😱የሆነው ሌላ የታሰበውሌላ የተግባርስው ቡቡው ነግሰቱ ድሰታ አቤት 🤭👈

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 164

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 7 днів тому +14

    የኛ ቡራ እኮ በወሬ ሳይሆን በተግባር ነው የሚያሳየው💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤ አይዟችሁ የጨረቃ ፋሚሊዎች ሁሉም በግዜው ይሆናል ቀለበት እኮ ቀላል ነው እሱ ግን ከዛ በላይ ነው የሚያረገው እሷ ደስስስ ላላት እኔም አብሬ ደስስስ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ቀለበቱም በቀን ቀስ ብሎ ይደርሳል ዋናው የልብ ትስስር ነው ሲቀጥል ሱስ ብዙ ሰው ነው የታዘብኩት የእነሱን ቻላን ስታሳድግ ኖራ አሁን ግን ስሟን እንኳን አያነሱም በዚህ ፕራክ እንኳን እደዛ ሲሆኑ አይዞሽ አላሉም በርግጥ በውስጥ ሊሉ ይችላሉ ግን ደሞ በውስጥ አብረዋቸው ቢሆኑ ያወሩ ነበር ስለ ዊና ስለ ወንድሞቸ ነው ያወሩት ሌሎችን አላነሱም ኧረ ስማቸውን ልጥራ ሙቤን ሀሰንን አብርሽን ቤካን ኧረ ሁሎችንም ያሳደገች ሀይሚ ናት በተለይ ሙቤና አብርሽን ኤፋን ግን ከእነሱ አንቀርብም ደሞ ስሟን እንኳን አያነሱም አብርሽ 300 ሺ ቢገባ በሩታ ነው ብሎ አመሰገነ ግን ሀይሚም ብዙ ለፍታለች በአብርሽ ቻላን እናቃለን ሁላችንም ግን ስሟን እንኳን አያነሳም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይቅርታ በእህትና በወንድም መሀል መግባት ፈልጌ ሳይሆን አናደውኝ ነው ሀይሚ አሳዲጋቸው ሙቤም ሪምን ነው በችግሬ ሰአት እያለ የሚያመሰግን አብርሽም ሩታን ነው የሚያመሰግን😢😢😢😢😢😢😢 ለማንኛውም የፈጠራት እግዚአብሔር አይጣላት ከፈጣሪ በታች ደሞ ፈጥኖ የሚደርስ መከፋቷን የማይወድ ቡራን ሰቷታል💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አያችሁ ቡራን ስታሳደቡ የከረማችሁ እስቲ ምን ተሰማችሁ ዛሬ ከህይወቷ ውጣ ከብት ፋራ ብለሽ የኮመሽ ልጅ ምን ተሰማሽ ይሆን😢😢😢😢 ናታን ይሻላታል ስትሉ የነበራችሁ ምን ተሰማችሁ አላፈራችሁም ሀይሚ እኮ አላተ አልደሰትም ነው እኮ ያለችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልተዎው የሰሞኑን ሳነሳው ያመኛል ብቻ አለፈ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ለሚያልፍ ቀን የሚያልፍ ቃል አትናገር ነው😢😢😢😢

    • @AeeAzz-p1e
      @AeeAzz-p1e 7 днів тому +1

      ሳህ💘💘💘

    • @kikigalgerea2015
      @kikigalgerea2015 7 днів тому +2

      እውነትሽ ነው ብሩክ አለት ደሞ የሰው መውደድ ሰጥተዋል ሀይሚየ እድልኛ ናት

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 7 днів тому +2

      @@kikigalgerea2015 በጣም እግዚአብሔር እኮ በአንዱ ሲነሳ በአንዱ ይክሳል🙏🙏🙏❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 7 днів тому +1

      @@AeeAzz-p1e ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @فايزةمحمد-غ2ن
      @فايزةمحمد-غ2ن 7 днів тому +2

      ትክክል,ንሺ,እኔም,ገረሞኛል,አሣድጋ,አሣድጋ,ዙረው,አላዩትም

  • @amalali9768
    @amalali9768 7 днів тому +4

    በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ! ለእነሱ ያለሽ አምለካከት የምትስጫቸው ሞራል የተዋለደ እንኳ የማያደርገው ነው! አንቺ ባስብሽው መንገድ የእነዚህ ልጆች መጨረሻ ያማረ ሆኖ አንቺ ስትደስቺ ለማየት ያብቃኝ!

