ቆዳችንን ያፀዳዋል ስለሚያለሰልሰው እንዳይሸበሸብ እንዳይጨማደድ ያረገዋል//wrinkle free natural treatment

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 166

  • @fekab5672
    @fekab5672 6 днів тому +6

    ኤልሲናዬ የምትገርሚ እኮ ነሽ:: ያለሽን እውቀት በመጠቅም እህቶችንና አንዳንድ ወንድሞችን ለመርዳት የምታደርጊው ጥረት በጣም የሚደነቅ ነው:: መልካም : ደግ : ቅንና ግልፅ ሰው ነሽ:: እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክሽ:: ፀጋውን ያብዛልሽ:: ❤❤
    ቤተስብ ለሁላችሁም ሰላምታዬ ይድረሳችሁ:: እናንተም በጣም መልካም ሰዎች ናችሁ ከምሬ ይህንን ተገንዝቤያለሁ ተባረኩ ሁላችሁም:: please don’t forget to LIKE SHARE & SUBSCRIBE በተገኘው እጋጣሚ:: ይህን ብናደርግ ብዙ ተጠቃሚ ይኖራል.:: ለእሷም ትንሽ ይረዳታል አመሰግናለሁ::
    ፍቅአብ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      Fekabዬ በእውነት ላንተ ቃላት ያንሰኛል ወይ ደግነት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ

    • @VeinTadie
      @VeinTadie 5 днів тому

      @@fekab5672 ፍቅአብዬ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ሰላም ላንተ ይሁን ለአንተ ክብር አለኝ አንተ ይተባረክ ወንድማችን ነህ ሁሌም ከጎኗ ሆነህ ስለምታበረታታት ላንተ ቃላት የለኝም እንዳንተ አይነት አበረታች እክባሪ ወንድም ስላለን እኔ እኮራብሀለሁ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ተባረክ

    • @fekab5672
      @fekab5672 5 днів тому

      @@elsabeautyntኧረ ኤልሲና ምንም ያነስም እኔም ምንም ያደረኩት ነገር እኮ የለም በእውነቱ ያው የማየውን ነገር ነው የገለፅኩት:: አንቺ ትሁት ስልሆንሽ ብቻ እንደዛ አይተሽው ነው:: ሁሉም እኮ ቤተሰቦች they witness that. የሚሉትም ነው:: Please እንደዛ አትብይ እሺ የእኔ እህት እኔም ትንሽ የመሣቀቅ ስሜት ይፈጥርብኛል:: ይልቅ የምትሰሪውን ነገር እንዲያድግና ብዙ ተደራሽነት እንዲረው strategy መንደፍ ሌላ platform aside የሚያስፈልግም ከሆነ ማሰብ: የራስሽንም brand በLab certified ተድርጎ ማቅረብ የሚቻል ከሆነ እሱን ማሰብ መልካም ይመስለኛል you have an amazing crowd behind you who can back you up all the way. They really are your treasure you can have trust in. Thank you all and bless you abundantly. Oh Elsinaye, you can make it sis. Stay blessed.

    • @fekab5672
      @fekab5672 5 днів тому

      @@VeinTadie Veinuye አሜን ውዷ እህቴ እንቺም ተባረኪ የምታስቢውም ነገር ሁሉ ይሙላልሽ በምታደርጊውም ነገር ሁሉ የፈጣሪያችን እጅ ጣልቃ ይግባበት:: እኔም ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ:: በምትሄጂበት ቦታ ሁሉ እሱ ይከተልሽ:: መልካም ቀን::

    • @VeinTadie
      @VeinTadie 5 днів тому

      @@fekab5672 ፍቅአብዬ አሜን አሜን ወንድሜ በባለፈው ቪዲዬ ላይ መልስ ፅፌ ሁለቴም ወዴት እንደገባ አላቅም አጣሁት አንተ ትለያለህ በመውጣት በመግባትህ በኑሮህ በቤተሰብህ በስራህ የክርስቶስ ሞገስ ባንተ ላይ ይሁን ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @MeseretTeferi-ly6lf
    @MeseretTeferi-ly6lf 5 днів тому +2

