ባላደራው - Ethiopian Movie Baladeraw 2020 Full Length Ethiopian Film Baladeraw 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 бер 2020
  • ባላደራው - Ethiopian Movie Baladeraw 2020 Full Length Ethiopian Film Baladeraw 2020
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @ayrusbirera8752
    @ayrusbirera8752 4 роки тому +1090

    ሰበር ዜና የኮረና መዳኒት ተገኘ 👆🙏
    ፀበል እና ጾለት ነው የገባው ብቻ 👉 አሜን ይበል 🙏🙏🙏

  • @fatimaf1677
    @fatimaf1677 4 роки тому +204

    ያገር ልጆች መጪው ረመዳን ነው እሥቲ ዱኣ እናርግ ይሄበሽታ እንዲጠፋልን

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 роки тому +1

      Fatima F SUBSCRIBE አደረጉ እኔም አደርጋለሁ

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому +1

      አዲሱ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የወጣ ቀልድ ግጥም። (visit and get other funny videos)
      ua-cam.com/video/2lYOufjTgWI/v-deo.html

    • @zulfajamal8031
      @zulfajamal8031 4 роки тому

      ኤጭ ኣራዳዉ ኣባዛዉ

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @tseganewnigussie4586
      @tseganewnigussie4586 4 роки тому

      Beka aleke ahun yihea film weys kaka chewata eshi eski bedenb chersut

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 4 роки тому +257

    እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን🙏 ምድራችንን ትባርክልን። በለተ ቀኗ ከልጇ ታማልደን🙏

  • @user-ki9su7xn8f
    @user-ki9su7xn8f 4 роки тому +327

    የዛሬዋ ቅድስት ድንግል ማርያም መልካም ዜና ታሰማን

  • @user-fi1zj4mf4i
    @user-fi1zj4mf4i 4 роки тому +235

    ኮሮናን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን !አሚንንን

  • @user-go2cp9fn7q
    @user-go2cp9fn7q 4 роки тому +341

    ማነው እደኔ ኮመት እያነበበ የሚያይ

    • @user-uw8ex3tk5y
      @user-uw8ex3tk5y 4 роки тому +2

      እኔን አጠይቂኝ ፊልሞን በኮመት ነው የምጨረሰው

    • @alimamohamed9337
      @alimamohamed9337 4 роки тому

      Eni gn bzum komint yelachiw

    • @user-bh4xp7pu5t
      @user-bh4xp7pu5t 4 роки тому

      እኔ 🙋

    • @user-go6yw9il7j
      @user-go6yw9il7j 4 роки тому

      ምንም አልገባኝም አስረዱኝ ወዶቼ ትርጉሙን

    • @piah4353
      @piah4353 4 роки тому

      እኔ

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 4 роки тому +63

    ኦ ኤልሻዳይ ንጉስ አልፋ እና ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣውን መአት በምህርትህ መልስልን ሰላም ለቤተሰቦቻችንሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም 🙏😢🙏

    • @user-zs5qf9vi7e
      @user-zs5qf9vi7e 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @fruittyjirane6658
      @fruittyjirane6658 4 роки тому +2

      Amen amen amen

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому +1

      አዲሱ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የወጣ ቀልድ ግጥም። (visit and get other funny videos)
      ua-cam.com/video/2lYOufjTgWI/v-deo.html

    • @albadr666
      @albadr666 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @kiroszeray4175
      @kiroszeray4175 4 роки тому

      Amen

  • @yenetatube1291
    @yenetatube1291 4 роки тому +69

    ለድሃ እና ለረሃብኛው ለኢትዮጲያ ህዝብ
    በየ እምነታችን ፀሎት እናድርግ ለዚህ
    ኮረና በሽታ ከ አለማችን ያጥፋልን😢🙏

  • @user-zo2rd3sy8c
    @user-zo2rd3sy8c 4 роки тому +66

    "ሕዝቤ ሆይ ÷ ና ወደ
    ቤትህም ግባ ÷ ደጅህን
    በኋላም ዝጋ ፤ ቁጣ
    እስኪያልፍ ድረስ ጥቂት
    : ጊዜ ተሽሽግ።"
    _____ ኢሳይያስ 26:20

    • @belayneshmengist7561
      @belayneshmengist7561 4 роки тому +1

      ቤት መዝጋት ይሻላል

    • @user-zo2rd3sy8c
      @user-zo2rd3sy8c 4 роки тому +1

      @@belayneshmengist7561 እሻአላለ የኔ ቆንጆ

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 роки тому +2

      SUBSCRIBE አደረጉ እኔም አደርጋለሁ

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому +1

      አዲሱ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የወጣ ቀልድና ግጥም። (visit and get other funny videos)
      ua-cam.com/video/2lYOufjTgWI/v-deo.html

    • @haregtazebe7902
      @haregtazebe7902 4 роки тому +1

      መቼ ገባን ኣሁንስ ቤት ዘግተን ፊልም እያየን እንውላለን

  • @user-jf4dh6uo3x
    @user-jf4dh6uo3x 4 роки тому +70

    በኮሮና ወሬ የተጨናነቀዉ አይምሮአችንን በፊል ፈታ ስለምታደርጉልን ሳናመሰግናቹ አናልፍም እናመሰግናለን ስለ ፊልሙ ካየዉት በዃላ እመለሳለዉ🙏🙏🙏🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

