እጣ ፈንታ ክፍል 8 | Eta Fenta epsiode 8

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 485

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 4 місяці тому +411

    ማነው አዳን የሚወዲ 😮🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍

    • @BetyZenebe
      @BetyZenebe 4 місяці тому +4

      አለ ተለቋል😂😂😂😂😂

    • @HrhDff
      @HrhDff 4 місяці тому +2

      እኔ ግን ለቱቸ መረጃውን ትሰጣት አለች እዴ

    • @uadsfdd7491
      @uadsfdd7491 4 місяці тому

      @@HrhDff አወ ትሰጣለች

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 4 місяці тому +3

      እኔበተላይእብደቷን😂😂😂😮😮😉😉😂😂😊

    • @Semera-od3pg
      @Semera-od3pg 4 місяці тому

      እኔ

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 4 місяці тому +110

    መድኃኔዓለም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏😘

  • @MyCR7Goat
    @MyCR7Goat 4 місяці тому +76

    ይህ ድራማ እንዴት እንደተመቸኝ 🔥 አዳየ የኔ አልቃሻ 🙈😁😁ቶለ ቶለ ይለቀቅ የሚል ይለይክ👍

  • @የናቷንግስት
    @የናቷንግስት 4 місяці тому +184

    ስደት ላይ ያላቹ እህት ወንድሞቼ ወጥቶ ከመቅረት ይማረን😢😢😢😢

  • @lijhayutube6472
    @lijhayutube6472 4 місяці тому +97

    ማነው እንደኔ ይሄን ፊልም ሲያይ ጣፋጭ በቀልን ያስታወሰ 😊😊

  • @سعادة-ق8ز
    @سعادة-ق8ز 4 місяці тому +67

    መነዉ እደኔ ማታ ማታ እስከሚለቀቅ ድረስ በጉጉት የሚጠብቅ❤❤

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 4 місяці тому +50

    አዳን ስወዳት የእብዶች ሰፈር 👍👍👍😂የተመቻችሁ👍👍👍💞💞💞 አማችዮው ደግሞ😂😂

    • @JamalKhan-op8fn
      @JamalKhan-op8fn 3 місяці тому

      እኔምቅብጠቶ በጣምነዉ ደስየምለዉ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 4 місяці тому +98

    የአዳይ አድነቂ ነኝ እናንታስ 👍👍👍👈 የኔ እብዲ😂❤

  • @SwUrHiyaw
    @SwUrHiyaw 4 місяці тому +22

    ወይኔ አዳ ራሴን እወደዋለው አላለችም እራስህን መውደድ የመሰለ የለም😅😍💙

  • @እማዬየኔናፍቆት
    @እማዬየኔናፍቆት 4 місяці тому +24

    ማነው እንደኔ ይሄንን ፊልም እየሳቀም ያየው

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 4 місяці тому +78

    ማነዉ እንዴ እኔ አዳ የምወዳት ከነ እብዳንዋ😂🥰🥰 በተሰብዋ ጭምር ዘና ይዱሩጉኛል😂😂

    • @Hayat-s3i
      @Hayat-s3i 4 місяці тому +3

      እኔ😂

    • @ابتتغ
      @ابتتغ 4 місяці тому +1

      እኔም😅😅❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarahusen8675
    @sarahusen8675 4 місяці тому +20

    እራሴን እወደዋለሁ ጎበዝ ጀግና ነሽ እኔም እራሴን ሁሌ የምለው ❤❤

  • @SaraAlu-pt5mh
    @SaraAlu-pt5mh 4 місяці тому +36

    ተጋሩዋይ ንእኹሙ ዶ ላይክ ግጩኝ❤

  • @ShakeelaShakeela-m4q
    @ShakeelaShakeela-m4q 4 місяці тому +66

    ከሁድ እስከ ሁድ ይሆን የምትሉ

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 4 місяці тому +17

    የአዳ ህልም እዉነት ነዉ የሚመስለዉ 😂😂😂😂😂

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 4 місяці тому +15

    አለ ሳአቱ አረ ልቀቁት የምትሉ ሠዎች ግን ጤነኛ ናቸሁ

  • @SimegnDemise
    @SimegnDemise 4 місяці тому +11

    ይሄን ፊልም ከቀን ወደ ቀን መጠበቅ አልቻልኩም በ englsh subtitle አይቼ ባርፍ ይሻለኛል ufffffffff

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 4 місяці тому +13

    ዉይ ቦራ ትዕግስቱን ይስጥህ አዳ ዉዴ ጨጓራህን ላጠችዉ እኮ አዳ ቀበጧ👍

  • @ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ
    @ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ 4 місяці тому +12