    አናመሰግናለን ውድ እህታችን ኤልሲ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏

  • @metasebiawubshetteklemicha1651
    @metasebiawubshetteklemicha1651 5 днів тому +3

    የምታሳይው ሁሉ በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ነው. እናመሠግናለን.🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 6 днів тому +2

    ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በጣም የሚገርምሽ ነጋ አል ነጋ ብዬ በጠዋት ሰርቼ ተጠቀምኩት በጣም ልዩ ነው ሁሌም ልዩ ልበል እንጂ አንቺ የምትሰሪያቸው የፊት ሆነ የፀጉር ትሪትመንቶች ሁሌም ልዩ ናቸው የእውነት እንዴት አይነት ፀጋና ስጦታ ነው አይወሰድብሽ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛልሽ እህቴ ስለ አንቺ ቃላት የለኝም አንቺን አለማመስገን አለማክብር አለመባረክ አይቻልም ስለዚህ ዘመንሽን ኑሮሽን ቤተሰብሽን ስራሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እድሜና ጤናውን ያድልሽ በመውጣት በመግባትሽ ሁሉ የእግዚአብሔር አብሮነት አይለይሽ ከዚህም በላይ ለብዙዎች ያትረፍርፍሽ አትያዤ አትገደቤ ተከናወኚ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому +1

      የኔ ደግ እህት አንቺም ጥሩ ስለሆንሽ ነው የምትመርቂኝ ሁሉ በቤትሽ ያርገው አመሰግናለሁ

  • @alemneshalebacehw372
    @alemneshalebacehw372 6 днів тому +3

    ሠላም ላንች ይሁን ኤልስዬ በጣም ጎበዝ በርች በተለይ ፆም ከገባ ጀምሮ የምሰሪያቸው የፆም ማክሶች እጅግ በጣም ነው የማደንቅሽ የኔ ቆንጅኦ እኔ አንችን ካወኩሽ ጀምሮ ነው ለራሴ ማየት የጀመርኩት ድሮ ግድ የለሽ ነበርኩ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ የማደንቅሽ ወዘተ እህታችን በርች

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 6 днів тому +1

    ኤልሲ ብርቱ ሴት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      አሜን የኔ ደግ ተባረኪ

  • @abebagola5802
    @abebagola5802 6 днів тому +2

    ኤልሲየ አንቺም ለራስሽ ማር ነሽ Thank you so much
    For evrything❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yashemariamaria380
    @yashemariamaria380 4 дні тому

    እንዴት ነሽልኝ ሰላም ነሽ ወይ ይሄንን ትሪትመንት ዛሬ ተጠቅሜው ነበረ በጣም አሪፍ ነው እጅ ይባረክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 6 днів тому +2

    ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን አንቺ የተባረክሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሁሌም ለኛ የሚያስፈልገንን ይዘሽልን ስለምትመጪ እግዚአብሔር ያክብርልን ውለታሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ በልጅሽ አግኚው ሌላ ምን ይባላል በበለጠ እግዚአብሔር ለብዙዎች ያትረፍርፍሽ ዘመን ዘላለምሽ የተባረከ ይሁን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 днів тому

      አሜን የኔ ደግ እህት ተባረኪ

  • @mahijapi5646
    @mahijapi5646 5 днів тому +1

    የኔ ውድ ምርጫኤ እኮ ነሽ መስታወቴ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @TatiEmati
    @TatiEmati 6 днів тому +2

    ነገ ሰርቼ ነግርሻለው ኤልስዬ አንቺ ለኔ ሁሌም አንደኛ ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 4 дні тому

