Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከተለያየን ምን አደርጋለሁ 😢
Ayzo wonidime 😢😢😢😢
Mystery 😢😢😢😢
አይዞህ ወንድም
አቢ ኪሮስ ስምህ ደስ ሲል እባክህ እንዳትልካት አረብ ሀገር።ጠንክራችሁ ዩብዩባችሁን ጠንክራችሁ ስሩ እናበረታታችሆል የሰው ሀገር ለፍቅር ጠንክ ነው
Ayezoh wandene😢😢😢
የሆነ ቀን ይገባሻል እባክሽ መፀፀትሽ ስለማይቀር ነይ ሞክሪዉ ስደት ትርፉ ድካም ነዉ......🥺
አይ ማሂ ወላሂ ይፀፅትሻል የአረብ ሀገር ኑሮ እዛ ሁነሽ እንደምታስቢው አይደለም ፍቅርሽን ባትገፊ ነበር ጥሩ 😢😢
ማሂ ማርያምን ፍቅር ይበልጣል አሲቢበት ምክንያቱም አረብ ሃገር ገብተሽ ሰታልቅሺ ይገባሻል ሥራ ሲበዛበሸ ሀገሬ ትያለሽ አረብ ሀገር ያልቀመሰው ያላየው አይገባውም 😢😢😢😢
ማሂ እራስ ወዳድ ነች የምትሉ በላይክ👌
ውድ የሰፈሬ ልጅ ማሂየ አስተውይ ስደት መከራ እጅ እረፍት የለም ተረጋጊ ቤተሰብን አትስሚ ሳይሆን አረብ ሀገር በሚለው አትስማሚ❤❤❤❤❤
ማርያምን ማሂ ትነድሚለሽ በኃላ ፍቅርን ገፍተሽ አትሄጅ እኛ እንምከረሽ 😢😢😢😢😢
ሀረብአገር እንደምታ ወርዉ እና ሳቅሺን ደስታሺን ልጂነትሺን እዲሜሺን ሙጥጥ ነዉ እሚረገዉ መዉጪዉ ከባድነዉ ያየዉ ነዉ እሚረዳዉ ምክር ስሚ እደሚሰሚዉ አይደለም እኔ 2 አመት መጥቸ 13 አመት ሁኖኚል እደትን እደምገባ ሁለየአስባለሁ ግን አልገባም ሀላቹሁም በዝሁ አጋጣሚ ዱአ አርጉልኚ አላህ በሰላም እዳስገባኚ ስልቺት ነዉ ያለኚ ወላሂ ደግሞኝል
አንችን ቢያደርገኝ ዙሬም አልተኛ ወደ አረብ አገር መመለሻዉ ጨንቆኛል
ማርያምን ማሂ እራስ ወዳጅ ነሽ😢ፍቅርሽን ገፍተሽ መሂድ የለብሽም የሚቆጭሽን ነገር አታድርጊ😢
ትክክል ፍቅር ክልቤ ክሆን ብር መርጠሻል እቢ ምን ያርግሽ ጥልሹነው እምትሂጂ
አይ አለማወቅ ነው እህት በዚህ ዘበን አትህጅ ከዚህው እንስራ የሚል ተገቶ እኝ አለን 8 አመት አስቆጠርን እንጣ ስንላቸው ምልሰሩ ይሉናል አች ደግሞ ከዚሁ እንለወጥ እየለሽ መታደል ነው እህቴ 😢😢
ወላሂ አንች ራስ ወዳድ ሴት ነሽ ከዚህ መጥተሽ ሁሉም ነገር ይፀፅትሻል😢😢
በጣም
የኔ ውድ እዳልሽው ከዚ አይበልጥም ብለነው የገባንበት ግን ውደ እደምናስበው አይደለም ያገኘነው የኔ ቆጆ አብሽሪ መልካም እድል
በጣም ራስወዳድ ነሽ
ኣች ራሰ ወዳጅ ነዉ ኣረብ ሃገሪ ቤት ገብቴሸ ሰታልቅሰ ይገባሻል እህቴ ቤኪ የኔ የዋህ ኣይዞሸ የልብ መሸታ እመብራሃን ትምላልህ❤😢 ማሂ ፍቅሪ ይበልጣል
ወላሂ ተይ እህቴ ስዳት እንዳትመጪ 😢😢😢ወላሂ ሰደት ክፉ ነው 🥹🥹
