Eritrean Music 2016 - Nahom Yohannes (Meste) - Zeyedbti | ዘይእድብቲ - New Eritrean Music 2016

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @noonalifvlogchannel
    @noonalifvlogchannel 3 роки тому +45

    ኤርትራዊ ብሆንም ኢትዮጲያ በመወለድ የቋንቋው ተናጋሪ መሆን አልቻልኩም። አባቴ ስለ አስመራ ውበት እና ኤርትራውያን መልካምነት ከልጅነቴ ጀምሮ እየነገረኝ ስላሳደገኝ በሀገሬ ህዝቦች እና ኤርትራዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል። ይህንንም ሙዚቃ ለመጀመሪያ ግዜ እንደሰማሁት አባቴን ነበር ተርጉምልኝ ያልኩት። ናሆሜ አንተንም ሌሎች ኤርትራውያን ድምፃውያን እጅግ በጣም አብዝቼ እወዳቹሀለሁ። አላህ ኤርትሪያን እና ህዝቦቿን ሰላም ያድርጋቸው። በአላህ ፍቃድ ዳግም መንገድ ሲከፈት ሀገሬን እና ሁሌም በልቤ ውስጥ ያሉትን መልካም ህዝቦች መጥቼ አያለሁ። እንዲሁም በጣም ብዙ ፈልጌ ያጣሁትን ባንዲራም እወስዳለሁ።

    • @selamhayle6136
      @selamhayle6136 3 роки тому +1

      Oh so cute love you from your brother 🇪🇷

    • @godisgood7456
      @godisgood7456 10 місяців тому

      Nhna wn neftweka hawena 🇪🇷
      We love you brother ❤️

    • @zenanehambaw9123
      @zenanehambaw9123 Місяць тому +1

      ኤርትራዊ በመሆንህ ኮራህ አይደል???

    • @SelamawitFiseha-q4f
      @SelamawitFiseha-q4f 10 днів тому

      Woww we are lucky brother your lucky don't worry one day u will go

  • @sewomehon2798
    @sewomehon2798 2 роки тому +22

    ናሆሜ ቛንቛዉን ባልችልም ሁሌም ሙዚቃ ስራዎችህን አዳምጣለሁ ደግሞ ትውስታዎች ስላሉኝ እህን ሙዚቃ ስሰማ ውስጤ ይረበሻል በርታ ወንድሜ አድናቅህ ነኝ

  • @johntesfazgi4744
    @johntesfazgi4744 8 років тому +12

    እዛ ዘይእድብቲ ትብልዋ
    ንጹህ ስማ ዝረሓቀ
    ፈትያ ኣይኮነትን ንሳስ ትብል ንደገ ደገ.............. ኣጆኻ ናሆመይ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልካ

  • @AwolAhmed-mi3jh
    @AwolAhmed-mi3jh Рік тому +26

    እኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ ናሆም ዘፈኖችህን አዳምጣልሁ. በታም ነዉ የተመቸኝ የቐንየልና ዕድመ ይሃብካ

  • @ሚኒሊካዊነኝየአድዋጀግና

    ኢትዩጵያዊነኝ ግን ኤርትራ ወሰጤናችሁ
    የጀግናዘር ኑሩልን ናሆምዬን ውድድድ
    ፈጣሪካለ አሰመራን ለማየት እፈልጋለሁ
    ሰላማችሁይብዛ🇪🇷🇨🇬🇪🇷💪

  • @tenademisse9517
    @tenademisse9517 Рік тому +31

    እኔ ኢትዬጵያዊ ነኝ ምርጥ ነው ግን ትግረኛ አልችልም ግን ደሰ ይለኛል

  • @Amhar352
    @Amhar352 Рік тому +26

    እኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ ናሆሜ ግን ሙዚቃወችህ እስከወንድሜ በጣም ነው የምንወደህ ፈጠሪ አምላክ ይጠብቅህ 💚💛❤👈🇪🇷🇪🇷❤🙏

