He killed millions this gud are tetekami. Of the system not all of us got us ! He has blood on his hands and he never ask forgiveness for the Ethiopians family who lost parents kids he is a criminal period !
Yes that is 17 years, all Ethiopians desire to forget, and the 27 years that followed is a direct result of his extremely hateful military administration. You Guys missing the point, the world should pardon also Hitler, Musolni, Melese, and so creating persistence for more injustice to come, this is not about your neighbor or my neighbor, my friend or your friend, it about a ruler who committed atrocities, a crime against younger generation, who as a matter fact proppled him to power. You reviving, you bringing the hurt back selfishnessly. You should stand for justice today, so your children can have a better life. He must stand in court and let the justice freed him. If so I will go to welcome him.
Exactly !!! The speakers and the positive comments you see are those who benefited from derg system !!! He not only committed the worse crime ever against the most educated but also burried the king under toilet this looser of Menge !!! Let him face justice he as you said never ask apology !!! He is the very responsible of Ethiopia direct ascend to hell cause woyane got empty house !!!!
I am one of witness about Adult education that was given to all Ethiopian at that time , today that young generation is serving the country and abroad the country even at professor level , I know some weakness about mass killing but who is pure today ? TPLF has no moral to claim because they are more than mingestu bloody hand, so I also agree that Mingestu will be turn back to his home country
President Mengistu Hailemariam as every political leader and a human being he has positive and negative sides. On one hand, he is praised by millions of Ethiopians f rom keeping the Ethiopia united, sovereign territory, to eradicating iletracy to national development up and down the country. On the other, he is allegedly accused of killing political oponents of desent ideologies. However, the criminal offence that has committed by Mengistu Hailemariam during his reign cannot be said or labeled as genocide, within the meaning of the genocide prohibition and prevention convention 1948. Because he was not a racist individual and his system of government does not established on this base. Unlike the 27 Tplf regime. In order to determine his crime, Mengistu Hailemariam must get fair trial and he should be judged by independent and impartial court. Then only then we coud close the chapter. I personally believe former president of Ethiopia and his family has a right to return to their country. Especially, where extremist secessionist and racist thugs are allowed in Ethiopia today, and the present administration keeps them secured in a luxurious life that is financed out of poor Ethiopian people. Mengistu Hailemariam has every right by comparison. Aregash Gebretsadik A lawyer
እውነት ነው ኮረሌል መግስቱ ጀግና ነው በጀግንነቱ ግዜ ስህተት ሰረቷል እውነት ነው እግዚአብሔር ይቅር ስቱሉ ነው ይቅር የምትባሉት ብሏል ማነን እኛ ከሱ የበለጠ ወንጀል እየተሰራ በለበት አገር አይደል ያለነው መቼም እነጅዋር ከሰሩት የመንግስቱ ግፍ አይበልጥም ብመጣ በጣም ደስ ይልን ነበር ቀርውን እድሜ በአገሩ ቢኖር
ኦኦኦኦኦኦኦኦ
መንግስቱ ሀ/ማርያም ;
* አገሩን ይወዳል
* ዘረኝነትን ፈፅሞ ይጠላል
* መሀይምነትን ይጠላል /መሰረተ ትምህርት/
* ልማትን እንደአቅሙ ሰርቷል /ጦርነትም እያለ/
* ሙስናን አይወድም
* ግብረ ሰዶምነትን ይቃወማል እንዲሁም ብዙ ሌላ ጥሩ ነገር አርጓል።
ዞሮ ዞሮ መጥፎም ይሁን ጥሩ ኢትዮጵያ ሀገሩ ነች ያውም በውትድርና ያገለገላት!!
መንግስቱ የጋራችን አባት በክብር ወደ ሚወዳት እናት ሀገሩ ይመለስልን!
ለዚህ መብቃታችን ይህን ማየታችን በራሱ ትልቅ ድል ነው ኢትዮዽያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም ገና ስንት የተደበቁ ጀግኖች ከተደበቁበት የሚነሱባት ሀገር ነች እምዬ ኢትዮዽያ
መንግስቱ ጊዜ አንድ ኢትዮጵያ !አንድ ባዲራ ! ብሎ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ነቶ !ተከብራ !የኖረች አገር ነች !አሁንም አብይ, መንግሰቱን ሀይለማርያም እንደሚያመጣው እርግጠኛ ነኚ ! 🙏🏽✌🏽🤟🏽🇪🇹
መንግስቱ ኃይለማርያም የኢትዮጵያ ጀግና ነው ቀረጥ ጀግና ነው ስንት አገር የሸጡ አሉ 🙏🙏🙏🙏
የአለም መዳህኒት የድንግል ማርያም ልጅ ለሚወዳት ኢትዬጵያን ምድር ቢረግጥ የብዙ ኢትዬጵያን ምኛት ነው
Not really ! ብዙዎቻችንን ካለቤተሰብ አስቀትዋል ለፍርድ ይቅርባል አፈታውም
አያቴ ሁሌም ስለሱ መልካም መሪነት ነው ምትነግረኝ አባቴን አንቆ ጦርሜዳ ወስዶ እንኳ ዝናውን ሰምቼ የምወደው መሪ ነው ትል ነበር አያቴ
> ትል ነበር አያቴ
እንኳን መንጌ መለስም ክብር ሰተውት መቃብሩ ይጠበቃል ማን ነው በዘር የበታተነን? መንጌ???? በጭራሽ አላጠፋም ማለት አይደለም ግን የሱን ጥፋት ከሱ ቦሀላ እና ዛሬም የሚደረጉትን ስናይ የመንጌ ጥፋት ሚዛኑን ያነቃንቃል ብይ አላስብም
ለምድነው መቃብሩ የምጣበቀው ጣለት መቶ እደየጠቀው ነው?ዬት ነው የተቃበረው
መንግስቱ ኃይለማርያም ኢትዮጵያ በፍቅር መኖር አለበት።
I am one who supports this blessed idea!
I do to.
የመንጌ መምጣት እውን የሚሆንበት ጊዜ እሩቅ አይደለም።ምክንያቱም ዛሬ ሀገራችን ስንት የታሪክ እድፍ ያለባቸውን ልዩ ጥበቃ ስታደርግ ሳይ የኔ ቆራጥ፣የኔ ሀቀኛ ለምን ሀገሩን ይነፈጋል ይህ የሸፍጥ ፖለቲካ አንድ ቀን በማያዳግም
ሁኔታ ይገረሰሳል።
ትክክል በክብር መመለስ አለበት መጌ እናከብረዉ አለን።
Me to.
