ቤቱ ካልተሸጠ ብላ ባለቤቷን አፍና የገደለቸው ነርስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 117

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +21

    አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሆይ ከአጥፊዎች ጠብቀን

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት Рік тому +9

    ከአስመሳይ ሰወች ክፉ ሰወች ይሻሉኛል ምክንያቱም በቃ ክፉወች ናቸው ትጠነቀቃላችሁ አስመሳይ ሰወች ግን ከጎዷችሁ በኋላ ነው የምትነቁባቸው ደሞ ለማንም አይመለሱም ለልጆቻቸውም ቢሆን ወደ ኋላ አይሉም ሽ ጊዜ ብትወዷቸው ብታምኗቸው ጥሩ ነገር ብታደርጉላቸው ያሰቡትን ከማድረግ ወደኋላ አይሉም ፈጣሪ ከአስመሳይሰይ ሰወች ወዳጆች ይጠብቃችሁ🙏🙏

    • @Melat-dk9js6te1r
      @Melat-dk9js6te1r Рік тому

    • @haregfamily8584
      @haregfamily8584 Рік тому

      Awo betikikle keng ande asemesayi seyitan ehita alechn . Yeseyitan seyitan nat yebatesbi bet America eynorch kemachachew.esibi ke America Ethiopia yebatsbi stikama bicha yasiferale gizaw

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 11 місяців тому

      በትክክል እኔም አሰመሳይ ሰዉ እፈራለሁ

  • @f-iu4ex
    @f-iu4ex Рік тому +14

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የስለ -ሂወት ቤተሰቦች ❤

  • @ycufyfuffuufgu149
    @ycufyfuffuufgu149 Рік тому +20

    አይ ዘንድሮ መከራችን በዛ 😢አቤቱ ይቅር በለን🙏

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ዘንድሮ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +19

    ስንቶች በቤታቸው በቅርባቸው ሰው ተገለው ማንም ሳያውቅላቸው ቀሩ፣ ስንቶች በችኮላ ከነህይወታቸው ተቀበሩ።
    ትልቁ ችግር ሰው ሲሞት ሄስፒታል አይወሰድም ።ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፋችሁ 👏👏

  • @ועח
    @ועח Рік тому +16

    ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን 🙏💔💔💔😭😭😭🇪🇷

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 Рік тому +7

    አቤቱ ማረን ይቅረ በለን ይሄን ያህል ጭካኔ በልጆቾ አባትላይ ፈጣሪ ይቅረ ይበላት ፈጣሪ

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ Рік тому +11

    ዘንድሮ እኔ ብቻነኝ ጤነኛ ፈጣሪ ሆይ ሰው ለምንድ በገንዘብ ፍቅር እንደዚህ ያበደው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +11

    አይ ህዝቤ እንቆቅልሽኮ ነን 😢

  • @dawg929
    @dawg929 Рік тому +15

    መንግስት ጨካኝ፣ ሚስት ጨካኝ፣ የቤት ሠራተኛ ጨካኝ። ኢቶዮጵያ ሠይጣን ይዟታል። Chicago ይኑርልኝ ለእኔስ፣ ህዝቤ ግን አሳዘነኝ

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk Рік тому +7

    ሰግብግብነት እኔ ብቻ ልኑር ወይኔ ግን የማንሰማው የጭካኔ አይነት የለም በቃ😭😭

  • @bitsietbitsiet958
    @bitsietbitsiet958 Рік тому +5

    ሔራኒ ቆንጆ እየሆንሽ ነው
    ብስራትዬ ደሞ ሁልጊዜም ቆንጆ ነሽ

  • @linumaruf3633
    @linumaruf3633 Рік тому +1

    Besratye programachu betam Arif new ene benante mekniat kefu kemiasebubegn hulu ereqealew meknitum kefate ena ye meqegnenet meleketoch selayew yihem yehonew benante new mekniatum saygodugn meshesh cheyalehu ketelubet betam Arif sera new enante bemetsetut temrt sentu lek endene eyetemare new thanks❤❤❤😊