  • @haymanotaragi
    @haymanotaragi Рік тому +16

    በጣምነው የምወድህ ስራወችህ ሁሉ ይመቹኛል ትርጉምን አላውቀውም ግን ዘፈኖችህን ሁሉ ውድድድ ነውማረጋቸው❤❤❤❤❤❤

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 роки тому +29

    ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ሙሉ ስራወችክን በጣም ነው የምወዳቼው ፍችው ባይገባኝም ኢርትራወያኖች ውድድድድድድድድድ 💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ

    ዘረኛ አይደለሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነኝ ትግረኛ ሙዚቃ በጣምነው የምወደው ይመቹኛል

  • @sofikonjo6734
    @sofikonjo6734 8 років тому +841

    ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ስራዎችህን ሁሌም አያቸዋለሁ ምርጥ ልጅ ነህ ላንተ ስል ትግረኛ መማር አለብኝ እምትለው እንዲገባኝ

  • @masartemasartemasartemasar188
    @masartemasartemasartemasar188 4 роки тому +5

    ናሁሜ እኔ ኢትዮጲያዉ ነኝ ግን ሁሌም ሙዚቃወችህን ከልቤ ነው ምሰማቸው በጣም ይመቹኛል ቋንቋውን ባይገባኝም እየተማርሁ ነው

  • @senaitgrmaiy1218
    @senaitgrmaiy1218 2 роки тому +27

    ናሆመይ መጻኢኻ ይጸብቅ ኾኾብ ናትና.🙏🇪🇷❤️⭐️🌹🌼

  • @FasigaAlihu
    @FasigaAlihu Рік тому +10

    I am from Ethiopia i can't undrestand tigrigna but i love all of your music! I love Eritrea and Eritrean People too!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MarsaMulalem
      @MarsaMulalem 11 місяців тому +1

      We love you too 😘 ❤️

    • @RobelMukur
      @RobelMukur 5 місяців тому

      ​@😢MarsaMulalem

  • @ነኢማመሀመድወሎየዋያውምየ

    24 ሰአት ብሰማው የማልጠግበው የናሆሜን ሙዚቃ ነው ናሆ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን

  • @fnanftwi6610
    @fnanftwi6610 8 років тому +10

    ከም ብዝሒ ምሕረቱ ይኺደና እንበር ፈጣሪ ሂወት ሄዋን ዘበላሸወ መሊኡ እዩ ኣብዛምድሪ ሂወት ደቂ ተብዓትዮ ዘባላሸዎስ ምሊኤን እየን ኣብዛምድሪ ኖሆም ኣስሊ ቀጽሎ so you are proud singing teacher

  • @Werkesmart
    @Werkesmart Рік тому +8

    ናሆም ደስ የሚል ድምፅ አለህ ዘፈኑ በይገባኝም ሁሌ አዳምጥሀለሁ

  • @YwerkaWeha
    @YwerkaWeha 11 місяців тому +5

    በጣም ነው የምወዳቸው ዘፈኖችክን በጣም ነው የሚመቹኝ ሳልሠማቸው የምውልበት ቀን የለም በጣም ነው የምወዳቸው

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 5 років тому +10

    ናሆምየ ይህንዘፈን በጣም የጉዳኝ ልጅ አለ። ጥሎኝ የሄደ ሁሌም እዲሰማው። ልኬለታለሁ

  • @gigu8335
    @gigu8335 Рік тому +6

    ናሆሜ ሙዚቃወችህን ሁሉንም ስሰማ ዉስጤ ይረበሻል በርታልኝ የኔ ልዩ

  • @عوضاللهمصطفى-و5ه
    @عوضاللهمصطفى-و5ه 2 роки тому +5

    እውይ ስወደው ሁሌም የሱን ሙዚቃ እየቀያየረሁ እሰማዋለሁ

  • @kikesanchez7902
    @kikesanchez7902 2 роки тому +35

    Soy de México 🇲🇽, unos jóvenes de Eritrea 🇪🇷 la estaban escuchando en una estación en Amsterdam 🇳🇱, les pregunté el nombre de la canción y ahora la escucho constantemente

  • @المالفراق-س7و
    @المالفراق-س7و Рік тому +4

    I do not understand the Ethiopian language, but I am a keen listener of your songs Your brother is from Sudan

    • @Evermore-x9g
      @Evermore-x9g Місяць тому

      This is actually eritrean language (tigrinya) my dear not ethiopian🙌

  • @mahimussie287
    @mahimussie287 Рік тому +4

    Dear, Nahom....I dont have a word about your talent, U are above and beyond, U are so incredible and awesome, exceptional, God bless you and your family .

