Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሁላችሁም ላይክ ሽር አድርጉት እህት ወንድሞች ወሳኝ ትምህርት ነው
አለን ወድማችን አሏህ ይጨምርልህ
እህቶች በሥዴት ላይ ሁናቹህ አታግቡ ወላሂሲቀጥል ልናገባ አይዴለም የመጣንው ለሥራ ነው ያጀመአ የሳውዴ ወድ መጀመርያ ሲያገባትክክለኛ ትዳር እይዛለሁ ቡሎ ሳይሆን ለብር ነው እህቶቸ ወላሂ አትታለሉሁሉም ነገር በሀገራችን ነው የሚያምረውእህቶቸ ሶብር አድርገን ሀገራችን ገብተን እራሳችን መርጠን እናገባለንአሁን ለሥራ ብቻ ነው የመጣንው ወላሂ የሳውድ ወድ ለትዳር ሳይሆን ለብር ነው የሚያገቡት ከገጠር ይመጣል ከተማ ከዛ ይሙሸራልአችን በሁለት ወር ሥራ ይሸኛልከዛ እሡ ለጥ ብሎ ብርሽን በወር በወር ላጥ ላጥ ያደርጋል እስቲ ባለቤቴም ሥራ ሄደች እኔም ሥራ ልህድ አይልም እምንያቱም በረሀ ለበሀረ አልከራተትም ይላል በቃ ተኝቶ መቀለብ ነው ሥራው እህተ ልብ እወቂምን አይነት ነው ለትዳር አጋሬ የምፈልገው ብለሽ ፈክሪ ይሄን ለብር ብሎ የሚመጣን ወድ ተይው አይሆንሽም 1 ለድኑ ጠንካራ ወድ2 ለበተሠብ ክብር ያለው ወድ3 የሚሥቱን ሀቅ የሚጠብቅ ወድ4 ታማኝ ወድ የሠው ሀቅ የሚፈራ ወድ5 ፍቅርንና ገንዘብን እኩል የማያይ ምክንያቱም ፍቅር በገዘብ አይተችም ወይም አይተመንም ፍቅር ከገንዘብ ይበልጣልፍቅር ካለ በመሀላችን ገንዘቡን ሁላታችንም ሠርተን እናገኘዋለንየአሁን ግዜ ወዶች ምን አላት ፣ቤት አላት ፣ብር አላት ነው ጥያቄ ያቸው እህቶቸ ድሮ ወላጅቻችን ሲጋብ ምን የላቸው ነበረ ከተጋቡ ቡሀላ ነበረ ሁለታቸው ገንዘብ ሠርተው የሚያፈሩት6 ሥራን የማይጠላ ሥራን የማይንቅ ወድ 7 አች ሥሰሪ ሥራ አብሮሽ የሚሳተፍ ወድ ምረጪ እህቴ. አች ጠንካራ ሴት፣ሀያእ ካለሽ ፣አላህን እምትፈሪ ሴት ከሆሽ ይሄንን መሥፈርት ያሰብሽውን የሚያሳካልሽ ወድ ቤትሽን ቆርቁሮ ይመጣል እህቲ ከአሏህ አትነጠይ ሁሌም ዱቃ አድርጊ ያሳካልሻል ኢሻ አሏህ ከኔው ጀምሮ ምኞቴ ነው እሆቶቸበሠው ሀገር ላይ የማይሆናቹህን ሠው እያገባቹህ አትናዴዱ ወላሂ ሥትናዴዱ ፣ሥትበሳጪ በሽታ ትታመማላቹህ ወዶች ብርን ከፍቅር ጋር. አታወዳድሩ እስኪ በዴብ ፈክር ወላሂ ወድሜ።