    • @ayeleshtamasgnyoutube6580
      @ayeleshtamasgnyoutube6580 4 роки тому

      ክክክክክክክኮኮአይወዶች አይሤቶች ኳረናነገርናችሁ።💚💚💚

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому

      አዲሱ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የወጣ ቀልድና ግጥም። (visit and get other funny videos)
      ua-cam.com/video/2lYOufjTgWI/v-deo.html

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      መኖርሽ ያኑረኝ እናቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @maryamawitrobel5042
      @maryamawitrobel5042 4 роки тому

      Oyydoddddo8d8e85e58ed8f86

  • @user-rt1gl3xo8y
    @user-rt1gl3xo8y 4 роки тому +69

    ዜና እረፍት
    ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ አረፍት ፣
    የብሪታኒያና የአየርላን አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት
    ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ለረጅም ጊዜ አብሮአቸው የቆየህ ህመም የነበረባቸው ሲሆን ባለፉት ሁለት ሳምንታት ለንደን ከተማ በሚገኘው አንድ ኢትዮጵያዊ ዶክተር በመኖርያ ቤቱ በቅርብ ክትትልና እንክብካቤ ሲያደርግላቸው የቆዩ ቢሆንም ዛሬ ሕይወታቸው ሊያልፍ ችሏል
    ባሳለፍነው 2012 የጥምቀት በአል በማንቺስተር ከተማ በረከታቸውን ሰተውናል እግዚአብሔር ይመስገን ፣
    የብፁዕነታቸው በረከት ይደርብን።

  • @enatannafaki920
    @enatannafaki920 4 роки тому +52

    የስደት ጉአደኞቼ ሰላማቹ ይብዛ ሙስሊሞችም ዱአ አድርጉ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች እንፀልይ

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 роки тому +1

      enatan Nafaki SUBSCRIBE አደረጉ እኔም አደርጋለሁ

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому +1

      አዲሱ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የወጣ ቀልድ ግጥም። (visit and get other funny videos)
      ua-cam.com/video/2lYOufjTgWI/v-deo.html

    • @galaxylia5821
      @galaxylia5821 4 роки тому

      አያምረም

  • @muller19961
    @muller19961 4 роки тому +52

    ሴት ልጅ ክብርዋን ስትጠብቅ ነው ሰዎችም ለእሷ ክብር ይኖረው

    • @rahmatali5262
      @rahmatali5262 4 роки тому

      በትክክ

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      mulualem Lij collage Lij ሙልዬ ሰብስክራይብአድርጊኝ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +40

    21 ኮሜንት ወደ ቀን 21 ሲቶሮጎም ዛሬ እናታችን ማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ድንግል ማርያም የሰላም ወሬ ታሰማን ሰላም ያሳድረን የማርያም ልጅ ስለ ኮሮና ቫይረስ በሽታ መልካሙን ዜና የምሰማው ቀን ናፈቀኝ ሰላም እደሩ ነገ እኮሜንታለሁ

  • @maryam_enatkerstos_abate6200
    @maryam_enatkerstos_abate6200 4 роки тому +96

    ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
    እርጀቻለውና በኃጥያት ጎስቁዬ
    ከፈቴ ናትና ሀጥያቴ ሁል ግዜ
    ተውጫለው እኔስ በሃዘን በትካዜ
    በፍትህ ክፍትን አድርጌ አለው እኔ
    ምንም ጽድቅ አልስረው በሕይወት ዘመኔ
    ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ

    • @HlAsGbhn
      @HlAsGbhn 4 роки тому +1

      Helen mit

    • @user-hv8ie9ot3r
      @user-hv8ie9ot3r 4 роки тому +1

      አሜን

    • @shegitushegitu7737
      @shegitushegitu7737 4 роки тому +1

      Amen amen amen maren

    • @albadr666
      @albadr666 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому +1

      አዲሱ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የወጣ ቀልድ ግጥም። (visit and get other funny videos)
      ua-cam.com/video/2lYOufjTgWI/v-deo.html

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 роки тому +29

    አንደኛ ነኝ ዋው ያገሬ ልጆች በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን የስደት ጓደኞቼ እንዴት ናችሁልኝ አይዞኝ ያልፋል ከመጣብን የፈጣሪ ቁጣ በምህረቱ ይማረን አሚንንን

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @fozinegnbtsarmy7035
      @fozinegnbtsarmy7035 4 роки тому +1

      ይቅርታና እስኪ ፕሮፋይልሽን ላኪልኝ

    • @seadadeseia7952
      @seadadeseia7952 4 роки тому +1

      አሚን እማ

    • @rana4668
      @rana4668 4 роки тому +1

      Lovely girl አሜን

    • @hayemilove9615
      @hayemilove9615 4 роки тому

      ምናለ ታዲያ ስለ ፊልሙ ብትናገሪ ሌላውን ትደርሺበት ነበር

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 4 роки тому +108

    ትግሰቱን: ሰጠኝ: ቁጥር 2 አለው ወይሰ: መጨረሻው እንደ ዳሸ ሙላ :ከራሳችን ነወ????!!!😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😁😁😀😁😁😀