  • @SaadaWseen
    @SaadaWseen Місяць тому +1

    እኔ አማራ ነኝ ግን የናሁምን ዘፈኖች በጣም ነዉ የምወደዉ ግን አይገባኝም ኤረትራዊ በ ጣምነዉ የምወድችሁ❤❤

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 4 роки тому +14

    ኢትዮብያዊ ነኝ በጣም እሚገረም ሙዚቃነው በጣምነው ያሰለቀሰኝ ኤርታራዊ ግማሽ አካላችናችሁ

  • @tigestmeselo-xr1qp
    @tigestmeselo-xr1qp Рік тому +5

    ናሁሜ ሙዚቃወችህን በጣም ነው የምወዳቸው ለሙዚቃ ፍቅር ስላለኚ ይመስለኚ ነበር ግን ላተ ስራወች ይለያል ሳላዳምጣቸው አልውልም ሲከፋኚም ደስ ሲለኚም ኢትያጵዊ ነኚ ግን ቋቋው እሚገባኚ እከሚመስለኝ ድረስ በሰዎችም ዘድ ትችት ነበረ ብቻ እወድሀለሁ ኑርልኝ

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጠ9ኈ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጠ9ኈ 5 років тому +13

    ኡፍፍፍፍ እምትለዉ ባይገባኝም ሙዚቃወችህ ውስጤናቸዉ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሀለሁ የወሎ ቀበጥ ነኝ

  • @ልጄህይወቴ
    @ልጄህይወቴ 6 років тому +6

    24 ሠአት በሠማው ብሠማው የማልሠለቸው ሙዚቃ ናሆም ሠላምህን ብት የርገው

  • @bezawitaysheshim2277
    @bezawitaysheshim2277 Рік тому +6

    😭😭😭😭😭 meraye wendme betammmm yiwedew neber rip eyalekesku nw madamtew

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 8 років тому +49

    i am from Ethiopian Lub ya muh Eritrean music nd ppl so Nahoma keep it up like u muh konjo

  • @yabitesfaye9700
    @yabitesfaye9700 6 років тому +13

    Nahomey i am from Ethiopia Addis and i am your # one fan. keep shining bro

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 8 років тому +55

    የዚህን ልጅ ሙዚቃ እወደዋለሁ ባይገባኝም እዚህ ላይ ደግሞ ሞደሊቱ ባለቤቱ ነች ናሆም አድንቅልሀለሁ ሙዚቃህን

    • @savs5061
      @savs5061 7 років тому

      swadek ako

    • @realmadridrealmadrid5535
      @realmadridrealmadrid5535 7 років тому

      SEADA TESHOME የአባቴ ልጅ ነኝ azewu yene konjo

    • @rasssima4441
      @rasssima4441 5 років тому

      SEADA TESHOME የአባቴ ልጅ ነኝ kkkkk

    • @فريفري-ه5ظ
      @فريفري-ه5ظ 5 років тому +1

      ሸካርታት ዒዲመን ጥዕናን ይሀበኪመ ልዪታት

    • @RobelMukur
      @RobelMukur 5 місяців тому

      ​@😅user-nc4bq3qc4y

  • @ZahraFatemah
    @ZahraFatemah Рік тому +3

    ኖሆመይ ሽኮሪ ፍትዉትዉ እየ ዛብለካ የኔ ውድ ህደይ ደስ ክብለካ እዩ ወደይ ይሞችኻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @serkalemmulugeta6765
    @serkalemmulugeta6765 3 роки тому +5