መንጌ መሬት ለአራሹ ያወጀ ነው የዘረፈ አይደለም የዘረፈው የትግራይ ሸፍታ አለ
ስንት የሰዉ ነፍስ የበላ እያለ ለምን እሱ ብቻ አይገባም እሱ ምን አጠፋ
መሲይ በጣም የተባረክሽ ይሄንን ፐሮግራም ሲቀርብ በጣም ደሳለኝ ደርግ ያሳደገኝ ሰለሆንክ በጣም ኰኖረል መንገሰቱን አወዳቸዋለሁ በክ
ትክክል ነው መንጌ ወደ እናት ሀገሩ ይመለስ
መንጌ ለኢትዮጲያ አንድነት የታገለ ለእናቶች መሰረተ ተምህርት ከፍቶ መሀይምነትን ያጠፋ ከሀብታም ወስዶ ለደሀ የሰጠ ደሀ እንደ አቅሙ በልቶ እንዲያድር ያደረገ እውነተኛ የኢትዮጲያ ጀግና በዚያን ጊዜ ተገንጣይ ወንበዴዎች ባያስቸግሩት አገራችንን የት ባደረሳት ነበር አሁንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶት ለሚወዳት አገሩ ያብቃው አሜን
መጌ ጀግና አገር ወዳድ ወገኑን ለባርነት መላክ ወይም መስጠት የማይፈልግ ሰው ነው ዘረኝነት የሚጠላ ስለሱ ብዙ መናገር እችላለው እሱ ሳይሆን ያጠፋው ለገዘብ ያደሩ እነሱ ናቸው እኔ እሱ ቢመጣ ደስተኛነኝ ሰው በላዎችም ዘረኞችም አገር የሚያምሱ ባዳዎችም ይኖሩበታል እሱ አገሬ ኢትዮጵያ እንዳለ ነው በሰላም ይምጣ
ትክክል ይመለስ እና የኢትዮጵያ ህዝብ ይጠየቅ
ፍርድ ይስጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅ ይስጥበት
የ እትነፏ እባተ ልጆች ምን ይሉ ይሆን?
ልክ ናችሁ መንጌ ጀግና ሀገር ወዳድ ነው
Did you forget ,all youngsters who died on the street without respect.
ለመንግስቱ ትልቅ ክብር አለኝ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ
ትክክል ነው ያላችሁት
ድሀን ባሌቤት ያደረገ ገበሬ ን ባለመሬት
መሃይምነት አጥፍቶ አንጾ በእውቀት
ዜጋውን አክብሮ ያኖረ በአንድነት
በፍቅር ያቆዬ ያላንዳች ልዩነት
ድርድር የማያውቅ በኢትዮጵያዊነት።
ወገኖቼ በመጀመሪይ ደረጃ ወደዳችሁም ጠላችሁም በጊዜው ቆራጥ መሪያችን ነበሩ ስለዚህ አንተ ብሎ መጥራት ኢትዮጵያዊነት አይደለም ለማንኛውም በግሌ ቢመጡ ብወድም በአሁኑ ስአት ግን ወዳች እንዳላቸው ሁሉ ጠላትም አላቸው ስለዚህ ባሉበት እድሜና ጤና ስጥቶአቸው መልካሙ ጊዜ ሲመጣ ያኔ ይሆናል ስለዚህ አስቡ እና እክብሮትን አታጉዋድሉ እባካችሁ አመስግናለሁ
ኮ/መንግስቱ ሀይለማርያም እኛ ስለሳቸው ባናቅም በቅርብ ኮ/ካሳይ ባጫ የሚባሉ ስለመንግስቱ በደንብ ተናግረዋል ገንዘብ እንኳን ሲሰጣቸው ለሀገራቸው ነበር የሚያውሉት መለስ ግን ከሚሴቱ ዘር ማንዘር የዘረፈ ተከብረውበት ይኖሩባታል።
እኔ መንግስቱሀይለማርያምን በጣምነዉ የምወደዉ ግን በአሁኑሰሀትአሩ ይግባአልልም መንግስቱ አገሩንወዳድነዉ ግን እድሜ ለአሜርካን መንግሰት እነዝህን ሰዉበላወቸን አሰገቡ።
መንጌን አላውቀውም ግን ጀግና ነው ሀገር ወዳድ ትህነግ ግብረሰዶም ነብስገዳይ ነው
መንጌ ሀገሩን ወዳድ ነው ይግባል እማማ ኢትዮጲያ
ውይ መንጌ የሱ ግፍ ነው ኢትዮጵያን እንዲ የሚያተራምሳት መንጌ ንጹህ ስው
የቀድሞው ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃ/ማ እንደሰው ጥፋቶች ቢኖርባቸውም ሀገር ወዳድ፣ አድሎን የማያውቁ፣ ትምህርትን ያስፋፉ፣ ያልሠረቁና ባለራዕይ ቆራጥ መሪ ነበሩ።
በስደት በመኖርዎ አናዝናለን።
መንግስቱ በታሪክ እንደማውቀው አንድ ሰው በዘሩ ምክንያት አላጠፋም ብዙዎች ወጣቶች የሞቱትም ሀገራችን በተለያዩ የፖለቲከኞች በከፈቱበት ዘመቻ ነው እንጂ ማንንም በማንነቱ ገድሎዋል ብዬ አላምንም ይልቁንም ያገለገላት ሀገሩ ከድታው በስደት እንዲኖር አድርጋለች!!!
መንግስቱ ቢያንስ እንኳ የኢትዮጲያን ህዝብ ሀብት ፣ ገንዘብ ፣ ንብረት አልበላም በዚህም ልንኮራበት ይገባል።
መመለሱ ጥሩ ነው ግን መጀመሪያ ህወሓት መጥፋት አለባት
ትክክል አሁን እነሱ እራሱ ይወዱታል
You loose your eyes after you we gonna see Wayne
መንግስቱ ሀይለማርያም 27 ዓመት በዘር አላጨፋጨፈም በመንግስቱ ጊዜ ካለቀው ህዝብ የበለጠ እሱ ከሄደ በሃላ ያለቀው ይበልጣል ሁሉም የመጣው መንግስ ገዳይ ነው ያውም ዘር መርጦ የሚጨፈጭፍ በሜንጫ በእሳት እንደከብት በማረድ ከነነፍሳቸው ገደል መክት ወዘተ ቢረሳ ቢረሳ በደኖ የረሳል ባሌ ዶዶላ በጀዋር ቡችሎች በብተክርስትያን ያለቁ የረሳሉ አንረሳም ቀኛችን ይርሳን
Mega Jegena New Emelsi Wede Hageru
እግዚአብሔር ለሀገሩ እንድያበቃዉ
ምኞቴ ነው
❤❤❤❤❤❤❤ yese ilke mngstu hlmrme kmnge home
💚💚💛💛❤❤መጌ፣የጥንት፣የጠዋቱ፣ቆራጡ፣መጌ፣እንደኔ፣ሐሳብ፣መግባት፣አለበት፣ወደሐገሩ፣ለጥፋት፣ጥፋት፣ሁሉም፣አጥፍቶ፣አልፎል፣ይቅርታ፣ደሞ፣አዋቂነት፣ነው፣
woinshet degef
✅💚💛❤️
ፍትህ ለ ጓድ መንግሥቱ ሀይለማሪያም
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk 2gize aseb. Resaw enkan ayemetam....👹😠👺
አረባኪ 😅😅😅
Defaaaaar nhe..
