Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጀዛክ አላህ ኽይር እኔ የፈጂር ሶላት ላይ በጣም እቸገር ነበር ዋና የእንቅልፌ ስአት ነው አጉል ስአት ነው የምተኛው ከዝሁር በፊት ነው የምነሳው የሌላ ሶላት ላይ ችግር የለብኝም አንደየ ከነቃሁ ፊቴን ከታጠብኩ እንቅልፍ አይወስደኝም እያልኩ ተሳንፌ ከዛም ያአላህ አንተ አግራልኝ ብየ ዱአ አደረኩ አላህ አዝኖልኝ በአላርም መነሳት ጀመርኩ አንተ እንዳልከው ልምድ ካደረግነው ምንም የሚይዘን ነገር የለም እንቅልፌም በአላህ ፍቃድ ይመጣል ይሄዳል አልሀምዱሊላህ ዋነው እራስን ማሳመን ነው አሁን ፈጂርን ካሳለፍኩ ድብርት ይይዘኛል በስአቱ ስሰግድ እንደት ደስ እንደሚለኝ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ ያሳምርል
አሚን
ያኡመተል ሙሀመድ የት ናችው
አለን❤❤❤❤❤
صل الله عليها وسلم
Alien demruny❤❤
አለ
አለን
እናመሰግናለን ወንድማችን አላህ ምንዳህን ያብዛልህ እኔ አንቂ አንደበቶች ሳያቸው ለራሳቸው መንቃት እንዳለባቸው ነው ሚሰማኝ እንኳን በነሱ ልነቃቃ ስኬት የውስጥ ሰላም እንጂ የስጋ አይደለም ስንቱ ነው ወርቅ ላይ ተኝቶ ቁጭ ብሎ ሚድር ደግሞ አፈር ላይ በሰላም የሚተኛም አለ so አላህ የውስጣችን ሰላም ያብዛልን በትንሹ የምንብቃቃ ያድርገን
Amazing advice forever 👌👌👌Jezakellah bro Keep it up 👍🏻And if u create more content that attaches to our religion and the prophet habits… it will be more perfect I think
walahi ድምፅህ ይለያል ለዜና አንደኛ ነው😊😊
🤔😂
ጀዛከላህ ኸይር ትክክል ነዉ የኔ ዉሎ ዉዝግብ ነዉ ለተወሰነ ሰአት ነዉ ተነቃቅቼ የምሰራዉ
ሽኩረን ሰላሀድን
ያሠላም ዛሬ ደግሞ በእግሊዚ ነው የገባህብን መሺኩር
Masha Allah thank you so much ❤
My pleasure 😊
ማሻአላህ ተባረከላህ ጀዛአካላህ ወንድሜ ሀላል በርታ
ማሻአላህ በጣም ትክክል አላህ ተጠቃሚ ያዲርገን
ጀዛካአላህ
እናመሰግናለን ወድማችን
እናመሰግናለን በርታ ወድማችን
ሰላም ወንድምየ አመሰግናለሁሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
👋
ሀላሉ በረታ ጀግነው ሰብስክራይብ አድርጉት🎉❤
የኔ ምርጥ ወንድም እንኳንም አየሁክ 😮😮❤❤❤❤❤
Tanks 👍
Welcome 👍
ሹክረን
እናመሠግናለን ወንድማችን🎉
ጀዛ ከላህ
ጀዛክ አሏህ ኸይር
ጄዘካአለህ ከይሪ
🎉🎉🎉🎉🎉ጀግናሸኩራንአላህየጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤በክክትል ወድሜ❤❤
የሙስሊም ሞቲቬሺናል እስፒከር ስላየሁ ደስ ብሎኛል
Thank you
Welcome
Tnx akhi🎉
ማሻ አሏህ አለይክ🎉
Mashallah wandemachen
🎉🎉🎉
ሱብሀን አላህ❤
نعم صحيح كلامك شكرا
ጀዛካላህ ኼር ብራዘር
በጣም ልክ ማሻአላህ
This is Motivation again 😂 anyway keep it up
😂 but it's free
ልክነክ
ማሻአላህ አላህ ያግዝህ
ማሻአላህ ደስየሚል ልጅ
ጄዛከላሁ ኸይርን ወዲማቺን በርታ
ጀዛከላህ ኸይር ወድሜ እህት ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ ቁርአን እድገባኝ ከበደ አላህ ያግራልን ያከተማችሁ ምክር ቢጤ ሱጡኝ❤
አትልጅእድሚህን ያሰርዘምዉ የኔዉድ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ወድማችን ሳላሀድን እደት ነህ ጠፍተሀል አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰለሙ አለይኩም poppo Live መጠቀም ይፈቀደል ወይ የፊት እሻረ ይጠይቀል ከዘም ኤጀንት ምነምን አሌ በኣላህ ጠይቀክ መልስልኝ!?
