#ባለቀለምህልሞችቁጥር1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 285

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 Рік тому +26

    ከጊዜው የቀደመ የሁልጊዜም ምርጥ እንከን የለሽ ፊልም ብዙ መቶ ጊዜ ከማየቴ ብዛት በቃሌ አውቀዋለሁ።እናመሰግናለን

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 Рік тому +81

    እንግሊሽኛ የተማርኩበት ፊልም😂😂😂😂😂

  • @hayatmohamed801
    @hayatmohamed801 10 місяців тому +6

    አሪፍ ፊልም ነበር ሂዊዬ ነብስሽን ፈጣሪ ይማረው ፡፡

  • @fiyorinaroma4527
    @fiyorinaroma4527 2 роки тому +71

    የዩትዩብ ፊልም ሲያዝገን እንዲ የድሮ ፊልሞች እንገርብ እንጂ❤❤❤
    ከልባችን በሳቅ😁😁😁😁

  • @ሳርዬyoutube
    @ሳርዬyoutube 3 роки тому +40

    አረወይኔ በሳቅ ሞትሁ ነጻነት የሳቅ ምንጭ ነህ እኮ አቤት ችሎታህ ፍጹምዬ የኔ መልካም ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ።

  • @AmenAmen55076
    @AmenAmen55076 10 місяців тому +2

    ሁሌም ባየው እንደ አዲስ የሚያስቀኝ ገራሚ ፊልም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @chomakoyachew768
    @chomakoyachew768 Рік тому +5

    እይ እንዴኔ የሳቀ ካለ በላይክ አሳዮኝ ሆዴ😊😊😊 ተተረተረ

  • @Melee_
    @Melee_ 3 роки тому +52

    ሂዊ ናፍቀሽናል 💞 ቁጥር 3 ይውጣ ምትሉ 👐

    • @alemyeenate3775
      @alemyeenate3775 Рік тому +10

      እና ሂዊን ከመቃብር ቀስቅሰው ያሰሯት ?😭😭 ነፍሷን ይማረው

  • @1ba51
    @1ba51 3 роки тому +17

    ወይኔ ጋና ዛሬ ነዉ ያየዉት በሳቅ ገደሉኝ ደስ የሚል ፊልም ነዉ

  • @simontekali2738
    @simontekali2738 2 місяці тому +2

    When ever I got bored 😢I got these movies at the same time FBI Yewendoch Guday: Ybit lige etc to recover from my anxiety!!!!
    Thanks Nexanet and Girma ( welaqawu) for your great contribution.

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 роки тому +2

    ክክክክክክ ፊልም ብሎ ዝም ነው ሁላችውም ምረጦች ለሁለተኛ ግዜ ነው የማየው ነፂ አንተኮ ትለያለህ የሳቄ ምንጭ

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 роки тому +33

    ውይ ከስንት አመት በሓላ ድጋሚ አየሁት😂😂😂
    ህይወቴ ነብስ ይማር💔

  • @maraki3239
    @maraki3239 3 роки тому +212

    ፊልም ድሮ ቀረ ከሚያስብሉ ፊልሞች ውስጥ አንዱ ባለቀለም ህልሞች ነው Bogas tube እናምሰግናለን🙏

  • @TedrosTsegay-ty2cu
    @TedrosTsegay-ty2cu 3 місяці тому +2

    ናይ ሰሓቅ ፍልፍል ተዋሰኦ ደጋጊምካ ርኢኻዮ ዘይምና ኩሉ ግዜ ሓዱሽ❤❤❤

    • @Two-c5b
      @Two-c5b 3 місяці тому

      😂😂

  • @jobyeapoliji6386
    @jobyeapoliji6386 3 роки тому +5

    በእውነት በጣም የምወደችሁ አርትስቶች ነችው አብዝቶም ፍፁምን ወው

  • @tsigaradayemareyamlij463
    @tsigaradayemareyamlij463 3 роки тому +22

    ምስኪን ሂዊ ነፍስሽን ይማረው ነፂ ፍልቅልቁ ይችላል አይገልፀውም አንደኛ

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 Рік тому +4

    Hiwi yene konjo 😍 endet endemwedish, R.I.P 🙏 sweetheart ♥️. Love from 🇪🇷.