Mngstu he his hero and bold
አገሩን የሚወድ እውነተኛ ኢትዬጵያዊ ንፁህ ሰው ነው ለኢትዬጵያ እንደመንግስቱ የደከመ የለፋ ማንም የለም ከእሱ የበለጠ ስንት ሰላማዊ ሰውን የጨፈጨፉ በዘር የከፋፈሉ ትውልድ ያኮላሹ ስንት ግፍ እየሰሩ በሰላም በሀገራቸው ይኖራሉ መንግስቱ ዳር ድንበሩን ሳያስነካ በዛ ሁሉ ጦርነት ተይዞ የአገሩን አንድነት ነበር ሁሌም ህልሙ እስቲ ቆም ብላችሁ አስቡት ህወአት የሰርውን ግፍ የሰራው ዝርፍያን የሰራም የዘር ክፍፍል ኢትዬጵያን ቅርጫ ያደተጋትን ህውሀት ኢትዬጵያ ውስጥ በሰላም እየተዝናኑ ነው አይገርምም? መንግስቱ ለአንድ ኢትዬጵያ ለአንድነትዋ እስከመጨርሻዋ ሰአት የታገለ ንፁህ ኢትዬጵያዊ ነው!!!!!!!!
እዉነት ነዉ ከነበሩን መሪወች እንደ መንጌ ለአገር የለፋ የለም
You genuinely described col. Mengistu.
ብዙዎችደግሞ እንፋረደዋለን
ዘረኝነት የሌለበት፣ትምህርትን ያስፋፋ፣የሀገር አንድነት ፣ደን ልማት፣ዘመናዊ እርሻን መንደር ምስረታን ህብረት ሱቅን ፣ብሄር ብሄረሰብ በሰላም ተከባብሮ የኖረ፣የሀይማኖት ቦታዎችን እንደ ወያኔ ያልደፈረ፣የጀግኖች አንባን ያቋቋመ ፣የጀግና ልጆችን ሰብስቦ ያስተማረ፣የትራክተር መገጣጠሚያ ፋብሪካ ፣የመድፍና ታንክ መገጣጠሚያ ፣ሀገር ወዳድ ጠንካራ የመከላከያ ሀይል የገነባ ፣የህዝብና የእርዳታ ገንዘብ ያልዘረፈ ፣ህዝብ ያላፈናቀለ፣ 17 አመት ሻቢያን ቲፒየለፍ፣ኦነግ ኢዲው ኢህአፖ መኢሶን ሶማሊያን የአረብ ሀገሮችንና ኢምፔርያሊዝምን እየተዋጋ ሀገር ለማልማት የታገለ፣ናሽናል ሰርቪስ በኢትዮጵያ የተጀመረ ይመስል የነበረበትን ጫና የተዎጣ ለኪነ ጥበብ ክብርና እውቅና የሰጠ ማህይምነትን የተዋጋ ብቸኛ ፣ለምሁራን ክብር የሚሰጥ(40 )የዩንቨርስቲ መምህራንን እንደ ወያኔ በአንዴ የማያባርር ፣የትምህርት ጥራትን እንደዚህ ያላዎረደ ፣የጨለማ እስር ቤት ፣የጐሳ ፖለቲካ የሌለበት ነበር ።እስኪ ከወያኔ ገዳይና ዘራፊ ዘረኛ መንግስት ጋር መዝኑት ።ወያኔ የገደለችውና የዘረፈችውን ገምቱ ።መንጌ ማሰር ሲችል ሚኒስተሮችን ኢህአፖን ጀኔራሎችን መረሸኑ ብቻ ነው ስህተቱ የወያኔ ግፍ ጉድና ዘረፋ ግን ትውልድም አይሽረው ።
በሀገራችን ይቅርታ ከታወጀ የመጀመራያው ሰው መንግስቱ መሆን አለበት በ27 ዓመታት ከነበሩት ና አሁንም በስልጣን ላይ ከአሉት እሱ የከፋ ነገር አልፈጸመም ሀገርን ለማስተዳደር ሲባል የተሰሩ ስህተቶች አሉ ግን ለዚች ሃገር ለውጥ ለማምጣት ደፋ ቀና ሲል የነበረ መሪ ነው መልካም ሥራው ጎልቶ ይታያልና ።
He is national pride man of our beloved Country!
መንጌ የመላው ኢትዮጵያ አባት ነው የወዛደሩ የምሁሩ የገበሬው ባጠቃላይ የኢትዮጵያ የደሃው ህዝብ አባት ነው አባታችን ይመለስልን ።
ኮነሬል መንግሥቱ ከዚህ የተጨማለቀ ፖለቲካን ባያዪ ጥሩ ነው አሁን በሠላም እየኖሩ ነው ይህ ሀገር ገና ብዙ ወንጀለኞች ገና እናያለን ሥለዚህ ለሀገሩ የደከመ መሪ በሠላም ይኑሩበት ዕድሜያቸው ይርዘም በሉ
መንግስቱ ኃ/ማርያም ኢትዮጲያዊ መሆኔን እንጂ ዘሬን አልጠየቀኝም ማንም ሀገር ሻጭ ዘረኛ በጥባጭም እየኖረ ነው አይደለም ሀገር የጠበቀ ።
" I hope he will come ! "
የወታደር ልጆች ናቸው
መንግስቱ ሀ/ማርያም ጀግና ሀገር ወዳድ ነው
I love mengistu who simply fight for Ethiopian sovereignty
እውነት ነው መንግስቱ መሀይምነት እጥፍ ትል እኔ ምስክር ነኝ
መንጌ መግባት አለበት እሱ እኮ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ነው አንጄ እንደነዚህ አገሪቱን በአጥንት አላስቀራትም ደግሞ ይቅር ተብሎ እንደገቡ አሱን ለምን ግባ አይባልም በቀረችው እድሜ ሀገሩ ቢኖር ጥሩ ነው ደግሞ እንወድሀለን አባታችን😍😍
እረ በገባ እርግጠኛነኝ አብቹ በዚህ ሀሳብ ይስማማል 💚💛❤️
መንግስቱ ሀይለ ማርያም የሚመሰገንበት ነገር ቢኖርም ያጠፋው ደግሞ ይበዛል የስንት ወጣቶች ደም ፈሷል ፈጣሪ የለም ብሏል ኢትዮጵያ የቀወሰችው ከደርግ ጀምሮ ነው ለወታደሮቹ አመሰግናለሁ
He killed millions this gud are tetekami. Of the system not all of us got us ! He has blood on his hands and he never ask forgiveness for the Ethiopians family who lost parents kids he is a criminal period !
i am glad to see him
Many many our mothers fatheers learn meserete temeherte that is his creation I miss his voice. Wel come mengeye.
ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም እንደ መሪነቱ
፩) አገሩን ይወዳለ - እጠራጠራለሁ - አገሩን እሚወድ እንዴት ወንድም እሕቶችን ይገላል ወይንም ሲገደል ዝም ቡሎ ያያል ያውም ያለፍርድ። መጀመሪያ ያጠፋው የቀደሙ ባለስልጣናትን በታሠሩበት። አነጄኔራል ተፈሪ በንቲና ሻለቃ አጥናፋን በትንሹ ደግሞ ከጋዶቹ መሀል። በ17 ዓመታት ውስጥ በሐሳብ ልዩነት የተገደለና የታሰሩትንም ሳልረሳ ነው።
፪) TPLF and EPLF ለዚሕ የደረሱት በዚህ ሰው ግትር አቋም መሆኑን መዘንጋት አያስፈልግሞ። ለምን 1) ጦርነት ብቻ ነው መፍትሄው በማለቱ 2) እሱ የነበረበት ሰራዊት ብቻ አሸናፊ መስሎ አንዲታይ በመሞከሩ 3) ከኔ ውጪ ሌላ አገሪቱን ሊመራ የሚችል የለም ብሎ በማሰቡ። 4) የሐሳብ ተቃዋሚን ሁሉ ያገር ጠላት ማድረጉ።
፫) መሰረተ ትምሕርት - መቼና አንዴት ተጀመረ። እኔ እስከማውቀው በንጉሡ ዘመን ነው የተጀመረው። እርግጥ በሱ አገዛዝ ጊዜ በዘመቻ በመላው አገሪቱ ትልቀ ጥራት ተካኢዷል።
፬) ምግባረ ብልሹነት በመንጌ ጊዜ በከፍተኗ ደረጃ ማቆጥቆጥ የጀመረበት ጊዜ ነው ለምሳሌ ፍየል ወጠጤ ተብሎ ሰው ሲገደል ሰው ማክበር ተሸረሸረ፤ ደሞዙ 650 የሚነዳወ DX, የማይረሳ የጉቦ ማቆጥቆጥን ያሳያል።
ይህን ስል ግን ከበፊቱም ከሱም በኋላ ስልጣን የያዙት የተሻለ አድርገዋል ማለቴ አይደለም። ሁሉም በሰሩት ይጠየቁም ይወቀሰም አንጂ ውድድር ወይም ንጽጽር መፍትሔ አይሆነንም።
በሐሳብ ልዩነት ተከራክረን እንዲሁም ተከባብረን የምንኖርበትን ቀን ያሳየን።
I personally welcome Mengye. No one perfect.
I'm proud of you your are said our Father yes
ኧረ እኔም እንዲመለስ እፈልጋለሁ መንግዬ የድሃ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ላይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው የኔ ጀግና ኩሩ ኢትዮጵያዊ
መንግስቱ ሰው ዘቅዝቆ አልገደለም በሜንጫ ሰው አላሰቃየም ምሀይምነትን እንዲጠፋ መሰረተ ትምህርትን አስተምርዋል ኢትዮጺያ አንድ ነች ነው የሚለው ብዙ አጥፍትዋል ብዙም ሰርትዋል በተለይ ሀገራቸውን ይወዳሉ ኢትዮጺያዊ አይደለንም የሚሉትን አስወግዶ ሀገራቸውን የሚወዱትን መንግስቱን መመለስ ነው !
መንግስቱ በ ታንክ ስው ጋትተዋል። ስነት መንደሮች አቃጥለዋል። ባሕርዋ ና መድርዋ ብቻ እንጂ ህዝቡዋ አየስፈልግም እያለ ይጨርስን ነበር። እኝስ ወገናቹ አይደለም? ካሌሆነም ችግር ያለውም ጀግኖቹ ተንከባከብት። እንጂ ኢትዮጵያ መቸም አያገባትም ። አዛው ያማረው ይቀራል። አገር ወዳጅ ቢኖር ንሮ ቃሉ ለምን አጠፈ። ግምባሪ እሰከ ይልተበተነ አንድ ትይት እከምትቀር መፍለም ነው ጉራው ለምን ሸሸ ወደ ዝንባብዌ ?
@@mhwhw8692 የበታች ናቸው አባገነን የነበሩ እስከ ቀበሌ ሊቀመንበር እስከ ዘበኛ በጣም ሚና ይጫወቱ ነበር እንኩአን ታላላቅ ባለስልጣኖች ካድሬዎች በብቀላ ስንቱን ሴት ደፈሩ የቀበሌ መታወቂያ ለማውጣት መጀመሪያ ዘበኛው በበኩሉ ባለስልጣን ነበር ይህ ሁሉ በተናጠል እሱ ዝቅ ብሎ ያደረገው አይደለም በስአቱ ወታደሩ ባለስልጣኑ ዘበኛው ሊቀመንበሩ በስሙ ተጠቀሙ ሰውን ጎዱ በመጨረሻ መንግስቱ ይባላል :ብዙ ያጠፋው አለ እኔም የአባቴን ብዙ መሬት ብዙ ነገር ወስድዋል ግን እስከመጨረሻ ተናግርዋል በኢትዮጺያ አንድነት ስለሚያምን መከበር ይገባዋል እሱ በፍላጌቱ አልወጣም አሜሪካ ነው በዘዴ ያወጣው ይህ ደግሞ ፈጣሪ ምን ያህል እንደሚወደው ምስክር ነው :ኢትዮጺያዊ አይደለንም የሚሉ ኢትዮጺያ ግን የሚኖሩ ማነታቸውን መሰረታቸውን የማያውቁ እንኩአን በውዲትዋ ሀገር ይቀመጣሉ እንኩአን እሱ ሀገሩን አክባሪ ፈጣሪ ደግሞ እንደኛ አያስብበትም ይቅር ባይ አምላክ ነው!