    የኤርትራን ዘፈን ስሰማ ዘመዶቼ ትዝ ይሉኛል በጣም ነው የኤርትራ ዘፈን ምወደው

  • @hff3528
    @hff3528 7 років тому +140

    ናሆምዬ እኔ ኢትዬጵያዊት ነኝ ግን ሙዚቃዎችህ በ ፍቅር እወድልሀለሁ ድንግል ማርያም ኣንተ ጋር ትሁን ማሬ

  • @enri02gta
    @enri02gta 2 роки тому +61

    I'm from México 🇲🇽, I heard this song in the 🇳🇱Ámsterdam Central Station, and I asked to the boys that listened it, the song's name and They say me that they are from Eritrea, and I'm here

  • @saudida6067
    @saudida6067 6 років тому +51

    ይሄው ያተን ሙዚቃወች ለመሥማት ትግርኛ መማር ጀመርኩ

  • @fasttrakfasttrak7880
    @fasttrakfasttrak7880 8 років тому +63

    ውይይይይ ናሆሜ ስወዲክ እንደት ደስእሚል ሙዝቃ ማውራት አልችልም መስማት ትንሽ ትንሽ እሰማለሁ ይመችክ

    • @biniamhaile1722
      @biniamhaile1722 5 років тому +1

      nahom ambesau alegado derfi ntsbeyeka alena

  • @dinamarr24
    @dinamarr24 8 років тому +55

    l am in Ethiopia but l like ertrian song tnx Ella records

  • @dmlashetagsa2950
    @dmlashetagsa2950 3 роки тому +4

    ዎዎው ወንድሜ በጣም ያምርቢካል ያተን ሁሉንም ዘፈኑችክን እሰማለው በጣም አሪፊ ነው ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jerryarsenal9248
    @jerryarsenal9248 4 роки тому +8

    ይሄን ዘፈን በጣም ነው ምወደው የምር ባይገባኝም ሰማዋለው በፍቅር ሚገርመው ደሞ ክሊፑ ሳይ በጣም ነው ሚሳዝነኝ ወላ አልቅሻለው💓💓💓💓💓.አደይ ናሆም💓💓💓በጣም ትመቹኛላቹ።አደይ ትወናሽ ደሞ አንደኛ ነሽ ሺኞሪታ💕💕💕💖💕💖💕💋💋💋

  • @bayushberhanu7412
    @bayushberhanu7412 8 років тому +57

    የኔ ቆንጆ ያምራል ድምፅህ እስታይልህን እወድልሃለው የኔ ቆንጆ

  • @ItsJordan21
    @ItsJordan21 6 років тому +50

    My dream is to visit Eritrea soon or later! 😇 One love EthiopiaEritrea

  • @henokweledu9399
    @henokweledu9399 4 роки тому +7

    አነ ኢትዮጵያ ናሆሜ ይፈትወኪ 😍😍😍😍

  • @meidmeid5129
    @meidmeid5129 5 років тому +2

    ናሆም እኔ ምንም በይገባይ ስሰማው ዘፈኑን ሰወደው ኤርትራወች ውብ ነው ዘፈናችሁ የናሆም ይበልጣል ለኔ 💚💛❤

  • @bosssboss8822
    @bosssboss8822 5 років тому +4

    የዚህን ልጅ ሙዚቃ ለማዳመጥ ስል ትግርኛ መማር አለብኝ ስወድዉ ጥሎብኝ 😍😍😘😘😘😋😋😋

  • @AhmedAli-md5eb
    @AhmedAli-md5eb 4 роки тому +16

    Love ereteria from somalia evry single day I listening yohannes songs my grand father from ereteria that's way am feeling but not understand words ❤️❤️

  • @hyathhh8537
    @hyathhh8537 Рік тому +5

    ከሚስቱጋሁኖ የሰራዉንስራ ስወደዉ❤❤❤❤❤❤እኔግንኢትዮጽያዉይነኝ❤❤❤❤

  • @Cafuni23
    @Cafuni23 7 років тому +40

    I am from tigray i love so much eritreans and their activity very nice nohoooom

  • @ibrahimasow6331
    @ibrahimasow6331 3 роки тому +4

    Love from Senegal 🇸🇳 🇸🇳🇸🇳🇸🇳

  • @betelhemkidane4984
    @betelhemkidane4984 Рік тому +8

    እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ያንተን ሙዚቃ ደጋግሜ ከመስማቴ የተነሣ ኤርትራኛ እሰማለሀ ማርያምን ። አንተ በጣም ልዩ ነህ ። ቋንቋን እንኳን ካንተ የተነሳ መስማት መቻሌ ። እውነት አንተም ግሩም ስራዎች ጉሩም ናቸው ። ኖህ

  • @yonatan0910
    @yonatan0910 7 років тому +22

    From 🇪🇹
    You're the best Nahom..keep it up the good work 💕😍😍👏

  • @gideyleulmamay
    @gideyleulmamay 8 років тому +140

    From Ehiopiia.....i lov ur songs,.....we brothers Ethio-Eriterea one day will be things fine,we come keren,Asmera.....u too come Gonder

    • @filimont1713
      @filimont1713 7 років тому +5

      gidey leul -may your words to the lords ears :-). May God bring us peace, love and respect for each other. Our differences should be our strength not weakness.

    • @teweldehaish6210
      @teweldehaish6210 7 років тому +1

      Nahom asli

    • @tigstmitkey9924
      @tigstmitkey9924 7 років тому

      ናሁም።ሁሉንም።ሙዚቅህን እወደዋለሁ ግን ትርጎም አልቅም።ላአንተ ብያእለምዳለሁ

    • @teslalhishe7937
      @teslalhishe7937 7 років тому +1

      gidey leulkaren

    • @nayhmameystyle9479
      @nayhmameystyle9479 7 років тому +1

      kid wedi za tenqali abu gele tgebrena buda ,,, amhary ,,,, Eritrea for eritrean oke ,, go to where you belong ,,wedi Qahhba

  • @ethiopiangal3805
    @ethiopiangal3805 8 років тому +144

    I'm from ehtio but I love eri song😘❤

    • @nayhmameystyle9479
      @nayhmameystyle9479 7 років тому +2

      so waht go to where you belong qahhba , shermuta amharyti kefirr fuck ethiopia

    • @meriloveyohna6191
      @meriloveyohna6191 7 років тому +1

      +Adonay Ftsum ezgbher lebona yehbka zahawey tsbuku te tezarbi nebelka mehsheka

    • @gloryandblessed9703
      @gloryandblessed9703 5 років тому +1

      @@nayhmameystyle9479 kemaka donkoros yhlu do ykewin.

    • @gloryandblessed9703
      @gloryandblessed9703 5 років тому +4

      We love you Ethiopian people.

    • @goushtesfay6961
      @goushtesfay6961 5 років тому

      Hiiy nahmy Habibi mariy zeftwik ንዓይድኪ ደሪፍካለይስ ወይስ ኣጋጣሚ እዩ ሕደ

  • @yasirkamonamin3122
    @yasirkamonamin3122 6 років тому +18

    From sudan I love all eritrean and Ethiopia music💛💜❤

  • @dagimafework8331
    @dagimafework8331 4 роки тому +11

    I am ethiopian i don't understand language, but i love his all musics. Clamp my hands for you

  • @saragetachew4468
    @saragetachew4468 8 років тому +26

    im from ethopia gn des bld derfi nahomye entay neyrwo ms eri pkli tenzkewn shkorinatat 😍😍😍😍

  • @abiabitimaluda1762
    @abiabitimaluda1762 8 років тому +88

    ዘይእድብቲ ኣይትበልዋ ዲካ ኢልካ ናሆማ ሽኮር ዳሓን ኣይንብላን ኢና ኣጆካ

  • @shadiyashidan7534
    @shadiyashidan7534 8 років тому +107

    I am from Eritrea and I'm full Somali ❤️❤️🇪🇷🇪🇷 respect for the country ❤️❤️

  • @እማየኔሂወትእወድሻለሁ

    ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሰላም አውርደዋል ፍቅር ሁነናል ይሄ ልጅ ኢትዮ አስመጡ እና ኢተርቪ አድርጉለት እስኪ በሞቴ አማርኛ ይችል ይሆናል መቸም ውስጤ ነው በጣም ነው የምወደው ናሁሜ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @diyanadiyana2315
    @diyanadiyana2315 8 років тому +55