    • @mahletfente340
      @mahletfente340 4 роки тому +3

      sasbew dashi mula new

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 4 роки тому +1

      @@mahletfente340 😁😁😁😁😀😀😁😁😀

    • @heyimanotandebete2555
      @heyimanotandebete2555 4 роки тому +2

      Kkkkkkkk

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 4 роки тому +2

      አላየዉሥግዴዉ መጨረሻው ከሌሌዉ

    • @user-wk1ti1od1o
      @user-wk1ti1od1o 4 роки тому +2

      እረስሽ ጨርሽ ከከከከከ የመጨረሸ ዘጊ ነበር ግን ከጨረሽው ለምን ዘጊ መሆኑን ኮመት ለይ አልፀፍሽም አረ ተይ እንተበበር ግዜቸንን አነበክን እህትዋ እሽ ለመነኛውም መጨረሸው ከ ተነሸ ገ ተገብተው አሜርከ ይሄደሉ ምክንየቱም አብረው ስለተኙ ተረግዘለች ለልጅ ሲሉ አብረው ይኖረሉ ግን አደራ ፍልም አይተሽ ከጨረሽ ኮመንት ስጪ ጥሩ ወይም መጥፎ ነው በይ እሽ መመዬ

  • @alemyyoutube7191
    @alemyyoutube7191 4 роки тому +61

    ውድና የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልን ወጭ አገር ያላችሁ እህቶችና ወድሞች እራሳችሁን ጠብቁ ። ዛሬ እኮ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እይነን የመጣውን ኮረና ቫይረሰ በሽታ ከምድረገፅ ታጥፋልን አሜን አሜን አሜን

    • @gsfggfzgv2290
      @gsfggfzgv2290 4 роки тому +2

      ኣሜን

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому +2

      አዲሱ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የወጣ ቀልድ ግጥም። (visit and get other funny videos)
      ua-cam.com/video/2lYOufjTgWI/v-deo.html

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k 4 роки тому +15

    የኮሮናን በሽታ ለማስረሳት ፊልም ማየት መዝሙር ማዳመጥ ጸሎት ማድረግ ነው
    ሰላማቹ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b 4 роки тому +9

    በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
    ከዚህ ክፉ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችንም ይጠብቅልን አሜን

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 4 роки тому +7

    ሃሃሃሃሃሃ....መጨረሻው ከኛ ነው
    💟 አንተ ለኔ በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ሰዎች መሐል አንዱ ነህ
    እናም ከወረርሽኙ በኋላ ላይህ እፈልጋለሁ ስለዚህ የጥንቃቄ መመሪያዎችን በመተግበርና በመጸለይ ራስህን እና በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ ጠብቅ።💟
    💟💟ከኮሮና ቫይረስ በኋላ ማየት ለምትፈልጉት ሰው ሁሉ ይሄንን መልዕክት ላኩላቸው ።💟💟💟

  • @rahmatali5262
    @rahmatali5262 4 роки тому +10

    ናታን ስላለበት እሲ ልየው ገና አላየሁትም ናታንን የሚወድ እሲ እጅን ያውጣ

  • @user-ne7in4ep8m
    @user-ne7in4ep8m 4 роки тому +87

    ቆይ ግን ይህ ፊልም ምኑ ነው አስተማሪ? እኔ የጠብቁት በጣም ቆንጀ ይሆናል ብዬ ነበር አይነፋም ቆይ ግን ደራሲዎች ሽሻና መጠጥ ከሌለው ፊልም የሚሆን አይመስላቹህ መሰለኝ እናም ይበልጥ ወጣቱ የሚያስተምር ነገር ብትሰር ይመረጣል

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 роки тому +1

      ጌተ ሰማኒ SUBSCRIBE አደረጉ እኔም አደርጋለሁ

    • @dakoemako5114
      @dakoemako5114 4 роки тому +1

      አንድ ፍሬ ሀሳብ የለውም

    • @afewerkberhe771
      @afewerkberhe771 4 роки тому +1

      ተደበቂ የኔ አጉል ቂስ

    • @gelilaalebel4402
      @gelilaalebel4402 4 роки тому +1

      @@afewerkberhe771 ተደበቅ ዱቄት👎👎👎👎

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 4 роки тому

      ትክክል ነሽ ምኑም አይጥም

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +17

    ፈጣሪ ይሄን አላህ ያመጣውን በሽታ ያጥፋልን ቤተሰቦቻችን አላህ ይጠብቅልን ያርብ 🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v 4 роки тому +20

    ወገኖቼ በስደት ነው በፀሎታቹ አስቡኝ የአምሮ ጭንቀት ያዘኝ 😢😢😢

    • @ahmufozi6376
      @ahmufozi6376 4 роки тому

      Ayzosh atchnaneki raseshn margagat new

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 4 роки тому

      አይዞሸ

    • @rahwag5982
      @rahwag5982 4 роки тому

      Ayezosh enatey emebrahan terdashe

    • @ahmadmohamd9236
      @ahmadmohamd9236 4 роки тому

      ያሺርህ

    • @zahrahassan2312
      @zahrahassan2312 4 роки тому

      አይዞሽ ውዴ እኔም ሰሞኑ እደዚ ነበር ሚጨቀኝ አይዞሽ እራስሽን አጠናክሪ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 4 роки тому +4

    እርግጠኛ ነኝ የዛሬ ወር በአድስ ፊልም ስንጀናኝ የምንኮምተው አልሀምዱሊላህ #ኮሮና ጠፋልን ብለን ነው በደስታ የምንኮምተው ኮሮና በሽታ ጠፋ የሚል ዜና ያሠማን አሚን

    • @rawdamehammedalhamdulila36
      @rawdamehammedalhamdulila36 4 роки тому

      ኢንሻአላህ ያረብ አላህ ቤተሰቦቻችንንም እኛንም አላህ ይጠብቀን ያረብ ይሄንን ክፉ በሽታ አላህ ያጥፋልን

  • @LelaTarik
    @LelaTarik 4 роки тому +14

    ሰላም ለናንተ ይሁን መልካም መልካሙን ያሰማን አለም ተረብሻለች ግን መጭው ጊዜ መልካም ይሆን ዘንድ በንፁህ ልብ ሁላችንም እንደየ እምነታችን እንፀልይ ኢትዮ ፍቅር ሰላምሽ ይብዛ