    አቤት አደው አድ ደህነኛ የለም ጨርሰው እብድ 😂😂😂😂

  • @FikirFikir-l6p
    @FikirFikir-l6p 4 місяці тому +13

    እኔም በጣም ነው እምወዳት ዬኔ አዳ

  • @tiruneshgetiye8126
    @tiruneshgetiye8126 4 місяці тому +4

    ኡፍፍፍ ይከ ፊልም በጣም በጣም ነዉ የተመቸኝ የምር❤❤❤❤❤❤አዳን ሥወዳት❤❤❤

  • @MESERETGUMATAE
    @MESERETGUMATAE 4 місяці тому +37

    አዳ እሩስጋር ይቅርባት የምትሉ እጅ አውጡ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 4 місяці тому +13

    አዳ የስራሺን እኔ በእዉንሺ ነዉ ብየ ደስ ብሎኝ ነበር

  • @Susu079
    @Susu079 4 місяці тому +4

    ዋዉ ተመችቶኛል አዳ የኔውድ ትለያለሽ እብዶች ጥርሤ ግጥም ሣይል ፊልሞ ያልቃል😂❤❤🎶🎧▷🦋

  • @MdKing-dw3iv
    @MdKing-dw3iv 4 місяці тому +20

    ፊልሙን ከመውደደ የተነሳ ሸበከየ እቢ አለኝ😢😅😅

    • @RumanaEdris-nh1kz
      @RumanaEdris-nh1kz 4 місяці тому

      ኡፍፍፍ ከባድነው ወላ የደርሰበት ያቀዋል አብሽሪ😢😢😂😂😂

    • @MdKing-dw3iv
      @MdKing-dw3iv 4 місяці тому

      @@RumanaEdris-nh1kz 😢😢🤒

    • @fetyabehone6767
      @fetyabehone6767 27 днів тому

      😂😂😂😂

  • @zebiba-pk6qh
    @zebiba-pk6qh 4 місяці тому +38

    አዳና ቦራ ጥልቅ የሆነ ፍቅር ውስጥ ይገባሉ

  • @habibamuhamed-m8f
    @habibamuhamed-m8f Місяць тому +2

    ዉይይ አዳንዬ ስወዳት❤❤😊

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 місяці тому +9

    አዳ እና አቶ ቦራ ሲፋቀሩ ጥሩኝ😂😂😂

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 4 місяці тому +4

    የኔ እብድ አዳ ራሴን እወደዋለሁ አለች በትክክል 👌👌👌👌👌💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 4 місяці тому +16

    እዝ ድረመ ዉስጥ ሴቶቹ እንደ ክርምት ኡኑቁራሪት ጩሀተቸዉ በዘ

  • @ወለተማርያም-ኘ1አ
    @ወለተማርያም-ኘ1አ 4 місяці тому +12

    ይሄን ፊልም በመጠበቅ መሞቴ ነው😂

  • @Hawa-fb7ww
    @Hawa-fb7ww 4 місяці тому +10

    እብድ የሆነች ልጅ አዳ😂😂😂😂ትመቸኝ አለች ማነው አዳን የሚወድ❤

  • @HggggHvgvggg
    @HggggHvgvggg 4 місяці тому +3

    ውድያገሪልጆችባላችሁበትተክፉነገርፈጣሪይጠብቃችሁ፣ክፍልዘጠኚናአስርአልተለቀቀምእደየምርበጣምጎጉቻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 4 місяці тому +14

