Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን :: ይህ ስልጠና ከልብ የሆነና ተግባር ተግባር የሚሸት ስልጠና ነው::ብህይወቴ እንደዚህ ልጅ እውነትና ራሱን ይዞ የቀረበ ሰው የለም::
Lk blehel
አመሰግናለሁ ❤🙏🙏🙏
እናመሰግናለን girimsh
Enameseginalen biro Berta💕💕💕💕💕❤️💚💚💕💕💚💚❤️💚💕💚💚❤️💚💚💚❤️❤️💚💚💚❤️💚💚💕💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💕💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍👍👍
''ከኔ ጋር ናችሁ..!!!''በጣም ይሰለቻል..,መምህር እባክህ ታረም..🙏🏽ካንተጋር ስለሆኑ መሰለኝ የተቀመጡት።።። ካንተ ጋር ሆኖ ለመማማር መሰለኝ Yoytube ከፍተን ልንሰማ የተዘጋጀው።።። ለምሳሌ...ትሻሻል ይሆን ብዬ እስከ 1/4ኛ ተከታተልኩህ...,እነሆ እዚሁ ሰዓት ላይ ወጣሁ።።።
የትምህርቱ ይዘት ጥሩ ነው። የቃላት ኃይል ከብዙ ሽህ ዘመናት ጀምሮ የታወቀ ቢሆንም ሰዎች ዘንግተንዋል። በክርስትና መፃሕፍትም በብዛት ትምህርት ይሰጣል። አስተማሪው በየአንዳንዱ ዓ/ነገር የሚጠየቀው ጥያቄ ግን ምን መልስ እንደሚጠበቅ ግራ ያጋባል። ብዙ ጥቃቅን ጥያቄዎች።"ከእኔ ጋ ናችሁ?"
ከእኔ ጋ ናችሁ ...................ብትቀንሳት
This is great 👍
አማርኛው፣በሕይወትዎ ልዩነት .... በቀጣይነት እንዲደርስዎት ....
ከኔጋ ናችሁ???-------
Nesti endemitanebew awkalew how to blieve yemilew metsihafihin A.A yet akababi magignet echilalew lanbib new yalkut adera zim endatilegn🙏🙏
Bezi kutir yidewilu 0913566271 yagegnalu
የምትጠቀማቸው ትርፈፍ ቃላቶች ትምህርትህ ስልችት የረጋሉ ከኔጋ ናችሁ ሌላም ሌላም
እባክህ ወንድሜ ከተላቅ ይቅርታ ጋር የምታስተላልፈው መልዕክት ጥሩ ቢሆንም ነገርግን አንድ ቃል በተደጋጋሚ በሚያሠለች ሁኔታ ትናገራለህ "ከኔጋር ናችሁ ?" ቢስተካከል።
ሀንድ ምሳልኤ ብትሰጠን ሀራፈ ነበር ሀንድ ምሳልኤ
እንዴ ከኔጋ ናችሁ አበዛህ እና ምንም ልከታተልህ አልቻልኩም ልጨርሰው አልጨርሰው እያልኩ ነው
😂😂
😂😂😂😂እኔም ልእል ነበር
እኒ ገኒ ልጀምረዉ ነው
@@Nejat197 ቁጠሪ ከኔ ጋ ናቹ ክክክ ስልጠናዉ በጣም ጥሩ ነዉ ግን ከኔ ጋ ናቹ ሲደጋገም ከሱጋ እዳልሆን ያረገኛል
Tesfa yekorete sewu comment😂😂😂😂😂
OMG! i can’t listen why you said millions times ከኔጋ ናችሁ pls try to stop with respect
ወይ አብይ አህመድ ደግሞ ይህን ይዞልን መጣ
Too much ke enga nachu