    Omg amazing music oh your voice so nice I am from Ethiopian i love Eritera people oh lord keep together ethio & eritera Amen

    • @yohanaasmelash4494
      @yohanaasmelash4494 8 років тому +1

      Diyana Diyana amen

    • @eritreathelandoflove6494
      @eritreathelandoflove6494 8 років тому

      Diyana Diyana amen 3

    • @diyanadiyana2315
      @diyanadiyana2315 8 років тому

      thank you all reply for me God bless Ethio & eritera

    • @yoelel3826
      @yoelel3826 7 років тому +5

      Diyana Diyana Lord please keep Eritrea and Ethiopia across Mereb not together

    • @Beth_2036
      @Beth_2036 6 років тому

      Aseeyyyy and now we are together...Enku Hagosana!!

  • @tsegakassay3836
    @tsegakassay3836 8 років тому +35

    I'm from ethiopian i like your music it nice good job😍😍

    • @ghfhay8199
      @ghfhay8199 6 років тому

      Tsega Kassay ጥሩነው

    • @berniarti5793
      @berniarti5793 3 роки тому +1

      ዜማወቹ ሁሉ እወነት አልመስል አለኝ በጣም ነው የምወድህ የኔማር

  • @ኤደንጓልመንደፈራ-ሸ5ወ
    @ኤደንጓልመንደፈራ-ሸ5ወ 8 років тому +24

    all his music is based on truth that's way I love it.
    good job keep going .
    God bless you

    • @fw8452
      @fw8452 8 років тому

      Hey haftey,you r mistaken NOT all his songs are based on truth of his life,he even mentioned about this on his latest interview with Ella Record.

    • @ኤደንጓልመንደፈራ-ሸ5ወ
      @ኤደንጓልመንደፈራ-ሸ5ወ 8 років тому

      +fili hgs hi
      * I didt say based on his life
      *I say based on truth
      you have to know what's the difference between those two ok before you thoughts to me.

    • @fw8452
      @fw8452 8 років тому

      wym? you don't even make sense,

    • @helenhail5328
      @helenhail5328 8 років тому +1

      ኤደን ጓል መንደፈ1

    • @handiking3433
      @handiking3433 4 роки тому

      Of course i feel love when i here it the best songer nahom ❤

  • @mulubrhankidane8199
    @mulubrhankidane8199 7 років тому +44

    ኣብዚ'ሎ ደርፊ ማለት ውሕሉል ግጥሚ ምስ ውሕሉል ህርመት መሃሪ ዝኾነ ስራሕ ምስ ብቑዕ ክለት
    ንፉዕ ደራፋይ ናይ ብሓቂ ጽቡቕ ስራሕ ሰሪሕካ ኣጆኻ በርትዕ ቀጽሎ።

  • @JaferHayder-sw9sw
    @JaferHayder-sw9sw Рік тому +5

    በጣም ነው ማደንቅህ ጀግናው 🤴🤴🤴

  • @MulatMmm
    @MulatMmm 6 днів тому

    እኛ ኢቶቢያኖች ለጥላታችን እጂ ለወደደን በጣም ፍቅር ነን ናሁሜ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤

  • @anasabdikariin4001
    @anasabdikariin4001 8 років тому +172

    I'm from somalia i love our brothers eritrean's ppl i love more more

  • @mustafadawood4817
    @mustafadawood4817 8 років тому +17

    nice song as always, big love from sudan for Eritrea nd ethopia

    • @henoksultan6355
      @henoksultan6355 8 років тому +1

      kkkkkkk yyyyyy

    • @amalali2745
      @amalali2745 8 років тому +2

      what about somalia lol

    • @mustafadawood4817
      @mustafadawood4817 8 років тому +2

      +Amal Ali ,Somalian they were my colleagues nd mates, I love them and love you,

    • @nahomessey4706
      @nahomessey4706 8 років тому +2

      +Mustafa Dawood we love you too bro✌✌✌✌👍I live in kartum sahafa 😂😂😂😂

  • @hggyhji7914
    @hggyhji7914 3 роки тому +3

    ይህን ሙዝቃ በፍቅር ነው የምውድው ህውቴን ያሰታውሰኝል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😥😭😭😭😭

