“ዓለማየሁ ገላጋይ ሞተ ቢሉ ምን ይደንቃል?” | “ሐሰተኛው በእምነት ስም” (ቆይታ ከዓለማየሁ ገላጋይ ጋር)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @endalegetamultimedia
    The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this country's cultural landscape are part of this channel. It recognizes and acknowledges those institutions that strive to enhance and promote the culture of reading among the general public.
    The channel was created by the author, Endalegeta Kebede who has written over fourteen fiction and nonfiction works.
    A pioneer in promoting a culture of widespread reading, Endalegeta has established, the first of its kind, a non profit organization called Zagol Book Bank and is it's executive manager.
    Since February 2020, Zagol has managed to distribute over 38,000 books through out Ethiopia.
    Please Join Us!
    Let us have a glimpse into our country and ourselves!
    Be A Family of Love and Wisdom!
    Subscribe Here:-
    / @endalegetamultimedia
    Join My Additional Channels:-
    / @misalecinemaምሳሌሲኒማ
    / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
    📌Follow us on TikTok!
    www.tiktok.com...
    📌Join our Facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/ZagolBook...
    t.me/zagolbook...
    📌Drop an email
    zagolbookbank@gmail.com
    📌Call on:-
    +251900651010 or
    +251976066720
    #alemayehugelagay #endalegeta_kebede #endalegetamultimedia #alemayehu #endale #endalegeta #behulumalebel #ras_gugsa_wele #kebedech_tekileab #captainleulabate #comorosairplanecrash #personalexperiance #ethiopianairlines #የኢትዮጵያ_አየርመንገድ #airplaneaccidents #airplanecrash #captain_leul_abate #ግራቀኝ #hilemelekot_mewael #doctor_sintayehu_kassa #ታገልሰይፉ #በድሉዋቅጅራ #ደበበሠይፉ #ግጥም #bediluwakjira #debebeseifu #proffessor_bahiru_zewdie #ደረጀ_ገብሬ |ነገረ መጽሐፍ | #dereje_gebre #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ #proffesor_shibru | በድሉ ዋቅጅራ | #ፕሮፌሰር_ሽብሩ_ተድላ #በውቀቱ #በላይ_ዘለቀ #ሀዲስ_ዓለማየሁ #ፕሮፌሰር_ጌታቸው_ኃይሌ #በውቀቱ_ስዩም #መለስ_ዜናዊ #ኃይሌ_ፊዳ #megabehadis #መጋቢ_ሐዲስ_እሸቱ_አለማየሁ #እድገት_በኅብረት #መጋቢሐዲስ #poem #poetry #nebiymekonnen #nebey #addis_ababa_university #generalkasaye #kasayechemeda #ካራማራ #ጀብዱ #yitagesugetnet #አንዱዓለምአባተ #ይታገሱጌትነት #yitagesugetnet #ደርግ #አድዋ #አፄምኒልክ #እቴጌጣይቱ #እንዳለጌታመልቲሚዲያ #endalegetamultimedia #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #endalegeta_kebede #ነገረመጽሐፍ #shalekapaulos #endalegetakebede #ዓለማየሁገላጋይ #alemayehugelagay #አለማየሁገላጋይ #endalegeta_kebede_multimedia #ፋሲካሲደልል #fasikasidelil #yeshamlawtiwlid #profesoralemayehu #negadirasgebrehiwotbaykedagn #mengistinayehizb #አበበባልቻ #abebebalcha #tsegaye_gebremedhin #zenebewola #esatweyabeba #hiwet_teffera #hiwettefera #alemayehutadese #ዓለማየሁታደሰ #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #mesikeremabera #የካሳፈረሶች #yekasaferesoch #techanejobre #yehabeshajebdu #alemayehu_gelagay #endalegeta #እሳትወይአበባ #መዝናኛ #ነገረ_መጻሕፍት #እሁድመዝናኛ #ቀልድ #ቅዳሜ #እሁድ #nbcቅዳሜ #NBCqdamie #nbcእሁድ #NBCቅዳሜ #life #lifestyle #ethiopia #donkeytube #hope #success #challenge #straggle #story #motivation #inspiration #family #history #motivation #inspiration #dreams #inspirationalvideo #InspiringContent #passion #dream #nbcehud #nbckidame #mezinagna #mezenagna #ethiopia #adwa #ethiopiareads #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #habesha #habeshawriter #habeshaauthor #habeshamusic #habeshanfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #fasika #alemayehugelagay #bookstore #waliabookstore #ethiopianscienceacademy #book #bookdialogue #booktok #negeremetsahift #መጽሐፍ #habeshacomedy #aradacinema #guragegnamusic #oromignamusic #tigrignamusic #newmusic #amharicmusic #ethiopianews #ethiopianhistory #ethiopianmusic #writer #writing #writingtok #amharic #booktube #ዘነበወላ #amharicalphabet #አማርኛ #አማርኛ_ቪዲዮ #አማርኛ_ታሪክ #reader #bookshelf #booklove #bookphotography #bookcommunity #bookrecommendations #booklovers #author #booktok #literature #art #readingtime #bookclube #readers #ilovebooks #fantasy #readmore #goodreads #romancebooks #bookobsessed #fiction #novel #poetry #bookblog #writingcommunity #bookworms #booklife #lovebooks #readinglist #bookishlove #readabook #readingcommunity