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 3 роки тому +34

    ምፈልገዉ ፊልም ነዉ 😀😀😀😀😀😀😀😀ሆዴ ነዉ ሚቆስለዉ ክክክክክክክክ😀😀😀😀😀😀😀😀😀 ሂወቴ መቼም አንረሳሽም😭😭😭😭😭

  • @adeyaragew5428
    @adeyaragew5428 Рік тому +7

    የሚገርም ፊልም ነው በሳቅ ጨረስኩት 😂😂😂😂😂😂

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 27 днів тому

    ሁሌም የማይሰለች ፊልም ❤❤❤

  • @tesegaairborne9976
    @tesegaairborne9976 2 роки тому +2

    የምንግዜም የማይረሳ ድንቅ የትዘና ብቃት ከሙሉ ማዝናናን ጋ

  • @ETEntertainment____29.
    @ETEntertainment____29. 3 роки тому +51

    📢 ሃገራችንን 🇪🇹 ሰላሟን ይመለስለን ፍቅር አንድነትን ይሰጠን!!
    👋😊''ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ''🤣👍

  • @wsintie5620
    @wsintie5620 3 роки тому +3

    አሪፍ ነው በዚህ ይቀጥል

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 роки тому +10

    ኢትዮጵያ ኑሪ ዘላለም ክፍ አይንካችሁ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ጎራ በሉ

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 10 місяців тому

    ሂወትዬ የኔ ምርጥ ነብስሽን ይማረው❤❤

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 10 місяців тому

      ማንኛዋ ናት ሂወት

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 10 місяців тому

      ​@@ahlamfikre2664ጄሪ

    • @LubabaMohammed-he5ut
      @LubabaMohammed-he5ut 7 місяців тому

      ጄሪ ሁና እምትሰራው ሞታለች😢በአጭርቀረች​@@ahlamfikre2664

  • @amelewerke974
    @amelewerke974 Рік тому

    ፊልም በናንተ ግዜገረ ስንት ግዜ ደጋግሜ እንዳየሃችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 23 дні тому

    😂😂😂በስንት ግዜዬ አይቼ እያገጠጥኩ ነውኮ ውይ ፊልምማ ድሮ ቀረ😂

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 роки тому +2

    ዋዉ ታምራላችሁ በጣም ጎበዝ ናችሁ ስወዳችሁ

  • @soso-ji9np
    @soso-ji9np 2 роки тому +1

    ህዊዬ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን የእኔ ውድ ሁፍ

  • @mulleralem178
    @mulleralem178 2 роки тому +11

    ነፄ በጣም ነው ያሰቀኝ የ"Aሱሱ" ነገር አይወራ 😁😂😂😂😂😂

    • @Aneytafese
      @Aneytafese 10 місяців тому

      betam new yeskut😂😂😂😂

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 Рік тому +1

    One of my favorite movie Ethiopia

  • @YididiyaTeferi-w4h
    @YididiyaTeferi-w4h 7 місяців тому +2

    ቤቲ ማርያምን ትመስላለች 😂😂😂ወይ ነፃነት😂😂

  • @meche-j6r
    @meche-j6r 5 місяців тому

    ያምራል በጣም ነፅየ ኑርልን

  • @rosafettene1411
    @rosafettene1411 Рік тому +3

    I love Nesant 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ashubelshu
    @ashubelshu Рік тому +2

    Wow❤ደስ ስል😂😂😂😂

  • @antenehalamrew1469
    @antenehalamrew1469 2 роки тому +2

    Best amharic movie

  • @teleshettube-5428
    @teleshettube-5428 2 місяці тому

    ምን አለ እደዚህ ያሉ ፊልሞችን ብትሰሩ❤❤❤

  • @binim5833
    @binim5833 3 роки тому +1

    Betam konjo film new .....this is yehew new.

  • @መፅናኛየነሸእመቤቴ
    @መፅናኛየነሸእመቤቴ 2 роки тому +3

    ሰላዮች የሚለው ፊልምህም ያምራል ፍፂ

  • @Etabe-pc5ld
    @Etabe-pc5ld 3 роки тому +11

    ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም

  • @biruktesfaye1323
    @biruktesfaye1323 Рік тому +5

    2023 እያየ ያለ ማን ይሆን

  • @abenezerbelay1217
    @abenezerbelay1217 Рік тому +2

    በችርቻር አይደለም በጅምላ አላላትም ነፂ ይመችህ😂😂😂😂😂

  • @degefaaredo4141
    @degefaaredo4141 Рік тому +2

    አይ ነፅ ደልቶኝ ሳይሆን ኢንግልዘኛው ነው የነፋኝ አላለም

  • @hirutdisasa4624
    @hirutdisasa4624 3 роки тому +9

    Hiwiye we miss u 😢😢😢
    Yene felekelk

  • @getasewgech2957
    @getasewgech2957 3 роки тому +9

    ያሁኖችም ፊልም ሰራን ይላሉ?