ማሻአላህ በርታ
❤❤
shukren
ማሻ አላህ የዛሬው ይልያል 🎉
አሰላሙአለይክ ሰሀለሀዲንየትጠፍተህነው እረምከረንስኪየአረቤት አይለቅም
ማሻ አላህ በርታ የኛ አንደኛ. ሰላህድን ባለፈዉ ቴሌግራም ላይ እናግሪኚ ብለኸኚ ነበር የሆነ ጥያቄ ጠይቄህ ግን ሊንኩን ላገኘዉ አልቻልኩም
አደሜ አሰላሙአለይክ በሀተውሂድትም ርቶቺነበርያማውቅህ ከዛጠፋህ ደህናነህ
Waw amizeg
ሰላዲን ሀሳብህ ጥሩ ነዉ ።ግን አንተ እንዳልከዉ ስለጥናት አልጋ ላይ ያልከዉ አልጋ ለመኝታ እንጂ ለጥናት አይሆንም እንቅልፍ ያመጣል። የሚመረጠዉ ወንበርላ በመቀመጥ ቢሆን የተሻለ ይሆናል በሌላዉ ሀሳብህ እስማለሁ ። በርታልን አመሰግናለሁ።
ቆይ አንተ ልጅ ስኡድን የሚባል ሀገር ነበር አይደል የምትኖረው በጣም ተቀይረሃል ሱብሃነላህ
ማሻአላህ እኔስራአሰጠለኝ😢
በተሠብ ሁኛለሁ
Welcome 👋
ቀጥልበት
White board! Thanks
You got it!😂
በአላህ ግን ከመጀመሪያ ከጥንት ተከታይክነበርኩ ግንለምን የማይመጣልኝ ችግሩ ካንተጋርነው ወይሥ ከሆነ ጥሩ አይደለም ያናድደኛል
ያኛው ሌላ ነው
የላኢላሐኢነላህወዲሜጠክር
Bro
ወንድሜ ስፈልግ ያጣሁ ቻናል ቀይረህ ነው
አወ እፈልጋለን❤
ጀዛከላሁ ኸይራ ወንድማችን እንድህ አይነት ቪድዎ ይሰራልን ካፊር ከምንሰማ ከሙስሊም ወንድማችን የምንሰማውን ይበልጥ እናምናለን ለመተግበርም ይቀናናል
ሰላህ ሳይታወቅህኮ አነቃቃሀን😊
Kkkkkkk
Salah berta bro
አንተልጅ ጠፋህ ቁጥር አንድ አድናቂህ ነበርኩ
😢😮😮😮 ወ ስት ሰአትነወ የሴፑ ሰለት የምሰገዱዉ
አህለንወድማችን🎉🎉አትጥፋ
Ahlen
100 lemomlat nw
Amizeg Bro
Tanks 👍🏿
አልገባኝም ያሥረዳኽኽው
ወይኔ አንተ ልጅ በስንት ጊዜዬ አየውህ ፊዚካል በጣም ተለውጠሀል ደሞ በስለሀል እስዚ ዩቱብ ላይ ከአራት አመት በፊት አይህ ነበር
በስለሀል አለልሽም ሀሀሀ በፊትምኮ ብስል ነበር ሽርክና ቢድአን በአዴባባይ የሚያወግዝ ጀግና ወንድማችንነው
መውጁድድ
እ.ና.መ.ሰ.ግ.ና.ለ. ን
እነሱም የሚሉት አንተ ያልከውን ነው ምንም የተለየ ነገር የለውም
አትጥፋጂ ጉርባ
ሌሽ ትጠፋለህ አንተህን
አለው
@SalahadinAdem አትጥፋ ካተ ብዙ እንጠብቃለን በዳእዋው እሻአላህ
ጀዛከሏህ ኸይር
👍👍👍👍
❤❤❤❤
ጀዛክ አላህ ኽይር እኔ የፈጂር ሶላት ላይ በጣም እቸገር ነበር ዋና የእንቅልፌ ስአት ነው አጉል ስአት ነው የምተኛው ከዝሁር በፊት ነው የምነሳው የሌላ ሶላት ላይ ችግር የለብኝም