አይይይይ ይሄ አረብ አገር ያየው ነው እሚያውቀው 😢😢😢 ኑእያላችሁ እምታመጡ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ
ይቅርብሽ ባክሽ😢አሁን ላይ በጣም ከፍቷል የምርስደትን ያላየ ሰዉ አይሰማም😢አወይ እኛ ስሚ
አቢ ኪሮስ አቢ ኪሮስ አቢ ኪሮስ ስጠሪው ለራሱ ደስ ሲል በአላህ እዳትለያዩ እንወዳቹሀለን
አቢ ምን አጠፋ አችግን ጡሩ ሰዉ አደለሽም
የኔ እህት ስደት እንደምታድብው አይደለም በትርፍ ቁጥርሽን አስቀምጭ ልገረሽ 😢😢😢😢😢😢
መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ማሂ ነይና ቅመሽልን
አይአረብ አገር የትሆኘልንገርሽ እህቴ ይቅርብሽ እናቴ በፈጣሪ ስም
እኔን. ያየ. ይቀጣ. ስደት. አትቅበጪ. አሳር. ነው. ስደት. እደምትቀደጂው. አይደለም. አቢጋ. ሁኔ. አዳትፅፅቺ😢😢😢😢😢😢😢
ጎበዝ ናት እሳ አታለቃቅስም
ማሂ ወላሂ በጣም ተሣሥተሻል አረብ ሀገርን ያለበትነዉ እንጂ የሚያወራ አያቀዉም ከፍብለሺ በኖረሺበት ሀገርሺ እዚህ መተሺ ዝቅማለት በጣም ነዉ የሚያሥጠላዉ
የኛን ስቃይ ነይና ቅመሻት ሳኡዲ ተበልቶበት አልቋል ድሮ ነበር እንጅ አንደኛ መንገዱ በአሁኑ ስሀት ስቃይ መከራ ነው ወጣቱ እያለቀ ነው ሲቀጥል አረቦቹም ከባድ ሁነዋል እኛም ችግር ሁኖብን ነው እንጅ ዛሬ ነገ እያልን ነው ሀገር ለመግባት እህቴ ይቅርብሽ ፕራክ መሆን አለበት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሲጀመር ብትወጅው ንሮ ከምትወጅሰውጋ መለየት አትፈልጊም ነበር
አስተወይ እህቴ አትጭ ስደት ይቅርብሽ ተይ ሀገር ሆኖ መለወጥ አለ ስደት ስቃይ ነው አይይይ
ውዴ እድልሽን መሞከርጥሩነው እይዞሽ እመብርአንካችጋትሁን እኛምበስደትነን 😢😢😢
እኛም ብለን ብዙነገር አበላሽተን መጥተን ዛሬ ግን ዛሬም ነገም ይፀፅተናል
ካንች የታዘብኩት ነገር ቢኖረኝ በጣም ራስ ወዳድ ነሽ አቢን ለመዉቀስ ኮ ሞራሉ የለሽም ምክንያቱም እሱ በጣም ትክክል ነዉ ስህተት የለበትም እሱ ከዚህ ሁነሽ ተለወጭ ነዉ ያለሽ
ከመጣሽ እግዜር ያምጣሽ ማለት ፈልገው ንበር ጀመረልኝ ማለት ነው መጀመሪያ ለምን ሳታማክረው ስትጨርሽ ነው የሰማው ላች ትልቅ ቦታ አለው በስተጀርባሽ ሌላ አስበሻል ለዛነው ቀልቃላ
ማሂ ቆምብለሽ አሥቢ እደሡተጣጥቦ ተቀባብቶ ቁጭማለትመሥሎሻል ሠርተሽ እኳአትመሠግኒም ቆምብለሽ አሥቢ ፍቅርሽንአትግፊ
ተይው ለላየው ብናሥረዳ ምንም አይረዱም መተሽ ቅመሽው ከደሴ ወልደያ ከወልደያ አድሳበባ እደመዝለል መሥሎሻል እህ ዛሬስ አገሬላይ እርዚቄን ክፈትልኝ እያልኩነው እምለምነው አላህየን