  • @Landa500
    @Landa500 4 роки тому +17

    ፊልሙ ብዙ ክፍተት አለው ከአውስትራልያ እያለ ቆይቶ ከአሜሪካ ብሎ እርፍ። በመቀጠልም ያሳደገችው ነጭ 10 አመት ስሞላው አገሩን አምጥታ አሳየችው ከዛ በራሱ ደግሞ 15 አመት ስሞላኝ መጣሁ አለ ግን ከ18 አመት በታች ብቻውን travel ማድረግ እንደማይችል የታወቀ ነው። በመቀጠል ደግሞ እንደዛ ጥንብዝ ብሎ ማሽከርከሩ አልተዋጠልኝም። ከዛ ደግሞ ጭራሽ ናዝሬት እያለ ጫት መቃም እንደጀመረ ያወራል እንዴ ፈረንጇ 10 አመት ሲሞላው ወደ አገሩ መልሳ ካመጣችው በስንት አመቱ ነው የወሰደችው። እና ጫት ተረግዞ እያለ ነው እንዴ የቃመው!!!

    • @rhlove9617
      @rhlove9617 4 роки тому +2

      Rayuma Tube u are right I see a lot of mistakes

    • @zedbar7
      @zedbar7 4 роки тому

      Gobez filmun bednb ayiteshwal arif eyita

    • @shewaregakibru9335
      @shewaregakibru9335 4 роки тому

      Wow, I really appreciate you, too many mistakes, enem endeza eyasebku neber. It doesn't look like real life.

    • @user-uz9re9or9w
      @user-uz9re9or9w 4 роки тому

      እውነት አደንቃሽ ነኝ እናተየ😜😜😜😜😜

  • @user-et5fm5pn4j
    @user-et5fm5pn4j 4 роки тому +40

    እረ ታው ይህን በሽታ እዛው fb ላይ ይበቃችኋል ሰው እራሱ እኮ ኮሮና ሆነብን

    • @user-ej7nq4ev5v
      @user-ej7nq4ev5v 4 роки тому

      በጣም መድርሻ አሳጡኝ እኮ ውይይይይይይ በላወች

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 роки тому

      ሸዊ ወለየዋ እናቶን ናፋቂ SUBSCRIBE አደረጉ
      እኔም አደርጋለሁ

  • @hermalakk4505
    @hermalakk4505 4 роки тому +36

    ፊልም ላይ ምን አሰጠላሸ ብትሉኝ መጠጥ ሲጋራ ጫት እነዚህ የሌሉበት ፊልም እንዴት እደናፈቀኝ ።ወጣቱ ወዴት እየሄደ እንደሆን የሚያወቅ ያሰረዳኝ።

    • @mohammad5957
      @mohammad5957 4 роки тому +1

      በጣም እንጂ ፊልም ማሳመሪያ አስመሰላባቸው እኮ

    • @user-uw8ex3tk5y
      @user-uw8ex3tk5y 4 роки тому +1

      በእነሱ ምክንያት ነው ኮሮና የመጠው

  • @banchu3147
    @banchu3147 4 роки тому +55

    አይ ፊልም ቆይ ምን ለማስተማር ነው ግን አልገባኝም ቃማችሁ ጠጣችሁ ጨፈራችሁ ተኛችሁ በዛው ተደናበራችሁ ጨረሳችሁ ስራ ፈትቸ ማየቴ እኮ ነው ደግሞ የሚያናደኝ

  • @user-jr9mv9rd7p
    @user-jr9mv9rd7p 4 роки тому +17

    እግዚአብሔር ያለምን ህዝብ በይቅርታው ያድንልን አሜን

  • @saraibro9679
    @saraibro9679 4 роки тому +11

    ኮሮናን ከምድር አላህ ያጥፍልን ከመዳም ጋር ስራ ለበዛባችሁ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን በአሁኑ ስአት ከቤት ስለ ሚቀመጡ ሆዳቸው መከራ ነው ድካም ይኖራል እኔስ አላህ አላቆኛል

  • @susan5133
    @susan5133 4 роки тому +4

    በጣም አሪፍ ነው everyone is so cute! perfect lightning, audio and story. The best part which liked is that, at the end, የምስጋናው list was clear and slow speed so we the viewers can see the names easier. thank you ! and great job!

  • @user-xc4ym6ys8r
    @user-xc4ym6ys8r 4 роки тому +1

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ደግሞ እግዛብሄር ድንቅ ነው አዲሳችን አይደለም ከዚህም በላይ ያደርጋል ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን አትፍሩ ፀልዬ እመኑ እሱን ያመነ አይሞትም ከዚህም በላይ እናያለን ሀገራችንም ሰላም ትሆናለች የሚጠብቃት አያንቀላፋም እግዛብሄር በያለንበት ይጠብቀን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +16