1 ምን አይነት ሴት ናት ለኔ የምታሥፈልገኝ ብለህ ፈክር 2 ምን አይነት ሴት ላግባ ብለህ አሥብ3 ምን አይነት ሴት ባገባ ነው ጥሩ ዘር የምተካልኝ 4 ምን አይነት ሴት ባገባ ነው ለበተሰቤ እና ለኔ ያላት ከብር ብለህ ፈክር ፈጥነህ እገዘብ ላይ አትሩጥ ወድሚ ገንዘብ ዝብሎ አይገኝም እምታገባት ሴት ብሩን ዝብላ ከመሬት ፈቅላው ወይም ወድቆ አግኝታው አይዴለምየሡ ፊት እየገረፋት ሀያ አራት ሠአት እቅልፍ ሳተኛ ፣የአረብ ጩፈት እዴመብረቅ እየጮፈባት ነው የምታገኘው ብሩን ወድሜ እዘንላት አላህንም ፍራሞት አለብህ ነገ ቁመህ አትቀርምእማትወዳትን እጂህ እሥከምታሥገባ ድረሥ ወዴድኩሽ ሞትኩልሽ ብለህ ከዛ እጁህ ካሥገባህ ቡሀላ ብሯን ላጥ አርገህ ዴሞ ሌላ አጀንዳ ትጀምራለህ በሷ ላይ ኢተቂሏህበቃ ከወዴድካት ምን አለሽ አትበላት ፍቅር ካለ አብራቹህ ሠርታቹህ ታፈራላቹህ ወንድሜ ልብ በል
ቆይ ሰንት ነዉ ቻናልህ ወንድሜ
@@meremnigusemuzeyen7634 ሳህ ልብ ያለዉ ልብ ይበል
ሱብሀንንንአሏህ!!!! !!! ሰለላሁ አለይሂወሰለም!!!
ይገርማል አኸሩ ዘመን ሴት ልጂ መጫወቻ ሆነች በጣም ያሳዝናልአላህ የስቱር ያረብ
አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት
ሱበሀን አላህ አረ አንተን የወለጀች እናት ታዲላለች አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜ
አላህ ከኩራት ይጠብቀን በረህመቱ
ከእለታት አንድ ቀን ሁለት ሰሀቦች ወደ ረሱል (ﷺ) ተወዳጅ ሚስት አኢሻ (ረድየሏሁ ዐንሀ) መጡና ጥያቄ ጠየቁ አኢሻ ሆይ! እስኪ ረሱል (ﷺ) ላይ ያየሽውንና በጣም ያስገረመሽን ነገር ንገሪን አሏት አኢሻ (ረድየሏሁ አንሀ ) እንባዋ ቀደማት አለቀሰች ከዛም እንዲህ አለች አንድ ቀን ማታ ረሱል (ﷺ) ከኔ ጋር ነበሩ አኢሻ ሆይ! ይችን ለሊት ፍቀጂልኝ ከጌታዬ ጋር ላሳልፈው አሉኝ" እርስዎን የሚያስደስቶት ነገር ከሆነ እኔም ደስተኛ ነኝ ስላቸው ተነሱና ተጣጥበው መስገድ ጀመሩ ከዛም ጉንጫቸው እስኪርስ ድረስ አለቀሱ አሁንም ጉልበታቸው በእንባ እስኪርስ ድረስ አለቀሱ አሁንም መሬቱ በእንባቸው እስኪታጠብ ድረስ ማልቀሳቸውን ቀጠሉ በዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ ቢላል (ረድየሏሁ ዐንሁ) ለሰላት ሊጠራቸው መጣ እያለቀሱም አገኛቸው ከዛም እንዲህ አለ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ያለፈውንም የሚመጣውን ወንጀል ተምሮሎት እንዲህ ይሆናሉ ? ታዲያ አመስጋኝ ባሪያ መሆን የለብኝም እንዴ የሳቸው መልስ ነበር::ከዛም የሚከተለውን ንግግር ተናገሩ:-…ዛሬ ለሊት የተወሰኑ አንቀጾች ወርደውብኛል እነሱን አንብቦ ያላስተነተነ ሰው ወየውለት አሉና"ﺇِﻥَّ ﻓِﻲ ﺧَﻠْﻖِ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﺍﺧْﺘِﻠَﺎﻑِ ﺍﻟﻠَّﻴْﻞِ ﻭَﺍﻟﻨَّﻬَﺎﺭِ ﻭَﺍﻟْﻔُﻠْﻚِ ﺍﻟَّﺘِﻲ ﺗَﺠْﺮِﻱ ﻓِﻲﺍﻟْﺒَﺤْﺮِ ﺑِﻤَﺎ ﻳَﻨﻔَﻊُ ﺍﻟﻨَّﺎﺱَ ﻭَﻣَﺎ ﺃَﻧﺰَﻝَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻣِﻦَ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﺀِ ﻣِﻦ ﻣَّﺎﺀٍ ﻓَﺄَﺣْﻴَﺎ ﺑِﻪِ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽَ ﺑَﻌْﺪَ ﻣَﻮْﺗِﻬَﺎﻭَﺑَﺚَّ ﻓِﻴﻬَﺎ ﻣِﻦ ﻛُﻞِّ ﺩَﺍﺑَّﺔٍ ﻭَﺗَﺼْﺮِﻳﻒِ ﺍﻟﺮِّﻳَﺎﺡِ ﻭَﺍﻟﺴَّﺤَﺎﺏِ ﺍﻟْﻤُﺴَﺨَّﺮِ ﺑَﻴْﻦَ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﺀِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِﻟَﺂﻳَﺎﺕٍ ﻟِّﻘَﻮْﻡٍ ﻳَﻌْﻘِﻠُﻮﻥَሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትንና ቀንንም በማተካካት፣ በዚያቸም ሰዎችን በሚጠቅም ነገር (ተጭና) በባህር ላይ በምትንሻለለው ታንኳ፣ አላህም ከሰማይ ባወረደው ውሃና በርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው በማድረጉ፣ በርሷም ውስጥ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በመበተኑ፣ ነፋሶችንም (በየአግጣጫው) በማገለባበጥ፣ በሰማይና በምድር መካከል በሚነዳውም ደመና ለሚያውቁሕዝቦች እርግጠኛ ምልክቶች አሉ፡፡«ሱረቱል አል-በቀራህ164» አነበቡ።እኚህ ናቸው የኛ ነቢይ (ﷺ) ያለፈውንም የሚመጣውንም ወንጀል ተምረዋል ግን ሙሉ ለሊት እያለቀሱ ያድራሉ እኛስ እራሳችንን እንመልከት ቤተሰብ፤ የምንወዳቸው ጓደኞቻችን፤ ልጆቻችን ሞተው አልቅሰን ይሆናል ወይም የዱንያ ማጣት አስለቅሶን ይሆናል ወይም የማትሪክ የዩንቨርስቲ ፈተና ፈርተን ለሊት ቆይተን ይሆናል ግን ማናችን ነን ነገ አላህ ፊት እንደምንቆም አስበን ወንጀላችን ለሊት የቀሰቀሰን እራሳችንን እንፈትሽ ፡
ሱብሀን አለህ አለህ ይጣብቃን ጀዛከለህ ኸይር H አለህ ከኩራት ይጠብቃን መጫረሻችንን አለህ የሰምርልን
ሰለላሁ፡ወአሊሂ፡ወሰለም
ሱብሀን ይህን ታሪክ አላቅም ነበር ማለቴ የእናታችን ሀዋ ልጆች እንዴት እንደተጋቡ መጀመርያላይ ሱብሀአሏህ !!!!!!!!! አጀብኔ ውድ ኡስታዛችን ሁሴን ጀዛክ አሏህ ኸይር ጀዛ !