ሴቶች ስትባሉ አስመማይ ናችሁ ፍቅር ካለሽ ካቤ ጋ አቴጅም ነበር ፍቅር ደሞ በብር ይቀየራል አርግተኛነኝ ትተሽዉ ተሄድሽ ያች ፍቅር ብር ነዉጅ ሌላ አይደለም 😮
ክዚህ መጥተሺ ሀማም ማጥብ እህቴ ተይ ይቅረብሺ ተይ ተይ ማሂ ፍቅረሺን ግፍተሺ ተይ 😢
Lijtwa gin fara nat gena nat soo tilalech ende entwejiw kehone endezih atyim atgagay athigi
ሀቅፕ ሆንሽ እታውሬ ሙሉ በሙሉ እጠፍሽ ያእንቺ እንድውም መልካም ነገር እስብልሽ እቢ እስታዋይ ክልቤ እፍቃሬ እቢነው እንቺ እራስ ውዳጅነሽ ፍቅር ነገር እይገባሽም እስመሳይነሽ ማህሊት
በቀረብኘ ነዉ የምትይዉ እኔ የልጀ የባሌ የቤተሠቦቸ ፈቅር ሽትቤት ዘግቸነበር የማለቅሠዉ አርፈሽ ተቀመጭ
ይቅርብሺ ስዴት😢
ጠብቂ ይቆጭሻል እሽ
አይይይይይይማሂ ወዴጨለማሂወትእየገባሸ በጣምየራስሸንብቻአታስቢ እሱመልካምሰውናው ተሸወዲሸ ስዴትያስለቅስሻል እሱምፈጣሪያናሳዋል ያኔበፀፀት እርመጥ ትዋኛለሸ ብርአትይዠ ሂወትላቺአቀጥል ምስቅልቅልሸናውእሚወጣው
መጥታ ይቅርታ ትጠይቀው አለች ስደት ነይ የሚልሽ ጥላትሽነው
ገፍተሽ ሥትሄጂ። ትገፍለሽ አልጋ በአልጋ መሥሎሻል በጣም እራሥ ወዳድ ነሽ
ውዴ አረብ ሃገር እደምታስቤው አደለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስቃይ ነው ይቅርብሽ
እማረቢ ነሺ ወላሂ ያን የመሰለ ፍቅረ ባረብ ሀገረ ለወጥሺው እደሀገረ በራቲ ተሰረቶ ወዝ ወዝ አለ በለሺ ነይ ሺት ቤትሺን ታጥባለሺ
ጥሪግ በይ ለሰሽ ግን ጢናማ ጉዞ ኣይመስለኚም።
ስደት ማለት ላች ቀለል አድርጋ ነው ያየችሁ ነይና ስትገረፊ ታወሪዋለሽ አሁን መክርም አሰሚ ምክኒያቱም ወስነሻል ፍቅረኛሽም አንዷ ሸበላ ትቀማሻለች ነይና ሞክሪው
እረተይይቅርብሺ ወላሂ ትፀፀቻለሺ አቢማረኝትያለሺ ጠብቂ
ምነው ሰሞኑን ካፕል የሚያለያይ መፈስ ነው የገባው ኢትዮጵያ ላይ
ተረጋግተሽ ፍቅርሽን አስቀድመሽበነበር የሰዉአገርደሁ እደትእደሚመር😊😊
እራስ ወዳድ ነሽ ፍቅርን ገፍተሽ ገንዘብ መርጠሽ ሊትሄጅ ነዉ መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ 😊😊
ኧረይቅርብሽ እዚህ እዴምታስቢውአይዴለም ፍቅርሽን ገዴል አትክተቺው
ወይ ጉድ አገርሽ መለወጥ እየቻልሽ ስደትን ትመርጫለሽ ነይና ቅመሽው ልዳማ ቢያጭዱት ክምር አይሞላም አሉ
አቢ ባንስ ችው ብላት hdna 😭😭😭
ከዚህ እደምትመናቀራዉ ወስሎሻል ስደት አትቅበጭ አረፈሽ ተቀመጭ
በናትሽ አትምጭ የኔቆጆ