    ሞክሬው በአንድ ጊዜ ብቻ ለውጥ አይቻለሁ በጣም ጥሩ ነው አመስግናለሁ ::

  • @SenaitMesele
    @SenaitMesele 5 днів тому +1

    ኤልሲ ተባረኪ የምትሰሪው ሁሉ ተኣምረኛ ነው።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 4 дні тому

    መጀመሪያ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመስግናለን ኤልሳዬ❤❤❤ለአንገትም ስሪልን

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 6 днів тому +2

    ኤልሱዬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selinaamare4628
    @selinaamare4628 6 днів тому +1

    የምትሰሪያቸው ነገሮች አሪፍ ናቸው ግን የሁሉም ሰው ቆዳ አንድ ስላልሆነ ሁሉንም ተጠቅመን አንዳንበላሽ እየለየሽ ንገሪን በተረፈ በርቺ እናመሰግናለን

  • @MesertKassa
    @MesertKassa 4 дні тому

    ❤❤❤ እሺ ኤልስዬእናመሰግናለን

  • @GenetGezhangh
    @GenetGezhangh 5 днів тому +1

    ኤልሲ አሰገራሚ ነው የተጠቀምኩት ሁሉ ሰዎች እከሚጠይቁኝ ድረስ ለውጥ አገቼበታለው እግዚአብሄር ይባርክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      አሜን የኔ ገንዬ ጎበዝ ተባረኪ

  • @NaniAsmamaw
    @NaniAsmamaw 6 днів тому +2

    እናመሠግናለን

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml 6 днів тому +3

    በርቺ ውዴ ❤❤

  • @frehiwottsegaye4704
    @frehiwottsegaye4704 4 дні тому

    እናመሰግናለን እህታችን የምታሳይን ነገር ሁሉ ቀለል ያለ ከመሆን በተጨማሪ ስንጠቀመውም እጅግ ጥሩ ነው። እኔ የቴምሩን ሞክሬ ለውጥ አግኝቼበታለው ።ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h 6 днів тому +4

    ስላምሽ ብዝት ይብል ።እምታስይን ሁሉ እሚግርም ነው።ከነቤተስብሽ ፍጣሪ ይባርክሽ እኔ ፍሪጅውስጥ ማንኪያክትቼ ቀዝቅዞ እይኔስር ትጥቅሜ ልውጡ የሚግርም ነው።በጣም አመስግናልሁ ጊዜ ስለሌልኝ ላይቭ መክታትል አልቻልኩም ።ግንሲመችኝ እይሻልሁ ተባርኪ ዕድሜ ይስጥሽ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 днів тому +1

      ሰላም እህቴ ጎበዝ ተባረኪ

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 5 днів тому +1

    Enkan dena metashe elsi ❤❤❤ Enamsgnalne entkmwalne yena bertu

  • @giletseneshemeru4089
    @giletseneshemeru4089 6 днів тому +2

    ሠላም ኤልሱ እንኳን ደህና መጣሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 днів тому

      የኔ ደግ እህት ሰላም እንዴት ነሽ ተባረኪ

  • @genetbahilibi6105
    @genetbahilibi6105 6 днів тому +1

    Lovely Elsye 🥰you are blessed 🙏

  • @سنمنوامانو
    @سنمنوامانو 6 днів тому +2

    ጀግኒት❤❤❤❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 4 дні тому

    ተባረኪልን ኤልሲዬ።

  • @nebi9412
    @nebi9412 6 днів тому +1

    Selam selam elsa indet nesh yane jagina

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h 5 днів тому +1

    ስላምሽ ከነቤተስብሽ ብዝት ይብል ከልቤ አመስግናልሁ ቆቡ ነውየሚያብጥው እናውርድይላልውድታች እህቴህመም ይልውም ላስችግርሽ ጤናሽ ይብዛ ከነቤተስብሽ።