ማሻአላህበርታወድሜያረብአላህይጨምርልህ
አላህ ይጨምርልህ
አላህይጠብቅህ🎉
ጀዛ ከሏህ ኸይር
እላህየተኩራትጠብቀኝእደርህንያርህማን
አላህይጨምርልህወሡ
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
ሱበሀን አላህ
ሱበሃን አላህ ተኩራት አላህ ይጠብቀን
አሚንንን ያረብ
ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ ወንድም
የኩራት መጨረሻው ይሄ ነው አላህ ይጠብቀን
አሥገበም
አሚንንን
Mashallah
سبحان اللهاللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمدسبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيمالحمد الله ነኢመተል ኢስላም
ሱባሀንአላህ
ተኩራት አላህ ይጠብቀን
ማሻአላህ
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ማሻ አለህ አሏህ ይጨምርልህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር እኔም ጥያቄ አለኝ ቁጥርህን ላክልኝ
Jezak Allah heyr
ሰለላሁአለይሂወሰለም
ሱብሀን አላህ ወይ የአላህ
ሡባሀን አላህ
አሰለማሊኩም ሴትልጅ እደቀልድም ቢሆን ባልየለኝም ብትል ኒካይወርዳል
ግን ምድ ነዉ እምልሠዉ
ማሻአላህ ሁሴንዬ በዝህ እድሜህ አላህ ድነል እስላምን አላህ ወፍቆህ እና ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ ለምሳሌ እደዝህ ስለድን ሳስተምሩ ሳይ ምነው እኔንም እደዝህ ቢያድለኝ እያልኩ ነው እና ሀራም የሚሆንብኝ ከሆነ መልስ እፈልጋለሁ?
ወንዶች ግን እህት የላችሁም እንደ
ወስደው ትምርትህን ያአኺ👍🌻👍🌻😁
سبحان الله
🥰
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አጂብ ትዳር ቀልድ ሆነ🤔🤔🤔
በጣም በቃ እኔማ ቆሜ መቅረቴ ነዉ
@@AaAa-ci3jc እኔም ሁቢ
ካሁን ሰአት ትዳር ብቸኝነት ይሻላል አሏህ የሚፈራ ሰዉ ብቻ ማግባት ነዉ
@@ሰብሪናእናቴንናፍቂ እኔሰሞኑ. እየተማርኩትነው.
Please stop ur eating or drinking while u r dealing with questioner
ሰለላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤
ሡብሀን አላህ
ሱበሃን አላህ
ሁላችሁም ላይክ ሽር አድርጉት እህት ወንድሞች ወሳኝ ትምህርት ነው
አለን ወድማችን አሏህ ይጨምርልህ
እህቶች በሥዴት ላይ ሁናቹህ አታግቡ ወላሂ
ሲቀጥል ልናገባ አይዴለም የመጣንው ለሥራ
ነው ያጀመአ የሳውዴ ወድ መጀመርያ ሲያገባ
ትክክለኛ ትዳር እይዛለሁ ቡሎ ሳይሆን ለብር ነው እህቶቸ ወላሂ አትታለሉ
ሁሉም ነገር በሀገራችን ነው የሚያምረው
እህቶቸ ሶብር አድርገን ሀገራችን ገብተን እራሳችን መርጠን እናገባለን
አሁን ለሥራ ብቻ ነው የመጣንው ወላሂ
የሳውድ ወድ ለትዳር ሳይሆን ለብር ነው የሚያገቡት
ከገጠር ይመጣል ከተማ ከዛ ይሙሸራል
አችን በሁለት ወር ሥራ ይሸኛል
ከዛ እሡ ለጥ ብሎ ብርሽን በወር በወር ላጥ ላጥ ያደርጋል እስቲ ባለቤቴም ሥራ ሄደች እኔም ሥራ ልህድ አይልም እምንያቱም በረሀ ለበሀረ አልከራተትም ይላል በቃ ተኝቶ መቀለብ ነው ሥራው እህተ ልብ እወቂ
ምን አይነት ነው ለትዳር አጋሬ የምፈልገው ብለሽ ፈክሪ ይሄን ለብር ብሎ የሚመጣን ወድ ተይው አይሆንሽም
1 ለድኑ ጠንካራ ወድ
2 ለበተሠብ ክብር ያለው ወድ
3 የሚሥቱን ሀቅ የሚጠብቅ ወድ
4 ታማኝ ወድ የሠው ሀቅ የሚፈራ ወድ
5 ፍቅርንና ገንዘብን እኩል የማያይ ምክንያቱም ፍቅር በገዘብ አይተችም ወይም አይተመንም ፍቅር ከገንዘብ ይበልጣል
ፍቅር ካለ በመሀላችን ገንዘቡን ሁላታችንም ሠርተን እናገኘዋለን
የአሁን ግዜ ወዶች ምን አላት ፣ቤት አላት ፣ብር አላት ነው ጥያቄ ያቸው እህቶቸ
ድሮ ወላጅቻችን ሲጋብ ምን የላቸው ነበረ ከተጋቡ ቡሀላ ነበረ ሁለታቸው ገንዘብ ሠርተው የሚያፈሩት
6 ሥራን የማይጠላ ሥራን የማይንቅ ወድ
7 አች ሥሰሪ ሥራ አብሮሽ የሚሳተፍ ወድ ምረጪ እህቴ.