Sijamari betami tisesechibatalshi zaree sikeshi yawarshuu nagee talakeshibatalshi fekern gefeteshi mehdesh wagaa tikafiyalshi😢😢😢😢
ተዋትማ ትቅመሠው እኔም እናቴን አትሂጅ እኔን እደመገላመጥ መሥሎሻል ስትለኝ ካች ይሻላሉ እላት ነበር መጥቸ ሳየው ግን 2አመት 20አመት መሥሎ የታየኝ ሁለየም ማልቀስ ምነው በቀረብኝ እዛው አረም አርሜ በበላሁ ስል አረ አኡዙቢላ ወላሒ ያሣለፍኩት ስቃይነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ አለፈ
ሀረብ ሀገር ቢሉሽ ቀላል አይምሰልሽ ደሞም ጠለብ አድበሽ በተቀነጥሽ 😢
አይ ሥደት😢😢😢
ምን አለች በይኝ ባይቆጭሽ ።እራስ ወዳድ ነገር ነሽ ።ትቀምሽዋለሽ የሰው ቤት ስራን
በሳል አይደለሽም ። wrong decision
ነይና ህይው ይገባሻል የስደት ጥቅሙ
😛😛😛😛😛😛😛😛
ስደት ማለት ከባድነዉ
ወድሜ ማሂ ደረቅነች ሂዳ ትቅመሰውና በወሯ ትመጣለች
እግዚአብሄርን አረብ አገር ደም ነው የምታለቅሽው ታይ አርፈቅ ተቀመጭ ማሂ አረቦች ተለውጠዋል ተበልቶበታል ምንም ደስ አይልምምምምምም የምልሽጨነገር ፍቅርሽን አትግፊ
ሲቀጥል ከልብሽ ብታፈቅሪው እኳን አረብ አገርን ምንም ትተውይለታለሽ
መልካም። ጉዞ። ናይና። ቅመሺው
እራሹ ዎዳጄ 😭
የአረብአገርመከራነው
መተሽ እንደሚቆጭሽ
Mahi, you should talk to Abi privately. Don’t make rushed decisions in life. Life is short, and you’re both young-take the time to enjoy it.And by the way, Bekki keep it up, I am your "mogshe" from woldia
አረ ልጂቱ ፍቅር የለባትም
ውይ ደም ስታፈላ ንግግሯ ሁላ እንደሷየደረቀ
አረ ይቅርብሽ አረብ አገር ማሂ😥😥😥
እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
ባይ ይመችሽ ሽንት ቤቱና ኩሽናው😂
ቁማ..ታለቅሣለች😅😅ነይማ
አብ ለክ አልድርከም ባንስ ብትልይዩ አንካ ቻው ብትላት ደስ አይለም ማህዬ አንቺም ለክ አይድልሸም ባንስ.. ቻው ብዬው በስላም ምልይይቱ ጥሩ ነው በይ ስደት ክፉ ነው ስደት. ይብልጠ ይክፍሻል 😭😭😭😭😭😭😭ማህዬ. ተይ ገድ ይልሸም
Mech gemiresh new cherish ahun kemenagerish befit neber yejemerishiwu malet new
በመጣሽ ባንዲ ቀንሽ ነዉ የምታለቅሽዉ😂😂😂😂
የኔምልቃቃ አሥቢበትትት ባየሸኝኝአንደትእንደምሆንን