  • @Almazworku70
    @Almazworku70 8 місяців тому

    በጣም ነው የሳቅኩት የእውነት በጣም ነው የወደድኩት 😂😂😂😍😍

  • @zenebezerihun2022
    @zenebezerihun2022 2 роки тому

    Ebakachun selaychu film mulun atlekulnm

  • @ራህማት
    @ራህማት Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂።አራ።እግልዝኛ

  • @selamdegif7223
    @selamdegif7223 3 роки тому

    Oh I can't stop louping more delicious films 👍👍👍👋👋👋😀😀😀😀

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 роки тому +5

    😅😅😅😅😅ይሄ ወላቃ የት ደረሰ 😅😅😅😅ባቋራጭ አሜሪካ እቤታችን መጣች አላለችም 😅😅😅😅😅ቲያትር ቤት አይቼው ነበር ይቺ ቆንጅዬ ነብስ ይማር እናመሰግናለን

  • @SamrawitAsres-tg1mf
    @SamrawitAsres-tg1mf 2 місяці тому

    ቤስት film❤️❤️

  • @አዲስተፈሪ
    @አዲስተፈሪ 2 роки тому +2

    ነፂዬ ማህተብህ ደስ ሲል

    • @salwai7446
      @salwai7446 2 роки тому +1

      Ahun gen angetu lay mahteb yale ayemsleingm qeyer ende ?

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 3 роки тому +14

    So hilarious 🤣🤣🤣በችርቻሮ ኣይደለም በጅምላ 🤣🤣🤣 we miss her 🥲

  • @BelekoNegesa
    @BelekoNegesa Рік тому +1

    Ayi nets xire gire yemibal Negeri yellem

  • @MesganeTesfaye
    @MesganeTesfaye Рік тому

    ሰዉ ያለ ቦታዉ ሲሆን እንደሚጎዳ ተምሬአለሁ

  • @mikiyasmeragiaw2740
    @mikiyasmeragiaw2740 3 місяці тому +2

    Manw endne 2024 lay eyaye yale like

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ Рік тому +1

    ወይኔ🤣🤣በሳቅ

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 4 місяці тому

    ነፂዬ የኛ ኮሜዲ😂😂

  • @masteraliua4150
    @masteraliua4150 2 роки тому

    ፈረጥኩ በሣቅ ደሥ ሢል ፈልሙ

  • @merkebselam6456
    @merkebselam6456 Рік тому

    I learn a lot English words from natsinet werkne

  • @AfomiyaAfework
    @AfomiyaAfework 10 місяців тому +1

    netsi- he said i am sandwich alalem😆😆😆
    ግመጠው🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Рік тому

    2016 ደግሜ አየሁ😊❤

  • @KederMehamed-o1p
    @KederMehamed-o1p 5 місяців тому

    በጣም አስቂኝ ፊልም ነው!!!😂😂😂

  • @SamibatuBulante
    @SamibatuBulante 2 місяці тому

    Everyone does not live with their loved ones, except for those who love them19.10 2024GC still good writing and everyone action for me