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Рік тому +3

    Welcome silehiwetoch❤❤❤

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Рік тому +4

    በቃየሰውልጂ ነብሰ ከሰሳት እረከሰማለት ነው አቤት ጭካኔ😢😢የልጁቾን አባት😢😢

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    የጭካኔ ጥግ አሏህሆ ኧረማረን የትእየሄድን እደሁ አሳውቀን 😢😢😢😢ምንአይነትዘመነው💔

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Рік тому +1

    እግዝኦ ከሆዳቸዉ አምላካቸዉ እግዝአብሔር ይማረን☝☝☝

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 Рік тому +22

    She is so evil unreal, so sad just don't understand how people become so evil

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube1703 Рік тому +4

    የሀገራችን ፓሊስ ፓሊስ ይባላል ከሰራተኛዋ መረጃ ካገኘ ምን ይጠብቃል ሲቀበርም ዝም አይ ፓሊስ?

  • @MartaSolomone
    @MartaSolomone Рік тому +1

    ሄራዬ ድሮም የቆንጆዎች ቆንጆ ነሽ አሁን ደግሞ የበለጠ ውብ ነሽ እንዴት እንደምወድሽኮ የኔ ልዕልት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KelemeBekele
    @KelemeBekele Рік тому +1

    የለቅሶው እለት እንኳን ሊፒስቲኩ ቢቀር ምን አለበት ዳሪክተሩ እንድታጠፋ ማድረግ ነበረብህ

  • @mercyhg2988
    @mercyhg2988 Рік тому +5

    አምልኮ ሆይ ሰው እኮ አውሬ ሆና ማለት ነው 😢😢😢😢😢

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    አቤቱማረንጌታሆይ ምናይነትጪቃኔነው እግዚዎ

  • @tsigeredaadmassu5286
    @tsigeredaadmassu5286 Рік тому +1

    መቼም ስለህይወቶች የማታሰሙን የማታሳዩን የለም እንደ አብይ አመድ ዘመን!!! ግን አንድ ጥያቄ ሰውዬው ሲገደል ቆማ ያየችው የቤት አጋዥ ከነፍሰ ገዳይዋ እኩል ተጠያቂ ናት ዳሩ ህግ በሌለበት እሪ በከንቱ😢😢😢😢 ነፍስ ይማር ያለ ምክንያት በየቦታው ለሚሞተው ወገኔ!!!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታረቃት🙏🙏💚💛❤!!!

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Рік тому +2

    ብሥራት መልካም ሥራ ነው ተቤረክ

  • @ohbg8196
    @ohbg8196 Рік тому +3

    ሰራተኛይቱ ዝም ብላ በሽቁር ከማየት ወጥታ እሪታውን ብለቅ ሊተርፍ ይችል ነበር ግን በጊው

  • @kemeryaadem7281
    @kemeryaadem7281 Рік тому +4

    ምን አይነት አውሬ ነች በጣም ያሳዝናል😢

  • @tezetashumete2440
    @tezetashumete2440 Рік тому +3

    ወይ ዘንድሮ የስዋስ ከፋ ልቡስ እስከመግዛት መዘጋጀት ለነገሩ አልፈርድባትም የስራ ዸባይዋ ነው እናቶች ለሜወልዱት ልጅ ልቡስ ቀድመው ሲያዘጋጁ የማየት ልማድ አላት

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu Рік тому +3

    ሰንቷ ሴት ተበድላ እሷ ሰርታ በልና ልጆቿን እያሰተዳደረች ባለችበት ሀገር ይች ምን ትባላለች

  • @Abeba-l3c
    @Abeba-l3c 3 місяці тому

    እዠጋብሄር ፍረድ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Рік тому +1

    ጥያቄ:-
    ሚስትየው ባሏን አፍና በምትገድልበት ግዜ ሰራተኛዋ በቀዳዳ እያየች መሀል ገብታ ማዳን አለመሞከሯ ግን ከህግ አግባብ እንዴት ይታያል? አያስጠይቃትም ወይ?

