የስፌት ትምህርት በቀላል ዘዴ ! Sewing practice

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 58

  • @madesign21
    @madesign21  3 роки тому +17

    ይህን ቪዲዮ ሙሉን የተመለከተ በቀላል ቀን ማለትም በ2 ሳምንት ውስጥ ሥፌት መማር ይችላል :: ፍላጎት ብቻ ነው የሚያስፈልግ...ምንድን ነው በሰራችሁት ልብስ ዘንጡ እንጂ የምን የቻይና ልብስ መግዛት ነው 😊

    • @mt3878
      @mt3878 3 роки тому +1

      እድሜ ላንተ እና መሰሎችህ!ችያለው! አመሰግንሀለው። ስልኬ ሞልቶ ቴሌግራሜን ድንገት አጠፈውትና አጠፈኝ በዋትሳፕ ግን አለሁ ካለህ

  • @user-dw3pu3gw5s
    @user-dw3pu3gw5s 2 роки тому

    ሺኩራን በጣም የምፈልገዉ ትምርትነዉ ጀምሪዉ ትቸዉ መጣሁ አረብ አገር
    ጠንክር በርታ

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 3 роки тому +2

    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት አሰጣጥ ነው
    በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው እግዚአብሔር እባክህን ይባርከው

  • @sebeleyekedusan8147
    @sebeleyekedusan8147 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በርታ።

  • @myallahgiftforsiham7383
    @myallahgiftforsiham7383 3 роки тому +7

    ሀይ ወንድም እስኪ ከቻልክ ቅድ ላይ ብታተኩር ማለት የብዙሀኑ ችግር ቅድ ላይ ነው

  • @belay7147
    @belay7147 Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @alemzewdeadmasu9871
    @alemzewdeadmasu9871 3 роки тому +4

    የልብስ ስፌት መማር በጣም እፈልጋለሁ የማሰልጠኛ አድራሻ ካላችሁ በአካል መጥቼ ብሰለጥን ደስ ይለኛል

  • @heyat830
    @heyat830 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ኰ9ረ

    በጣም ሀሪፍ የምፈልገው ትምርት ነው እናመሰግናለን ወንድም በርታ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 роки тому +1

    በጣም እፈልጋለሁ 👍👍👍

  • @mt3878
    @mt3878 3 роки тому +1

    Eshe AMESEGENALEW

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 роки тому +2

    ሰላም ወንድም ጠፍተሃል በሰላም ነው?አሺ እንኳን በሰላም ማጣክ 👍👍👍

  • @fatimam5231
    @fatimam5231 3 роки тому

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ቀጣዩንም እንጠብቃለን

  • @romiroman5288
    @romiroman5288 3 роки тому

    አዲስ ገቢ ነኝ ስለ ስፌት የመማር ፍላጎት በጣም ነው ያለኝ እና ቀጥሉበት

  • @jamilanigus8907
    @jamilanigus8907 3 роки тому +1

    ጥሩ ትምህርት ነው በርታ

  • @youtub5171
    @youtub5171 3 роки тому +1

    ዋው ስፈልገው የነበረው

  • @mekides
    @mekides 3 роки тому

    ሰላም ለዚህቤት ወንድማችን እናመሰግናለን በርታልን

  • @hanamariambirhanu220
    @hanamariambirhanu220 3 роки тому

    ጎበዝ በጣም

  • @የዘላለምታማኘአንድአሏህብ

    እናመሰግናለን

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 3 роки тому

    እናመሠግናለን .🙏🙏

  • @yotamerat420
    @yotamerat420 3 роки тому +4

    ጤናስጥልኝ እንደምን አላችሁ? በጣም ጥሩ ሀሳብ እና በጥሩ አገላለጽ ነበር የጀመራችሁ ግን ተከታታይ ማቅረብ ብትችሉ ጥሩ ነበር ። በጣም ተፈላጊ ነበር ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን ለ 30ደቂቃ ተከታታይ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው ።

  • @ethiojole
    @ethiojole 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለው እምፈልገው ት/ት ነው ሀገር ስገባ በተግባር እማራለው ማሽኑን ገዝቻለው ግን ትኒሽ ናት አንተ እንዳሳየህን አይደለም

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 3 роки тому

    ዋው በጣምነው የማመሠግንህ

  • @ክያአሻግሬ
    @ክያአሻግሬ Рік тому

    Tenks Bro

  • @ሀሊማየገጠርእመቤት

    ዉነት በጣምጡሩትነዉ👍👈

  • @AghiTubeRuthStyle
    @AghiTubeRuthStyle 3 роки тому

    አሪፍ ነው👌

  • @ariamandemeskel2077
    @ariamandemeskel2077 2 роки тому

    I like it

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 3 роки тому +1

    Betam amsegenalu wendeme

  • @bezawitalemu6496
    @bezawitalemu6496 3 роки тому

    Thank you

  • @romanhaileromanhaile4987
    @romanhaileromanhaile4987 3 роки тому +1

    Edalke paje lay comment yesafekew dese yelale egzabhair yeredak selelememedu enamesegenaln