@@zewditunegatu4864 wsha neh yedrg likemenber beteseb neh meselegne 70 ministeroch gelo be keyshbir yanhulu sew gelo chirash... Beselam ynur
ለዛነዋ የሸዋ አማራ ወደ 40 ምሁራን በአጠቃላይ 60 የረሸነዉ እዛዉ በፀበላችሁ
these taime ethiopia is not securete. Viva menge we love menge 💚👍♥️💚👍♥️
አርግጠኛ ነን አብቾ ይሰማማበታል
So special for you all kids he should back my sister and brother.
mgaya Ethiopian yegba
የሃገሪቱ ክብር ከመንግሥቱ አብሮ ነው ያለው በኣሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ክብሯና ሰላሟ የማመለሰው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታ ጠይቆ መንግሥቱን እንዲመለሱ ሲደረግ ነው
Yes that is 17 years, all Ethiopians desire to forget, and the 27 years that followed is a direct result of his extremely hateful military administration.
You Guys missing the point, the world should pardon also Hitler, Musolni, Melese, and so creating persistence for more injustice to come, this is not about your neighbor or my neighbor, my friend or your friend, it about a ruler who committed atrocities, a crime against younger generation, who as a matter fact proppled him to power.
You reviving, you bringing the hurt back selfishnessly.
You should stand for justice today, so your children can have a better life.
He must stand in court and let the justice freed him. If so I will go to welcome him.
Exactly !!! The speakers and the positive comments you see are those who benefited from derg system !!! He not only committed the worse crime ever against the most educated but also burried the king under toilet this looser of Menge !!! Let him face justice he as you said never ask apology !!! He is the very responsible of Ethiopia direct ascend to hell cause woyane got empty house !!!!
ለጀዋር የፈቀደ መንግሥት ለዛ የሰው ደምየጠጣ መንግሥቱ ሐይለማርያም በመመለሱ ወደ ሐገር ቤት መለው
የኢትዮጵያ ህዝብ ደስተኛ ነው የሚሖንብየአሥባለሑ እግዚአብሔር ይርደው
ከ መንግስቱ የበለፀ ገዳይ የለም ውድሙን ውንድሙ ይሀባ እያለ የፍጀ
ዕድሜ ዕከጤና
ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጠው። ለእኔ ከገጠር ወደ ከተማ በትምህርት ለመግባት ምክንያት ስለሆነ ነው።
Bekebere Enwedem Esu Eskazare Bemeren Ande Amet West Telek Dereja Enderes Nebr
💚❤💛👍👌😘
ደርግ ከሠራቸው ጥፋቶች ያፈጠጠውና ዋነኛው የማይከፈል ዕዳው፤ ምናልባትም ያለዕውቀትና ለይስሙላ ያህል እንኳ ባልነበረ ፍትሕ ፤ ይልቁንም በከፍተኛ ፍርሃትና በጅምላ ፍርድ ኅዳር 14/1967 ምሽት በያኔው ከርቸሌ ግቢ የተፈጸመው እነዚያን ከምር የተማሩ ምርጥ የአገሪቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ሌሎች ( በአጠቃላይ ብዛታቸው 60 የሆኑ ) ዜጎችን የፈጀ ውሳኔና ተግባሩ ነው ።
በእኔ እምነት በሕይወት ያሉ የደርግ አባላት ዛሬ ላይ ቆመው ሲያስቡት በያኔው ወቅታዊ ቋንቋ ከአድኅሮት ኃይላት፣ ከገንጣይ አስገንጣይ ወንበዴዎችና ከመሐል አናርኪስቶች እንዲሁም 5ኛ ረድፈኞች ጋር በነበረው ግብግብ በጠፋው ሥፍር ቁጥር የሌለው ሕይወት ጉዳይ ከሚነሳባቸዉ ክስ ይልቅ 60ዎቹን አዛውንቶች በመፍጀታቸው የሚሰማቸው የሕሊና ሕመም ሁሌም የሚረብሻቸው ይመስለኛል።
"ምስክርነት በባለሥልጣናቱ አንደበት" በሚለው የሻምበል ተስፋዬ ርስቴ መጽሐፍ ላይ ከገጽ 85 እስከ 88 ድረስ ያለውን ሻለቃ ካሣዬ አራጋው " ታሪክ ይቅር የማይለው በደል ፈጽመናል" ሲሉ ራሳቸውንና ጓደኞቻቸውን የወቀሱበትን ነዛዜ መሰል ጸጸት የተሞላበት ጽሑፍ ያነበበ አስተያየቴን ይረዳል እላለሁ።
በሌላ ጎኑ ደግሞ እዚያው ላይ ሻለቃ ካሣዬ ፤ ከእነ ኢሕአፓና ሌሎች ጋር በተደረገው ፍልሚያ የግድያ መጠኑ ብዙ የነበረ ቢሆንም ያ የሆነው ተቃዋሚዎቹ ራሳቸው ቀድመው በጫሩት ችግር ነው ሲሉ አሰተያየታቸውን ደምድመዋል ።
ደርግ በአገዛዝ በቆየባቸው 17 ዓመታት የነበረበትን ፈተና እና ያጋጠሙትን ውጫዊና ውስጣዊ ውጥረቶች ለማስታረቅ የሄደበት መንገድና አግባብ
ራስን በመከላከልም ይሁን በማጥቃት ስልት ከዚህም ከዚያም አገራችን ኢትዮጵያን በዋጋ የማይተመን እጅግ ውድ ሃብቷን አስከፍሏታል ይልቁንም አፍላና መረቅ የሆነውን አንድ ሙሉ የተማረ ወጣት ትውልዷን አስገብሯታል።
ደርግ ጠላቶቹን ጸረአብዮተኛ ፣ ፊውዳል፣ አድኃሪ፣ ቀኝመንገደኛ፣ አድርባይ፣ አናርኪስት፣ የኢምፔሪያሊስቶች ቡችላ፣ በራዥ፣ከላሽ፣ ገንጣይ፣አስገንጣይ፣ ወንበዴ ሲል እነሱ ደግሞ እሱን ሰው በላ ፋሽስታዊ ደርግ፣ በሥርዓቱ አምነው አብረው የሚሠሩትን ደግሞ ባንዳ ወዘተ ወዘተ እያሉ ከወዲያና ወዲህ በፕሮፖጋንዳ አሸማቃቂ ቃላት ርስ በረስ ከመጠዛጠዝ አልፈው በመሣሪያ ባደረጉት የሥልጣን ፍልሚያ ውስጥ ነበር ያ ለጋና የማይተካ ትውልድ የረገፈው።
በዚህም ምክንያት በልጆቻቸው በወንድሞቻቸውና በእህቶቻቸው እንዲሁም በባሎቻቸውና በሚስቶቻቸው ፣ በተለይም በአባቶቻቸው ወይም በእናቶቻቸው ሞት ቅስማቸው የደቀቀና ልባቸው ላይጠገን የተሰበረ ሕጻናት፣ ወላጆች፣ሚስቶች ወይም ባሎች፣ እህቶችና ወንድሞችን ቤቱ ይቁጠራቸው ።
መቼም ከሶማሊያ የዚያድ ባሬ ወራሪ ጦር ጋር በነበረው ፍልሚያ ደርግን መክሰስ እብደት ይመስለኛል።
የዚያድ ባሬን ወረራም ሲደግፉ የነበሩ ፓርቲዎች በጊዜው ምን ያህል በሕዝብ እንደተወገዙ የሚረሳ አይደለም ።
በሌላም በኩል አንድ ቡድን በተጠና ዕቅድና ፕላን ፤ ኃይሉን አደራጅቶ ጠላቴ ያለውን ሰው በተለያዩ 13 ጊዜያት መኪውናን በመኪና እያሳደደ የመግደል
ሙከራ አድርጎ ሳይሳካለት ነገር ግን ያ በተደጋጋሚ የጥይት ውርጅብኝ እየወረደበት በለስ ቀንቶት ሳይሞት የተረፈ ሰው ይሄን ሊገድለው የተነሳ ቡድን
ከጓዶቹ ጋር ሆኖ እያሳደደ እንዳይነሳ አድርጎ በቻለው ኃይል ሁሉ ቢቀጠቅጥና ቢያጠፋ ፍርዱ ምን ይሆናል?