  • @fikriteberhun3174
    @fikriteberhun3174 8 років тому +26

    በርታ ጎበዝ ዘፈኖች በጣም ነው ደስ የሚሉት

  • @frehiwot_Amanual
    @frehiwot_Amanual 5 років тому +35

    አይይይይ ናሆሜ ምን ልበልህ ሁሉነገርህ ጣፍጭ ነው ኤራውትርይ ወዳችሆለሁ በጣም♥

  • @hhassen12
    @hhassen12 7 років тому +17

    I love Nahom Yohannes. He's by far my favorite habesha singer.

  • @መቅዲየወሎዋቀበጥ
    @መቅዲየወሎዋቀበጥ 6 років тому +2

    ነሆምየ ስራወችህ ሁሉ ውስጤ ናቸው ግን ትግርኝ አልችልም ለመልመድ እየሞከርኩ ነው የምትለው እንዲገባኝ ድንግል ትጠብቅህ ሰላማህ ይብዛ 😘😘😘💟💟💟

  • @timartimar4732
    @timartimar4732 7 років тому +24

    ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ምን አለበት ትግረኛ ብችል ወይኔ ዝብየ ሳይገባኝ ግን እባየ መጣብኝ ናሆምየ ይመችህ ውዴ

    • @ksablood8001
      @ksablood8001 4 роки тому

      እዉደዉለሁኝ ስራህን

  • @fatoumamoussa3681
    @fatoumamoussa3681 6 років тому +12

    Im from djibouti and big fan of nahomm we love u😍

  • @ስአዳአድም
    @ስአዳአድም 7 місяців тому +2

    ይህ ሞዚቃ እኔ እና አብሮ አደጊ ሂውቴ እንዳይኑ ብሊን እሚሳሳልኝ እምሳስለት አብርን ተጎራርስን ልክ እንደመትያ ሰንሂድ ባንን ስንበላም ባድ ልዩ እናቴ ልጅ እና አባቴ ልጅ ውንድሜጋ በጅባል ለቀን እናዳምጥ ነበር ግን ሁለታችንም እባችን መቆጣጠር ያቅተናል እናታችን በጣም ተውደው ነበር ሙዚቃውን እሱን እናስታውስበታለን ዛሬ በሂውት ብትለየንም😢

  • @zemetaakleweg7052
    @zemetaakleweg7052 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው.... ምስጋናዬ ከ ሀገር ኢትዮጵያ

  • @ቲጂየሙልዬልጅአምላኬባንተ

    እኔጃ በቃ ሙዚቃዎችክን በጣም እጅግ እወዳቸዋለሁ እኔ ethiopiawe ነኝ ቋቋውንም አልሰማም ግን በቃ በጣም የሙዚቃ ስራዎችክን እወዳችኋለሁ አተም በጣም ቆንጆ ነክ ኤርትራ ውስጤ ናት ፈጣሪ ይባርክህ 💖💖💖💖💝💝💝❤❤❤❤

  • @medinamedina4316
    @medinamedina4316 4 роки тому +16

    Beautiful music from 🇪🇹

  • @jameelajameela4583
    @jameelajameela4583 3 роки тому +10

    ወይኔ በፈጠራችሁ በናሆም ፍቅር ሥት አመት ተሠቃየሁ አዴኳን ድምፁን ልሥማው አገናኙኝ 😭😭😭😭💔💔💔

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 3 роки тому +1

      ማማየ አብራው የምትሰራው ልጂ ሚስቱ ነች ልጆችም አሏቸው እና ማፍቀሩን ቀንሰሽ ወይም ትተሽ አድንቂው ውደጂው ድምፁንም ከፈለግሽ ሙዚቃወቹን ማዳመጥ ነው ።

  • @bossman9569
    @bossman9569 6 років тому +12

    I am from Sudan, I love Eritrean music🎤🎼🎹🎶🎶 so much and, people also

  • @yonasnegede2
    @yonasnegede2 9 місяців тому +2

    he deserves grammy

  • @tigestmekonen6679
    @tigestmekonen6679 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያዎ ነኝ ግን ዘፈንክ በጣም ነው ምወደው

