“እንደዚህ አይነቱን አለማየቴ ግልግል ነው…”መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2022
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 62

  • @dreamsmedia4424
    @dreamsmedia4424 2 роки тому +21

    ሰይፉ እባክህ ድምፅ ሁነን በሳውዲ እስር ቤት ላለነው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +7

    እውነት ነው ሞትን የምንመኝበት ጊዜ ቢኖር አሁን ነው ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን❗️

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 роки тому +5

    ኡፍ ድምፅዎት ናፍቆን ነበር እንኳን ደህና መጡልን የኛ እንቁ

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ልባና ይስጣቸው እንዝህ ግብር ስዶም ናቸው በቀላሎ ማየት አይቻልም የሚገባቸውን ቅጣት ይቀጡ ቀጣዩ ትውልድ ምን እናስተመርው ፍጣሬ ሆይ እባክህ ይቅር በለን

  • @Go-mf1fz
    @Go-mf1fz 2 роки тому +3

    እርሶን በሰማው ቁጥር አዲሰ ነገር አዲሰ አመለካከት ሳልሰማ ያለፈኝ ቀን አላሰታውስም...በልቦናችን ያቆይልን ለእርሶም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 роки тому +4

    ወይ ዘንድሮ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ በእዉነት ያሳዝናል በጣም😢

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +3

    እውነት ነው መምህራችን እናመሰግናለን እንኳን አብሮ አደረሰን ጥምቀት አንዲት ናት ❤️❤️⛪️⛪️

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t 2 роки тому +3

    በትክክል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 роки тому +10

    ይህንን ተግባር የሚመለከተው አካል ማስቆም ይኖርበታል ይህ ነገር በቀላሉ መታለፍ የለበትም ትውልድን አጥፊ ነገር ነው 😭 ያቀረበውን ልጅ ቻናል መዘጋት አለበት ✅ አበስኩ ገበርኩ ጌታ ሆይ ውሰደን 🙏

    • @ethioruhma2613
      @ethioruhma2613 2 роки тому +1

      ትክክክክል

    • @user-ht1rm9cs4k
      @user-ht1rm9cs4k 2 роки тому +2

      ግን ምን አስበው ነው እግዚአብሔርን በጣም ገርሞኛል ለምን ይዘው ቅጥቅጥ አያደርጉዋቸውም የሰፈር ወጣቶች ጌታን ሴቶቹን ስብርብር ነበር ማድርግ እግዚአብሔርን ግን ምን ላይ ቀርበው ነው ሙሉውን ማየት አልቻልኩም

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg 2 роки тому +2

      @@user-ht1rm9cs4k እረ ባታይው ይሻላል እናት ምን ይጠቅማል የተመቱ ናቸው

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 роки тому +11

    _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹።።።።።።።።።

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw1764 2 роки тому

    ቸሩ አማኑኤል ማስተዋሉን ያድለን በእዉነት አይይ

  • @user-fc8me4nx9o
    @user-fc8me4nx9o 2 роки тому +1

    የኔ አባት ናፍቆኝ ነበር ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ያቆዮት ትምህርቶዎት ሁሌም ይናፍቀናል😍😍😍😍😍😍

  • @yasina63
    @yasina63 2 роки тому

    Wow thanks Seyfsh it's an important topic. Blessed Hadis Eshetu Alemayehu❤🙏

  • @emayehulembelbenesh1951
    @emayehulembelbenesh1951 2 роки тому +3

    እነዚህ ልጆች ለመፈመስ ያደረኩት ነገር ይህን ያህል መነጋሪያ ሆነ ወይ የኛ ህዝብ ወሬ ስወድ

    • @user-ty4zj6gq3m
      @user-ty4zj6gq3m 2 роки тому

      ያልሺውን ነገር ግን አሥበሺዋል ሀረ

  • @mekdestsegaye2612
    @mekdestsegaye2612 2 роки тому

    እንደ እርሶ አይነቱን ያብዛልን ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያችን

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 роки тому

    በእውነት: በእውነት: እላችሗለሁ: በህይወቴ: በአካል: ላገኛቸው: ከምመኛቸው: ሰዎች: አንዱ: እና: ዋነኛው. መጋቢ: ሐዲስ: ናቸው:: እግዚአብሔር: ለሁለታችንም: እድሜ: እና. ጤና: ሰጥቶን:የምኞቴን: እንደሚያሳክይልኝ: በሱ: እምናለሁ!!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾🍀🍀🍀

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ጋበዝኮቹህ ፕሮፋይሌን ተጭናቹህ ኑ አበረታቱኝ

    • @yasina63
      @yasina63 2 роки тому

      ጣፋጭዬ ራስሽ ነሽ ?