ይህ እንግዲህ በኢሕአፓና በያኔው ሻለቃ መንግሥቱ መካከል ( በ1968/69?) የተደረገው የመግደል ሙከራና የማሳደድ ታሪክ ነው ።
በወቅቱም የኢሕአፓን የግድያ ሙከራ ለማቀድና ለመተግበር የሻዕቢያ ታጋዮች ( በጊዜው አጠራር ወንበዴዎች) በአጋዥነት እንደተሳተፉና እንደተገደሉም በመግለጫ ተነግሯል።
ደርግም ወደቀ ኢትዮጵያም ተሠበረች (ኤርትራ ሌላ አገር ሆነች ) ያለፉትን 29 ዓመታት እንዴት እንደቆየንም የሚታወቅ ነው ።
በሥልጣን የቆዩት ነጻ ወጣን አደግን ያሉትን ያህል ከድጡ ወደማጡ ገብተን ማቀቅን ብለው የሚያምኑ ብዙዎች ባቀጣጠሉት ትግልም ለውጥ መጣ።
እንደገናም እነሆ ብዙ ብዙ ሰማን አየን ።
እናም ታዋቂው መምህርና ምሁር
ዶ/ር ኃይሉ ዓርዓያ በአንድ ወቅት በጦቢያ መጽሔት
"ሃውልቱ እንዳይዘም" በሚል ርዕስ በጻፉት መጣጥፍ ላይ እንዳሉት በአንድ ወቅት በተለያዩ ጎራ ተቧድኖ በተደረገ የፖለቲካ ውዝግብ መንስዔነት ከወዲያም ከወዲህም የጠፋው ነፍስ የወንድማማቾችና የእህትማማቾች በመሆኑ ያ ወቅት የዕብደት ጊዜ እንደነበር በመረዳት በተፈጠረው ጥፋት ሕይወታቸውን ላጡ ሁሉ መታሰቢያ የሚሆን ሃውልት
አቁመን እንዲያ ዓይነቱ ዘመን በወደፊቱ ትውልድ እንዳይደገም ማስተማሪያ ማድረግ አለብን።
ስለዚህ ስለእግዚአብሔር ሲባል ይቅር መባባል የወደፊቱን ሕይወታችንን ብሩኀና ሰላማዊ
ያደርገዋል ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ።
በአሁን ሰአት መንግስቱ ሀ/ማርያም ፈፀመዉ ከተባለዉ ወንጀል የበለጠ የዘር ማጥፍት የፈፀሙ በኢትዮጲያ ዉስጥ በነፃነት እየኖሩ እያየን ነዉ
መንጌ ሀገሩን የሚወድ ለሀገሩ የታመነ ጀግና ነው ስሟን ጠርቷት የማጠግባት ኢትዮጵያ ቀሪ ህይወቱን በሀገሩ መኖር አለበት
መግባት አለበት
ራውዳ አባቦራ በደንብ እስታውሳታለሁ ጉድ ያስባለች ልጅ ነበረች ማንም የሚያውቀው ሐቅ ነው በዜና መነጋገሪያ ሆና ነበር
መንጌን ሀገር ወዳድነው ለታሪክ ሀገር ወዳድ ወቶ መቅረት የለበትም መንጌ በዘር አለገደለንም በሱ ግዜ ሁላችንም አልቀናል ግን በዘር ወይም በሀይማኖት አለገደለንም
መንጌን መልሱልን 👏👏
መንጌ አባታችን የኢትዮጵያ ሕዝብ አለኝታ የነበረ በክብር ወደ ሀገር ቤት መግባት አለበት ከመንግስቱ በላይ ወንጀል የፈፀሙ ስንት ወንጀለኛ አለ አይደል
መንጌ ሀይለማሪያም ምንምንህ ይረሳል ብርድልብሰህ አልቆ ኬሻህ ይለበሳል በሱ መን ያሉ ያለፎ ሰዎች በጎነቱን ለመግለፀ ነው
I want you to know, that millions families who lost their children still demanding justice to be served.
Its they. Heroes its Legnica he is king 💖💓💖
መንጌ ሀገሩ ሊገባ ይገባል ከሡ በበለጠ ሥንት ነፍሠ በላ አለ አይዴልዴ
awo Mengistu be Ethiopiawinet aytamam !!
Hagerun alasgenetelem !!;;; WEDEB ALSHETEM
Hager wedad new !!!Gin !!!!
I am one of witness about Adult education that was given to all Ethiopian at that time , today that young generation is serving the country and abroad the country even at professor level , I know some weakness about mass killing but who is pure today ?