КОМЕНТАРІ • 30

  • @gedamyfru1009
    @gedamyfru1009 3 дні тому +4

    እንዳለጌታ በጣም ጎበዝ ደራሲ ነህ። ሰለስነጸሁፍ ብቻ ሳይሆን ታላላቅ ባለታሪኮችንም እያቀረብክ በሀገራችን ውስጥ አሉ እንዴ? እያልን መጽሀፎችን እንድናነብ አድርገኸናል በርታ ወንድሜ።

  • @Pitanc
    @Pitanc День тому +1

    Egziabher yimesgen,mechem veyetignawin alem eyeteqileslese fetarin yemidader ende Ethiopiawi yelem ,be gize yemayibal gud yelem.Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak ye negestat nigus ye Egziabher lij nuw Amen

  • @tarikendrias
    @tarikendrias 2 дні тому +2

    Endalegetta Bertalin..!!!!!!!! Eqzabher yiirdah!!!!!!!❤

  • @eshetuzewdu2836
    @eshetuzewdu2836 4 дні тому +6

    ወንድም ዶክተር እንዳለጌታ ጤና ይስጥልኝ! እጅግ ድንቅ ለታሪክ የሚቀመጡ ነገሮች እያቀረብክልን ነው፡፡ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን! ድምፅ ጥራት ላይ ግን ብዙም የተጨነቅህ አትመስልም ወይም ዝግጅት ክፍልህ ጉዳይ የሰጠው አይደለም፤የለፋህበት ስራህን ሁሉ የሚያበላሽብ ስለሚሆን እባክህ ቢታረም፡፡ አመሰግናለሁ!

  • @NikodimosSamuelNikodimosSamuel
    @NikodimosSamuelNikodimosSamuel 3 дні тому +1

    የተከበሩ እንዳለ ጌታ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ይበል ይቀጥል ብለናል

  • @kassahunbogale9879
    @kassahunbogale9879 4 дні тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክ

  • @bdirjheirhehej731
    @bdirjheirhehej731 4 дні тому +1

    እናመሰግናለን በሁሉም በሌላዉም በጎደለዉም ባልተነገረዉም እንደግለሰብ የሚታየዉም ሁሉም የኛ ነዉ የኛም ሚስጥር የሌላዉም ሁሉም ባለም ነዉ ስለዚህ በመኖር ዉስጥ እንመሰክርበት እንነፍግበት ግድ ነዉ።