አች ጠንካራ ሴት፣ሀያእ ካለሽ ፣አላህን እምትፈሪ ሴት ከሆሽ
ይሄንን መሥፈርት ያሰብሽውን የሚያሳካልሽ ወድ ቤትሽን ቆርቁሮ ይመጣል እህቲ ከአሏህ አትነጠይ ሁሌም ዱቃ አድርጊ ያሳካልሻል
ኢሻ አሏህ ከኔው ጀምሮ ምኞቴ ነው እሆቶቸ
በሠው ሀገር ላይ የማይሆናቹህን ሠው እያገባቹህ አትናዴዱ ወላሂ ሥትናዴዱ ፣ሥትበሳጪ በሽታ ትታመማላቹህ
ወዶች ብርን ከፍቅር ጋር. አታወዳድሩ
እስኪ በዴብ ፈክር ወላሂ ወድሜ።
1 ምን አይነት ሴት ናት ለኔ የምታሥፈልገኝ ብለህ ፈክር
2 ምን አይነት ሴት ላግባ ብለህ አሥብ
3 ምን አይነት ሴት ባገባ ነው ጥሩ ዘር የምተካልኝ
4 ምን አይነት ሴት ባገባ ነው ለበተሰቤ እና ለኔ ያላት ከብር ብለህ ፈክር ፈጥነህ እገዘብ ላይ አትሩጥ ወድሚ ገንዘብ ዝብሎ አይገኝም
እምታገባት ሴት ብሩን ዝብላ ከመሬት ፈቅላው ወይም ወድቆ አግኝታው አይዴለም
የሡ ፊት እየገረፋት ሀያ አራት ሠአት እቅልፍ ሳተኛ ፣የአረብ ጩፈት እዴመብረቅ እየጮፈባት
ነው የምታገኘው ብሩን ወድሜ እዘንላት አላህንም ፍራ
ሞት አለብህ ነገ ቁመህ አትቀርም
እማትወዳትን እጂህ እሥከምታሥገባ ድረሥ ወዴድኩሽ ሞትኩልሽ ብለህ ከዛ እጁህ ካሥገባህ ቡሀላ ብሯን ላጥ አርገህ ዴሞ ሌላ አጀንዳ ትጀምራለህ በሷ ላይ ኢተቂሏህ
በቃ ከወዴድካት ምን አለሽ አትበላት ፍቅር ካለ አብራቹህ ሠርታቹህ ታፈራላቹህ ወንድሜ ልብ በል
ቆይ ሰንት ነዉ ቻናልህ ወንድሜ
@@meremnigusemuzeyen7634 ሳህ ልብ ያለዉ ልብ ይበል
ሱብሀንንንአሏህ!!!! !!! ሰለላሁ አለይሂወሰለም!!!
ይገርማል
አኸሩ ዘመን ሴት ልጂ መጫወቻ ሆነች በጣም ያሳዝናል
አላህ የስቱር ያረብ
አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት
ሱበሀን አላህ አረ አንተን የወለጀች እናት ታዲላለች አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜ
አላህ ከኩራት ይጠብቀን በረህመቱ
ከእለታት አንድ ቀን
ሁለት ሰሀቦች ወደ ረሱል (ﷺ) ተወዳጅ ሚስት አኢሻ (ረድየሏሁ ዐንሀ) መጡና ጥያቄ ጠየቁ አኢሻ ሆይ!