    አዳን ያምቶዱ እዳኔ 💖💖♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️😢👍👍👍👍👍👌

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 4 місяці тому +2

    አይዳየ የኔ ልዩ ቦራየ ሥወዳቸዉ የኔ ፍቅሮች ደሥ የሚል ፊልም ነዉ

  • @sarahabashawi5115
    @sarahabashawi5115 4 місяці тому +22

    አዳዬን ሚወድ ብቻ ለይኩኝ

  • @RumanaEdris-nh1kz
    @RumanaEdris-nh1kz 4 місяці тому +1

    አዳ የኔቀበጥ ህልም ዋዉ ጠርጥሬነበር ህልም እንደነበር የስራሽን😅😅😅💃💃💃💃💃💃💃💃😋😋😋😋

  • @FoziyaEndris-lx5hc
    @FoziyaEndris-lx5hc 4 місяці тому +19

    አሁንስ እደ አዳ መሆን አማርኝ☺️☺️

  • @techsador
    @techsador 4 місяці тому +31

    በጸባይ ደመሩኝ

  • @mequadesha
    @mequadesha 4 місяці тому +19

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ @mequadesha

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 4 місяці тому +6

    ኣዳዪ😂😂😂😂💕💕💜💜💓💚💚💚💚💚💚💚ወድጄሺ ልሞት ነዉ

  • @ህልመኛዋ-ፈ6ቘ
    @ህልመኛዋ-ፈ6ቘ 2 місяці тому

    አዳዬ የኔቀውስ እሷንሳይ ፈገግ የምለውነገርስ❤ 😂😂😂

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 4 місяці тому +3

    ወይኔ አዳ😂😂😂 እንኳን አንተ እኔ ራሱ ትግስቴ አለቀኮ

  • @selameyasu-hb7xo
    @selameyasu-hb7xo 4 місяці тому +5

    ነገም ይለቀቃል ❤️❤️💛💛

  • @fatimamuham
    @fatimamuham 4 місяці тому +2

    ውይ አዳ እኔም እዳቺ ነገሮችን ቀለል አርጎ ባሰብኩ እራሷን አመሰገነችኮ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @zahraza4746
    @zahraza4746 4 місяці тому +7

    ለምዲነው ቶሎቶሎ እማይለቁት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amarechBrhnu
    @amarechBrhnu 4 місяці тому +5

    አዳ የዋ ሴት ናት❤

  • @Kiyalamri
    @Kiyalamri 4 місяці тому +2

    ውይ አዳ ፍቅር ምታስዝ ነገር ናት ❤❤❤😅😅😅

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 4 місяці тому +1

    ወይኔ አዳ ጨጓራ በሺታ ታሲዛለች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 4 місяці тому +3

    አዳ የቱቸ አማካሪ 😂😂😂😂 ወይኔ

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 4 місяці тому +3

    አዳና አቶ ቦራ አድላይ ያምርባቸዋል 💍👈❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-m3u
    @SaraSara-m3u Місяць тому +1

    ኣዳየ የኔ ቅመም😘🤗

  • @soliyantube
    @soliyantube 4 місяці тому +1

    ማነው እንደኔ አዳን የሚወዲ❤❤❤❤

  • @Yነኝህልመኜዋ
    @Yነኝህልመኜዋ 4 місяці тому +5

    ልቀቁት ሴትዩዬ ከመጣቷ በፊት ወደውጭ ወታለች😂😂😂😂😂😂😂

  • @HayatNuro-nx2oj
    @HayatNuro-nx2oj 4 місяці тому +13

    8አይሰራም እኮ አረልቀቁልን 😢

  • @nebil4194
    @nebil4194 4 місяці тому +2

    ምርጥ ፊልም 😮

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Місяць тому

    አዳ ቱክቼ ላይ እየተጫወተችባት ነው😂😂😂ሮዝጋርን ለማግኘት😂ሮዝጋር ጉድህን አላወቅክ😂😂

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 4 місяці тому +3

    አዳ በጣም ደስ እምትይ ነሺ❤❤❤❤❤

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 4 місяці тому +8

    😂😂😂😂እኔምለው ፊልሙ።ሳይለቀቅ ከ አንድ ቀን ቀድማችሁ።😂 የምኮምቱት ለምድንነው።??? ሲለቀቅ የት።ይሄብናል😂

  • @senyathgos8809
    @senyathgos8809 4 місяці тому +3

    ከዚ ድራማ የምያስጠላኝ ሩዙጋር ብቻ ነዉ

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 3 місяці тому +1

    ደስሲል ፊልሙ በተለይ አዳ❤

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852 4 місяці тому +1

    እኔ በአረበኛ አይቸ የጨረስኩትን ሁሉ ነዉ የምታመጡት ምን አለ ያላየሁትን ብታመጡ😂😂

  • @Ali-du8kw
    @Ali-du8kw 4 місяці тому +4

    አዳ የኔ ዉድ❤

  • @kemalHusen-yv8co
    @kemalHusen-yv8co 4 місяці тому +8

    እባክህ ቶሎ ልቀቅልን

  • @MESERETGUMATAE
    @MESERETGUMATAE 4 місяці тому +2

    እናመስግናል የኔ ውዶች ጠክሩ በጣም ያምራል

  • @teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ
    @teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ 4 місяці тому +3