    የናታይ አድናቂነኝ እናተስ እሱያለበት ውስጤነው😍😘

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 роки тому

      አላህ ወኪል Love You SUBSCRIBE አደረጉ እኔም አደርጋለሁ

    • @tube9207
      @tube9207 4 роки тому

      Enem

  • @daniyo1997
    @daniyo1997 4 роки тому +7

    ምርጦቼ በጣም ተሳስታቹኋል የዘንድሮ ዲያስፖራ ኮሮና ብቻ ነው 🙄

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 4 роки тому +6

    ለኮሮና ማፅናኛ አበሸበሹት በፊልም እስኪ ኮሮና ካአለም አጥፍቶ መዳምም ከስራዋ ልጆቹም ትምር የሚሄዱበት ቀን የናፈቀው

    • @kuwaitphone6786
      @kuwaitphone6786 4 роки тому

      Effffffffffffffffffffffffffffff enam mara mereri belogali alechalkum 😭😭😭😭😭😭😭

  • @rrrrrrrt6142
    @rrrrrrrt6142 4 роки тому +2

    አሪፍ ፊልም ነው በነገራችን ላይ አገሩን ሚወድ ሰው በጣም ነው ደስ ሚለኝ

  • @user-eh7on6jp3o
    @user-eh7on6jp3o 4 роки тому +18

    ቅቤው ሰረተከዋል ከልብ ዋውውው አዲስ ተዋናይ ነው ግን በስመአብ ያስብላል ስራው

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 роки тому

      ቲና የፍቅር ሰው SUBSCRIBE አደረጉ እኔም አደርጋለሁ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 4 роки тому +12

    በቀን አንድ ፊልም አታሳጣን ያረቢ 🙏በቃ ጨርሼ መጣለዉ

  • @jerryyutbe1557
    @jerryyutbe1557 4 роки тому +54

    ዲያስፖራ ማለት ለካ ሸቃላ ማለት ምክንያቱም ከሸቃላ እኩል ነው አካውታቸው ውስጥ ያለው እንደውም እኛ እንበልጣቸዋለን ስንሄድ እኛም ዲያስፖራ ነን 😳🤣🙄🤪ሰብስክራይብ አርጉኝ ውዶች

    • @Selam12973
      @Selam12973 4 роки тому

      🙄🙄🙄😜😜🤓🤓

    • @rozakassahun7707
      @rozakassahun7707 4 роки тому

      አልቀርብሽም

    • @user-bv1gq1xe9v
      @user-bv1gq1xe9v 4 роки тому +1

      አቺ ላሜ ቦራ ነሸ እነሱ የወር ደሞዝ ያቺ ያመቲ ኖ

    • @rawdamehammedalhamdulila36
      @rawdamehammedalhamdulila36 4 роки тому

      እኔ ለራሱ በድያስፖራነቴ በደምብ ነው የምኮራው ራውደ ነኝ የሳኡድዋ ድያስፖራ

    • @jerryyutbe1557
      @jerryyutbe1557 4 роки тому +1

      @@user-bv1gq1xe9v ዝጊ ወረኛ አንቺ ነሽ ላሜ ቦራ እኔ በራሴ ኮራለው እሺ ቀላል ዲያስፖራ ነኝ ያውም የቤሩት 😳🤣🙈🙈😏😏😏

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 4 роки тому +3

    እንደዚህ ዓይነት ድራማዎች በጣም በተደጋጋሚ በተለያዪ ግዝያት አይተናል በአዲስ በወቅታዊ መስራት ይቻላል እናት ግን ዛሬም ጭፈራ ቤት ጫት አሽሽ የመሳሰሉትን ቅራቅንቦ ነገር ይዛችሁ ትመጣላችሁ ስለዚህ ለዛሪ አልተሳካላችሁም

  • @user-habeshawit
    @user-habeshawit 4 роки тому +2

    ነፀብራቆችዬ እግዝሄር ይስጥልን ባትኖሩ ኑሮ በጭንቀት ኣንዘልቃትም ነበር ኣገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @tigyefkirligcd9901
    @tigyefkirligcd9901 4 роки тому +5

    እኔ በጭንቀት ልሞት ነበር ግን በፊልማችሁ አሁን ዘና እያልኩኝ ነዉ አመስግናቹሃለዉ ነፀብራቆች ምችት ድልት ይበላችሁ አቦ

  • @elishadayteshome3763
    @elishadayteshome3763 4 роки тому +83

    ሰሞኑን የተሰረቀውም ያልተሰረቀውም አበሸበሻቹን እኔም fbሽሽት ሳድን ነው የምውለው መጥፎ ነገር መስማት ደክሞኛል በሽተኛ አረገኝ

    • @wenyberta3982
      @wenyberta3982 4 роки тому +4

      የኔ። ቆንጆ። ስምሽ። ሲያሳዝን።። ፈጣሪ። አድ። ቀን። ወደ። አገራችን። ይመልስን

    • @user-zg2dn5uk1r
      @user-zg2dn5uk1r 4 роки тому +2

      በጣም እኔም ስልችት ነው ያለኝ በዚህ ስራው በዚህ የፍቢ ወሪ ውጥርጥር አደረገኝ

    • @behailuendale6830
      @behailuendale6830 4 роки тому +2

      አይዞሽ ነገም ይለቀቅልሻል

    • @bbt911
      @bbt911 4 роки тому +1

      ንሰሃ ግቢበት ልብ ካለሽ. ወሬውን ተክነሽበታል

    • @user-ef8lc7rr9d
      @user-ef8lc7rr9d 4 роки тому +1

      ቀላል ሁሉንም ቻናል ስከፍት ስለዚ በሽታ ነው ምሰማው መዳሜም ሰለቸችኝ

  • @user-or7sm6lr4p
    @user-or7sm6lr4p 4 роки тому +8

    ሳከራም ፍልም ሰክራህ እየሰራህ ለወደፍት ትውልድ አተስታምር።

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 роки тому +42

    እኔ የሚገርመኝ ፊልም ያለ ጫትና ሺሻ ሲጋራ አይሰራም ማለት ነው ያሳዝናል ሌላው እንዴት ነው ሊያቆም ሊተው የሚችለው ይገርማል ደግሞ በሴቶቹ መቼም ለፊልሙ ብቻ ነው ልምድ አድርገውታል