አችግበጣምአነደደችንአይነይናእደኛክፍልሽንዘግተሽስታለቅሽይገባሻልስደትተይውስኪ
ነይ እና ሞክሪው
ነይ 18ስአት ስትሰሪ ታገኝው አለሽ
🎉🎉💔💔💔💔
Stawer be snsreat awuri eski atikolatefi
ነገ የደም እባ ታለቅሻለሺ ለማጠቂሚዉ ነገር የልጁን እድሜ አበላሸሺ ሸርሙጣ ለብር እጂ ለፍቅር አቶንም ጀዝባ
🤔🤔🤔ስድብን ምን አመጣው🙄🙄🙄
😮😮😮😮😮😮😮😮
Banatachu astaraqu
My G
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
ሚሒ ለራስሽ ነዉኮ አቢ አቲጅ ያለዉ አችም ይችን መስዋት መስፈል አቃተሽ
አይይይሽትቤትለማጠብብ
ማሒ አ አ ነይ እና ቲክቶክ ዩቲብ ስሪ ከነጆን ቶፊክ ጋር
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢
ወሬ እለብሽ ካልፍቅድልሽ መሂድ የለብሽም እጠፍሽ ቅመሹ ሂጅነ ስእዴት ማህሊት እይ ሚሻልሽ ብትመርጪ መልካም ነበር
ከተለያየን ምን አደርጋለሁ 😢
Ayzo wonidime 😢😢😢😢
Mystery 😢😢😢😢
አይዞህ ወንድም
አቢ ኪሮስ ስምህ ደስ ሲል እባክህ እንዳትልካት አረብ ሀገር።ጠንክራችሁ ዩብዩባችሁን ጠንክራችሁ ስሩ እናበረታታችሆል የሰው ሀገር ለፍቅር ጠንክ ነው
Ayezoh wandene😢😢😢
የሆነ ቀን ይገባሻል እባክሽ መፀፀትሽ ስለማይቀር ነይ ሞክሪዉ ስደት ትርፉ ድካም ነዉ......🥺
አይ ማሂ ወላሂ ይፀፅትሻል የአረብ ሀገር ኑሮ እዛ ሁነሽ እንደምታስቢው አይደለም ፍቅርሽን ባትገፊ ነበር ጥሩ 😢😢
ማሂ ማርያምን ፍቅር ይበልጣል አሲቢበት ምክንያቱም አረብ ሃገር ገብተሽ ሰታልቅሺ ይገባሻል ሥራ ሲበዛበሸ ሀገሬ ትያለሽ አረብ ሀገር ያልቀመሰው ያላየው አይገባውም 😢😢😢😢
ማሂ እራስ ወዳድ ነች የምትሉ በላይክ👌
ውድ የሰፈሬ ልጅ ማሂየ አስተውይ ስደት መከራ እጅ እረፍት የለም ተረጋጊ ቤተሰብን አትስሚ ሳይሆን አረብ ሀገር በሚለው አትስማሚ❤❤❤❤❤
ማርያምን ማሂ ትነድሚለሽ በኃላ ፍቅርን ገፍተሽ አትሄጅ እኛ እንምከረሽ 😢😢😢😢😢
ሀረብአገር እንደምታ ወርዉ እና ሳቅሺን ደስታሺን ልጂነትሺን እዲሜሺን ሙጥጥ ነዉ እሚረገዉ መዉጪዉ ከባድነዉ ያየዉ ነዉ እሚረዳዉ ምክር ስሚ እደሚሰሚዉ አይደለም እኔ 2 አመት መጥቸ 13 አመት ሁኖኚል እደትን እደምገባ ሁለየአስባለሁ ግን አልገባም ሀላቹሁም በዝሁ አጋጣሚ ዱአ አርጉልኚ አላህ በሰላም እዳስገባኚ ስልቺት ነዉ ያለኚ ወላሂ ደግሞኝል
አንችን ቢያደርገኝ ዙሬም አልተኛ ወደ አረብ አገር መመለሻዉ ጨንቆኛል
ማርያምን ማሂ እራስ ወዳጅ ነሽ😢ፍቅርሽን ገፍተሽ መሂድ የለብሽም የሚቆጭሽን ነገር አታድርጊ😢