  • @FatMah-m5z
    @FatMah-m5z 11 місяців тому

    እኔኮ ዴቭ ነው እሚስቀኝ ትርጉሙን እያወቀው ይስቃል😅😅😅😅😅😅😅

  • @enayko5471
    @enayko5471 3 роки тому

    Betam arif new 🤙👌😄😄

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 5 місяців тому

    ነፂ ዘጋኝ ፊልሙ ቆንጆ ነው

  • @zahramohammed1957
    @zahramohammed1957 3 роки тому +3

    ጥሎብኚ ሸሪፍን እና ቀጮን ሠወዳቸው

  • @myhero6436
    @myhero6436 2 роки тому +2

    This is ይሄው ነው😂😂😂

  • @asiat4178
    @asiat4178 2 роки тому +2

    ነፂ እደዉ ስወድህ እኮ

  • @አደይጎንደሬዋ
    @አደይጎንደሬዋ 3 роки тому +2

    በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ነፃነት ስወድህ 😂😂😂😂

  • @ቃልየድግልማርያምልጂ

    ሂውዬ ነፍስሽን በአፀደገነት ያኑርልን😥😥😥
    ፊልም በናተ ግዜ ቀረ😂😂😂😂

  • @selhidenenatenegey.b3897
    @selhidenenatenegey.b3897 3 роки тому

    ዋው የማለሠለቼው ፊልም

  • @merkebselam6456
    @merkebselam6456 Рік тому

    Omg 😂😂😂😂 ኣለቀስኩ

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 3 роки тому +4

    ሰለም ፍቅር ለሀገረችን ፍትህ ለሸዉዲ እሰረኞች ፍትህ በረሀብበብሪድ አለቁፍትህ እበከቹ ድምፆ ሁኑ

  • @መክያቢንትአወል
    @መክያቢንትአወል 2 роки тому +1

    ገብቶኛል ይላል ምንም ሳይገባዉ😂😂

  • @SamrawitNegusse-o6d
    @SamrawitNegusse-o6d Рік тому +1

    146 gize aychewalhu😅😂😂 ahunm layew nw

  • @nebiltube97
    @nebiltube97 3 роки тому +3

    I wish you all the best in your future endeavors.

  • @jamilaadmi5381
    @jamilaadmi5381 Рік тому +2

    🤩🤩🥰

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 Рік тому +1

    Nese man 11:10you killed me what you said about Kenya

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 2 місяці тому

    Nsya we love you so sweet

  • @selamdegif7223
    @selamdegif7223 3 роки тому

    Yalmertekuachew lijoch altemertum yigermal toml u take the ather one girl she is smart Tom confused good luck

  • @kmoonsaeed8681
    @kmoonsaeed8681 Рік тому +2

    እየበላሁ፡ነበር፡አቅለሸለሸኝ፡ነጻነት

  • @hermelabaraki9932
    @hermelabaraki9932 3 роки тому

    Ye maleda kokeboch yejemer✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊

  • @selamdegif7223
    @selamdegif7223 3 роки тому

    Kkkkkkkkkkkk 😀👋 Tom dav jery😀😀

  • @callmesamry7777
    @callmesamry7777 Рік тому +1

    ነብስ ይማር ህይወቴ😢😢😢

  • @abdi6928
    @abdi6928 11 місяців тому

    Thank you v.M😅

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Рік тому +1

    አይሱዳን😂😂😂😂❤❤

  • @muradkasim-lt5bs
    @muradkasim-lt5bs 8 місяців тому

    Germa Westa Nuw

  • @eldanatesfaye2655
    @eldanatesfaye2655 2 роки тому +2

    Be 2022 eyaye yalew manew

  • @የደሴልጂ-በ1ጀ
    @የደሴልጂ-በ1ጀ Рік тому +1

    ሀሀሀሀሀ

  • @Winwina2
    @Winwina2 2 роки тому +1

    Omg that's funny 😂🤣🤣🤣😂😂😂😂🤣🤣😂😂🤣🤣😂

  • @kiraxstudio798
    @kiraxstudio798 3 роки тому +4

    ye HIV film lemesrat lmn PRINCESS asfelege

  • @kidusyohannes1968
    @kidusyohannes1968 Місяць тому

    Wow

  • @jobyeapoliji6386
    @jobyeapoliji6386 3 роки тому +2

    የምገርማችሁ ፊልሙን 🤣🤣🤣🤣በሳቅ ነው የጨረስኩት ውይኔ ሞትኩ🤣🤣😂😁🤣😁😂😁😁😁

  • @khalidsuleyman9307
    @khalidsuleyman9307 Рік тому +1

    yehe welaqaw lij yet geba

  • @bruckgezahegn3433
    @bruckgezahegn3433 2 роки тому +1

    Jerry nebs yemar😢🙏🙏

  • @MesaratSara
    @MesaratSara 2 місяці тому

    የኔናት ሂወት ነፍስ ይማር😢

    • @RoziNure
      @RoziNure Місяць тому

      የትኛዋ ናት

  • @aeeeaeee1672
    @aeeeaeee1672 Рік тому +2

    🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰

  • @ቤሪ
    @ቤሪ 3 роки тому +5

    አስ 😳ቂጥ 😜😜😜😜😁😁😁😂😂😂😂 እረ ሞትኩ