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Рік тому +1

    ወይ ይቺ እናት ናት ስይጣን ከዚህ በላይ ለመኖር ልጆችዋን እንኳን ትዝ አይልዋትም እግዚአብሔር እማትፈራ

  • @rahimam
    @rahimam Рік тому +2

    የጭካኔ ጥግ ማለት ይህ ነው
    ያማል ወላሂ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Рік тому

    Programachun betam ewdewalhuj

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Рік тому +2

    በስመ አብ ምን አይነት ጭቃኔ ነው?
    የልጆችዋን አባት ህይወት ማሳጣት።

  • @MeriBasha
    @MeriBasha Рік тому

    Gemechu she is hero love your job

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 Рік тому +1

    አዎ, አላህ ከዝሙት መንፈስ ያውጣሽ የዛሬው ሌላ ነው, የገመቼ ልጅ 😊

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem Рік тому

    አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴቸ ስሜት ላችዉ ዘይሩይ ስነይዉቴ ሸርተልይ

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Рік тому +2

    እኔስ. ማመን. እያቃተኝ ነዉ. ሁሉም. ስው. አዉሬ. እየሆነ ነዉ😢😢😢

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 Рік тому +1

    እረ ፈጣሪ ሆይ 😢😢እንዲህም አለ ☝🏿😢😢😢

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u Рік тому +1

    ወይ.ጥጋብና.የብር.ፍቅር.ነብስ. እስከማጥፋት.ያማል.ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @አድስህይወትዩቱብ

    ጉዲ ነው የዛሬው😭😭😭😭😭😭😭

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Рік тому +2

    አሌጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል

  • @almazayele5914
    @almazayele5914 Рік тому +3

    Meri Melku temles

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 Рік тому +1

    ወይይይይይይይ ጉድ አልጠግብ ያለ ሲተፋ ያድራል ሰንት አመት ለመኖር ነው

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 Рік тому +2

    አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል አሉ ይሄ ሁሉ ስግብግብነት ለምን ?።ትርፉ ፀፀት ነው ሎቱ ስብአት😢😢😢

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Рік тому

    እረ በስማም ምን ጉድ ነዉ

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 Рік тому +5

    አንባቢዉ በቂ ነዉ ሴቶቹ መንጣጣት😂😂😂

  • @betiteklehaimanot9280
    @betiteklehaimanot9280 Рік тому +2

    ኣይ ሰው

  • @Maryamjemal-o2i
    @Maryamjemal-o2i Рік тому +2

    Merry melakus ??

  • @bontuu2jimma67
    @bontuu2jimma67 Рік тому +2

    😢😢😢😢

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk Рік тому +16

    😭😭😭😭ፈጣሪ ሆይ ጭካኔያችን በዛ!!

    • @Kiyou-n8l
      @Kiyou-n8l Рік тому

      😢እንዴት በደግ ባልዋ ጨከነ ች

  • @GghyhGhuu-zu1wqMesk
    @GghyhGhuu-zu1wqMesk Рік тому +1

    Yasazina betam 😢😢😢😢

  • @astertube8785
    @astertube8785 Рік тому +1

    አቤት ጭካኒ በሲጣን የታወረ ልቤ አቤት መጨረሻኝን ምን ይሁን😢😢😢😢😢

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 Рік тому

    EGZIO 💔 SEW LERASU SEW ENDIH MECHEKAKEN

  • @KalkidanBirhanu-ex4hv
    @KalkidanBirhanu-ex4hv 6 місяців тому

    Yhehulu yeseytan seranew

  • @burtukak
    @burtukak Рік тому +1

    😭😭😭😢😢

  • @biln8843
    @biln8843 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fateehahussein1609
    @fateehahussein1609 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tigst-dt2yz
    @Tigst-dt2yz Рік тому +2

    ሰውከፋብንእኮጎበዝ😢😢😢

  • @sefan696
    @sefan696 Рік тому +1

    ግን ለምን ጪከኔየችን በዘ ??