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 роки тому +12

    ኧረ በጣሴ ሞት እስኪ አሁን ይሄ ምን ያስተምራል ብላችሁ ነው የሰራችሁት አጨራረሱ አያምር አጀማመሩ አይነፍ!😏
    እሺ ምን እንማር?
    እርግጠኛ ነኝ ደራሲው የናይት ክለፕ ባለቤት መሆን አለበት የመጠጥ እና የቺክ አይነት ብቻ እኮ ነው ያሾፍከን ቲሽ!😣😏🙁

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 роки тому

      Bezawit Arsenal የታለ አለቃ ልቤን የሚያነቃ SUBSCRIBE አደረጉ እኔም አደርጋለሁ

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r 4 роки тому +32

    እስቲ በዚ ትንሽ ፈታ እንበል እንጂ ወሬው ሁሉ ኮሮና ሆነብን እኮ

  • @sameerasame7005
    @sameerasame7005 4 роки тому +1

    ሀሪፍነዉ በረቱ ብቻ መቃም እና ማጨስ ቀንሱና በደብ ትምህረት ስጡበት በተረፍ ይመቻችሁ ያራዳልጂ

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 4 роки тому +12

    ጭፈራ: ሥካር. ጫት መቃም . ቁማር ,,, ምናይነት ፊልም ነው ከዚህ ምን እንድንማር ነው ወይሥ እንድነጠፋ !! ይገርማል የኢትዮ ፊልም ይሻሻላል ሢባል እየሞተ እየወረደ መጣ አይ ይ ያሣዝናል

    • @mimimim1164
      @mimimim1164 4 роки тому

      የኢትዮጵያ ፍልም መቼም መልከም አያስተምርም

    • @rahwag5982
      @rahwag5982 4 роки тому

      Gen enat bezawe lek yastemeral mekeneyatu kumarem hone endemayetekem

  • @nancybailey2419
    @nancybailey2419 4 роки тому +10

    ኤጭ!!!!!አይመስጥም😭😭😭😭

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 4 роки тому +2

      በተለይ ቅቤው ሳስጠላ ፈጣረ ትግስቱን ሰጠኝ

  • @fatumatuyeb3340
    @fatumatuyeb3340 4 роки тому +3

    ዛሬ አደኛነኝ አሏህከዚህበሽታ ይጠብቀን ይጠብቃቼሁ

  • @nouhayerga9437
    @nouhayerga9437 4 роки тому +2

    ውዶች እሠይ ላብድ ነበረ እቤት መቀመጥ ሠለቸኘ የምር (መድዬ) ክፉን ዘመን ያሳልፈን

  • @sifaanjaalatuoromoo7051
    @sifaanjaalatuoromoo7051 4 роки тому +1

    Deberogn naber thnks so much

  • @azizatowfik6707
    @azizatowfik6707 4 роки тому +25

    The worst ending in Movie history 🤣😂😂😂

    • @onelove7063
      @onelove7063 4 роки тому

      የሌለ እንደዚ ሚል ነበር የፈለኩት :-Pኣርት 2

    • @michaels9142
      @michaels9142 4 роки тому

      I agree with you.........may be part 2 ynoretal
      Yanaddal ehe hulu seat mechershaw endezi

    • @onelove7063
      @onelove7063 4 роки тому

      ቅመው አጭሰው በድ*ው ጠጥተው ተፋቱን

    • @duryewtube656
      @duryewtube656 4 роки тому

      Aziza Towfik አዚዝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @user-fn4jw6ot5v
    @user-fn4jw6ot5v 4 роки тому +10

    ውደእና አትከብራችሁ የእናት ሀገር የኢትዮጵያ ልጆች እንድም አላችሁ ይሄን አስከፊ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እውነት በትለይ ከኢትዮጵያ ላይ ያሳልን ኢትዮጵያ ሚስኪን ናት እውነት

    • @tigistgirma575
      @tigistgirma575 4 роки тому

      ብዙ አራጋው አሊ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ men mesken nat bemetet yeteyazech ager wede gata kaltemeelesech aykonem wede gata choho adanem hewetem wedehonew gata temeleso

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 4 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው። ደግሞም ሊሆን የሚችል ነገር ነው ወድጄዋለሁ።

  • @selamasefa4761
    @selamasefa4761 4 роки тому +22

    ተሰርቆም ይሁን ተመርቆ ማየታችን አይቀርም 😜😜👌

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 4 роки тому +8

    እንደቅቤው አይነት ወንዶች አይመቹኝም ምንድነው መክለፍለፍ መንሰፍሰፍ

    • @user-xm2pu4hg6r
      @user-xm2pu4hg6r 4 роки тому

      ወንድ ዲያስቦራ ሆነሽ እይው ዋና ስው ነው

  • @rasnatitube2703
    @rasnatitube2703 4 роки тому +10

    እኔ ከኤርትራ ነኝ ግን ኢትዮጵያውያን በጣም ነው የመወደ እባካችሁ የኔን ዩቱብ ሰበሰከራይበ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🇪🇹🇪🇷አመሰገናለው 🙏