TPLF has no moral to claim because they are more than mingestu bloody hand, so I also agree that Mingestu will be turn back to his home country
መንግስቱ ስላደረገላችሁ መልካም ነገር ስለምትወዱትም መልካም ነገሩን አውጥታችሁ መናገራችሁ አያስነቅፍም።
ግን ከ1966 እስከ 1983 የተጨፈጨፉት ሰዎችም ባጡት የሚወዱት ሰው የተነሳ ልባቸው እንደሚደማ ማወቅ ይገባችሁ ነበር።
ሰው በውጊያ የሚገጥመውን ቢገድል የጦር ሕግ ነው። በእጁ እራሳቸውን ያስገዙትን 56 ምሁራን፤ አጥናፉ አባተን,ተፈሪ በንቲ, አፄ ኃይለ ሥላሴ, ኃይሌ ፊዳ.... ያን ሁሉ ጀነራል ሙሉጭ አርጎ የበላ የደም ሰውን አመስግናችሁ ፊውዳል በዳይ እያላችሁ ስታወሩ የአምባው ፖለቲካ ሰርስሮ እንዳደከማችሁ የሶሻሊዝም ቫይረስ ተጠቂ መሆናችሁ ይታወቃል።
ዛሬም ድረስ ላለንበት ውድቀት መነሻ መንግስቱ ነው።
የዓለም ወንጀለኞች ፍርድ ቤትማ ይፈልገዋል። ግን ያለው ወንጀለኞቹን አሳልፎ በማይሰጥ ሀገር ውስጥ ነው።
እሺ ይቅር ይባል። መቼ ይኼን አጠፋሁ ብሎ ይቅርታ ጠየቀ? አንድም ሰው አልገደልኩም እያለ ነው። መቃብራቸው ያልታወቀ እንደ በዓሉ ግርማ ያሉትን ሁሉ ከኮሎኔል
ተስፋ ወ/ሥላሴ ጋር የሰሩት የፖትርያርኩን ግድያ አረ ስንቱ? ይግለጽና ይቅርታ ይጠይቅ።
የኔ ጀግና በመጣ ለነገሩ ይሄመንግስት ፈሪስለሆነ አይፈቅድለትም
የእነም ፍላጎት ነው ቢመለስ
President Mengistu Hailemariam as every political leader and a human being he has positive and negative sides.
On one hand, he is praised by millions of Ethiopians f rom keeping the Ethiopia united, sovereign territory, to eradicating iletracy to national development up and down the country.
On the other, he is allegedly accused of killing political oponents of desent ideologies.
However, the criminal offence that has committed by Mengistu Hailemariam during his reign cannot be said or labeled as genocide, within the meaning of the genocide prohibition and prevention convention 1948.
Because he was not a racist individual and his system of government does not established on this base.
Unlike the 27 Tplf regime.
In order to determine his crime, Mengistu Hailemariam must get fair trial and he should be judged by independent and impartial court.
Then only then we coud close the chapter.
I personally believe former president of Ethiopia and his family has a right to return to their country.
Especially, where extremist secessionist and racist thugs are allowed in Ethiopia today, and the present administration keeps them secured in a luxurious life that is financed out of poor Ethiopian people.
Mengistu Hailemariam has every right by comparison.
Aregash Gebretsadik
A lawyer
መንጌ ባይኖር የድሀው መኖሪያ የቀበሌ ቤት ባልኖረ መንግሰትም በኪራይ ቤት ገንዘብ ባላገኘ ነበር የተወረሡ ቤቶች ኪራዮ ቤት ለተወረሰባቸው ደግ ኢትዮጰያኖች መዞር አለበት መንጌ ላገሩ ይብቃ ይደመር
ሀሳቡ በጣም ተመችቶኛል። መጥቶ በክብር እንድቀበለው በብዙ ምህረቱ እዚህ ያደረሠን እግዚአብሔር ያብቃኝ ከማለት ውጭ የምለው የለኝም።
እኔ እምለው ለኢትዩጵያ ሕዝብ ሁሉም ሰው ጥፋት አጥፍቷል ለየት የሚያደርገው መንግስቱ ሐይለማርያም መሪ ስለ ነበር እንጅ ከሱ እውቅና ይሁን አይሁን ስለሞቱብ ቤተሰቦቻችን ፈጣሪ ይማራቸው ከኔ ቤተሰቦች አልሞቱባችሁም 35 ዘመዶቸን ነው ባንድ ላይ የረሽኖቸው እኔም እንደት እንዳደኩ እራሴ አቀዋለሁ ካለ ወላጅ አባት ከባድ ነው ይቅርታ ጠይቆ ይግባ የተደፋ አይመለስም እሱ ከሄደ ብሆላ ወያና ሻዕብያ ከፍተኛ ይህ ነው የሚባል ተቆጥሮ የማያልቅ ጥፋት አጥፍተው እየኖሩ ነው መንግስቱ ወንበደ ይላቸው የነበረው እውነት ነው ስልጣን ይዘው እራሱ ወንብድናቸውን በትክክል አሳይተውናል እነሱ ያልተሰደዱ መንግስቱ ኃይለ ማርያም የሚሰደድበት ለለፋበት ሃገር የማይኖርበት ምክንያት የለም እስካሁን መቆየቱ ታዓምር ነው ይግባ ከኔ አትበልጡም ይቅርታ አርጌለታለሁ እሱም ይቅርታ መጠየቅ አለበት
Thanks ! እንዲህ የሚያስብ ነው ያጣነው; አንተ/ቺ ተጎጂ ነህ/ሽ ሆኖም ነገሮችን ከጉዳቴ አንፃር ብቻ ሳይሆን ከጉዳቱ ጋር ያለው አላማ ነው መታየት ያለበት ሆን ብሎ በማንነቱ ለማጥቃት ነው ወይስ ለውጥ ለማምጣት ሲባል ነው ጥፋት የሚለውን ማለቴ ነው; አመሰግናለሁ ።