    ኣዳየ የኔ የዋህ❤

  • @zinetali3591
    @zinetali3591 4 місяці тому +4

    ሢያሥጠሉ ቃናወች

  • @HirotH-ec5ie
    @HirotH-ec5ie 4 місяці тому +3

    Thank you🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @Hfddfcx
    @Hfddfcx 2 місяці тому

    Ada wed sewdate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kwt456-qc8tb
    @Kwt456-qc8tb 4 місяці тому +5

    አይ አዳ😂😂😂😂

  • @kasechtilahun5275
    @kasechtilahun5275 2 місяці тому

    አሜን አሜን ለሁላችን❤❤❤❤❤❤

  • @sablawork5367
    @sablawork5367 4 місяці тому +6

    በሉ አትጨማለቁ ዳዉሎድ ማድረጌያዉን ፍቱልን ዳዉሎድ አድርጌ ከክፍሊ ልግባ አላበዛችሁትም ዋ😂😂😂

  • @HalimaAkmel-f9l
    @HalimaAkmel-f9l 4 місяці тому +3

    በዚ ፊልም እየሰመጥኩ ነወ😂😂😢

  • @ወሎየዋነኝ-ፈ1ተ
    @ወሎየዋነኝ-ፈ1ተ 4 місяці тому +2

    ምንሼነዉ እምትቆራርጡት በደብ ልቀቁልን 😂😂😂😂😂

  • @ዮርዲምስልነብሳ
    @ዮርዲምስልነብሳ 4 місяці тому +7

    ትላትና😅ሰብራት ብላቹ ዕጣ ፈንታ 6 ለቀቃቹት አሁን ደሞ 7ተ ሳይመጣ 8😂እንገባ አምጡት 7ተኛ

    • @BilchaSani
      @BilchaSani 4 місяці тому

      😂😂

    • @AhmedMohammed-vq7he
      @AhmedMohammed-vq7he 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂ዉደአሁንበቀጣይ ይገርማችኋል ዳርቻየሚልነዉ😂😂😂ወላበሳቅገደሉኝ ከዛደሞ ምንእደሚመጣብንአላቅም😂😂😂

    • @ዮርዲምስልነብሳ
      @ዮርዲምስልነብሳ 4 місяці тому

      @@AhmedMohammed-vq7he 😂😁ጠጥቶው ነው እምለቁለን

  • @hiyu9441
    @hiyu9441 4 місяці тому +1

    አዳና ቦራ ሳጨቃጠቁ ማነው ደስ አሚለው

    • @YeEhr
      @YeEhr 4 місяці тому +1

      እኔ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 4 місяці тому +1

    ሸለምጥማጥ እንዴት እንደሚታደን ታዉቃለህ😂😂😂😂😂😂አዳ

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 4 місяці тому +10

    አዳ ታናሿ ኤፍሱን 😅

    • @وللن-ت7ص
      @وللن-ت7ص 4 місяці тому +1

      😂😂😂 አወ

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by 4 місяці тому +1

      ባሻክ እና ኤፍሱን ታስታውሳለች😂😂😂😂

  • @ፍቅርቅንጣትነውጠብታ
    @ፍቅርቅንጣትነውጠብታ 4 місяці тому +2

    አዳ ራሷን አደነቀች መጂኑን😂😂

  • @EldanaBehaylu
    @EldanaBehaylu 3 місяці тому

    አዳዬ የኔ ቀበጥ❤❤❤❤አዳን የሚወድ በላይቅ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 місяці тому +2