ትክክል ፍቅር ክልቤ ክሆን ብር መርጠሻል እቢ ምን ያርግሽ ጥልሹነው እምትሂጂ
አይ አለማወቅ ነው እህት በዚህ ዘበን አትህጅ ከዚህው እንስራ የሚል ተገቶ እኝ አለን 8 አመት አስቆጠርን እንጣ ስንላቸው ምልሰሩ ይሉናል አች ደግሞ ከዚሁ እንለወጥ እየለሽ መታደል ነው እህቴ 😢😢
ወላሂ አንች ራስ ወዳድ ሴት ነሽ ከዚህ መጥተሽ ሁሉም ነገር ይፀፅትሻል😢😢
በጣም
የኔ ውድ እዳልሽው ከዚ አይበልጥም ብለነው የገባንበት ግን ውደ እደምናስበው አይደለም ያገኘነው የኔ ቆጆ አብሽሪ መልካም እድል
በጣም ራስወዳድ ነሽ
ኣች ራሰ ወዳጅ ነዉ ኣረብ ሃገሪ ቤት ገብቴሸ ሰታልቅሰ ይገባሻል እህቴ ቤኪ የኔ የዋህ ኣይዞሸ የልብ መሸታ እመብራሃን ትምላልህ❤😢 ማሂ ፍቅሪ ይበልጣል
ወላሂ ተይ እህቴ ስዳት እንዳትመጪ 😢😢😢ወላሂ ሰደት ክፉ ነው 🥹🥹
አይይይይ ይሄ አረብ አገር ያየው ነው እሚያውቀው 😢😢😢 ኑእያላችሁ እምታመጡ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ
ይቅርብሽ ባክሽ😢አሁን ላይ በጣም ከፍቷል የምር
ስደትን ያላየ ሰዉ አይሰማም😢አወይ እኛ ስሚ
አቢ ኪሮስ አቢ ኪሮስ አቢ ኪሮስ ስጠሪው ለራሱ ደስ ሲል በአላህ እዳትለያዩ እንወዳቹሀለን
አቢ ምን አጠፋ አችግን ጡሩ ሰዉ አደለሽም
የኔ እህት ስደት እንደምታድብው አይደለም በትርፍ ቁጥርሽን አስቀምጭ ልገረሽ 😢😢😢😢😢😢
መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ማሂ ነይና ቅመሽልን
አይአረብ አገር የትሆኘልንገርሽ እህቴ ይቅርብሽ እናቴ በፈጣሪ ስም
እኔን. ያየ. ይቀጣ. ስደት. አትቅበጪ. አሳር. ነው. ስደት. እደምትቀደጂው. አይደለም. አቢጋ. ሁኔ. አዳትፅፅቺ😢😢😢😢😢😢😢
ጎበዝ ናት እሳ አታለቃቅስም
ማሂ ወላሂ በጣም ተሣሥተሻል አረብ ሀገርን ያለበትነዉ እንጂ የሚያወራ አያቀዉም ከፍብለሺ በኖረሺበት ሀገርሺ እዚህ መተሺ ዝቅማለት በጣም ነዉ የሚያሥጠላዉ
የኛን ስቃይ ነይና ቅመሻት ሳኡዲ ተበልቶበት አልቋል ድሮ ነበር እንጅ አንደኛ መንገዱ በአሁኑ ስሀት ስቃይ መከራ ነው ወጣቱ እያለቀ ነው ሲቀጥል አረቦቹም ከባድ ሁነዋል እኛም ችግር ሁኖብን ነው እንጅ ዛሬ ነገ እያልን ነው ሀገር ለመግባት እህቴ ይቅርብሽ ፕራክ መሆን አለበት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሲጀመር ብትወጅው ንሮ ከምትወጅሰውጋ መለየት አትፈልጊም ነበር
አስተወይ እህቴ አትጭ ስደት ይቅርብሽ ተይ ሀገር ሆኖ መለወጥ አለ ስደት ስቃይ ነው አይይይ
ውዴ እድልሽን መሞከርጥሩነው እይዞሽ እመብርአንካችጋትሁን እኛምበስደትነን 😢😢😢