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  7 днів тому

      አሚን አሚን ባለሸበት ፈጣሬይ ይጠብቅሸይ 🙏👈

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 7 днів тому +7

    ሲስዬ የኔውድ እሷ እኮ ተናግራለች ከተሌላ ማን አለኝ ብላለች አዲሳበባም ያልሁት እሱን ብዬ ነው ብላለች ❤❤❤❤❤❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 7 днів тому

      ትክክል ውዴ አው ብላለች

    • @wsf7216
      @wsf7216 7 днів тому

      ትክክል 👌👌👌

  • @loveጉራጌ
    @loveጉራጌ 7 днів тому +10

    ግን ውዶቼ ይቅርታ አርጉልኝና ከሁሉም ያናደደኝ ሙቢ ነው ምክንያቱም ሪምን ሲያመሰግን ገርሞኝ ነው ሀይሚን ነበር ማመስገን የነበረበት ምክንያቱም ሪም ብትመጣም ተቀባይነት አላገኘችም ቤቱም ጭራሽ ቀዝቅዞዋል አሁንማ ጭራሽ ተረሳ እና ከነሀይሚ ከብሩክ ሆኖ ቢሰራ ያዋጣው ነበር አብርሽንም ረስቶታል

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 7 днів тому +3

    ለሁሉም ጊዜ አለው ሁሉም በገዜው ይሆናል ብዙ አናስጨንቃቸው ጉድለቷን የሚሞላ ከፈጣሪ በታች ብሩኬ ብቻ ነው ብሩኬ የሀይሚ ሸበበላ እናመሰግናለን

  • @tmalitmali1243
    @tmalitmali1243 7 днів тому +2

    ሲስ ትክክል የቡሩኬ ስራ ወይ ተግባር ለመግጽ ይከብዳል ደስ ይላል ቡሩክ ሁሌ ❤❤❤ ቡሩክ አናቱ አንደት የተባረከች ናት ❤❤❤ የሃን የመስለ ደል ሊጅ የውለደቺልን ❤❤❤ አናመስግናልን ❤❤❤
    ሲስ ስለሎች ያልቺው ኢውነት ሁሌ አንደሱ ቢየ ያስብ ነበር ግን ኣምላክ ለሃይሚ ያዘጋጀላት ቡሩክ የመስለ ❤❤❤ ሊጅ ❤❤❤🎉🎉

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 7 днів тому +15

    የኛ ቀብራራ❤❤ወድም❤ይለያል የኛ ጀግና❤የናቱ ልጅ❤❤ቀብራራዬ❤❤እሱን አለማድነቅ አይቻልም የሀይሚ ሸጋ ባል❤❤የኛ ዳይመድ❤❤ሀይሚዬ ልዩ የሆነ ባል አለሽ የኔቅመም❤❤ሲሱዬ የኔውድ❤❤ቡራዬ ባፍ ሳይሆን በተግባረ የኔጀግና❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።የኔጨረቃዎች❤❤ሀይሚዬ ዛሬ እደት ደስ እዳላት የኔ ቅመም❤❤❤🎉🎉

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 7 днів тому

      አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ ትክክል❤❤❤❤😘😘😘😘

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 7 днів тому +1

      ​@@SameraSamera-i3x❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @wsf7216
      @wsf7216 7 днів тому +1

      የኔ እህት ሁሌም ያይሸለው በጣም መልካም ልጅ ነሽ ለሁለቱም ያለሽ ቦታ ልዩ ነው

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 7 днів тому

      ​@@wsf7216የኔ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አመሰግናለሁ❤

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  7 днів тому +1

      ❤❤​@@wsf7216

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w 7 днів тому +3

    ሲሥዬ ገናዛሬ የልቤን አወራሺ አላህ ይሥጥሺ ወላሂ እኔም የተገዛላት ነበር የመሠለኝ ይገርማል ለነሡ ብላ ያልሆነችው የለም ግን የየዋህነቷ ጀግና አሥተዋይ የተግባርሠው ሁሉን ያሟላ ሠው ቡራን ሠቷታል ለሡም እደዛው ሀይሚየን ሰቶታል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 7 днів тому +1

    ሢሥበትክክክል፡የኛመላምንት፡ብንተው፡ይሻላል፡በጣምየሚገርም፡ሥጦታነው፡ቡራበጣም፡አሥተዋይልጅነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeletAwe
    @WeletAwe 7 днів тому +2

