃማዋ
    @ነኢማአልይየጃማዋ 2 роки тому

    ማሺአላህእኔም ላገባነው ሁለትሳምትቀረኝአልሀምዱሊላህ

  • @tube-rw5hc
    @tube-rw5hc 2 роки тому

    ማሻአላህ ጀዛካአላህ ኸይረኡሰታዝ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 роки тому +4

    የዘመኑ ትዳር በካፒታል ሆኗል አላህ ካዘነላቸው ሲቀሩ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ጀዛኩሙላህ ኽይርንንን
    ጥፍተሃል ኡስትስዙና

  • @llllll5673
    @llllll5673 2 роки тому

    ጀዛከለህ ኸረን የኡስተዝ

  • @llllll5673
    @llllll5673 2 роки тому

    እንሽአለህ

  • @ስደተኛዋYOUTUBE
    @ስደተኛዋYOUTUBE 2 роки тому

    አላሀሰ ይወፍቀን

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 роки тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @channei338
    @channei338 2 роки тому

    ወላሂ ልቤ ተረበሸ እረ ዱአ አርጉልኝ ባሌ ጋር ተጣልቸ በሰዉ እየ ደጋገመ ይለምነኛል ያስለምነኛል እና አህባሽ ነዉ ልመክረዉ ስነሳ አይወድም ምርጫሽን ምረጭ ወደኔ ሀይማኖት ነይ አለዛ ጊዜየን አጨርሽ ይለኛል ሰዉ አልተረዳኝም ዘመዶቹ ታረቁ እያሉ ይለምኑኛል እኔ ግን ያተን አቂዳ አልከተልም ብየዋለሁ በጊታየ ስም ምየ እስኪ ዱአ አርጉልኝ አላህ እዳላቀኝ አላህ ከአርሽ በላይ አይደለም የሚል አዉዶኦ ልኩ በዚህ ነዉ እስከልጆቸ የምተዳደረዉ ይለኛል ወላሂ በጣም እወደዉ ነበር በዛዉ ልክ ጠላሁት እረ ዱአ አርጉልኝ

  • @fatumayusuf5301
    @fatumayusuf5301 2 роки тому

    አንተው የሚበጀኝን ዘውጀኝ የሚበጀንን ልውድ እህቶቸም ዘውጃቸው የሚበጃቸውን አል ጀባር አል ኻሊቁ በ99 ስሞችህ ይሁንብህ ያኢላሂ

  • @jemilatube9272
    @jemilatube9272 2 роки тому +1

    አሰለም ወለይኩም ወራህመቱለሂ ወበራከትሁ ለገቡትም ሷሊህ ትደር የርግለቸው ሷሊህ ልጅም ይስጠቸው ለወለዱም ሷሊህ የርግለቸው አግብቶም ልጅ ለልሰጠው አለህ የሁሉም ነገር ሀብተም ነውና መንተ መንተውን ሷሊህ የሆኑትን የድለቸው የራብ ለኔ ብጤውም በሰው ሃገር ለሚንከራተተውም ለዱንየም ለአኼራም ሚጠቅማንን ይወፉቀን

  • @ተሚማየቲርቲራዋነኝ

    ጀዛከላህከይር

  • @بنتجماللاالهإلاأنتسبحانكإنيكنت

    አህለን ኡስታዝና ጀዛከላህ ኽይርጀዛ አላህ ይጠብቅህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 роки тому

    ጀዛካላህ አኺ ጀዛካላህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 роки тому

    አልሀምዱሊላህ

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 2 роки тому

    በቃላገባነው

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 роки тому

    ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @_______1911
    @_______1911 2 роки тому

    እእእ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 2 роки тому

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 2 роки тому

    እስኪ ልስማው የዛሬው ረዘም ያለ ነው

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 2 роки тому

    ማሸአላህ ሰዉት ጀሚል ወላሂ

  • @hawaa6835
    @hawaa6835 2 роки тому

    ماشاالله يارب

  • @ማርየአባቴንናፍቂ
    @ማርየአባቴንናፍቂ 2 роки тому

    ክክክክክክ

  • @fatumaassen877
    @fatumaassen877 2 роки тому

    አህለን

  • @hadi3642
    @hadi3642 2 роки тому

    እሽ ግን ማነን እናግባ ሠው ኣለ ግን ሠው ሁኖ የሜገኝ የለም ምን እናድርግ

    • @jemalawol3105
      @jemalawol3105 2 роки тому

      እኔን አግቢኝ

    • @hadi3642
      @hadi3642 2 роки тому +1

      @@jemalawol3105 እሽ እንጋባ ትቀልዳለህ

    • @kinde.a8499
      @kinde.a8499 2 роки тому

      @@hadi3642 አረዉደሀይየሚባለዉይኑርሽ

  • @mesrur146
    @mesrur146 2 роки тому

    ما شاء الله 🙈

  • @mmse6269
    @mmse6269 2 роки тому

    👍👍🤲🤲

  • @ጀሚላ-ዠ6ሸ
    @ጀሚላ-ዠ6ሸ 2 роки тому

    ✅✅✅✅

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @ተሚማየቲርቲራዋነኝ

    👍👍👍💯👍💯👍💯👍💯👍👍💯👍💯👍💯👍

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 роки тому

    👍👍🌹🌹🌹

  • @zinetseid3300
    @zinetseid3300 2 роки тому

    ትዳርማገናኘቱቀረደ

    • @Rቢንት
      @Rቢንት 2 роки тому

      ምነዉ አልሰማሽም እደ

    • @zinetseid3300
      @zinetseid3300 2 роки тому

      @@Rቢንት አልሰማሑም እርቄነበር ከዮቱብ

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 роки тому

    ያረብአንተታቃለሕ

  • @ተሚማየቲርቲራዋነኝ

    ማሻአላህ

  • @بنتمحمد-ط3ص
    @بنتمحمد-ط3ص 2 роки тому

    ማሻአላህ