እኛም ብለን ብዙነገር አበላሽተን መጥተን ዛሬ ግን ዛሬም ነገም ይፀፅተናል
ካንች የታዘብኩት ነገር ቢኖረኝ በጣም ራስ ወዳድ ነሽ አቢን ለመዉቀስ ኮ ሞራሉ የለሽም ምክንያቱም እሱ በጣም ትክክል ነዉ ስህተት የለበትም እሱ ከዚህ ሁነሽ ተለወጭ ነዉ ያለሽ
ከመጣሽ እግዜር ያምጣሽ ማለት ፈልገው ንበር ጀመረልኝ ማለት ነው መጀመሪያ ለምን ሳታማክረው ስትጨርሽ ነው የሰማው ላች ትልቅ ቦታ አለው በስተጀርባሽ ሌላ አስበሻል ለዛነው ቀልቃላ
ማሂ ቆምብለሽ አሥቢ እደሡተጣጥቦ ተቀባብቶ ቁጭማለትመሥሎሻል ሠርተሽ እኳአትመሠግኒም ቆምብለሽ አሥቢ ፍቅርሽንአትግፊ
ተይው ለላየው ብናሥረዳ ምንም አይረዱም መተሽ ቅመሽው ከደሴ ወልደያ ከወልደያ አድሳበባ እደመዝለል መሥሎሻል እህ ዛሬስ አገሬላይ እርዚቄን ክፈትልኝ እያልኩነው እምለምነው አላህየን
ሴቶች ስትባሉ አስመማይ ናችሁ ፍቅር ካለሽ ካቤ ጋ አቴጅም ነበር ፍቅር ደሞ በብር ይቀየራል አርግተኛነኝ ትተሽዉ ተሄድሽ ያች ፍቅር ብር ነዉጅ ሌላ አይደለም 😮
ክዚህ መጥተሺ ሀማም ማጥብ እህቴ ተይ ይቅረብሺ ተይ ተይ ማሂ ፍቅረሺን ግፍተሺ ተይ 😢
Lijtwa gin fara nat gena nat soo tilalech ende entwejiw kehone endezih atyim atgagay athigi
ሀቅፕ ሆንሽ እታውሬ ሙሉ በሙሉ እጠፍሽ ያእንቺ እንድውም መልካም ነገር እስብልሽ እቢ እስታዋይ ክልቤ እፍቃሬ እቢነው እንቺ እራስ ውዳጅነሽ ፍቅር ነገር እይገባሽም እስመሳይነሽ ማህሊት
በቀረብኘ ነዉ የምትይዉ እኔ የልጀ የባሌ የቤተሠቦቸ ፈቅር ሽትቤት ዘግቸነበር የማለቅሠዉ አርፈሽ ተቀመጭ
ይቅርብሺ ስዴት😢
ጠብቂ ይቆጭሻል እሽ
አይይይይይይማሂ ወዴጨለማሂወትእየገባሸ በጣምየራስሸንብቻአታስቢ እሱመልካምሰውናው ተሸወዲሸ ስዴትያስለቅስሻል እሱምፈጣሪያናሳዋል ያኔበፀፀት እርመጥ ትዋኛለሸ ብርአትይዠ ሂወትላቺአቀጥል ምስቅልቅልሸናውእሚወጣው
መጥታ ይቅርታ ትጠይቀው አለች ስደት ነይ የሚልሽ ጥላትሽነው
ገፍተሽ ሥትሄጂ። ትገፍለሽ አልጋ በአልጋ መሥሎሻል በጣም እራሥ ወዳድ ነሽ
ውዴ አረብ ሃገር እደምታስቤው አደለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስቃይ ነው ይቅርብሽ
እማረቢ ነሺ ወላሂ ያን የመሰለ ፍቅረ ባረብ ሀገረ ለወጥሺው እደሀገረ በራቲ ተሰረቶ ወዝ ወዝ አለ በለሺ ነይ ሺት ቤትሺን ታጥባለሺ
ጥሪግ በይ ለሰሽ ግን ጢናማ ጉዞ ኣይመስለኚም።
ስደት ማለት ላች ቀለል አድርጋ ነው ያየችሁ ነይና ስትገረፊ ታወሪዋለሽ አሁን መክርም አሰሚ ምክኒያቱም ወስነሻል ፍቅረኛሽም አንዷ ሸበላ ትቀማሻለች ነይና ሞክሪው