አንደየ ከነቃሁ ፊቴን ከታጠብኩ እንቅልፍ አይወስደኝም እያልኩ ተሳንፌ
ከዛም ያአላህ አንተ አግራልኝ ብየ ዱአ አደረኩ አላህ አዝኖልኝ በአላርም መነሳት ጀመርኩ አንተ እንዳልከው ልምድ ካደረግነው ምንም የሚይዘን ነገር የለም እንቅልፌም በአላህ ፍቃድ ይመጣል ይሄዳል አልሀምዱሊላህ ዋነው እራስን ማሳመን ነው አሁን ፈጂርን ካሳለፍኩ ድብርት ይይዘኛል በስአቱ ስሰግድ እንደት ደስ እንደሚለኝ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ ያሳምርል
አሚን
ያኡመተል ሙሀመድ የት ናችው
አለን❤❤❤❤❤
صل الله عليها وسلم
Alien demruny❤❤
አለ
አለን
እናመሰግናለን ወንድማችን አላህ ምንዳህን ያብዛልህ
እኔ አንቂ አንደበቶች ሳያቸው ለራሳቸው መንቃት እንዳለባቸው ነው ሚሰማኝ እንኳን በነሱ ልነቃቃ
ስኬት የውስጥ ሰላም እንጂ የስጋ አይደለም ስንቱ ነው ወርቅ ላይ ተኝቶ ቁጭ ብሎ ሚድር ደግሞ አፈር ላይ በሰላም የሚተኛም አለ
so አላህ የውስጣችን ሰላም ያብዛልን በትንሹ የምንብቃቃ ያድርገን
Amazing advice forever 👌👌👌
Jezakellah bro
Keep it up 👍🏻
And if u create more content that attaches to our religion and the prophet habits… it will be more perfect I think
walahi ድምፅህ ይለያል ለዜና አንደኛ ነው😊😊
🤔😂
ጀዛከላህ ኸይር ትክክል ነዉ የኔ ዉሎ ዉዝግብ ነዉ ለተወሰነ ሰአት ነዉ ተነቃቅቼ የምሰራዉ
ሽኩረን ሰላሀድን
ያሠላም ዛሬ ደግሞ በእግሊዚ ነው የገባህብን መሺኩር
Masha Allah thank you so much ❤
My pleasure 😊
ማሻአላህ ተባረከላህ ጀዛአካላህ ወንድሜ ሀላል በርታ
ማሻአላህ በጣም ትክክል አላህ ተጠቃሚ ያዲርገን
ጀዛካአላህ
እናመሰግናለን ወድማችን
እናመሰግናለን በርታ ወድማችን
ሰላም ወንድምየ አመሰግናለሁሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
👋
ሀላሉ በረታ ጀግነው ሰብስክራይብ አድርጉት🎉❤
የኔ ምርጥ ወንድም እንኳንም አየሁክ 😮😮❤❤❤❤❤
Tanks 👍
Welcome 👍
ሹክረን
እናመሠግናለን ወንድማችን🎉
ጀዛ ከላህ
ጀዛክ አሏህ ኸይር
ጄዘካአለህ ከይሪ
🎉🎉🎉🎉🎉ጀግናሸኩራንአላህየጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤በክክትል ወድሜ❤❤
የሙስሊም ሞቲቬሺናል እስፒከር ስላየሁ ደስ ብሎኛል