    ሀያሜየ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 7 днів тому +2

    የእዉነት የዛሬዉ የሀይሚ ደስታ ወደር የለዉም እኔ ገርሞኛል የራሷ ሰዎች ዝም ማለታቸዉ የምር የቡራ ዉለታ አይረሳም እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ኹሉ ይስጠዉ የምር የተግባር ሰዉ በዝምታዉ ተሰድቦም ቢሆን የሷን ደስታ ነዉ የሚፈልገዉ ❤❤❤
    ቡራ ትምህርቷን ጨርሳ ስትመረቅ ነዉ ቀለበት የሚያስርላት ይመስለኛል😅😅😅 ምክንያቱም ሀይሚ ከአላማዋ ወደኋላ እንድትል አይፈልግም ግደታ ቀለበት አያስፈልግም ከሆነም በቤተክርስቲያን ይሆናል የሚያደርጉት እኛ አናቅም ዝብለን ማየት ነዉ😊😊😊

  • @aa55sss52
    @aa55sss52 7 днів тому +1

    ስስየአች ብቸአዉሪ የኔ አስተዋይ ብራየ የእናቱ ልጂ💪💪💪💪❤️🌹

  • @سعادة-ث1ي
    @سعادة-ث1ي 7 днів тому +2

    የኔፍቅር😂😂😂😂😂😂❤❤😂😂😂😂

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 7 днів тому +5

    ትክክክል ነሽ ሲስ የኔ ማር አንቺ ብቻ አዉሪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Arkidan
    @Arkidan 7 днів тому +2

    ትክክል ውዴ ጃኬት ግርማ ሞገስ ነው ቡራ ለሀይሚ እንደሆነው ቲሸርት ደግሞ ሀይሚ ናት ያልሽው ፓርት በጣም ቆንጆ አገላለፅ ነው

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 7 днів тому +5

    የጠበቅነዉ ሌላ ያየነዉ ሌላ😂😂

  • @aishahh7283
    @aishahh7283 7 днів тому +5

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KkGfd-wd7wd
    @KkGfd-wd7wd 7 днів тому +1

    ሲሰይይይ አንች እኮ ትለያለሽ❤❤❤

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 7 днів тому +2

    ከንግግሩ የጠበቅነው ሌላ ነበር በቃ ተበላን😂ግን በጣም ደስ ብሎኛል ለሷ 🥰ብሩኬ ይለያል የእውነት

  • @DanasewHB2112
    @DanasewHB2112 7 днів тому +5

    H ♥️ B ዬኔ ጨረቃውች ዬኔ አበባዎች ዬኔ ውድ ትክክል የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist-y2e
    @Kidist-y2e 7 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @DhcF-b7f
    @DhcF-b7f 7 днів тому

    የኔ ፍቅር🎉🎉ሀይሚዬ❤150k

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 7 днів тому +9

    አገላለጽሽ.ይመቻል.አንቺ.ብቻ.በሚድያው.ብታወሪ.እንዴት.ደስ.ባለኝ❤❤❤

    • @KkGfd-wd7wd
      @KkGfd-wd7wd 7 днів тому

      በጣም የኔ❤❤😢

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  7 днів тому

      የኔ ወድ እህቴ አመሰግነለው 🙏👈

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 7 днів тому +2

    Yeselechegne comment kelebet eserelat , Hime konjo temeheretune temare, Hulume begizewe yehonale 🙏

  • @فايزةمحمد-غ2ن
    @فايزةمحمد-غ2ن 7 днів тому +1

    ትክክል,ንሺ,ማረ

  • @ሂወትሀዘንከደስታ
    @ሂወትሀዘንከደስታ 7 днів тому +1

    ቡራ የተግባር ሰው ነው አችም አገላለፅሽ በትክክል ነሽ 👌🙏😍

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 7 днів тому +4

    በትክክል ሲስ አንድ ቀን ይለናል ቤተሠብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekidesdera
    @mekidesdera 7 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FerhiwotTaddese
    @FerhiwotTaddese 7 днів тому +3

    ሌላውደሞ ይደርሣል ልጁጥበበኛናው
    ብሩኬ ሑሉም በጊዜው ይደርሳል
    ቀለበቱም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Obsineetguutaashuumii
    @Obsineetguutaashuumii 7 днів тому +4