  • @Ss-qh4zs
    @Ss-qh4zs 3 роки тому +3

    እኔ እዉጭ ሀገር ነው የምኖረው ግን አገር ቤት ገብቸ ዲዛይን መሰልጠን እፈልጋለሁ ማለቴም በገዘብ እሚሰለጥን አይገኝም እናም ቢዙ ግዜ ይወስድብኛል ለመሰልጠን ከ 3 ወር በላይ ያቆያል ስልጠናው

  • @hananfashionshow5032
    @hananfashionshow5032 2 роки тому +2

    ቁጥር አስቀምጥልኝ እኔ መማር እፈልጋለሁ በስት ግዜ ውስጥ አሪፍ ድዛይነር መሆን እችላለሁ

  • @hanahaile5442
    @hanahaile5442 2 роки тому

    Betam nw mamesegenew selasayehen

  • @bazamamusht7131
    @bazamamusht7131 3 роки тому +1

    እሥቲ ለአረቢያ መጅልሥ የሚሖን ትምሕር አቅርብልን።

  • @መረከቤtube
    @መረከቤtube 2 роки тому

    👌👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 3 роки тому

    በላይክ

  • @Tube-vx5uv
    @Tube-vx5uv 3 роки тому +2

    በምዲነው የሚሰራው ማሽኑ በመብራት ወይስ

    • @madesign21
      @madesign21  11 місяців тому

      በመብራት ነው ሁሉም የሚሰሩት

  • @habibahabiba7498
    @habibahabiba7498 2 роки тому

    በመጀመረመያ የሠቀረብካት መስፊያ ስትናት

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 3 роки тому

    ሥፈልገው ነበር ሽሹክራን

  • @rekiklove8173
    @rekiklove8173 2 роки тому

    ስልካችሁን ፃፊልኝ

  • @senaitabebe1334
    @senaitabebe1334 3 роки тому

    ሰላም ቲንሻን ማሺን ገዥቼ ነበር ግን አልሰፈም አለ ምክረህን እፈልጋለሁ

    • @madesign21
      @madesign21  3 роки тому

      Instructionኑን ይመልከቱ አልያ ዩቲውብ ላይ ማሽኗን ፈልገው እንዴት እንደምትሰራ ይመልከቱ

  • @betilemma7624
    @betilemma7624 3 роки тому

    አድራሻቹ የት ነው ለመማር ፈልጌ ነው

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 3 роки тому

    ትንሾን ገዝቻት እንደት እንደምከፍተው ጠፍብኝ ለመለማመድ ነበር

  • @አሜንአለሙ
    @አሜንአለሙ 3 роки тому +1

    እልም ጥፍት አልክ እሳ እህ ቱለ ቱለ ናልነ

  • @youtub5171
    @youtub5171 3 роки тому

    ቤተሰብ ልሆን ነው አታሳፍሩኝ በላይክ ተቀበሉኝ

  • @messaymegersa5338
    @messaymegersa5338 3 роки тому

    ያለሁት ስደት ነው ወንድሜ ሲንጀር ይዚ ልመጣ አስቤ ነበር
    1 ለጥልፍም ለስፌትም የሚሁን የቶ ነው ጥሩ 2 ቲብል የሚላቸው ሲኑጀሮች ያለመብራት ይሰራሎ እንዴ እባክ መልስልኛ ወንድሚ

    • @madesign21
      @madesign21  3 роки тому +2

      ያለ መብራት የሚሰሩ የጥልፍ ሊኖሩ ይችላሉ አሁን ግን ብዙውን በመብሪት የሚሰሩ ናቸው በገበያ ላይ ያሉት ...ዘመናዊ ማሽኖች ብዙ ጊዜ በኤሌክትሪክ ነው የሚሰሩ እንደምሳሌ ይህ አንዱ ነው ጥልፍም ስፌትም ይሰራል Brother SE600 Sewing and Embroidery Machine, 80 Designs, 103 Built-In Stitches, Computerized, 4" x 4" Hoop Area, 3.2" LCD Touchscreen Display, 7 Included Feet www.amazon.com/dp/B074F8TZNH/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_09J-Fb40QGTFB
      በተጨማሪ በሚኖሩበት ሀገር embroidery and sewing machines ብለው ቢፈልጉ ያገኛሉ እናመሰግናለን !

    • @messaymegersa5338
      @messaymegersa5338 3 роки тому

      ወንድሚ ከልብ ነው የማመሰግነው እውነት በርታ

    • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ኰ9ረ
      @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ኰ9ረ 3 роки тому +1

      እኔም የዚህ አይነት መኪና እፈልጋለሁ ጥልፍና ስፌትን በአንድ ያካተተ ትምህርቱን በጉጉት እንጠብቃሀለን በድንብ አስተምረን አመሰግናለሁ

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 роки тому

    እናመሰግናለን