በስልካችን የተለቀቀዉ አስገራሚ ነገር ቶሎ አስተካክሉ Google Gemini & Circle: Revolutionizing Search Features!"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 55

  • @ፋጡማአህመድ-ኸ4ቨ
    @ፋጡማአህመድ-ኸ4ቨ День тому +3

    😂እሠክዛሬ ተሺዉጂለሁ መንጉድነዉየምጣብኛእያልኩ አጠፍዋልሁ የመጣል አጠፍዋልሁ የመጣል አሁኑገብቺሰሙክርዉ ለኪትጉኔሰዉያልአሠመሠሉ ያዉራልኛል እርሀያትህ የርዘም ሻብል🎉🎉🎉🎉

  • @Noemail457
    @Noemail457 День тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ሻምበል. ለምትሰጠን. ትምህርት እኔ ብዙ ነገር ተጠቅሜበታለሁኝ የምትለቃቸዉን
    ስለ ቴሌግራም ገንዘብ ይከፍላል ላልከዉ. አልጨረስክልንም እና ጨርስልን እየጠበቅንህ ነዉ

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv День тому +1

    አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን 🙏❤❤❤

  • @Safee-w6t
    @Safee-w6t День тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ወንድማችን በርታልን የኛ እንቁ❤

  • @ShewaMenizawu-w2i
    @ShewaMenizawu-w2i День тому

    በጣም ኣመሰግነሀልሁ ወንድሜ ጤና እድሜ ይስጥልኝ ኣብዝቶ

  • @nigusebirhanu9580
    @nigusebirhanu9580 12 годин тому

    Waw shanbel

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 21 годину тому

    Amesgnalehu ferche neber min yihon biye lematat simokr enbi bilogn neber,,Thank you

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 День тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeniEthopi
    @SeniEthopi 12 годин тому

    Thank u bro 👍😍

  • @YalemworkAyelegn
    @YalemworkAyelegn День тому

    ዋው በጣም ነው ምናመሰግን ወንድማችን

  • @beniman9253
    @beniman9253 День тому

    ውይ እውቀት ይመችህ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ የውነት

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 11 годин тому

    መቶልኛልግን እኔአልተደናገጥኩም እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @jfhf887
    @jfhf887 20 годин тому

    ኣሜን(3)

  • @wesenegezahegn1992
    @wesenegezahegn1992 День тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @Jemalmohammed22
    @Jemalmohammed22 День тому

    ተመችቶኛል ይመችህ

  • @ChewakaEndale-e4i
    @ChewakaEndale-e4i День тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 День тому

    ,እንኳን አብሮ አደረሰን🎉❤

  • @SamiAlem86
    @SamiAlem86 День тому

    Wowww Amizing❤

  • @Axumyoutube
    @Axumyoutube День тому

    ተባርክ❤❤❤❤

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 День тому

    አህለንውድበርታ❤❤❤❤😊😊

  • @SamiAlem86
    @SamiAlem86 День тому

    Tebark ❤❤

  • @Teferi-d3y
    @Teferi-d3y День тому

    Thank you, Bro

  • @TOYBASEYD-cl3yj
    @TOYBASEYD-cl3yj День тому

    እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤

  • @nurumuhammed5925
    @nurumuhammed5925 День тому +1

    Gemini new Yemibalewe My Brothers

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 День тому

    ይመች እንኳን አደራሴ

  • @shalomke-l8h
    @shalomke-l8h День тому

    ሁንካን አብሮ አደራሳን 🙏

  • @tekollawoldemariam4675
    @tekollawoldemariam4675 День тому

    Bene slk lay samsung 54 A lay yelem mn ladrg bro.

  • @sofiasolomon1341
    @sofiasolomon1341 День тому

    ❤❤❤❤❤

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 День тому

    amen enkuan abero adersen

  • @Dagi-d1x
    @Dagi-d1x День тому +1

    Welcome my borr

  • @brahanugetuassefa5453
    @brahanugetuassefa5453 День тому

    ❤እንኳን አብሮ አደረሰን 10Q❤

  • @WrsWea
    @WrsWea 21 годину тому

    ገሚኒ

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox День тому

    Iyseram Ethiopia wist

  • @abebechyoutube
    @abebechyoutube 18 годин тому

    👍👍👍👍👍👍💖💖💖

  • @DJ-ib9pj
    @DJ-ib9pj День тому

    በሌላቸው ስልኮች ላይ እንዴት ማስተካከል ይቻላል ?

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 День тому +1

    ወደ ኢትዮጵያ ከአውሮፓ መደወያ እፕ ላክልኝ

  • @ZooidaZooida
    @ZooidaZooida День тому +1

    ኧረወንድም
    የኢሞአካውንትጠፋብኝእንደትላስተካክለው
    ንገረኝበፈጠረህአትለፈኝ

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ

    አመሠግናለሁ እኔ ስልክ ላይ አለ አሁን ባተ አይቼ ነው እደ ሚጠቅም ያወኩት አመሠግናለሁ

  • @orsksho9848
    @orsksho9848 День тому

    Hi bro ቲክቶክ ስገባ login expired እያለ አስቸገረኝ ምን ላድርግ

  • @mdbn7073
    @mdbn7073 День тому

    ወንድም ድምፁ በአማረኛ አያወራም ስጠይቀው ግን በአማረኛ በፅሁፍ ያመጣል እንደት ላድረግ

  • @sikosilo1921
    @sikosilo1921 День тому

    ልደት ማለት ምን ማለት ነዉ እስኪ አስረዱኝ

  • @fh6609
    @fh6609 День тому

    እኔ ደሞ ስልኬ እስክሬኑ መጋረጃ ሆነብኝ ምንም አላሳየኝ ለጠቀም ትንሽ ተጎኑ ተሰብሮ ነበር

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 День тому

    .🙏🙏

  • @tirngobirhan396
    @tirngobirhan396 День тому

    እኔማ ላጠፋው ብል እንቢ ብሎኝ
    ምን መጣብኝ ብዬ

  • @kebedegudeta6399
    @kebedegudeta6399 День тому

    ሻምበል ሰላም ነው
    You Tube እየተጠቀምኩ ከዛ ስወጣ You Tube ይጠፋል

  • @senasafikre
    @senasafikre 19 годин тому

    በቃ በአርትፌሻል ተጠልፈናል

  • @KaleabAbireham-q1l
    @KaleabAbireham-q1l День тому

    እረ እኔጋ የለም

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech День тому

    ስሙ ሳይቀር ነገረኝ ሰው ሰራሽ እሮቦት ነኝ አለኝ ጠይቄው እኔ የጠየኩት ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው😂

  • @abeduyahmed4601
    @abeduyahmed4601 День тому

    ሻምበል ፎቶም ብትልክለት መልሥ ይሠጥሀል

  • @tm.h.3262
    @tm.h.3262 День тому

    ዛሬስ ተሻለህ ወይ?

    • @shambleapptube
      @shambleapptube  День тому

      አመሠግናለሁ አወ ደህና ነኝ ይመስገን

  • @Mark-b6j2b
    @Mark-b6j2b День тому

    ጄሚኒ not ጀመናይ

  • @SamiAlem86
    @SamiAlem86 День тому

    Tebark ❤❤