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye 6 днів тому +2

    ሁሉ ነገር ጥሩ ነው። ለኔ ግን የሚሆን አልተገኘም። ብዙ ግዜ ጠይቄሽ ነበር። ድሞ አንድ ሀገር ነው ያለንው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 днів тому

      ምን ጠየቅሽኝ አንድ አገር ካለንማ ጥሩ ነው

    • @mekashatsegaye
      @mekashatsegaye День тому

      በምን ቁጥር ላግኝሽ

  • @fraweyindegemu7710
    @fraweyindegemu7710 День тому

    ኤልሲ አመሰግናለሁ አንቺ በሰራሽልን እርድ ክብደት ለመቀነስ
    እንዴት ኪሎዬ እንደተስተከለ

  • @yashemariamaria380
    @yashemariamaria380 6 днів тому

    Elseye ሁል ጊዜ መልካምነትሽን ስለምታካፊኝ እናመሰግናለን ተባረኪ እጅሽ ይባረክ❤❤❤

  • @beletuworku6236
    @beletuworku6236 5 днів тому +1

    ሰላም ኤልሲ ይህ cornstarch ነውወይ ? ምክኒያቱም የበቆሎ ዱቄት በተለያዬ ነገር ይታሸጋል እና አንች ያሳየሽው ግን cornstarch መሰለኝ በጣም ጥሩ ነው!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      አዎ corbstarch የበቆሎ ዱቄት

    • @beletuworku6236
      @beletuworku6236 5 днів тому

      @ አመስግናለሁ ኤልሲ ሰላምሽ ይብዛ🙏

  • @TatyanaMansour-yk6mh
    @TatyanaMansour-yk6mh 5 днів тому

    አይኔ ስር ከላይ በጣም እለት እለት እያበጠ ነው ምመጣው መላ ካለሽ ስወድሽ

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 5 днів тому

    Thankyou Elsiye

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 4 дні тому

    Thank you ❤

  • @azebtaye8748
    @azebtaye8748 6 днів тому

    እጅሽ ይባረክ ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን 🙏

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 5 днів тому

    ኤልሱ ካየሁሽ አይቀር የነዛ ሰዎች የዲኤንኤ ጉዳይ ከምን ደረሰ?በቅንነት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      ልጆቹ አይደሉም እኔም ሰምቼ አዘንኩ ተይኝ

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 5 днів тому

      @elsabeautynt እህትአለም ያሳዝናል እግዚአብሔር የጉጉቱን የአብራኩን ክፋይ ይስጠው ምንይደረጋል ዘመናችን ተረገሟል ይቅር ይበለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ አመሰግናለሁ ❤️

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 6 днів тому

    Thanks for Allr your help sister ❤

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 6 днів тому

    ኤልስዬ ሰላም ነሽ የኔ ቆንጆ የኔ አክባሪ የተለየሽ ነሽ እሬት ልዩነት አለው እንዴ ወንዴና ሴቴ ወይስ አንድ አይነት ጥቅም ነው ያላቸው❤❤❤

  • @GenetTemesgen-r5p
    @GenetTemesgen-r5p 6 днів тому +1

    Else benatish alerjike yalebat fite min litakem pls

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      alergi yehonishew atitekemi

    • @GenetTemesgen-r5p
      @GenetTemesgen-r5p 5 днів тому

      @elsabeautynt በምን እንዴ ሆናም አለዎኩም ፊቴ ተባጫጭራዋል ግንባር ከሳል አፌ አካባብ ደሞ እንደዛሁ 😭

  • @yoyosiii226
    @yoyosiii226 6 днів тому

    Thanku so much Elisiye, you are beautiful person

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 6 днів тому

    አመሰግናለሁ ኤልሲ ተባረኪ

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 6 днів тому

    Thank you Elsiye❤❤

  • @lemlemtewelde4874
    @lemlemtewelde4874 6 днів тому

    ezgiabhir ymesgen Elsi thank you

  • @YoditHaile-m8i
    @YoditHaile-m8i 6 днів тому

    Woww ameltegh❤❤❤❤

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 6 днів тому

    ሰላም አልሲዬ። 💕🙏

  • @yayeshdebebe5660
    @yayeshdebebe5660 6 днів тому

    Thank you Elisi❤

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 6 днів тому

    Else smart🙏❤️

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 6 днів тому

    welcome elsu❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 6 днів тому +1