    አዳና ቦራ እውይይይይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Місяць тому

    አዳ ጀግና በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ😂😂😂😂

  • @rahamhrahamh-y7h
    @rahamhrahamh-y7h 4 місяці тому +2

    የአዳ መኪና ያሻንጉሊት መኪና ትመሥለኛለች

  • @ማሂ-tgray
    @ማሂ-tgray 4 місяці тому +6

    አረ ልቀቁ ኣሁን 😭😭😭ክብር ለ ሰው ከሞንት

  • @abrhamzemene2121
    @abrhamzemene2121 4 місяці тому +5

    አዳ አቤት ምላስ ሴቶች ለፍላፊ አትሁኑ በተለይ የእኔ ሚስት ምትሆኝ ዋ! ካልሆነ ቁመሽ ትቀሪአለሽ 😅

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @Tesga-sg3rj
      @Tesga-sg3rj 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @seasea3347
      @seasea3347 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sally-td5qb
    @Sally-td5qb 4 місяці тому +2

    ቦቆሎ😂😂😂😂😂😂

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 4 місяці тому +1

    አዳይ የኔ እብደ ሰወድሽ😂😂

  • @GsjsjTusjss-px5wl
    @GsjsjTusjss-px5wl 4 місяці тому +19

    6.7 የታለ ሩጣችሁ 8. የምትሉት🤔🤔

    • @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
      @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 4 місяці тому +1

      6ትናት ተለቃል ግቢና እይ

    • @alakaalaka2546
      @alakaalaka2546 4 місяці тому +4

      6 ትናንት ተለቋል እርእሱ ግን ስብራት ነው ያሉት

    • @BetyZenebe
      @BetyZenebe 4 місяці тому +1

      ተለቋል

    • @Hiwi27
      @Hiwi27 4 місяці тому +1

      6.7 አለ ገብተሽ እይው

    • @hiwotmolla4346
      @hiwotmolla4346 4 місяці тому +1

      እረ 6-7 ታይቷል

  • @mazahaile4741
    @mazahaile4741 3 місяці тому +1

    Yene ada❤❤❤❤

  • @amaamm-hu4ic
    @amaamm-hu4ic 4 місяці тому +1

    የኔጣፋጭ😂አዳስወዳት ❤❤❤

  • @EEee-q6y
    @EEee-q6y 26 днів тому

    ማነው እዳ እደንየ የሚወዳት 😂😂

  • @LogIn-yy3cc
    @LogIn-yy3cc 4 місяці тому +1

    አዳ😘😘😘😘😘😘👍👍👍

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ ኮመንት ሁሉ ያታፀፈው አዳ አዳ አዳ ነው አዳ ምድናት መናት 🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb 4 місяці тому +2

    ሰታምሩ❤❤❤❤🎉

  • @familytube2130
    @familytube2130 4 місяці тому

    ብታምኑም ባታምኑም ሁሉም ክፍል በኣንዴ ነው ያየሁት ለምን ካላችሁኝ 😂 ስለተመቸኝኝኝኝኝኝኝ😂

    • @familytube2130
      @familytube2130 4 місяці тому

      @liyuliyu21 በኡውነት ማሬ😂😂ብታይ ደስ የሚል ነገር ኣለው እብድ የበዛበት 😂😂😂

  • @Hawa-wm1kv
    @Hawa-wm1kv 4 місяці тому +1

    አይአዳተመቸሽኝአቦ😅😅😅😅

  • @PpP-c1e
    @PpP-c1e 3 місяці тому

    በፈጣሪ እጣፋታ ልቀቁልን እባካቹ ❤❤❤❤❤❤❤በምትፈልጉ ልለምናቹ ❤❤❤❤

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 4 місяці тому +1

    አዳ የኔ እብድ ስወድሽ😂😂

  • @abc12452
    @abc12452 4 місяці тому

    ወይ ጉድ ቃና ከተዉኩኝ 3 አመት አለፈኝ ግን ከትላንት ጀምሬ በአዳ ተሳብኩኝ ጉዴ ፈላ የቃና ሱስ በጣም ከባድ ነዉ እንደማላይ ለራሴ ቃል ገብቼ ነበር😢😢😢

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 4 місяці тому

      እኔም እዳች ልተዉ አስቤ ግን ሱሱ አይለቅም

  • @HeymanotEshetu
    @HeymanotEshetu 3 місяці тому

    የኔ ውድ አዳየ የኔ እብድ😇😁😍😍😍😍😍❤