"አሸናፊውን ለመለየት እንዲህ እንቸገር? " ምርጥ ሼፎች /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #mirtu_gebeta
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 53

  • @merryyeshigeta7090
    @merryyeshigeta7090 Рік тому +3

    ጎስሽ ጓደኛዬ ምርጡ ገበታ ላይ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ተስፋ አደርጋለሁ በርታ i'm proud of you

  • @Batibati380
    @Batibati380 Рік тому +6

    እውነት ለመናገር እንቅስቃሴያቸው ያስደምማል በእያንዳንዷ ነገር ዋው እያልኩ ነው ያየሁት ዳኞች ውሳኔያችሁ በጣም ነው የተመቸኝ እነዚህን ምርጦች እንዴት ነው አሸናፊና ተሸናፊ ማለት የምንችለው?
    ስንቱ አብኩቶ የማይሄን ምግብ አቅርቦ ከሌሎቹ የተሻለ ነው ተብሎ አሸናፊ ተደርጓል ከእነዛ ጋር እንዴት ነው ተሸናፊ ብለን የምን ወስደው እነዚህን ምርጦች
    ውሳኔያችሁ ምርጥዬ ነው ይመቻችሁ አቦ👍

  • @aminaali7797
    @aminaali7797 Рік тому +8

    ይሄንን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምንጠብቀው ዳኞቹን ሁሌም ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ነው የምንኮራባችሁ

    • @lovealem
      @lovealem Рік тому

      Total imbalance in this show! Almost 99.9% of the cooking is done by women but the show is by men and the judges are only men! This is inequality!!

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 Рік тому +14

    ግን ሼፍ እንደመሆናቸው የቀረበው ግብዓት ቀላል ነው 😊😊 እኛ የማዳም ቅመሞች ሼፍ የሚባለው ማዕረግ ብቻ ነው እንጅ የሚቀረን 😅😅😅 ክሽን አርገን እኮ ነው የምንሰራው 😊

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 Рік тому

      ሙምታዝ ደንበኛሼፍ🤗

    • @selamyishak9210
      @selamyishak9210 Рік тому

    • @tube6759
      @tube6759 3 місяці тому

      ኢኛ የመደም ቅማሞች ኢንሳረላን ግን ከሜረ ተዳቅኖብን ደሞ የምንችል አይመስለኝም ኮፊዳንስ በጠም የስፈልገነል ደሞ ኢኛ መደባለለቅነዉ ስረችን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @seniwondemu3039
    @seniwondemu3039 8 місяців тому +2

    ከድሬደዋ ወንድ ልጅ አይወጣም ይባል ነበር አንተ ጀግና ነህ

  • @adikagenet-hu7tb
    @adikagenet-hu7tb Рік тому +2

    ምርጥ ውድድር ነበር ሼፍ ጎሳዬ ጥበብ ሳላደንቅ አላልፍም በርታልኝ

  • @yayushalemu175
    @yayushalemu175 Рік тому +2

    በጣም በጣም ትክክለኛ ዳኝነትና ደግነት ነወ ለዳኞች እግዚአብሔር እድሜ አና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @semuandtemutube4490
    @semuandtemutube4490 Рік тому +6