    😂😂😂 እንዴት አንድ ሳቁት ዛሬ ላምን ባህኝ ካባድ ፕሮሚስ ብዬ ሌላ ሲሆን ❤️🥰🥰

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 7 днів тому +5

    ሲሱነቴ❤የኔማር❤አች ብቻ አውሪ❤❤የኔውድ❤❤❤❤የቀብራራው እና የሀይሚዬ❤ጠበቃ❤ይመችሽ❤❤ለቡራ ቃላት የለኝም❤

  • @ZzZz-l6o
    @ZzZz-l6o 7 днів тому +1

    አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bortkhalaaa1582
    @bortkhalaaa1582 7 днів тому +2

    BH❤️❤️❤️

  • @RahmaalAbb
    @RahmaalAbb 7 днів тому +2

    የተግባር ሰዉ የምር በተግባር አሳያቸው እነምድረ አሽቃባጮች ይቃጠሉ እሱን ዝቅ ሲያደርጉ የነበሩ ሲስየ የኔ ውድ እነሱን ጨርሸ አንች ዘንድ እምሮጠውስ ነገር የውስጤን ነዉ የምትገልጭልኝ የኔ ልዕልት ሁሉም በፕላን የሚንቀሳቀሱ የተግባር ሰወች የምር ቃላት የለኝም ለነሱ❤❤❤❤

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 7 днів тому +5

    ዋው ጥሩ አርገሽ ገልፀሽዋል❤❤❤

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 7 днів тому +2

    የምር የጠበኩትሌላነበረ ካነጋገሩ የተነሳ😢😢

  • @kikigalgerea2015
    @kikigalgerea2015 7 днів тому +1

    እውነትሽ ነው አንቺም ጅግና ነሽ ቅጥበት

  • @LubabaSeid-zx2ij
    @LubabaSeid-zx2ij 7 днів тому +1

    እደዉ ሡሥዬዬዬ ምንብየ ልግለጥሺ የእኔ ዉዲእደዉ አገላለጥሺ አጀቲን እኮነዉ እምታርሺዉ ዉዲ እደዉ በነዚህ ሁለት ልጆቺ ነዉ ምክናየት እደዉ ሙትት ብየእወዲሻለሁ እህት አዉን ሁሉም በጊዚዉ ዬሆናል እህት ቡቡነቴ አተኮ ትለያለህ ወላሂ አተን መግለጫ ቃላት አጣሁልህ ወዲምነቴ እደዉ የትንሾ ሉኦል ብየልግለጥህ ሀይሚ የሁሉም ሠብሣቢ ነበረቺ አበርታቺ ነበረቺ እማንኛዉም ቦታ ያላበረታታቺዉ የለም እሦን ግን ማንም አላወቀላትም ሁሉም አሁላዪ አብሮት ያለን ነዉ እያመሠገነያለዉ ብቻ ሥለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ እኛ እምንፈልገዉ የእሦን እና የቡቡን ፍቅር ሠላም ጤና አብዝቶ ዪሥጥልን እሥከመጨረሻ ፍፃሚያቸዉ ያሣየት ያሠማት ፍቅር እሥከመቃብር ያዲርግላቸዉ ምኞታቺን ነዉ ከሠዉ አዪን ከሠዪጣን ከምቀኛ ከነገረኛ ከሸረኛ ዪጠብቅልን እደዉ አዲላዪ ቁጪብለዉ በቅርቡ አዲ አሦላ ላዪ እምናያቸዉ ያርገን ያርብብብ ወልደዉ ከብደዉ እምናያቸዉ ያርገን መከባበራቸዉንም ፍቅራቸዉንም እሥከፍፃሚ ያዲርግላቸዉ ከኛከመዳምቅመሞቺ እና ደሞ ከጎናቺን የነበሩት ጆና ፍፄን አገኛን ሊላዉን ታየዉ አቺዉተከዲኖ ዪብሠልያየነዉ የሠማነዉም ሥለሊላዉ አናቅም እኛ እምንፈልገዉ የነሡን ደሥታና አዲመሆንነዉ የምፈልገዉእህት ❤❤❤❤❤ሦሥዪ 10:51

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad 7 днів тому +1

    ይሻላል❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Tቾ-s5v
    @Tቾ-s5v 7 днів тому +3

    የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @MarnatDagne
    @MarnatDagne 7 днів тому

    Sis ewenet belesal bebya betam des belesal ❤❤ ades sem awetalet ena kelebet aregelat 🎉🎉 btetef yenath lej betam new ymenwdache 😂😂😂😂😂😂

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 7 днів тому +3

    ክበርልን ቡራየ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yjgyjg419
    @yjgyjg419 7 днів тому +3

