Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤❤❤❤❤
የነብርን ጭር... እንደሚባለው ኢትዮጵያን የባህር በር ከማግኘት የሚያግዳት ምድራዊ ኃይል የለም።አሰብ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!
Dedeb we See you 4kilo
@@ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል እግዚአብሔር ይመስገን ከ11ሚሊዮን በላይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ስላሉ አባላቱ ወታደራዊ ስልጠና ወስደው ሊያግድ የሚሞክር ምድራዊ ሀይልን ይደመስሱታል
@@andomberhane6413 ሻህቢያው ከአፍሪካ አንደኛ የሆነን አሰገራሚ ግድብ የሰራን፣ ከዓለም አምስተኛ ፈጣን ኢኮኖሚ የገነባ ህዝብን፣ አያሌ ትልልቅ ፕሮጀከቶችን እያስመረቀ እና አየጀመረ ....ያለ ህዝብን በዓለም ላይ እጅግ ሲበዛ በድህነት እና በጉስቁልና ከምትታወቅ ኤርትራ ሆነህ ደንቆሮ ማለት ስምህን እያስተዋወከ እንደሆነ እወቅ። ለማንኛውም አቅማችሁ ትንንሽ ከሚባሉት ሀገሮች ጋር ለመድረስ ግማሽ ክ/ዘመን እንኳን አይበቃችሁም።
ብልፅግና ፓርቲ ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈራረመው ስምምነትስ?
የኢትዮጵያን ህዝብ ጥያቄ የጠየቀ መንግስት ስለሆነ የፓርቲው ጥያቄ ብቻ ማስመሰል ነውር ነው ይስተካከል።
@ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል ,አንዳንድ ፓርቲዎች በአጋጣሚም ይሁን አዘናግተው መንግስት ከሆኑ በኋላ ፓርቲው ስልጣኑን ለማራዘም የሚሰሩ ባለስልጣናት ክምችት ካጠራቀመ ከሀገር ይልቅ ለፓርቲያቸው ስለሚሰሩ ውሳኔያቸው ተግባራቸው ደመነፍሳዊ ይሆናል።
በሽተኛ ናቹ
❤❤❤❤❤
የነብርን ጭር... እንደሚባለው ኢትዮጵያን የባህር በር ከማግኘት የሚያግዳት ምድራዊ ኃይል የለም።
አሰብ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!