እረተይይቅርብሺ ወላሂ ትፀፀቻለሺ አቢማረኝትያለሺ ጠብቂ
ምነው ሰሞኑን ካፕል የሚያለያይ መፈስ ነው የገባው ኢትዮጵያ ላይ
ተረጋግተሽ ፍቅርሽን አስቀድመሽበነበር የሰዉአገርደሁ እደትእደሚመር😊😊
እራስ ወዳድ ነሽ ፍቅርን ገፍተሽ ገንዘብ መርጠሽ ሊትሄጅ ነዉ መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ 😊😊
ኧረይቅርብሽ እዚህ እዴምታስቢውአይዴለም ፍቅርሽን ገዴል አትክተቺው
ወይ ጉድ አገርሽ መለወጥ እየቻልሽ ስደትን ትመርጫለሽ ነይና ቅመሽው ልዳማ ቢያጭዱት ክምር አይሞላም አሉ
አቢ ባንስ ችው ብላት hdna 😭😭😭
ከዚህ እደምትመናቀራዉ ወስሎሻል ስደት አትቅበጭ አረፈሽ ተቀመጭ
በናትሽ አትምጭ የኔቆጆ
Sijamari betami tisesechibatalshi zaree sikeshi yawarshuu nagee talakeshibatalshi fekern gefeteshi mehdesh wagaa tikafiyalshi😢😢😢😢
ተዋትማ ትቅመሠው እኔም እናቴን አትሂጅ እኔን እደመገላመጥ መሥሎሻል ስትለኝ ካች ይሻላሉ እላት ነበር መጥቸ ሳየው ግን 2አመት 20አመት መሥሎ የታየኝ ሁለየም ማልቀስ ምነው በቀረብኝ እዛው አረም አርሜ በበላሁ ስል አረ አኡዙቢላ ወላሒ ያሣለፍኩት ስቃይነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ አለፈ
ሀረብ ሀገር ቢሉሽ ቀላል አይምሰልሽ ደሞም ጠለብ አድበሽ በተቀነጥሽ 😢
አይ ሥደት😢😢😢
ምን አለች በይኝ ባይቆጭሽ ።እራስ ወዳድ ነገር ነሽ ።ትቀምሽዋለሽ የሰው ቤት ስራን
በሳል አይደለሽም ። wrong decision
ነይና ህይው ይገባሻል የስደት ጥቅሙ
😛😛😛😛😛😛😛😛
ስደት ማለት ከባድነዉ
ወድሜ ማሂ ደረቅነች ሂዳ ትቅመሰውና በወሯ ትመጣለች
እግዚአብሄርን አረብ አገር ደም ነው የምታለቅሽው ታይ አርፈቅ ተቀመጭ ማሂ አረቦች ተለውጠዋል ተበልቶበታል ምንም ደስ አይልምምምምምም የምልሽጨነገር ፍቅርሽን አትግፊ
ሲቀጥል ከልብሽ ብታፈቅሪው እኳን አረብ አገርን ምንም ትተውይለታለሽ
መልካም። ጉዞ። ናይና። ቅመሺው
እራሹ ዎዳጄ 😭
የአረብአገርመከራነው
መተሽ እንደሚቆጭሽ
Mahi, you should talk to Abi privately. Don’t make rushed decisions in life. Life is short, and you’re both young-take the time to enjoy it.
And by the way, Bekki keep it up, I am your "mogshe" from woldia