  • @rev.chudinatoministries2057

    What wickedness and greediness, this world is wicked. God have mercy

  • @SenayitDamtew-b1e
    @SenayitDamtew-b1e Рік тому

    Besmeam

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 Рік тому +1

    Sew keman gare new yeminorew

  • @ፈትነኝያአላሀበሪያ

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @tedlajyousseb-bt4cd
    @tedlajyousseb-bt4cd Рік тому +1

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @helutube9275
    @helutube9275 3 місяці тому

    ብዙግዜ የታመመ ሰዉ ሲሞት ታሞ ቢቆይም ባይቆይም እንዲሁ ተዳድፎ ነዉ የሚቀበረዉ መቅረት ያለበት ነገር ነዉ

  • @Gabriel-pv6sq
    @Gabriel-pv6sq Рік тому +2

    So sorry people love money 💰 more there family 👪 💔

  • @zita3224
    @zita3224 Рік тому

    ከዛስ ከማን ጋር ለመኖር ነው?

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Рік тому

    Geta eysus yibarkichuu tabarkuu

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Рік тому

    Police enamesegenaln

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Рік тому

    Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose

  • @amen4756
    @amen4756 8 місяців тому

    በታሪኩ አዝናለዉ ግን ሁሌም ሳይ የጋዘጠኛዉ ተከታተሉን ሲል ያስቀኛል😂

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין Рік тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l Рік тому

    አቤት ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ገንዘብ መዉደድ የሐጢአት ስር ነው

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Рік тому

    😭😭😭😭

  • @likkeemekonin8288
    @likkeemekonin8288 Рік тому +4

    She is so bad woman 😭😭

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 Рік тому

    Wishet yimesil

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 Рік тому +1

    Faxari wyi mini aynati gudinow, 😢😢😢 faxari yixbiqani

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Рік тому +1

    Egzio meherene kirstos

  • @hani9864
    @hani9864 Рік тому

    ይቺ አስቀያሚ ናት ገዳይዋ ? ታስታውቃለች ጨካኝ ትመስላለች

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa 11 місяців тому

    እቺን ሴትዮ ከየት አምጥታችሗት ነዉ ሰታሰፈራ😮😮

  • @mergitumerga6280
    @mergitumerga6280 Рік тому

    Yebet serategnawa besal bemehinua yesewuyewu iwnet wetalet. Bedigimt indayinager adirgo miyaseqay sint yinoral. Iske megdel. Lehabt bilo

  • @abebayemamo3951
    @abebayemamo3951 Рік тому

    ምንትዋብ መቼነው አርቲስት
    የሆንሽው

  • @HubetenGimite-uk7me
    @HubetenGimite-uk7me Рік тому

    Yaasazina geta 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuffffff

  • @likkeemekonin8288
    @likkeemekonin8288 Рік тому

    😭😭🙈🙈👈

  • @nanynegatu3423
    @nanynegatu3423 Рік тому

    After she killed him may be she felt guilty.

  • @hasansyad785
    @hasansyad785 Рік тому

    Sidaan

  • @bemnatabebe3255
    @bemnatabebe3255 Рік тому

    Egizeo fetare ante adenagn

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    😂😂ውይ ምነው ዛሬ ደግሞ ድምፅሽ ተጣጣሽ የፋራ አሪፈ ሄራል ይገርማል 😅😅

  • @mergitumerga6280
    @mergitumerga6280 Рік тому

    Yalteneqabet yaltaweqebet sintu yinoral.

  • @MeriBasha
    @MeriBasha Рік тому

    Is it true all for money UA-camr?

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 Рік тому

    Hak mngizem be Egser tbeb twetalech

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro Рік тому

    አድነን💔🥹🥹🥹

  • @ToybaAyenew-x8r
    @ToybaAyenew-x8r Рік тому

    Abet chekane

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 Рік тому

    😅😅😅😅😅

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Рік тому

    Abate Amlaka men aynet ye chekana zemen new she is Evil

  • @deboradapasen6111
    @deboradapasen6111 Рік тому

    😅😅😅😅😅😅

  • @AboDhabi
    @AboDhabi Рік тому

    😂😂😂😂