እንዴት አይነት ቀልደኛ ሰውዬ ነው 😂 ከነ ሃብቱ የተወለደ የለም ብሎን አረፈው😂 እና አለም ላያ ያሉ ሃብታሞች ልጆቻቸውን ሲወልዱ የሚወልዱበት ቀን ሃብታቸው ለሌላ ሰው ሰጥተው ደሃ ሆነው ነው እንዴ የሚወልዱት ? 😂 የሃብታም ልጅ ሲወለድ ቼክ በእጁ ይዞ ነው የሚወለደው ። አትቀልድ አለም ላይ ያሉ ሚሊየነሮች የሚወልዷቸው ልጆች ሲወለዱ ቼክ ለነሱ ብቻ ሳይሆን ለልጅ ልጆቻቸው ጭምር ነው ይዘው የሚወለዱት። ይሄ የምታስተምሩት የዳቢሎስ ትምህርት ነው ። ሰዎችን ከሐይማኖት ለማውጣት።
ይህ ሀሳብ ግን ከሰማይ ነዉ ከምድር
@@AsefaArarsa-j5d የማን ሃሳብ ? የሰውየው ወይስ የኔ ? የሰውየው ሃሳብ ከሆነ ከዳቢሎስ ነው ። የኔ ሃሳብ ከሆነ ከኔ ነው ። ከሰማይ ወይም ከምድር የሚባል ሃሳብ አላውቅም ። የማውቀው 3 አይነት ሃሳብ ነው ።1ኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብ 2ኛ የሰው ሃሳብ3ኛ የዳቢሎስ ሃሳብ1ኛው ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብን ሲናገሩ የምናውቅበት መንገድ የሚናገሩት ነገር በፍጹም ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር አይጋጭም ።2ኛው ሰዎች ከራሳቸው የሆነ ነገር ይናገራሉ በምድር ላይ ያለውን ነገር እያዩ በተረዱት መጠን ነገሩ በገባቸው መንገድ ይናገራሉ ። ያንን እያየን እናመዛዝናለን ልክ ነው ልክ አይደለም ብለን አይምሮ ስላለን ።3ኛው በቀጥታ የዳቢሎስን ሃሳብ የሚናገሩ አሉ እነሱን የምናውቃቸው የሚናገሩት ነገር ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይጋጫል ።
Thanks 🙏🏾
እግዚአብሔር ይመስገን :: ይህ ስልጠና ከልብ የሆነና ተግባር ተግባር የሚሸት ስልጠና ነው::
ብህይወቴ እንደዚህ ልጅ እውነትና ራሱን ይዞ የቀረበ ሰው የለም::
Lk blehel
አመሰግናለሁ ❤🙏🙏🙏
እናመሰግናለን girimsh
Enameseginalen biro Berta💕💕💕💕💕❤️💚💚💕💕💚💚❤️💚💕💚💚❤️💚💚💚❤️❤️💚💚💚❤️💚💚💕💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💕💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍👍👍
''ከኔ ጋር ናችሁ..!!!''
በጣም ይሰለቻል..,መምህር እባክህ ታረም..🙏🏽
ካንተጋር ስለሆኑ መሰለኝ የተቀመጡት።።።
ካንተ ጋር ሆኖ ለመማማር መሰለኝ Yoytube ከፍተን ልንሰማ የተዘጋጀው።።።
ለምሳሌ...ትሻሻል ይሆን ብዬ እስከ 1/4ኛ ተከታተልኩህ...,እነሆ እዚሁ ሰዓት ላይ ወጣሁ።።።
የትምህርቱ ይዘት ጥሩ ነው። የቃላት ኃይል ከብዙ ሽህ ዘመናት ጀምሮ የታወቀ ቢሆንም ሰዎች ዘንግተንዋል። በክርስትና መፃሕፍትም በብዛት ትምህርት ይሰጣል።
አስተማሪው በየአንዳንዱ ዓ/ነገር የሚጠየቀው ጥያቄ ግን ምን መልስ እንደሚጠበቅ ግራ ያጋባል። ብዙ ጥቃቅን ጥያቄዎች።
"ከእኔ ጋ ናችሁ?"
ከእኔ ጋ ናችሁ ...................ብትቀንሳት
This is great 👍
አማርኛው፣
በሕይወትዎ ልዩነት .... በቀጣይነት እንዲደርስዎት ....