እስኪ ረሱል (ﷺ) ላይ ያየሽውንና በጣም ያስገረመሽን ነገር ንገሪን አሏት
አኢሻ (ረድየሏሁ አንሀ ) እንባዋ ቀደማት አለቀሰች ከዛም እንዲህ አለች አንድ ቀን ማታ ረሱል (ﷺ) ከኔ ጋር ነበሩ አኢሻ ሆይ! ይችን ለሊት ፍቀጂልኝ ከጌታዬ ጋር ላሳልፈው አሉኝ"
እርስዎን የሚያስደስቶት ነገር ከሆነ እኔም ደስተኛ ነኝ ስላቸው ተነሱና ተጣጥበው መስገድ ጀመሩ ከዛም ጉንጫቸው እስኪርስ ድረስ አለቀሱ አሁንም ጉልበታቸው በእንባ እስኪርስ ድረስ አለቀሱ አሁንም መሬቱ በእንባቸው እስኪታጠብ ድረስ ማልቀሳቸውን ቀጠሉ በዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ ቢላል (ረድየሏሁ ዐንሁ) ለሰላት ሊጠራቸው መጣ እያለቀሱም አገኛቸው ከዛም እንዲህ አለ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ያለፈውንም የሚመጣውን ወንጀል ተምሮሎት እንዲህ ይሆናሉ ? ታዲያ አመስጋኝ ባሪያ መሆን የለብኝም እንዴ የሳቸው መልስ ነበር::
ከዛም የሚከተለውን ንግግር ተናገሩ:-…
ዛሬ ለሊት የተወሰኑ አንቀጾች ወርደውብኛል እነሱን አንብቦ ያላስተነተነ ሰው ወየውለት አሉና"
ﺇِﻥَّ ﻓِﻲ ﺧَﻠْﻖِ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﺍﺧْﺘِﻠَﺎﻑِ ﺍﻟﻠَّﻴْﻞِ ﻭَﺍﻟﻨَّﻬَﺎﺭِ ﻭَﺍﻟْﻔُﻠْﻚِ ﺍﻟَّﺘِﻲ ﺗَﺠْﺮِﻱ ﻓِﻲ
ﺍﻟْﺒَﺤْﺮِ ﺑِﻤَﺎ ﻳَﻨﻔَﻊُ ﺍﻟﻨَّﺎﺱَ ﻭَﻣَﺎ ﺃَﻧﺰَﻝَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻣِﻦَ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﺀِ ﻣِﻦ ﻣَّﺎﺀٍ ﻓَﺄَﺣْﻴَﺎ ﺑِﻪِ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽَ ﺑَﻌْﺪَ ﻣَﻮْﺗِﻬَﺎ
ﻭَﺑَﺚَّ ﻓِﻴﻬَﺎ ﻣِﻦ ﻛُﻞِّ ﺩَﺍﺑَّﺔٍ ﻭَﺗَﺼْﺮِﻳﻒِ ﺍﻟﺮِّﻳَﺎﺡِ ﻭَﺍﻟﺴَّﺤَﺎﺏِ ﺍﻟْﻤُﺴَﺨَّﺮِ ﺑَﻴْﻦَ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﺀِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ
ﻟَﺂﻳَﺎﺕٍ ﻟِّﻘَﻮْﻡٍ ﻳَﻌْﻘِﻠُﻮﻥَ
ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትንና ቀንንም በማተካካት፣ በዚያቸም ሰዎችን በሚጠቅም ነገር (ተጭና) በባህር ላይ በምትንሻለለው ታንኳ፣ አላህም ከሰማይ ባወረደው ውሃና በርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው በማድረጉ፣ በርሷም ውስጥ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በመበተኑ፣ ነፋሶችንም (በየአግጣጫው) በማገለባበጥ፣ በሰማይና በምድር መካከል በሚነዳውም ደመና ለሚያውቁ
ሕዝቦች እርግጠኛ ምልክቶች አሉ፡፡
«ሱረቱል አል-በቀራህ164» አነበቡ።