Thank you
Welcome
Tnx akhi🎉
ማሻ አሏህ አለይክ🎉
Mashallah wandemachen
🎉🎉🎉
ሱብሀን አላህ❤
نعم صحيح كلامك شكرا
ጀዛካላህ ኼር ብራዘር
በጣም ልክ ማሻአላህ
This is Motivation again 😂 anyway keep it up
😂 but it's free
ልክነክ
ማሻአላህ አላህ ያግዝህ
ማሻአላህ ደስየሚል ልጅ
ጄዛከላሁ ኸይርን ወዲማቺን በርታ
ጀዛከላህ ኸይር ወድሜ እህት ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ ቁርአን እድገባኝ ከበደ አላህ ያግራልን ያከተማችሁ ምክር ቢጤ ሱጡኝ❤
አትልጅእድሚህን ያሰርዘምዉ የኔዉድ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ወድማችን ሳላሀድን እደት ነህ ጠፍተሀል አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰለሙ አለይኩም poppo Live መጠቀም ይፈቀደል ወይ የፊት እሻረ ይጠይቀል ከዘም ኤጀንት ምነምን አሌ በኣላህ ጠይቀክ መልስልኝ!?
ማሻአላህ በርታ
❤❤
shukren
ማሻ አላህ የዛሬው ይልያል 🎉
አሰላሙአለይክ ሰሀለሀዲንየትጠፍተህነው እረምከረንስኪየአረቤት አይለቅም
ማሻ አላህ በርታ የኛ አንደኛ. ሰላህድን ባለፈዉ ቴሌግራም ላይ እናግሪኚ ብለኸኚ ነበር የሆነ ጥያቄ ጠይቄህ ግን ሊንኩን ላገኘዉ አልቻልኩም
አደሜ አሰላሙአለይክ በሀተውሂድትም ርቶቺነበርያማውቅህ ከዛጠፋህ ደህናነህ
Waw amizeg
ሰላዲን ሀሳብህ ጥሩ ነዉ ።ግን አንተ እንዳልከዉ ስለጥናት አልጋ ላይ ያልከዉ አልጋ ለመኝታ እንጂ ለጥናት አይሆንም እንቅልፍ ያመጣል። የሚመረጠዉ ወንበርላ በመቀመጥ ቢሆን የተሻለ ይሆናል በሌላዉ ሀሳብህ እስማለሁ ። በርታልን አመሰግናለሁ።
ቆይ አንተ ልጅ ስኡድን የሚባል ሀገር ነበር አይደል የምትኖረው በጣም ተቀይረሃል ሱብሃነላህ
ማሻአላህ እኔስራአሰጠለኝ😢
በተሠብ ሁኛለሁ
Welcome 👋
ቀጥልበት
White board! Thanks
You got it!😂
በአላህ ግን ከመጀመሪያ ከጥንት ተከታይክነበርኩ ግንለምን የማይመጣልኝ ችግሩ ካንተጋርነው ወይሥ ከሆነ ጥሩ አይደለም ያናድደኛል
ያኛው ሌላ ነው
የላኢላሐኢነላህወዲሜጠክር
Bro
ወንድሜ ስፈልግ ያጣሁ ቻናል ቀይረህ ነው
አወ እፈልጋለን❤
ጀዛከላሁ ኸይራ ወንድማችን
እንድህ አይነት ቪድዎ ይሰራልን ካፊር ከምንሰማ ከሙስሊም ወንድማችን የምንሰማውን ይበልጥ እናምናለን ለመተግበርም ይቀናናል