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому

    አሜንንን🙏🙏🙏

  • @kiru934
    @kiru934 11 місяців тому

    ሁሌ ባየሁት ቁጥር በጣም ያስቀኛል!

  • @habibahassan8914
    @habibahassan8914 2 роки тому +7

    ያአላህ የመጨረሻዉ ዘመን 😭😭
    ይሄን ጉድ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም ዝም ሊል አይገባም !ኧረ የአማኝ ያለህ ትዉልድ ተበላሸ😭😭😭
    በነዚህ ወጣቶች ላይ እርምጃ መወሰድ አለበት!!!
    እንዴትስ በድፍረት ሊወጡ ቻሉ????😳😳😳

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 роки тому +4

    አንዱ የኔ የት ነዉ ያለከዉ 😂😂

  • @Miess-qp4ny
    @Miess-qp4ny 2 роки тому +3

    ማርያምን በጣም ያሳፍራል 😏😏

  • @snsphimboll-5341
    @snsphimboll-5341 2 роки тому +4

    እኔ ሚገርመኝ ግን እስካሁን የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ያልገባው ኢሎሚናቲዎች በብዙ መንገድ ኣድቨርታይዝ እያረጉ መሆኑ ነው ንቃ የኢትዮ ህዝብ ። እነሱ ነፃነት ኣግኝተዋል ኣንዴ ኣያቆሙም በተለያየ ነገር እየሞከሩን ነው አያለማመዱን ነው እንጠንቀቅ ኣደራ ።

  • @tsigesirane8552
    @tsigesirane8552 2 роки тому +4

    እነዚህ ልጆች በጤናቸው አይመስለኝም ሴቶቹም የተስማሙት ተቀማምሰው መሆን አለበት ግን በጣም ዝጋታሞች ናቸው ሂዱና ታከሙ በሽተኞች😷😷😨😨😨😨😨 ያ ደሞ ወንድ ነኝ ብሎ በ ሁለት ሴት ተፈቀርኩ እያለ ይሆናል እኮ እሱ ራሱ ሴት አይደል እንዴ ሴታሴት

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u 2 роки тому +1

    በጣም ያሳፍራል ይህ የዩቱዩብ ገንዘብ የማያመጣው ጉድ የለም 😭😭😭🙏

  • @yonatangebre5002
    @yonatangebre5002 2 роки тому +2

    Mengest keyetm afelalego metaser alebachew

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሠን ለካስ ደረሠ ጥምቀት እንኳን ሠላም ገቡ መምሕር ወይ ጉድ እነሱም ለመፈመሥ ነበር ፈመሱ በቃ እኒህ አሰዳቢወች

  • @tme251
    @tme251 2 роки тому

    Hege mawetate alebete mengeste
    Gabcha beande wemdena sete selehone lemweldewe tewelde metaseb albete yemele hasab lemsete newe 💚💛❤🙏🏾🙏🏾

  • @JamuAbdi5425
    @JamuAbdi5425 2 роки тому

    Yemigerm niigigir new inameseginalen Allah hidaya yistih

  • @abdikeder6495
    @abdikeder6495 2 роки тому +1

    ወላጆቻቸውን ቤተሰቦቻቸውን አካባቢ ሠፈር ጎረቤት እንዲያስቆሙ እንዲገስፁ ማድረግ ጊዜ እሚሰጠው ጉዳይ አይደለም።

  • @user-mz5nz2ct5z
    @user-mz5nz2ct5z 2 роки тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚገኙ ወገኖቻችን

  • @profic9222
    @profic9222 2 роки тому +1

    ሙስሊም ነኝ ግን የጋሽ ንግግር በጣም ደስ ሚለኝ::

    • @user-ty4zj6gq3m
      @user-ty4zj6gq3m 2 роки тому

      አወ ውዴ ደሥ ይላሉ እኔም ኡሥታዝ አቡበክርን በጣምነው የምወደው አላቅም

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 роки тому

    አረ ፍትህ ሳኡዲ ለሚሰቃዬ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 роки тому

    Abatu marn yiker baln 😭😭😭😭😭 zamanu kafitowal saw tabalashetowal bataleyi mahetabi adorigachu orthodoxn yamitasedibu asetawilu 👈egizabeher libona yisetachu mameherachen kal eyiwat yasemali

  • @baby1992
    @baby1992 2 роки тому

    Estma Jawarin🤔

  • @mohammedseicko738
    @mohammedseicko738 2 роки тому +1

    " ተበድሮ ጫት መቃም " 🤣🤣🤣 አባታችን

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 роки тому +6

    መጀመሪያ ፍትህ ለቅድስት ቤተክርስቲያን መምህራን አሁን እየሆነ ያለው በዝምታ አትለፉት ኢትዮጵያና ቤተክርስቲያን ከዚህ የባሰ እንዳይመጣ መንግሥት ከቤተክርስቲያንላይ እጁን ያንሳ ሴፉን ይጣል ሰይፍ የሚያነሱ በሴፍ ይጠፍሉ ዋ።