    • @meaziyemebrehn1369
      @meaziyemebrehn1369 4 роки тому +1

      እኛም ኤርትራውያንን በጣም ነው የምንወዳቹ ያው በአገር ብንለያይም አንድ ህዝብ ነን🇪🇹🇪🇷❤🙏🤲☝️🌎❤🙏

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 4 роки тому

      @@meaziyemebrehn1369 thankes yena ehita i am 🇪🇷 enwedachu alen amhara Peoples

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 4 роки тому

      Esch ahun adrgalo

  • @aeyubtube3045
    @aeyubtube3045 4 роки тому +2

    ዘመዶቸ ወገኖቸ ዘመን አመጣሽ ከሆነው ከመኮረና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሚን በሉ ቤተሰብ መሆናዥሁን እዳትረሱ

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 4 роки тому +1

    አቦ ነጸብራቅዬ እድሜ ይስጣችሁ ውዶቼ ሳይንስ በምትለቁት ፊልሞች እንጽናለን ይመቻቹ ውዶቼ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 роки тому +3

    እሰኪ ልየው ፎቅ ማየት ሸልችቶኛል🤨 😎😎😎 የገጠረ ቢሆን እወደው ነበረ ለማንኛዉም በረቱ😍

  • @anaanna843
    @anaanna843 4 роки тому +34

    ተሰረቀም ተመረቀም ዝም ብላችሁ እዩ ተቆርቋሪ አትምሰሉ 🙄😏

    • @jerryyutbe1557
      @jerryyutbe1557 4 роки тому +4

      🤣🤣🤣🤣አፈጠው እያዩ ያሽቃብጣሉ 🙈😳

    • @ayshaadam6064
      @ayshaadam6064 4 роки тому

      ክክክክኮኮኮኮ እኮ የኮሮነ ወሬ ገደለን እኳ

    • @munerasedtagawaentanenafak8797
      @munerasedtagawaentanenafak8797 4 роки тому

      ክክክክክክ

    • @selam9713
      @selam9713 4 роки тому

      አይባልም አንች የደከምሽበት ብር ቢዘረፍ ምን ይሰማሻል

    • @anaanna843
      @anaanna843 4 роки тому

      @@selam9713 የተሰረቀ አለማየት ነዋ🙄😏

  • @mehireteyeenato6974
    @mehireteyeenato6974 4 роки тому +1

    Enkone dena mexachuhe betam enameseginalene berituline💚💛💗🙏Egizabere mihiretune yilakilene

  • @Hiop215
    @Hiop215 4 роки тому +1

    I am your fan and I from Ethiopian I live your movie keep making more

  • @AfomiaYne
    @AfomiaYne 4 роки тому +7

    ኡፍፍፍፍ አይ ኮሮና ስራ አበዛብህብን ኢህው ስራ ዝግ ሆነ ማዳም ቁጭ አለች እቤት ተቃጠልኩ እኮ አረ አጥፍልን ጌታ ሆይ

    • @mnhv1839
      @mnhv1839 4 роки тому

      እዚህ ሥለፊልሙ አሥተያየት ነው የሚፃው ሌላውን እዛው ፀልይ ይኸ ይቶብ ነውጅ ፈጣሪ አይደለም

  • @hermalakk4505
    @hermalakk4505 4 роки тому +4

    እሰኪ እንየው ሰሞኑን እቤት ሰለሆንን ከጭንቀት መልሰ ፊልም እናያለን ሰላም ለሀገሬ ህዝብ እመኛለሁ።

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x 4 роки тому +1

    ሰላም ላናንተ ይውን ያመነ የተጠመቀ ይድናል እንመን በእምነት እንፀልይ ጌታ ታሪክ ይቀይራል ምልካም ንግር ያደርግልናል ከዚ ክፉ በሽታ የጠብቀን ሰላም እደሩልኝ ህት ወንደሞቼ

  • @Remember_036
    @Remember_036 4 роки тому +1

    ሄኖክ ምርጥ ስው ባለፈ የሆነ ስም ስጥተነው ነበር ስለዚህ አውን ስለመጣክ በጣም ደስ ብሎናል justn kLondon

  • @etagegnketema2135
    @etagegnketema2135 4 роки тому +7

    ደራሲው ቀዥቃዣው ልጅ ነው እንዴ መጨረሻው ግን አልገባኝም

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 4 роки тому +3

    እረ ኡኡ አንድም ስለፌልም ማወራ የለም ቱ ምድረ ኮረናም ሁላ ዝም በሉ ስለፌልሙ አውሩ ! 🥺🥺🥺🥺ወይ ዳስፖራ

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 4 роки тому +1

    ምነው ኢትዮጵያ የምትኖሩ ዲያስፖራዎች ወደ ሀገር ቤት ሲመጡ ደህና ነገር ብታስጎበኟቸው ያሳዝናል ከእዚህ ብዙ ነገር መማር ያስፈልጋል

  • @user-us7vh8iq4h
    @user-us7vh8iq4h 4 роки тому +1

    ዮናታን ስላለበት ባይሰረቅ ደስ ይለኝ ነበረ ግን እናመሰግናለን እንደ ወረደ ስለ ጋበዛቹን

  • @lalisonjuses250
    @lalisonjuses250 4 роки тому +11

    ሰበር ዜና እየሱስ ያድናል ::

  • @MetsiHabesha
    @MetsiHabesha 4 роки тому +25

    I am really tired of hearing about USA in our movies and dramas .