እኚህ ናቸው የኛ ነቢይ (ﷺ) ያለፈውንም የሚመጣውንም ወንጀል ተምረዋል ግን ሙሉ ለሊት እያለቀሱ ያድራሉ እኛስ እራሳችንን እንመልከት ቤተሰብ፤ የምንወዳቸው ጓደኞቻችን፤ ልጆቻችን ሞተው አልቅሰን ይሆናል ወይም የዱንያ ማጣት አስለቅሶን ይሆናል ወይም የማትሪክ የዩንቨርስቲ ፈተና ፈርተን ለሊት ቆይተን ይሆናል ግን ማናችን ነን ነገ አላህ ፊት እንደምንቆም አስበን ወንጀላችን ለሊት የቀሰቀሰን እራሳችንን እንፈትሽ ፡
ሱብሀን አለህ አለህ ይጣብቃን ጀዛከለህ ኸይር H አለህ ከኩራት ይጠብቃን መጫረሻችንን አለህ የሰምርልን
ሰለላሁ፡ወአሊሂ፡ወሰለም
ሱብሀን ይህን ታሪክ አላቅም ነበር ማለቴ የእናታችን ሀዋ ልጆች እንዴት እንደተጋቡ መጀመርያላይ ሱብሀአሏህ !!!!!!!!! አጀብኔ ውድ ኡስታዛችን ሁሴን ጀዛክ አሏህ ኸይር ጀዛ !
ማሻአላህበርታወድሜያረብአላህይጨምርልህ
አላህ ይጨምርልህ
አላህይጠብቅህ🎉
ጀዛ ከሏህ ኸይር
እላህየተኩራትጠብቀኝእደርህንያርህማን
አላህይጨምርልህወሡ
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
ሱበሀን አላህ
ሱበሃን አላህ ተኩራት አላህ ይጠብቀን
አሚንንን ያረብ
ጀዛክ አላህ ኸይር ጀዛ ወንድም
የኩራት መጨረሻው ይሄ ነው አላህ ይጠብቀን
አሥገበም
አሚንንን
Mashallah
سبحان الله
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد
سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
الحمد الله
ነኢመተል ኢስላም
ሱባሀንአላህ
ተኩራት አላህ ይጠብቀን
ማሻአላህ
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ማሻ አለህ አሏህ ይጨምርልህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር እኔም ጥያቄ አለኝ ቁጥርህን ላክልኝ
Jezak Allah heyr
ሰለላሁአለይሂወሰለም
ሱብሀን አላህ ወይ የአላህ
ሡባሀን አላህ
አሰለማሊኩም ሴትልጅ እደቀልድም ቢሆን ባልየለኝም ብትል ኒካይወርዳል
ግን ምድ ነዉ እምልሠዉ
ማሻአላህ ሁሴንዬ በዝህ እድሜህ አላህ ድነል እስላምን አላህ ወፍቆህ እና ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ ለምሳሌ እደዝህ ስለድን ሳስተምሩ ሳይ ምነው እኔንም እደዝህ ቢያድለኝ እያልኩ ነው እና ሀራም የሚሆንብኝ ከሆነ መልስ እፈልጋለሁ?
ወንዶች ግን እህት የላችሁም እንደ
ወስደው ትምርትህን ያአኺ👍🌻👍🌻😁
سبحان الله
🥰
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አጂብ ትዳር ቀልድ ሆነ🤔🤔🤔
በጣም በቃ እኔማ ቆሜ መቅረቴ ነዉ
@@AaAa-ci3jc እኔም ሁቢ
ካሁን ሰአት ትዳር ብቸኝነት ይሻላል አሏህ የሚፈራ ሰዉ ብቻ ማግባት ነዉ
@@ሰብሪናእናቴንናፍቂ እኔሰሞኑ. እየተማርኩትነው.
Please stop ur eating or drinking while u r dealing with questioner
ሰለላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤
ሡብሀን አላህ
ሱበሃን አላህ