ኢአዴግን ይቅር ያልነው እኛ የኢትዮጵያ ህዝብ ነን፡፡ ታዲያ እነዲህ በታትኖ በዘር አባልቶና አስጨርሶ ለውርደት የዳረገንን ኢአዴግን ይቅር ካልን ለሃገር አንድነትና እድገት ሲል መንጌ ብረቱ ብዙ በጎ ሥራ እንዲሁም ከብረት ዝገት ከሰው ስህተት አይጠፋም እንዲሉ አበው ሀገርን የሚታደግ መስሎት ስህተት መስራቱ አልቀረም ነገር ግን እንደ ወያኔ ሀገር ሊያወድም፣ ሊበታትን፣በዘር ሊያባላ፣ ለነጭና አረብ ባንዳ ሆኖ ሀገርን ዘርፎ ለያዋርድ ሆነ ብሎ አላደረገምና እኛ ኢትዮጵያዊያን መንጌን እንወደዋለን እናከብረዋለን:: ለመንጌ ብረቱ ያለን ይቅርታም ለኢአዴግ ከሰጠነው የሚበልጥ እንጂ የሚያንስ አየደለምና መንጌ ይመለስ ብቻ ሳይሆን በታላቅ የአቀባበል ዝግጅት ቢመለስ ክብሩ ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን ነው፡፡ እንዲያውም ንጉስ ሐይለሥላሴን እና ምሁራኖቻችን በሤራ ያስገደሉ እና የገደሉት አሜሪካኖች፣ ደርግንም አፍርሰው መንጌንም ያሳደዱትና አሸባሪውን ወያኔን በጫንቃችን ላይ የጫኑት አሜሪካኖች ናቸው፡፡ የእነሱ ሴራ ዛሬም ቀጥሏል፣ የዓይነን ብሌናችን የሆነውን አቢቹን ገለው ወያኔን ወደ ስልጣን ሊመልሱ እየጣሩ ነው፡፡ መንጌን ማዋረድ ለምእራባዊያን የልብልብ መስጠት ነው መንጌን ከነ ስህተቱ ማክበር ግን ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ክብርና ታሪካዊ የፍቅርና የመደመር ጅማሮ ለምዕራባዊያን ደግሞ ታሪካዊ ሽንፈትና የዘላለም ውርደትና አፍረት ይሆናል፡፡ ቢያንስ ቢያንስ መንጌ ባንዳ አይደለም፡፡ ፈጣሪ ያቆየውም የወያኔን ውርደት ሊያሳየው ነው፡፡ Mangistuun goota tokkummaa Itoopiyaaf dhaabateedha.Sabaaf sablammiin Itiyoopiyaa giddiraa hedduun kan irra ga’e bara wayyaaneetti,Wayyaanneen sanniin wal qoodnee akka walfixnu gootee nusaama,nu ajjeesssa, nu hidhaa fi toorchii nugoochaa turte malee bu’an isheen nuuf yaadee fide takkalee hin jiru. Dargaggoo dargiin humnaan adda warraanatti erge irraa wayyaanee magaalaa keessatti waggaa 30 darban keessa ajjeestetu caalaa ammas ajjeessu itti fuftee jirti. Kanaaf wanta wayyaanneen nugoote Mangeen tasa nu hingooneeti mangeen biyya isaatti kabajaan irran deebi’a kabajaan dhifamni godhameefi akka deebi’u gochuun mootummaa Badhaadhinaa irraa kan eegamu ta’a. Yoo akkana ta’e qofa biyyoonni liixaa dhimma biyya keenya keessa seenannii bukkeessan qaana’u..
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ
በህብረት ሰባዊነት አቢቢ ለምልሚ
ቃልኪዳን ገብተዋል ጀግኖች ልጆችሺ
ወንዞች ተራሮችሽ ድንግል መሬትሽ
ለኢትዮጵያ አንድነት ለነጻነትሽ…ያለው ሀገር ወዳዱ መንጌ
ተነሳ ተራመድ ክንድህን አበርታ
ለሃገር ብልጽግና ለወገን መከታ……ብሎ ያነቃ ያስተማረ መንጌ
ልውጋው በሳንጃዬ ልርገጠው በጫማ
በእናት ሃገራችን ቀልድ የለም በእማማ
ቀልድ የለም በእማማ…………ያለው መንጌ
ሠላም ይኑር በዓለም የዓለም ብልጽግና
ያለ ሠላም ምንም አይገኝምና ያለው…..ያለው መንጌ
የእናት ሀገሬን ክብር አስደፍሬ ብገኝ
የጀግኖች ቃልኪዳን እሾህ ሆኖ ይውጋኝ …..ብሎ የማለው መንጌ
እኮ እንዴት ለኢትዮጵያ ዋጋ ከፍሎ ከወያኔ ከባንዳው ወያኔ ባነሰ ይቅርታ ተነፍጎት ከሚወዳትና ከተዋደቀላት ሃገሩ ተለይቶ ይህን ያህል ዘመን በስደት አንዲኖር ተፈረደበት? ትናንት ከህዝብ ይቅርታ የተሰጠው የትናንቱ ኢአዴግ የዛሬው ብልጽግና ለመንጌ ወደ ሀገር እንዲመለስ ቢያደርግ ክብሩ ለሃገር ውርደቱ ደግሞ ለምዕራባዊያን እና ለተላላኪያቸው ለወያኔ ነው፡፡
ጀግኖች ናችሁ አደንቃቸዋለሁ የእኔም እንአገር መመለስ አለበት ወያኔና የወያኔ ደጋፍዎች እንዲሸማቀቁ መንጌ ይግባ ጀግና ለእናቱ ታማኝ ነው ::
በሕይወቴ እፈርምላችሁለው አባታችን ኮነሬል መንግስቱ ሐይለማርያም ወደ ውድ ውብ እናት ሐገራቸው ይገባሉ። ምንም ነገር የማይቀይረው የማይለውጠው ኢትዮጵያዊነቴን መንጌ በልቤ ውስጥ አስቀምጠውታል። ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ትኖራለች።
👿😈😈😈😈😈😈😠😠😠😠😠👺👺👺👺👺👺👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👺👺👺👹👹👹👹👹👹 melata...
መንጌ ምርጥ አባታችን ነው እስካሁን ለመንጌ ትልቅ ክብር አለኝ ባለበት ባታ እግዚአብሔር ይጠብቀው እድሜ ጤና እመኝልሀለው አባቴ
Afer bela afer yasebelhe. Koshasa. Leba.
በደስታ ወደሀገራቸው ይመልሳቸው
እኔም እደግፋለሁ ጥሩም ይሁን መጥፎ የሀገራችን ታሪክ አካል ስለሆነ የመጨረሻውን የህይወቱን ቀናት በክብር ሀገሩ እንዲያሣልፍ ይገባል አለበለዚያ የለውጡ ይቅርባይነት የቱ ላይ ነው ።
መንግሥቱ በመሪነትት ዘመናቸዉ ትኩረታቸዉ ሀገራቸዉ ናት ለዚህም ዕንቅፋት ናቸዉ ካሉ ጋር ተዋድቀዋል , ወገነ ዘሬ ብሔሬ የምሉ ነገሮቸች የሉባቸዉም, እንደዉመም እእሳቸዉ ካገር ከወጡ በኃላ ነዉ ከክልል ወደ ክልል ስንንሄድ የባድነት ስሜት የምሰማን, መንጌ ይቅርታ መጠየቅ ካለበት ቤተሰቡን ነዉ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቸዉ ጊዜ አልሰጣቸዉም