    ትክክክክል❤❤❤❤

  • @Ansa-w2k
    @Ansa-w2k 7 днів тому +2

    በትክክል❤❤❤❤

  • @TinurCherie
    @TinurCherie 7 днів тому

    አዎ ቤቱ ለባለቤቱ ነው እሚባለው ቡራችን እኮ የተግባር ሰው ነው ❤ ሲስዬ❤🎉

  • @LUBABAsayeed
    @LUBABAsayeed 7 днів тому +1

    ቀለበት ነበር የተባለው😅❤❤❤

  • @DivDov-h8n
    @DivDov-h8n 7 днів тому +1

    ሢሡ,,የምር,አገላለፆሺ,,ይመቻልአች,ብቻ,በሚድያዉ,,ብታወሪ,እዴት,ዴሥ,ባለኝ,,የሐይሜ,,እና,የብሩኬ,,ጠበቃ,,,,,በዚሕ,አጋጣሚ,በጣምነዉእምወድሺ,,,የሠዉ,ዴሥታ,እሚያሥዴሥት,,አችን,,አየሑ,,,,አይዞሺ,እሐ

  • @habebahabeba4911
    @habebahabeba4911 7 днів тому +2

    ክክክክክ ውይአችልይ እሳችው በተግባር ነው የማሴይት

  • @AliAlAli-cl1tc
    @AliAlAli-cl1tc 7 днів тому +1

    ሲሲየኔዉድ ንግግርሽ አንጀቴን አራሽዉ በትክክል ብቻ ዝምታወርቅነዉ

  • @dessalech899
    @dessalech899 7 днів тому +3

    B&H💪🤜🤛

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ

    ወላሂ ይገባታል ሀይሚ ግን እነዚህ ወዲም ወይንሥ ምቀኛ ሢሥጠሉ ትልቋን እሁቱን ሢሞግስ ኤጭ እደት እደምናደዲ ብቻ ተይዉ እኔ ታሣዝነኛለይ ችግሯን ፈጣሪ ያዉቃል እሱ ይርዳቸዉ

  • @wsf7216
    @wsf7216 7 днів тому +1

    አንች ልጅ በጣም ነው የምሳቅኝ 😀😀😀የሀይሚ ቀብራራ በታክራ ነው የምያሰየው

  • @GGoo-d9v
    @GGoo-d9v 7 днів тому +1

    ትክክክክል ነሸ❤🎉

  • @MasaMasa-t9q
    @MasaMasa-t9q 7 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉❤❤🎉❤🎉🎉yen,wudi,🎉

  • @HalimaAhmad-ig1ge
    @HalimaAhmad-ig1ge 7 днів тому +2

    ሲስየልክነሽስምአይጠቀስምዝምታውይሻላል❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @galmam-p4f
    @galmam-p4f 7 днів тому +5

    ሲስ 15k እናስገባት ቤተሰብ

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 7 днів тому +5

    አደኛ ነኝ🎉

  • @RahmaHassen-qp4pf
    @RahmaHassen-qp4pf 7 днів тому

    ሲስየ😍😘ሀሳብሽ👌 ግን ሀይመየ የጉረዷ ነገር ትንሽ እረዘም ብትል👌😊

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry  7 днів тому +1

      አወ መነገር አልፈለኮም ሀሚን ሰነገር ጥላቻ ይመሰላቸዋል እዳወም ተመሰገን ካሚራማኑወ ተጠቅቆላታል

    • @RahmaHassen-qp4pf
      @RahmaHassen-qp4pf 7 днів тому

      @SiseySisey-nv1ry አወ ውዴ አብዘሀኛው ሰው የጥላቻ ይመስልብናል እያሉ ነው ዝም የሚሉት አንችም ልክ ነሽ 😍😘

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 7 днів тому

    Bora eko bala wareke lebenawe iaholate malekame lejoche endate endamehono asebewe sesese bora eko wesetanenen iawekale esewame endaza eso ando lalalawe manor yeloshale endenawe ❤❤❤❤❤matadale

  • @danalema7043
    @danalema7043 7 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወደንሸት..ሰንበቱ
    @ወደንሸት..ሰንበቱ 7 днів тому +3

    B💪H👌👌👌💝💝💪👍

  • @ZadeFikere
    @ZadeFikere 7 днів тому +3

    🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nam2901
    @nam2901 7 днів тому +1