    ኤልሲ እንዴት ነሽ ጥያቄ ነበረኝ ብዙ ሰው በተለይ የሌላ ሀገር ዜጋ ማር ለፀጉራቸው ይጠቀሙታል እኛ አበሻ ሽበት ያበዛል እንላለን እንዴት ነው????

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      ማር እኔም እጠቀማለሁ አያሸብትም

    • @madreshuwoldemanuelalemu3617
      @madreshuwoldemanuelalemu3617 5 днів тому

      @elsabeautynt እሺ ኤልሲ በጣም አመሠግናለው ምላሽ ስለሰጠሺኝ ❤❤❤

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 6 днів тому

    Will try now

  • @HaniHabeshawit-d5h
    @HaniHabeshawit-d5h 4 дні тому

    Elesiya selam makeup 15 keteweku gen guncha akababi eyetekore new yehane.e product letekem weyes lala men temejerigalesh makeup metew felega neber yetefetero fita clean endihone efelegalew eheta Please help me

  • @maheltderesemahelt4889
    @maheltderesemahelt4889 5 днів тому

    Betam enamesgnalen
    Gn mentatebew bewha becha new wys samuna entekmalen?

  • @KasachLozan
    @KasachLozan 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 6 днів тому

    ሰላም ኤልሲ አሁን እቀዋአለሁ የበቆሎ ድቄት አለኝ። አሁን ለታ በቴምር የሰራሽውን ያሳየሽንን ተቀብቼ ፊቴን እንዴት እንዳሳመረኝና እንዴት እንዳለሰለሰው በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር ይባርክሽ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      ጎበዝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu2499 6 днів тому

    tebareki

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 6 днів тому

    ❤❤❤❤Danke❤❤❤❤

  • @KheriyaJemal
    @KheriyaJemal 6 днів тому

    ሰላም. ኤልሲ የኔ ውድ እንዴትነሽ ልጅሽ ደህና ናት ትደግልሽ ማሬ

  • @SemuHawas-ff9fq
    @SemuHawas-ff9fq 6 днів тому +1

    🥰

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 6 днів тому

    ኤልሱ corn starch ነው?

  • @tsigemariam5726
    @tsigemariam5726 6 днів тому

    Hello sis. Hope everything is ok with you. How often can I use this treatment it. 2-3 times in a week? Thx
    God bless you all

  • @misssara-iw2zo
    @misssara-iw2zo 4 дні тому

    ለማዲያትና ለጥቁር ነጠብጣብ ይሆናል

  • @Kongt-g8q
    @Kongt-g8q 6 днів тому

    Ena mar alarjikii yihonbignl min larg fita batame nitibtabii alow 😭😭😭❤

  • @YeneneshEngida-h8c
    @YeneneshEngida-h8c 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h 6 днів тому

    ስመችኝ እክታትልሻልሁ ግን አይኔ ያብጣል ።እስኪ ለሱ መፍትሄ መቼም አልሽ ብዬ አምናልሁ አመስግናልሁ እና ስለሶራያ ሲስት ጥይቄሽ ነብር እንዳርስሽው አምናልህ ተባርኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      አይንሽ ነው በይስ ከስር?

