ዘንድሮ ሊጉን ለማሸነፍ ከተለመደው ያነሰ ነጥብ ይበቃል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub 21 день тому

    እውነት ነው ይሄንን ቀድሞ ማሰብ የነበረበት ፊፋና የእግር ኳስተጫዋቾች ማህበር ነበር ከፍተኛ የጨዋታ መደራረብ ውጤት የሚያስከትለውን አንድምታ በደንብ አመልክቷል ጋርድዩላ መልካም አዳር አቤ❤❤❤❤❤

  • @FisshatsiyonGebre
    @FisshatsiyonGebre 11 днів тому +1

    እወራረዳለሁ በጥማድ በሬዬ ,,,😂ዜሮ ዘጠኝ አርባ አስራ ዘጠኝ ዘጠና ዘጠኝ ሀምሳ ስድስት !!

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 18 днів тому

    አቤ ዘንድሮ ነጥቡ ከ85 አይበልጥም ግን ሊቬ ዋንጫውን የሚያነሳ ይመስለኛል

  • @YaredB21
    @YaredB21 21 день тому +2

    ጋዲዮላ ትክክል ነው ብዬ አምናለሁ

  • @Alem-y6h
    @Alem-y6h 21 день тому

    እውነት ነው ሲቲ እና ሊቬ ነው ሊያነሲ ይችላሉ

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 21 день тому

    የኤዱ መውጣት አርሴናልን ይጎዳዋል ያውም በዚህ ወቅት ኤዱ ካመጧቸው ማጋሬዝ ኦዲጋርድ ሳሊባ ራይክ ትሬሊንግ ላይ ሆኜ የፃፍኩት ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም

  • @AsfawFentahun-l3p
    @AsfawFentahun-l3p 21 день тому

    ከ 7ተኛው ሳምንት በፊት A - የተሰጠው Team ale libel

  • @MesganaTekalegn
    @MesganaTekalegn 21 день тому

    ምስጋና ከጀሞ
    ሰላም ሰላም አቤና ሳምሪ❤❤❤❤
    አርሰናል ዘንድሮ የዋንጫ ተፎካካሪ ይሆናል ብዬ አላስብም። በተለይ ከኒውካስትል ጋር ካደረጉት ጫዋታ በኋላ ምን እንደሚፈልጉ እራሱ ለኔ ግልፅ አይደሉም