አልታሰርኩም... የእስራኤል የፓርላማ አባል ጋዲ ይቫርከን || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2021
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 21

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 роки тому +3

    ባርካንየ ኢትዮጵያ ጀግና አላት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alemledete2748
    @alemledete2748 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያዊነቱ መልኩ ቁመናው ግርማ ሞግሱ ፈገግታው እነጋገሩ ያስታውቃል። ቀብራራ ነው። ይሁንበት። የእግዚአብሔር ፀጋ በውስጡ እንዳለ ያስታውቃል። አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 2 роки тому +4

    የእስራኤል ሀገር ፖርላማ አባል አቶ ጋዲ ይባርከን ለሀገሩ የቆየ ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ነው አለማድነቅ አይቻልም እንደማንኛውም ፖለቲከኛ ውሸቶ ለወንበሩ የሚኖር ሳይሆን እንደ ሰባዊ መብት ተሟጋች ለሰው ልጅ መብት የቆመ ፧ ትውልድ ሀገሩ ኢትዮጲያ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል ብዙ በጎ አድራጎት ያደረገ የዘመናችን ድንቅ መሪ ነው። ሰይፉ እናመሰግናለን ፧ አምላከ እስራኤል ኢትዮጲያንና እስራኤልን ሀገርን እሰከ ህዝቦቹ ይባርክ አሜን 🇮🇱💙🇪🇹🙏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +1

    ትክክል እውነትሕን ነው ጋሼ በተለይ አማርና ትግራይ,አንድ ነው!ሌሎችም ኦሮሞ አፉር ሌሎችም ቤሄር አንድ ነን ግን እነዚሕ ባንዳዋች የጀርባ ቅማላሞች ተገንጥለው ተለይተው ወደዛ እግዚያብሄር በገላገለን!!
    ኢትዮጵያ ታሸንፉለች!🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @teshalemengesha4340
    @teshalemengesha4340 2 роки тому

    Thank you 🙏 seifu interview mr gadi Gadi you are the best man 👨 good friends 🤝🙋✌️

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ ጎበዝ ጀግና የጀግና ልጅ እውነትህን ነው ሰው እንዴት እንደ ከብት በግዴታ ይከተባል እንዳልከው የሰው ልጅ የተከበረ ነው መብቱ ሊጠበቅ ይገባል አንተ በያዝከዉ አላማ ፅና ወደፊት ትኮራበታለህ!!

  • @mekuyerga4008
    @mekuyerga4008 2 роки тому +4

    ጋዲ ኢትዬጰያዊ ጀግና

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому

    የኛጀግናአበሳፈጣሪይጠቢቅሂ

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 2 роки тому

    Geta Egzabher bezufanu lay new. Sew besewnetu yikeber yemibal mezmur tiz yilegnal. Rasihin maskeber letesasatut timhrt new. Mekotat siyasfelig lik new. Egzabherm yemimirna yemikotam Amlak new. Berta. You are blessed and highly favored and the best is yet coming.

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 2 роки тому +3

    እኛ ከሀገር ውጪ ያለነውስ እሺ
    ኢትዮጵያ ያላቹ ሀበሾች ምን አስባቹ ነው
    Happy new year እያላቹ ሻንፓኝ ስትረጩ ያመሻቹት?🤔😋

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 2 роки тому +6

    እች ነጫጭባ ከማናባሽ ጋር ነው ምትገላፈጭው
    ጋዲ ኢትዮጵያዊ መሆኑ ጠፍቷት ነው እች ፈሳም

  • @davemusic27
    @davemusic27 2 роки тому

    👈👈👈

  • @nayzgiberhe6454
    @nayzgiberhe6454 2 роки тому +1

    ወንድ ነህ ካንተ ከአንደበትህ የምወጣ አስደናቂ። ቃላት አንድ ሰው ለ100ቶ ሰው በቂ ነህ ንደሞቶ የሰው ፍልጠትእና ቹሎታ ያለህ ሰለሆንኽ እኛ ሃባሻ ኮራን ባተ አዞህ ጥቁር ቀለም እጂ ጥቁር ፊልጠት የለንም።

  • @Guada680
    @Guada680 2 роки тому +2

    ፍትህ በሳውድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እትዮጵያዉያን፡፡ua-cam.com/video/Y3tt2vOiPLE/v-deo.html

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj Рік тому

    Mendenew yemilut ye Asama sebeseb hula

  • @paplu8688
    @paplu8688 2 роки тому +2

    Hahaha በጣም ነው ያሳቀኝ
    ua-cam.com/video/eDxz4J8sJqk/v-deo.html

  • @user-gi7je3uw6e
    @user-gi7je3uw6e 2 роки тому +1

    ግን ሠይፉ ለምን ሣትዘምት ደሞ ሃይሌ ጋር ኢንተርቪ ላይ ሥታወሩ ከዛኛዉ ወገን ሥትል ነበር አንተ ጁንታ ነህ ?????

    • @user-ni9db2td3m
      @user-ni9db2td3m 2 роки тому

      Kkkkkk ወሬውን ማን ያውራለት

  • @zemenezemene9283
    @zemenezemene9283 2 роки тому +1

    በአለም ላይ እንደ እስራእል ዘረኛ ሀገር የለም