የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 23 : አባታችን ሆይ : | Matthew Teaching 23: By Mamusha Fenta
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- #እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#አባታችን_ሆይ
📖 ማቴዎስ 6:9-13
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👉 / @equipmedia2577
አድራሻ:- በኢትዮጵያ ህይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
👉maps.app.goo.g...
ማሙሻ ጌታ በዕውነት ይባርክህ ጌታ ኢየሱስን ወደ አሰኛ ስለ አስጠጋህልን ለመግለጽ ቋንቋ ስለተቸገርኩኝ ነው ጌታ ይባርክ ጌታ ደግሞ ይህንን ሰላደረገልን ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን የእግዚአብሔር አብሮነቶ ተሰምቶኛል አባትነቱ ተሰምቶኛል
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር ማሙሻ ።
ወንጌል ይለውጣል!
ተባረክልን ውድ አባታችን እንወድሃለን ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
Amen አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌😭😭😭📖📖📖📖📚🕊🕊🕊🕊🕊🍒🍒🍒🍇🍇🍒🍒🍒🍇🍒🍒📖🙏🙌🙌🙏🙏🙌🙏🙏🙌🙏🙏🙏🍇🍒💯🍇🍒💯🍇🍒💯🍇🍒💯💯💯💯💯📖🔥🔥🔥🔥🔥🍇🍒🍇🍇🍒✝️✝️🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐😘🥰😘🥰
Geta eyesus hoy tebarek...sile mamusha enameseginhaleen...
በጣም የምወደው የእግዚአብሔር ባርያ
ሰለም
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36
ስለ ሁሉ ስሙ ይባረክ🙏
ይንን ጸሎት መጋቢ ሰሎሞን አበበም አስተምሮታል ድንቅ ትምህርት ነው ዶክተር ማሙሻ ፍንታ እግዚአብሔር ይባርካቹ እናንተን ስለሰጠን
ወንድሜ ማሙሻ እኔ ሁሌ የምባርክህ ስብከቱን ሣልሠማ ነዉ አሁንም ይብዛልህ
አሜን አሜን tabaraki📖🙇♀️
ንፁሁ የእ/ርን ቃል ማስመት መታደል ነዉ ጌታ ይበርክህ።
የጸሎትን ዋናነት ወሳኝነት....የእግዚአብሔርን ብርቱ አፍቃሪ አባትነት ...በጣም ልብ በሚነካ መንገድ ነው ያስተማርከን በብዙ ተጠቅመናል ተምረናል 👏👏👏👏 እጅግ በጣም የምንወድህ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ THank You❤❤❤ሁላችሁ ተወዳጆች ሆይ ተባረኩ በብዙ We Love You all !!!!
ኡፍ አባ አባ የምልበትን የልጅነት ስልጣን ተቀብያለሁ። ተባረክ ማሙሻ
ማሙሻ አንተን በረከት አድርጎ የሰጠን አምላካችንና አባታችን ይባረክ እንወድሀለን ጸጋ ይብዛልህ❤❤
ጌታ በዚይ ትምህርት ቀየረኝ ተባረክልኝ ማሙሻ
እኔ ድሮ በፍፃመ ላይ አባታችን ሆይ ሳይባል አይወጣም አሁን ግን የታለ ጌታ ሆይ ወደ ቀድሞ ምራን ተባረኩልኝ
የእግዚአብሔር ቅሬታ Dr,Mamusha እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
ዘመንህ ይባረክ ዶ/ር ማሙሻ
አሜን🙏🏾
በየሱስም እንዴት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባርክ
Wow! አባ...አባቴ ...
🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።
እጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ!
አገልግሎትህን እግዚአብሔር ያስፋልህ...ትዝልድህ ይባረክ!
Amen
ይህ ርዕስ እጅግ እጅግ በጣም የምፈልገው ነው። ጆሮቼም ለመስማት ተዘጋጅተዋል። ጌታም እንደሚረዳኝ አምነዋለሁ።
ይሄን ትምህርት ከዚህ በፊት ሰብኮታል...
@@TsionGirma-im7qv ይህ የመጀመሩያዬ ነው። በonline ካለ ፈልጌ አየዋለሁ። አመሰግናለሁ!
ማሙሻይ እርጋታክ እራሱኮ ሚገርም ነዉ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር አብ
ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንተ አምላክህ ይሁን
ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ያብዛልህ ወንድማችን እናመሰግናለን እወዳለሁ ❤❤❤
አባታችን ሆይ በሠማይ የምትኖር ስምህ ይቀደስ..
Ho my God thank you jesus 😭💕🙏
በብዙ ተባረክ ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክትር ማሙሻ በእውነት ተባረኩ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ 🥰🥰🥰🥰🥰
ማሙሻ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏
Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏🍇🍇🍇
ቃለህይወትን ያሰማልኝ
በእውነት እድሜየን ሙሉ የፀለይኩት ፅሎት ዛሬ ትርጉሙ ምን እንደሆነ ተማርኩኝ
አባ❤
እግዚአብሔር የሚሰራው በጸሎት ስለሆነ!!!