  • @kante5318
    @kante5318 2 роки тому +1

    ምንድን ነው ችግሩ ? እንካንም አላየህ በየጭፈራ ሰክረው በዛው እያማገጡ ከሚነሩ እንዲህ በግልጽ አይሻልም እንዴ

  • @ahadu1
    @ahadu1 2 роки тому +1

    በገጠሪቷ ኢትዮጵያ 7 አግብቶ የሚኖር፣ ወንድም ሲሞት የወንድምን ሚስት አግብቶ የሚኖር ባለበት እንደ ትልቅ issue ማውራት አስፈላጊ አደለም

    • @lifegoseon1509
      @lifegoseon1509 2 роки тому +5

      የት አካባቢ አባት ከሞተ ምን አልባት ልጅ የትም ሆኖ እዳያድግ ለመሰተር ሲል ይኖራልጅ ጭራሽ 7 ደሞም በሚድያ ወጥተው አላየንም ይሄኮ እደቀላል የሚታይ አደለም አሁን ዘመኑ የቴክኖሎጅ ነው እደዚህ በሚድያ እየወጣ ትውልድ ሊያበላሹ ነው እነዚህ ዛሬ ዝም ቢባሉ ነገ ደሞ አንድ ሁለት እያሉ ይመጣሉ በቀላሉ የሚታይ አደለም

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m 2 роки тому +1

    የትግራይ ህዝብ ኢንዲህ ሲጨፈጨፍ ያለማየታቸው ዕድለኛ ነበሩ ግን እየሰሙ ዝም ብለዋል ፋኖ ሐዲስ እሸቱ። ይቅር በለን ጌታ ሆይ።

  • @mesfinsisay932
    @mesfinsisay932 2 роки тому

    ሰይፉ እኚህን ምሁር የሚመጥን ጥያቄ መጠየቅ አልቻልክም አትችልምም።

  • @user-wq7bz6bi1i
    @user-wq7bz6bi1i 2 роки тому +1

    ይህ ሰዉየ ለምንድነው ይችን መነፀር የማያወልቃት ሁሌም ለብሷት ነው የማየው ወይ አትቀየር ወይ አትወልቅ አልገባኝም ?🤔🙄😳😳😳

    • @user-xg2pv7cw9x
      @user-xg2pv7cw9x 2 роки тому

      😰😰 ለምን

    • @user-yy1qp3mp1w
      @user-yy1qp3mp1w 2 роки тому +1

      አይን ስውረ ነው እኮ ጉድ እኮ ነው ለምን መጠየቅ አስፈለገ

    • @user-wq7bz6bi1i
      @user-wq7bz6bi1i 2 роки тому +1

      @@user-yy1qp3mp1w ነዉ እንደ እኔ ስለማላውቅ ነው ማወቅ ፈልጌ ነው

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 роки тому +2

    #አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ
    #ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን ስለ --#ዲነችን-- እንወቅ# ግዜ ውድ ነው አለሃን --#እንፍር-- --#ፕሮፍኢሌን-- --#ኑሁ-- ፍትዋ# አርፍ --#ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# #አለሃ ልቦና ይስጠቹ -
    #ኢተ ቁላ አለሃን #እንፍር ይች ዱኒያ ከንቱ ነት- #የርብ የአለሃ
    #ለኢላኢላ ሙሃማድን $ረሱሉላህ አለሃ #ቃጥታኛውን መገድ ይምርን-
    #ውድ የእስልምና ሀይማኖት ታከተይ የሆነች
    #የኡከን አደርስቹ መልክ መለክ ወይም መለት #አይፍቃድም በድናች ይህ የኛ ትዘዝ ሰይሆን #የአላህ ነው አለሃ የዘዘን መታዘዝ ከከለከለን #መከልከል ነው

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 роки тому +4

    #ውድ የእስልምና ሀይማኖት #ታከተይ የሆነቹ
    #የመይፍቃድ ነገር አተድርጉ# ኡከን አደርስቹ #መለት አይፍቃድም ትዘዙ ከአለሃ ነው--

  • @tube8332
    @tube8332 2 роки тому

    ጠቢቡ ሰለሞን የምትሉት 700 ሚስቶች ነበሩት

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 роки тому +1

    የመጨረሻ ነብይ 💯ምርጥ አባት 🌹ምርጥ ነብይ🌹ሥለሏሁ አለይሂ ወሠለም🌹 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ እንማማር (ፈትዋ) :ኢሥላማዊ ጥያቄ መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ኑ ሙሥሊሞች🌹📚M