ከኔጋ ናችሁ???-------
Nesti endemitanebew awkalew how to blieve yemilew metsihafihin A.A yet akababi magignet echilalew lanbib new yalkut adera zim endatilegn🙏🙏
Bezi kutir yidewilu 0913566271 yagegnalu
የምትጠቀማቸው ትርፈፍ ቃላቶች ትምህርትህ ስልችት የረጋሉ ከኔጋ ናችሁ ሌላም ሌላም
እባክህ ወንድሜ ከ
ተላቅ ይቅርታ ጋር የምታስተላልፈው መልዕክት ጥሩ ቢሆንም ነገርግን አንድ ቃል በተደጋጋሚ በሚያሠለች ሁኔታ ትናገራለህ "ከኔጋር ናችሁ ?" ቢስተካከል።
ሀንድ ምሳልኤ ብትሰጠን ሀራፈ ነበር ሀንድ ምሳልኤ
እንዴ ከኔጋ ናችሁ አበዛህ እና ምንም ልከታተልህ አልቻልኩም ልጨርሰው አልጨርሰው እያልኩ ነው
😂😂
😂😂😂😂እኔም ልእል ነበር
እኒ ገኒ ልጀምረዉ ነው
@@Nejat197 ቁጠሪ ከኔ ጋ ናቹ ክክክ ስልጠናዉ በጣም ጥሩ ነዉ ግን ከኔ ጋ ናቹ ሲደጋገም ከሱጋ እዳልሆን ያረገኛል
Tesfa yekorete sewu comment😂😂😂😂😂
OMG! i can’t listen why you said millions times ከኔጋ ናችሁ pls try to stop with respect
ወይ አብይ አህመድ ደግሞ ይህን ይዞልን መጣ
Too much ke enga nachu
እንዴት አይነት ቀልደኛ ሰውዬ ነው 😂 ከነ ሃብቱ የተወለደ የለም ብሎን አረፈው😂 እና አለም ላያ ያሉ ሃብታሞች ልጆቻቸውን ሲወልዱ የሚወልዱበት ቀን ሃብታቸው ለሌላ ሰው ሰጥተው ደሃ ሆነው ነው እንዴ የሚወልዱት ? 😂 የሃብታም ልጅ ሲወለድ ቼክ በእጁ ይዞ ነው የሚወለደው ። አትቀልድ
አለም ላይ ያሉ ሚሊየነሮች የሚወልዷቸው ልጆች ሲወለዱ ቼክ ለነሱ ብቻ ሳይሆን ለልጅ ልጆቻቸው ጭምር ነው ይዘው የሚወለዱት።
ይሄ የምታስተምሩት የዳቢሎስ ትምህርት ነው ። ሰዎችን ከሐይማኖት ለማውጣት።
ይህ ሀሳብ ግን ከሰማይ ነዉ ከምድር
@@AsefaArarsa-j5d የማን ሃሳብ ? የሰውየው ወይስ የኔ ? የሰውየው ሃሳብ ከሆነ ከዳቢሎስ ነው ። የኔ ሃሳብ ከሆነ ከኔ ነው ። ከሰማይ ወይም ከምድር የሚባል ሃሳብ አላውቅም ። የማውቀው 3 አይነት ሃሳብ ነው ።
1ኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብ
2ኛ የሰው ሃሳብ
3ኛ የዳቢሎስ ሃሳብ
1ኛው ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብን ሲናገሩ የምናውቅበት መንገድ የሚናገሩት ነገር በፍጹም ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር አይጋጭም ።
2ኛው ሰዎች ከራሳቸው የሆነ ነገር ይናገራሉ በምድር ላይ ያለውን ነገር እያዩ በተረዱት መጠን ነገሩ በገባቸው መንገድ ይናገራሉ ። ያንን እያየን እናመዛዝናለን ልክ ነው ልክ አይደለም ብለን አይምሮ ስላለን ።
3ኛው በቀጥታ የዳቢሎስን ሃሳብ የሚናገሩ አሉ እነሱን የምናውቃቸው የሚናገሩት ነገር ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይጋጫል ።
Thanks 🙏🏾