  • @ghhj1096
    @ghhj1096 5 днів тому +1

    ዘይቱ ለወዛምፍት ይሆናል

    • @samuelsamuel7909
      @samuelsamuel7909 5 днів тому

      መጀመሪያ ቪዲዮውን በደብ እይው

  • @bizuneshtedenke8742
    @bizuneshtedenke8742 6 днів тому

    አኤልሲ ማር እወድሻለሁ ነፋሰ በመሰኮት አንገቴ አካባቢ መቶኝ እየተዞዞረ አመመኝ እንደልሸኝ ካሰተር ቀብቼ በላሰቲክ አረግሁ ግን አልተሻለኝም አሜሪካ ነዉ ያለሁት❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 днів тому +1

      Aspercreme walmart አለ አሁኑኑ ግዢና ቀቢው ወዲያው ይድናል አይዞሽ መልሱን ጠብቃለሁ

  • @TatiEmati
    @TatiEmati 5 днів тому

    ቃል እንደገባሁልሽ አሁን ሰርቼ ተቀባሁና ስራ እየሰራሁ ቆይቼ ከአንድ ሰዓት በኋላ ታጠብኩት በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል ተባረኪልኝ በዚህ አጋጣሚ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ማታ ፊቴን ካካዋ በተር እቀባለው ጠዋት እታጠበዋለው ኤልስዬ ችግር አለው ሰላም ሽ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 днів тому

      ጎበዝ እንኳን ወደድሽው....የማታ ከተስማማሽ ጥሩ ነው

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 6 днів тому

    Hello Elsyaa, your hair is growing so quickly . What is your secret ? 😅😅

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 5 днів тому

    Bet Yefeche yihonal bokolowu

  • @ghhj1096
    @ghhj1096 5 днів тому

    ኮመት አትመልሽም ብንጥፍ

  • @serkiesta0313
    @serkiesta0313 6 днів тому

    በጣም ቆንጆ ነው ኤልስዬ የተባረክሽ ነሽ

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 6 днів тому

    else mlkam swe

  • @nigistisoloda65
    @nigistisoloda65 4 дні тому

    ሰቲዮ ምን መሆንሽ ነው ኣንችም እንደዘመዶች ተጋሩን ከሚጠሉ ኣንዱነሽ ማለትነው. በጣም ያስጠላል ኤርትራውያን እያል የምትጠርያቸው ኣህያ ብለው ይጥሩሻል....

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 дні тому

      ኪኪኪኪኪ ይሉሽን ባልሰማሽ ጨርሺው .... ኤርትራዊያኖች ውድድድድድድድድድድ አሁንም ወዳችኃለሁ ንግስቲዬ ኢትዮጵያዊያንዋ ውድድድ ግን የኤርትራ ስም ሲጠራ አይመምሽ ፍቅር ናቸው ውደጃቸው ፖለቲካ ቆሻሻ ነው ውጪ የበታችነት ስሜትም በሽታ ነው ውጪ ፀበል መድሐኒት ነው እሺ ተባረኪ

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 6 днів тому

    ኤልስዬ ሰላም ነሽ የኔ ቆንጆ የኔ አክባሪ የተለየሽ ነሽ እሬት ልዩነት አለው እንዴ ወንዴና ሴቴ ወይስ አንድ አይነት ጥቅም ነው ያላቸው❤❤❤

  • @asmiasmi6846
    @asmiasmi6846 6 днів тому

    ❤❤

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 6 днів тому +1

    ኤልስዬ ሰላም ነሽ የኔ ቆንጆ የኔ አክባሪ የተለየሽ ነሽ እሬት ልዩነት አለው እንዴ ወንዴና ሴቴ ወይስ አንድ አይነት ጥቅም ነው ያላቸው❤❤❤

  • @MisganaWoldetensay
    @MisganaWoldetensay 6 днів тому

    ❤❤

  • @elsabahta6395
    @elsabahta6395 6 днів тому

    ❤❤❤

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk 5 днів тому

    ❤❤❤

  • @SmretTewelde-y8i
    @SmretTewelde-y8i 5 днів тому

    ❤❤❤

  • @tenagne884
    @tenagne884 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