  • @lovefillm4011
    @lovefillm4011 8 років тому +14

    ኖሆመይ መክስብ ልቢ ከመይ ዲካ መቅስን ክብረተይ #the #best #one ሶንግ ንበረልና ሃላል ፍጥረት ፁሩይን ኩቡሩን ስነ ጥበባዊ...♥

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 5 років тому +6

    ናሆምየ ባንተ ዘፈን ምክንያት ኤርትሪዊ አፈቀርኩ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @wedibatni7082
    @wedibatni7082 7 років тому +17

    I'm from Ethiopia I love u Eritrea musician I am from Eritrea i love you Ethiopia

  • @MelakuEshatie-mt4zy
    @MelakuEshatie-mt4zy 5 місяців тому

    ይህ ሙዚቃ ስሰማ ትልቅ ትውስታና ትዝታን ይጭርብኛል ሊቢያ እያለን ሀበሾች በአንድ ላይ ተሰባስበን ሽሻ እየሳብን ይሂን ሙዚቃ እንሰማለን እና የሊቢያ የስደት ሂወቴን
    የስደት ጎደኞቸን ብዙ ነገር ያስታውሰኛል

  • @sosososo7925
    @sosososo7925 5 років тому

    ቱርጉሙ ባይገባኝም አዳምጣለሁ የኤርትራ ሙዚቃ ለኔ አደኝ ነህ 💚💛❤

  • @henokkubrom3876
    @henokkubrom3876 8 років тому +9

    *Ella records* bmejemerta selamtay ybtsahkum bmqtsal, nmentay ekum ab top 20 nnahom 2y dereja geirkumwo eza derfi ezia ab 2 mealti trah ekua eya 100, 000 views rekiba ezia aytesemamaekulan bzkone nahom is the best 4ever!!!!!!!

  • @ayninsri6400
    @ayninsri6400 7 років тому +9

    I am turkish I like eritreans and their songs

  • @የአብሥራኤፍሬም
    @የአብሥራኤፍሬም 7 років тому +10

    በጣም አመሰግናሀለዉ Nahomye

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 роки тому +1

    የሚገርም ነዉ ስራዋችህ በሙሉ በጣም ነዉ የምወደው ሙዚቃህን በሙሉ ናሆሜ ዉስጤ ነህ

  • @samrawitalem7180
    @samrawitalem7180 6 років тому +8

    I'm from Ethiopia but i like Eritrea music ❤❤❤❤😘😘😘😘💘💘

  • @fatimadubai1041
    @fatimadubai1041 5 років тому +3

    እዉነት ለመናገር ድምፅህ በጣም ይሥባል በይገባኝም ከልቤ አደቅሀለሁ ፈጣሪ ተክፉነገር ይጠብቅህ

  • @sofiimran4505
    @sofiimran4505 3 роки тому +3

    የምር እደትእደምወደውዘፈኖችህን ያው መስማትእችላለው ብዙም መናገር ባልችልም ኤርትራ በጣአምዩ ዘተወፈኪ

  • @TibebuAleme
    @TibebuAleme 4 місяці тому

    የምር አላቅም ዘፈንህን ስሰማው የሆነ ስሜት አለው በርታ❤❤❤

  • @mulugetaweldetnsa7214
    @mulugetaweldetnsa7214 5 років тому +1

    ናሆመይ ንስካ ዉዱእ ደርፍካ ውዱእ ብኩሉ ነገርካ ውዱእ ኣጀካ ኣይትህሰሰኒ ኪኖ ናትካ ደሪፊ ዝሰምዖ የብለይን ❤❤❤👍👍👍

  • @sadamhusein7045
    @sadamhusein7045 8 років тому +5

    You are super on good music man 100000:$ from London

  • @lucychannel2756
    @lucychannel2756 7 років тому +11

    ዋው ናሆሜ በጣሚ ፈቶካ የ በቅርቡ ነው ቋንቋ የለመድኩት ግን በጣሚ ፈቶካ ኣታ ሓወይ