Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Behiwete miwedew mezmur
አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልውደድህመቼም ልጥግብህ አልል አንተ አትጠገብምሰው ቢያንገራግር እስከሚገባው ነውየበራለት ለታ ለወጣት የሚያስቸግር ፡ፍቅርህ እጂግ ብርቱ ነውከጥዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስብትወደር አትጠገብም (፫x)የእኔ ጌታእወድሃለሁ(፫x) ጌታእወድሃለሁ(፫x) ኢየሱስላልወድህ አልችልም ላልቀርብህ አብዝቼየተገኘሁብህ አንተ እኮ ነህ ምንጬእጅግ ጥልቅ ነው ያለን ትስስርከጥንት የነበረ ዛሬም ያለለዘላለም የሚቀጥል ነገርከጥዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስብትወደር አትጠገብም(፫x)ኢየሱሴእወድሃለሁ(፫x) ጌታእወድሃለሁ(፫x) ኢየሱስከጥንት ከማለዳ የእኔ የአንተ ነገርማቆሚያ የለውም ጊዜአቱን ሲሻገርሁሉ ነገር ያልፋል አንድ ሳይቀር ጠፊ ነውለእኔ ያለህ ነገር እኔም ለአንተ ያለኝ ነገር ዘላለም ኗሪ ነውየእኔ ጌታከጥዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስብትወደር አትጠገብም(፫x)ኢየሱሴእወድሃለሁ(፫x) ጌታእወድሃለሁ(፫x) ጌታኢየሱስ
EYESUS GETA NAW...SEMAY MIDIR YISMA.
Elelelelelelele praise God
Ur blessed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Where is the lyrics
description lay ale
er yidbral yezfn tamachun eyawetachu new ede
ዘፈን ምንድነው ታውቃለህ/ሽ ግን ?
Behiwete miwedew mezmur
አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልውደድህ
መቼም ልጥግብህ አልል አንተ አትጠገብም
ሰው ቢያንገራግር እስከሚገባው ነው
የበራለት ለታ ለወጣት የሚያስቸግር ፡
ፍቅርህ እጂግ ብርቱ ነው
ከጥዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ
ከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስ
ብትወደር አትጠገብም (፫x)
የእኔ ጌታ
እወድሃለሁ(፫x) ጌታ
እወድሃለሁ(፫x) ኢየሱስ
ላልወድህ አልችልም ላልቀርብህ አብዝቼ
የተገኘሁብህ አንተ እኮ ነህ ምንጬ
እጅግ ጥልቅ ነው ያለን ትስስር
ከጥንት የነበረ ዛሬም ያለ
ለዘላለም የሚቀጥል ነገር
ከጥዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ
ከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስ
ብትወደር አትጠገብም(፫x)
ኢየሱሴ
እወድሃለሁ(፫x) ጌታ
እወድሃለሁ(፫x) ኢየሱስ
ከጥንት ከማለዳ የእኔ የአንተ ነገር
ማቆሚያ የለውም ጊዜአቱን ሲሻገር
ሁሉ ነገር ያልፋል አንድ ሳይቀር ጠፊ ነው
ለእኔ ያለህ ነገር እኔም ለአንተ ያለኝ ነገር ዘላለም ኗሪ ነው
የእኔ ጌታ
ከጥዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ
ከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስ
ብትወደር አትጠገብም(፫x)
ኢየሱሴ
እወድሃለሁ(፫x) ጌታ
እወድሃለሁ(፫x) ጌታ
ኢየሱስ
EYESUS GETA NAW...SEMAY MIDIR YISMA.
Elelelelelelele praise God
Ur blessed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Where is the lyrics
description lay ale
er yidbral yezfn tamachun eyawetachu new ede
ዘፈን ምንድነው ታውቃለህ/ሽ ግን ?