🛑 አባ አባት አባታችን
ይባርክ ምርጥ ምልክት በጣም አስተማሪ ነው ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስላንተ ዶክተር
ተባረክ
Ameeeeen
Ameeeeen
Ameeeeen
geta Yebarki Zamani Yebarki WooW❤❤❤❤❤❤
ርቀትና ቅርበት አልወሰነውም በጣም ሩቅ ቦታ ሆኜ አብሬአችሁ እንዳለሁ ይሄን የበረከት ቃል ተካፈልኩ :: ጌታ ሁላችሁንም ይባርክ
"የተለመደ ነገር እያረኩ አዲስ ነገር ከመጠበቅ " አባ እርዳኝ🙏
እኔ ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ ውቀት ለሌላ ነገር የለኝም አጥሬ አንድ ነው ቃሉ ብቻ ዘመኑ ከባድ ነው ትውልድን ውድናስመልጥ ጌታ ይርዳን 😢
blessd man of God
Amen🤲Amen🤲Amen📖🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴📖📖tabaraku💯tabaraki
ጌታ ይባርክህ!
You are blessed
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
geta yebarkhe dr. mamusha fenta
አሜንንን አብ አባት እግዚአብሔር ሆይ ስለ ከበረው ቃል አመሰግንአለው ❤
Amen amen eyesus geta new!!❤❤❤
ወይ ጌታሆይ ቅሬታዎች ኣሉህ ማሙሻ ትምህርትህ መንፈስ ኣለዉ ❤❤❤❤ ዘመንህ ይባረክ ጌታ በምትፈልገው ሁሉ ራሱ ይድረስልህ ውድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤
እግዘብሔርን ይባረክህ ተባረክ
ወንድማችን ማሙሻ አንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠኸን ስጦታችን በረከታችን ነህ ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርብህ❤❤❤❤❤❤
Amen Amen gerum melkit new berukan nachu we love you Dr. mamusha
ኣባ ኣባ!!እግዚኣብሄር ኣባቴ ነው!!ኣሜን ❤
ወንድም ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክ የእግዚአብሔር አባትነት በጥሩ መንገድ ስለገለጽክልን
Wow... Blessed! ማሙሻ የእዉነት አንተን የሰጠን አባታችን ይባረክ !
Dr ጌታ አብዝቶ ይባርክህ:🙏🙏
❤❤❤❤❤All tham❤እግዚአብሔር ይበረከቹ ተበረኩ
geta ybarkh ❤❤❤
ክብር ሁሉ ለሰማዩ አባታችን ይሁን🖐🖐🙏🙏 በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ማሙሻ 🖐🖐🖐
I am a new for eyesus follower
Good Bless You
God bless you 🙏 brother!!
GOD BLESS YOU ❤
Dr GOD bless you and your family 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
Dr mamusha Big guy
👏👏👏👏Thank you
ጌታ ዘመንህን ይባርከው !! ማሙሻዬ በጣም የምንወድህ እና የምንሣሣልህ እውነተኛ አስተማሪያችን ነህ❤❤❤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ !! ማዳኑን ለልጅ..ልጅ ...ልጅ..ልጅ...ልጅ ....እንድትነግር ያብቃህ!!❤❤❤
የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ የፍጥረት ሁሉ መጋቢ ተቆጣጣሪ
Mamusha i respect and love you!! you are hero of our generation Bible preacher God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋ ይደረብልህ 🥰
The prayer in a song at the opening is so amazing. I loved the harmony and all the presentation. What a teaching!! God bless you all🙏🙏
Thank you Dr. Mamusha for mentioning the New Age teaching. Many christians fall for
that kind of movement.
Bless you God’s seven and all in media department bless you too.
What a beautiful teaching, May Lord Bless you Dr. Mamusha
Azeb k mekele tebarek
An amazing love $ grace for Us thank U So Much !!!!
What a privilege! Bless you Mamush.
You are a blessing to me. I praise God for the tremendous and life-changing message you deliver to the church regularly.
7j
ዶ/ር ማሙሻ በጣም አመሰግናለሁ፤ "አባታችን ሆይ.....።" የደቀ መዛሙርት ጸሎት ሰፊ ትንታኔ የሚያስፈልገው ነው በዬ አስባለሁ፤ ይህ የጸሎት ሞዴል አይሁድ እንዴት ይጠቀመዋል? አማኞችስ እንዴት እንጠቀመው? እያንዳንዱ የጸሎት ሀረጋት መተንተን ይኖርበታል ፤ ሀዋርያትና የመጀመሪያዎቹ አማኞች ሲጠቀሙት አናይም ለምን? አሁንም ቢሆን አብዛኞቹ አማኞች /ክርስቲያኖች/ ሲጸሊዩት አይታይም። መልስ ይፈልጋል፤፤
እግዚአብሔር ቀረበን እንጁ አላነሠም
We know you are our gift from God. More blessings. If you touch once the new age movement (or the universe )thing, you need to discuss it deeply in one session here or on another program. I am living abroad , but I see a lot in our country those the so called “motivational” deceivers.
2020
Which church it is?
God bless you all 🙏🙏🙏
ለምኑ ወይስ ጠይቁ Ask or Beg ?
ልጅነት የሁሉሠው አይደለም።
ፈጣሪ 1 ነው..አባት 2 ነው
God bless you❤❤❤❤❤❤❤❤
Azeb k mekele tebarek