    • @hananni8551
      @hananni8551 4 роки тому +3

      Same same 🤦‍♀️🤦‍♀️ and the shesha and chat

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 роки тому +1

      SUBSCRIBE አደረጉ እኔም አደርጋለሁ

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 роки тому +1

      Maye tube subscribe for subscribe?

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому +1

      አዲሱ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የወጣ ቀልድና ግጥም። (visit and get other funny videos)
      ua-cam.com/video/2lYOufjTgWI/v-deo.html

    • @rae4828
      @rae4828 4 роки тому +2

      Me too....enough is enough

  • @user-wx8ob8ck7g
    @user-wx8ob8ck7g 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ አስተማሪ ነው

  • @melatsolomon8909
    @melatsolomon8909 4 роки тому +2

    it is amazing

  • @jerry4btube281
    @jerry4btube281 4 роки тому +7

    በጣም እሚያስጠላ ፊልም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ናታይ አስክሪብት እየመረጥክ እንዲ የወረደ ካራክተር ካንተ ጋር አሄድም ይሄ የግል ሀሳቤ ነው ደስ ካላላችሁ ይቅርታ

    • @almaztafera757
      @almaztafera757 4 роки тому

      Kkkkk ላይ ነበር በቃ አላይም ሚያዝናና ታልሆነ

  • @kiyagebrowold6844
    @kiyagebrowold6844 4 роки тому +19

    All Ethiopian movies are the same idea 🤣ለየት ያለ ነገር አትሰሩም?ይህ መልዕክት ተዋኒያኖችን አይመለከትም።ደራሲያንን ብቻ ነው!!

  • @etalie4540
    @etalie4540 4 роки тому +2

    መጥፎ ጓደኛ መከተል ጋደል ውስጥ ይከተል ከንደዝህ አይነት ጓደኛ አላህ ይሰዉራን ያራብ መጨረሽችን አሰምረው ያረብ አንተ ከመጠሀው በለዓ አንተ ጠብቀን ዘመኑ አስፋሪቶወል እንተ ግን እንድህ ተሆነለችሁ ያረብ ከትመችን አላህ ያሰምረው

  • @haditube1026
    @haditube1026 4 роки тому +1

    ነፀብራቆች እናመስግናለን ተባረኩ

  • @sekutibenteslam3633
    @sekutibenteslam3633 4 роки тому +17

    Ke Corona besheta Allah yetebikachu

  • @user-oe4oc1rs7l
    @user-oe4oc1rs7l 4 роки тому +3

    ከኮሮነ ፈጠሪ ይጠብቀቹ ይጠብቀን

  • @user-lr9ry4hf3r
    @user-lr9ry4hf3r 4 роки тому

    ኡፍፍ መልካም ዜማ ያሰማን የአባታችን ብፅዑ አብነ ጎርጎሪዮስ መረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @Kedamalife
    @Kedamalife 4 роки тому +4

    ፕሊስ የተሰረቀ ፊልም አታሳዩን እኛ መሰረቁን ሳናቅ እያየን የደከሙበትን መና አናስቀር

  • @ethioafarson6648
    @ethioafarson6648 4 роки тому +6

    Let's see lovely ethio movie
    Love it but what kind of finishing this i hate

  • @user-vn3gg9cp7d
    @user-vn3gg9cp7d 4 роки тому +4

    ኮሜንታተሮች ለደሕንነታችን ሲባል ሑለት ሜትር እራቅ ብላችሑ ኮምቱ

  • @davman9691
    @davman9691 4 роки тому

    I enjoyed this movie 👌 From Eritrea keep going 👍

  • @waterproof4403
    @waterproof4403 4 роки тому +1

    ኮሮና ምንም ሊያረገን አይችልም
    ሁላቹም በሀይማኖታቹ ፀልዩ

  • @habshihabshi2943
    @habshihabshi2943 4 роки тому +3

    ፈጣሪ ሆይ ከዚህ ኮሮና የሚባል በሽታ አተው አጥፋልን

  • @user-jm1bm8kl8s
    @user-jm1bm8kl8s 4 роки тому +10

    የመጠጥ ማስታወቂያ አስመሰላቹት ፊልሙን ልጅቱዋ ድሞ ሄርፎኑን ተነቅሳው ነው

  • @KhanBhai-br6dh
    @KhanBhai-br6dh 4 роки тому

    Arif film new enamesaginalen netsebraq 😍

  • @welotube8029
    @welotube8029 4 роки тому

    ኑ ሹፉት አዲስ ነው ያምራል ፈጣሪ ያወረደውን ኮረና ፈጣሪ ያንሳልን በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @sabbontuadamaa8859
    @sabbontuadamaa8859 4 роки тому +3

    እረ ተዉ ፊልም ብዛብን በኮሮና ምክኒያት እቤት ቁጭ ብልን ፀሎት እንኳን እንዳናድርግ እዬወሰወሳቺሁን ነዉ ለማንኛውም በዚህ በሽታ ምክኒያት ዬተጭነቃቺሁ ድንግል ትርዳቺሁ

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v 4 роки тому +3

    የጉድ ቀን ቶሎ አይመሽ አሉ

  • @linalina5554
    @linalina5554 4 роки тому +2

    አሹ የእውነትም የአለቅላቂ ሰዎችን ገጸ ባህሪ በደንብ ሰርተኅዋል

  • @user-lt4gx7oi2u
    @user-lt4gx7oi2u 4 роки тому +3

    በህይወቴ እደጭፈራ ቤት ምጠላው የለም ይሄ ኮሮና መጣና ጠረቀመው አሁኔማ