  • @kassahunbogale9879
    @kassahunbogale9879 4 дні тому +22

    ያለ ምንም ስፓንሰር ለስነጽሑፍ የቆመ ትውልድን በንባብ ያነጸ እያነጸም ያለ የላይብረሪ አባት ። የዋህ ታጋይ እንዳለጌታ ከበደ እሚያስቀና ያልተነገረለት ጀግና

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 4 дні тому

      ትውልድ አዳኝ ጨዋነት እና መልካም ምግባር የሞላበት! አሳዳጊዎቹን ሳላመሰጎን አላልፍም!

  • @matiyastameruMatiyas-x2m
    @matiyastameruMatiyas-x2m 4 дні тому +2

    እንዳለጌታ ምን አይነት ድንቅ ስም ነው አቦ እረጅም እድሜ ይስጥህ አሌክስ የሆነ በቃ ዝም ብለህ መስማት ነው ይለያል ብእሩም ፅሁፉም ብቃ አሌክስ ንጉስ ነው

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 3 дні тому +1

    ደ/ር እንዳለጌታ የተሻለ ማክራይፎኑ አዘጋጅ ፥ አንተና ተጋባዥ እንግዳዎችህ የየራሳችሁ ማይክራፎን ቢኖራቹህ የደምጽ ጥራቱ የተሻለ ይሆናል። በነገራችን ላይ ፕሬግራምህ አማርኛ መጻሐፍትን እንድናነብ ይጋብዛል እናመስግናለን።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 4 дні тому +1

    ድንቅ ደራሲ!!

  • @yohannesaklill
    @yohannesaklill 2 дні тому

    ኩሉ ዓለመ በዘፈጠረ ለሊሁ፣
    ብዙኃን እንዘ ይገንዩ ይስግዱ ቅድሜሁ፣
    ለነጽሮ ዝኒ ነገር ከመ እስራኤል ይፍርሁ፣
    ሙሴ ፈጠረ ፈጣሪሁ ፣
    ወፍጣሪሁ ፈጣረ ኪያሁ፡፡
    ፈጠረ ወደደም ተብሎ ይተረጎማል

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 4 дні тому +1

    አሌክሶ በጣም አክባሪህና አድናቂህ ነኝ ግን ገና እውቅና እንዳላገኘ ሰው ተደራሲውን ማወዛገብና center of attention ለማግኘት በሚመስል ሁኔታ የማይደፈሩ ነገሮችን እየነካኩ ሰዎችን ማወዛገብ ግን ልክ አይመስለኝም።መጽሀፍህን ከማንበብ ንግግርህ ብዙ እንደሚያስተምር እረዳለሁ።እነ ሶቅራጠስም በዚያ ልክ ተፈላስፈው ሌላ ዓለም ስላለ እንየው ብለው ሄደው ቀርተዋል እና አንተም ፈጣሪህ ጋ ብዙ ባትገፋፋ መልካም ነው።የክብር ዶክተር እንዳለጌታ በጣም አድናቂህ ነኝ የዘመናችን ጀግና በርታ ምንስ እናግዝህ?

    • @BEKALUTAZEBE
      @BEKALUTAZEBE 3 дні тому

      @@tesfayenigus7404 የክብር ዶክተር?

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 4 дні тому +1

    ዐይዞከ ወድሜ

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 4 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinhaileselassie7736
    @mesfinhaileselassie7736 3 дні тому +1

    "ማበድ ይሻላል ካለማሰብ" ገላጋይ የአለም እይታ (አለም አየሁ)…

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 3 дні тому +1

    አርግጥ ነው ደራሲ ለሚደርሳችው ልብ ወለዶች ፈጣሪያቸው ነው አንደ አራት ኪሎ ተወላጅነት አዲስ አበባን አንዴት አንደምትስላት አሳየን ፍቅሯን :ተቻችሏ መኖሯን :ጥራዝ ነጠቀ ዘመናውነቷን በተለይ የከተማ ነዋሪው ለተወለደበት ከተማ ባሀድ ሆኖ የሌሎች ወሳኔ ተቀባይ መሆኑ አራት ኪሎ :አሪ በከንቱ :ባሻወልደ ሰባ ደረጃ :ዶሮ ማነቂያ ከልጅነት አስከ አውቀት የምታውቃችወ ናችውና አስቲ ተጠበብባችወ

