የ 2017 አዲስ አመት ባዛር ገበያ ዋጋ በአዲስ አበባ! / Ethiopian New year Exhibition

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Місяць тому +1

    የሀገሬ ምርቶች በጥራት የሚመረቱ አይመስለኝም ሰዉ ገንዘብ ማግኘታቸዉን ነዉ የሚያስቡት ስለጥራቱ አያሳስባቸዉም

  • @solomonmulugeta28
    @solomonmulugeta28 Місяць тому

    ሶሻል የሚባለው ሳሙና ተጠቅሜዋለሁ በጣም የሚገርም ድንቅ የሆነ ሳሙና ነው

  • @MemNon-h6p
    @MemNon-h6p Місяць тому

    K hayat ebt mgizat tesfa mgizat new wushetamoch leboch ke20amet behuwalm yrmaysetutn ebet new yemishtut egnam miskir nen atigzu

  • @messya7125
    @messya7125 Місяць тому +5

    አሁን የእቃ መግዣ ሰአት አይደለም የፀሎት ጊዜ ነዉ ፍትሕ ለሕጳናቶች ።

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው Місяць тому +1

    ድሌቪሪ አለችሁ አሁን

  • @Tilakhun
    @Tilakhun Місяць тому

    እንደዚህ አይነቶች ቦታ መግዛት ዋጋቸው በጣም የናረ ነው እንዲሁም እቃው ጥራት በተመለከተ ምንም አይነት ማስረጃ የላቸውም

  • @sabatrading4447
    @sabatrading4447 Місяць тому

    ቱርክ ከመች ጀምራ ነው የጨርቅ እስኒከር የምታመርተው ።
    የአርትቼክ የሞያሌ ጫማ እየሰበሰቡ