    👌👌👌👌👌👌👌♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😍🥰🥰🥰🙏✅✅💯👌👍👍👍

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 7 днів тому +1

    Ara awo wd sese machanawe fekera iamelawe hooo boraia enaraso wareke tabeka nabare tero adaraga enekanenen gazalate bobo bora tabarake enekanenen asedasatekate yechamarelachawe fekere❤beialawe

  • @TADELECHWORABA
    @TADELECHWORABA 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ሀሳባችን ቀለበት💍💍💍 ነበረ😂😂😂😂ቡሩኬብራቦ ኤክስለንት💪💪❤❤❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 7 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RakebRakeb-b4w
    @RakebRakeb-b4w 7 днів тому

    Tikikili 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdcUae
    @AbdcUae 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FggRy-x2n
    @FggRy-x2n 7 днів тому +2

    ❤❤❤🎉🎉

  • @Sari1244-o5c
    @Sari1244-o5c 7 днів тому +1

    Hayimi gin tinish fikirwa yekenese yimesilechal

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 7 днів тому

      ክክክክክክክክ እንደው ጨምሮዋል ሴት እኮ ናት እስዋ ደሞ በውስጥ እንጂ በካሜራ እንደሌላ ሴት አይደለችም

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤👌👌

  • @ፋፊነኝየአላህባሪያ-ኀ4ሐ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraAli-f1p
    @ZahraAli-f1p 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @SelamawitRobi
    @SelamawitRobi 7 днів тому +1

    ሲስ አንቺ ብቻ አውሪ

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 7 днів тому +1

    😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዲናረይ
    @ዲናረይ 7 днів тому

    እንዴት እንደተደሰተች ቡሩኬ የኛ የዋህ ሃይሚዮ ተባረኩ❤🙏🙏
    እኔ ሚገርመኝ ወይም ሳፕራይዝ ማረግ የነበራቹ A&R, ነበሩ ለነሱ ስንት ነገር እንደሆነች እንካን እነሱ እኛም እንካን በሚድያ ኣይተን እንዴት የሃይሚ መስዋእት እንደተገረመን😢

  • @Hayat-b9g
    @Hayat-b9g 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @Man-w4j
    @Man-w4j 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👋👋👋👋👋

  • @ያሸንፋ
    @ያሸንፋ 7 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @Amina-f5f9v
    @Amina-f5f9v 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 7 днів тому +1

    ደምሩኝ ዉዶቼ የስደት እህታቹ ነኝ

  • @qeeqww7697
    @qeeqww7697 7 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 7 днів тому

    🥰🥰🥰💪💪

  • @dalal-d9x
    @dalal-d9x 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤😂😂🎉🎉

  • @ThuryaA-s8c
    @ThuryaA-s8c 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @EmuLove-bk8ho
    @EmuLove-bk8ho 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DfghXcbh
    @DfghXcbh 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💪💪

  • @tinagutama4518
    @tinagutama4518 7 днів тому

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💝💝

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ

    እኔ ሥከራከር ከረምኩ ኳስ መሠላቸዉ መኪና ጂሎች እኛም ሳኡዲ ሁነን አሥተካክለን አዲ ቤት ሣናሥተካክል አለን እና ኢቶ እየሠራ መኪና አሉ ከከከ ሥልኬን ተሠረቅኩ ሥትል ባለፈዉ ገዝቶ እደሚሠጣት አዉቄ ነበር ብቻ አሁን የጠበቅኩት ❌❌ሆነ ብቻ አዲ ቀን አይቀርም

  • @mismekka6577
    @mismekka6577 7 днів тому +1

    😂😂😂😂😂👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @mamemame6-et9dj
    @mamemame6-et9dj 7 днів тому

    እኔማ ያሰብኩት ይሄ 💍👈 ነበር❤❤😂😂

  • @MisterDd-u9d
    @MisterDd-u9d 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZharaHabib
    @ZharaHabib 7 днів тому +1

    Unatishinaw yamir bizu saw riqiwatal ala gin alxalatim bicha ala damo ka kifu Nagar ala ixabiqachaw

  • @ograshMohamm
    @ograshMohamm 7 днів тому

    😅

  • @ምልልም
    @ምልልም 7 днів тому

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TegestTegest-i4n
    @TegestTegest-i4n 7 днів тому +1

    💍💍💍💍💍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @HalimaAhmad-ig1ge
    @HalimaAhmad-ig1ge 7 днів тому +1

    ሲስየልክነሽስምአይጠቀስምዝምታውይሻላል❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @لللل-ي6ق
    @لللل-ي6ق 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Badreah-v7m
    @Badreah-v7m 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