    ማሻአላህ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው

  • @fekaduhailu3857
    @fekaduhailu3857 Рік тому +2

    Thank you, mirtu gebeta. I already like gosaye . Thank youuuu

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 Рік тому +4

    ሱስ ሆነብኝ ዳኞች በጣም ነው የሚወዳችሁ ብችል መጢቼ እወዳደረ ነበር በርቱ❤❤❤

    • @tube6759
      @tube6759 3 місяці тому

      ልክ እኔ ሰዉድ ሆኜነዉ ምማለካታዉ አንችስ በጠምኘዉ ሱስ የሆነብኝ ምርጡ ገበታ ኩድ እኮነዉ

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Рік тому +2

    በጣም አሪፍ ምግብ ለመስራት ሁለት ሰአት በቂ ነው።

  • @blensium643
    @blensium643 Рік тому +2

    ፍታዊ የሆነ ዳኝነት ነው 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Рік тому +3

    አንድ ምግብን ለመስራት ሁለት ሰአት በቂ ነው የኔ አስተያየት ነው ።

  • @kamplcimporter2520
    @kamplcimporter2520 Рік тому +1

    I missed Chef Kabrak Tekola unique name and unique judge love him so much

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Рік тому

    ያስ ያስ ኡንከን ደስ አላቹሁ
    ደኞቹ ትክክል ነው ታባራኩ

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 Рік тому +4

    ሠአት የስተካከል አ1 ሰአት መሆንአለበት

  • @hailegebrielkibret
    @hailegebrielkibret 8 місяців тому

    ቢላዋ ግን በክብር በቦክስ ቢቀመጥ እና ቢላዋ የሚሸለም ሰው በቦክስ ተደርጎ ቢሰጠው የበለጠ ክብር ይኖረዋል

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 Рік тому +1

    አየሙያ የመዳምቅመሞች አሉበት ግን እናመሠግናለን ብዙጥንቃቄና ትምርት ሰታችሁናል

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Рік тому +1

    WOW WOW

  • @rihanaricho6049
    @rihanaricho6049 Рік тому +1

    እኔምለው ፈታኝ ኩሺና ለምን ተተወ እያዝናና ያስተምር ነበር

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 Рік тому

    wow በጣም ደስ ይላል

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Рік тому +1

    አንቴ በታሻንፊም ጎባዝ ነህ
    ልጅቶም ጎባዝ ዳዎዳደር ነት ጃግና ሴት ናሽ

  • @flowertube1696
    @flowertube1696 Рік тому

    Pls ehen program lay ye tesatefachu sewoch endet new yemimezegibut bizu gize like alteterahum

  • @tirsetpaganin7143
    @tirsetpaganin7143 Рік тому

    ❤🎉BERTULIN TIRU MIGIB SERATENOCH TIRU FIRD WOW ENKUAN DES ALACHU 🎉🎉🎉🎉❤

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Рік тому

    በጣም ምወደው ብሮግራም ግን ከነተ ባላቅም እንጆርው ተቀላቅሎ ከተሰራ ጣፍጭ አይሆንም ጥያቄ ነው ? በተርፈ በጣም ነው ምወዳችው ዳኞቹ

  • @sintayehudawit7568
    @sintayehudawit7568 Рік тому

    ምርጥ አሰራር

  • @kokebeyeshitila-tr9iz
    @kokebeyeshitila-tr9iz Рік тому

    Waw beza enkuan Des alesh berchi gobez

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Рік тому +1

    I AM LEARN FROM YOU

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Рік тому +3

    ስለ እንቁላል ስለ ስላጣ ድሬሲንግ ስንቴ ተግሯል ሳይሰሙ ለምን ይመጣሉ

  • @hak.d2211
    @hak.d2211 Рік тому

    Balsasat. Yesefra leji meslkegi

  • @hak.d2211
    @hak.d2211 Рік тому

    Wow enkon beslam metachu

  • @user-sx2dg4ep2p
    @user-sx2dg4ep2p Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamuwendmagegn1083
    @habtamuwendmagegn1083 Рік тому +1

    እንኳን ደስ አለህ ጎሳ

  • @hak.d2211
    @hak.d2211 Рік тому +1

    Ok dera dera ina deboshe boshe temchithegiale

  • @LoveM-rm6we
    @LoveM-rm6we Рік тому +1

    እኔ አላህ ለጋሬ ከበቃኝ የማደምን ቅማሞችን ወክዬ ማቅረብ እፈልጋላው ደኞች አቅራቢው በጣም እወዳቹዋለው❤

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Рік тому +7

    የመዳም ቅመሞች ይወዳደሩ ሚል👍

    • @user-kj6dr2xq4c
      @user-kj6dr2xq4c Рік тому

      ነይ እንህድማ እንወዳደር🎉🎉🎉🎉

  • @asxz-vm3be
    @asxz-vm3be Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hak.d2211
    @hak.d2211 Рік тому

    Ato hanoek 06 👍👍👍

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Рік тому

    እኔ ልጥይቃቹ ከሩዝና ከፓስታ የትኛው ይበድላል???

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 Рік тому

    ሼፍ፡ዚ፡ድንቅ፡በሆነው፡የኢቢኤስ፡ምርጡ፡ገበታ፡በአቅራቢነትህ፡ እያደነኩኝ፡አመሰግናለሁ። በዛሬው፡ውድርድር፡ለተሳታፊዎቹ፡30፡ ደቂቃ፡አላችሁ፡ ብለህ፡በመጀመሪያው፡የጊዜው፡ማስታወቂያው፡ላይ፡ከተሰጣችሁ፡25፡ደቂቃ፡አልክ፡5ቱን፡ደቂቃ፡ምን፡በላው?

  • @bayushelegese9726
    @bayushelegese9726 Рік тому

    የቤት እመቤት አይቀርቡም ወይ እኔም መወዳደር እፈልግ አለወ

  • @lovealem
    @lovealem Рік тому

    Injustice unfolded in public!!

  • @Anumma572
    @Anumma572 Рік тому

    Mert dangoch