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 3 дні тому

    እንዳለ ይህን ኮሜት እደምታነብ ተስፋ አደርጋለሁ NBCቲቪ ላይ እሁድ 6ሰአት ቤተሰብ ተሰብስበን ነው የምናየው አሁን ግን ረጅም ጊዜ እየተደጋገመ ነው እና ባክህ አዲስ ነገር አሳየን

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 3 дні тому +1

    የሃሳብ ማንሸራሸሪያ መድረክ ስለሆነ ልናሳድገው ይገባል። ቢያንስ ፕሮግራሙን የታደማችሁ እንኳ 'like' እና 'comment' አድርጉ እንጂ። "ካለማሰብ ማበድ ይሻላል!" ኦሆሆ!!

  • @dessieeshetie963
    @dessieeshetie963 4 дні тому +1

    sometimes mike Sound quality is low

  • @akitman1785
    @akitman1785 12 годин тому

    ማህበረሰብ ብሎ መሳደብ መቸ ነው የሚቀረው ከፖለቲካኛ እሰከ ደራሲ ከተዋናይ እሰከ ሙዚቀኛ ሁሉም ተየስቶ የሚያላክከው። መቸ ነው የሚቀረው

  • @ghilachange9816
    @ghilachange9816 4 дні тому

    Welcome, brothers!
    For the first time, you lack professional sounds. I am sorry.
    We love you!

    • @NebiyatGirma-v5o
      @NebiyatGirma-v5o 3 дні тому +1

      Is that the only thing you learn from this program?

    • @ghilachange9816
      @ghilachange9816 3 дні тому

      ​@NebiyatGirma-v5o don't twiste my comments with you dark lense. I'm just wanna to inform you from different programs, here the sound had a problem.
      If you are the right person & you belive that no sound reareegment for next time, you are deceiving yourself.
      The lesson is meaty as usual.

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 4 дні тому +1

    ደራሲ አገር የለውም ይል ነበር አንድ ወፈፌ።ዛሬ ነው ያሰው ጤናማ መሆኑ የገባኝ። አሁን አገር እቶን ውስጥ በምትገኝበት ጊዜ ይሄ ጉዳይ ሆኖ ነው ይሄን ያህል በምናብ ጉዳይጊዜ ማባከን??? መድረሻ ቢስ ሁላ!!!

    • @nebiyoumelisie309
      @nebiyoumelisie309 3 дні тому

      ስላንተ የሚጽፉ ይመስለኛል የአንተ አይነት ሰው መኖሩ ተገንዝበው ገጸባህሪ ይፈጥሩበታል። ስለ1997 ጋዜጠኞች ያወራወን በደንብ አድምጥ የዚያኔዎቹ በደሎችና ግፎች አሁን አንተን ካስመረረህ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም ። ዋናው መመዘኛችን ስታንዳርድ ስለሌለው የኛ ጉዳይ ገዝፎ ይታየናል። ምክንያቱም ስለሀዲስ አለማየሁሁ ስለዳኛቸው ወርቁ ላይ ስለተፈጸመባቸው አስቦ ኢትዮጵያዊነትን አለመካዳቸው እየነገረን ባለበት ያንተ ገዘፈብህ።

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 3 дні тому

    ጥያቄ የምጠይቁ ሰዎች መጀመሪያ አስቡ መፃፍም የማንበብ ችሎታ የላችሁም ዝም ብላችሁ ትዘላብላላችሁ