BAlex Tube
BAlex Tube
  • 11
  • 324 863

Відео

Yosef Ayalew - Yigebahalna
Переглядів 21 тис.7 років тому
Yosef Ayalew - Yigebahalna
Yosef Bekele - zuriyaye Sichelmbgn - ዙሪያየ ፡ ሲጨልምብኝ - w Lyrics
Переглядів 185 тис.7 років тому
ዙሪያየ ፡ ሲጨልምብኝ ፡ መሄጃ ፡ ግራ ፡ ሲገባኝ ዙሪያየ ፡ ሲጨልምብኝ ፡ መሄጃ ፡ ግራ ፡ ሲገባኝ ዓይኖቼን ፡ ወደአንተ ፡ አቀናሁ ፡ አባባ ፡ ፍጠንልኝ ፡ አልሁኝ አንተም ፡ አንጐዳጐድክና ፡ ጠላቴንም ፡ በተንክና ዳግም ፡ አጽንተህ ፡ አቆምከኝ ፡ ብርቱ ፡ ጦርኛም ፡ አረከኝ በሀዝን ፡ ችግሬ ፡ ጊዜ ፡ አይዞህ ፡ ባይ ፡ ደራስሽ ፡ አጋዤ ስጠራህ ፡ ፈጥነህ ፡ የምትደርስ ፡ ሳነባ ፡ እንባዬን ፡ ምታብስ አቤቱ ፡ እንዳንተ ፡ ማነው ፡ አባባ ፡ (ኢየሱስዬ) ፡ እንዳንተ ፡ ማነው(፪x) ጠላቴ ፡ ወጥመድ ፡ ዝርግቶ ፡ በብርቱ ፡ ነፍሴን ፡ ፈልጐ ዙሪያዬን ፡ ሲዞር ፡ ሲያደባ ፡ ሲዶልት ፡ ከጁ ፡ ሊያስገባ አንተ ፡ ግ...
P. Yohannes Girma - Akm Sitegn ena አቅም ፡ ስጠኝና - w Lyrics
Переглядів 32 тис.7 років тому
Lyrics Source: Wiki mezmur: www.wikimezmur.org/am/Yohannes_Girma/Erestie_Neh/Akm_Stegn_ena አቅም ፡ ስጠኝና አቅም ፡ ስጠኝና ፡ አብዝቼ ፡ ልውደድህ መቼም ፡ ልጥግብህ ፡ አልል ፡ አንተ ፡ አትጠገብም ሰው ፡ ቢያንገራግር ፡ እስከሚገባው ፡ ነው የበራለት ፡ ለታ ፡ ለወጣት ፡ የሚያስቸግር ፡ ፍቅርህ ፡ እጂግ ፡ ብርቱ ፡ ነው ከጥዋት ፡ አንስቶ ፡ እስከሚመሽ ፡ ድረስ ከምሽት ፡ አንስቶ ፡ እስከንጋት ፡ ድረስ ብትወደር ፡ አትጠገብም (፫x) የእኔ ፡ ጌታ እወድሃለሁ(፫x) ፡ ጌታ እወድሃለሁ(፫x) ፡ ኢየሱስ ላልወድህ ፡ አልችልም ፡ ላልቀርብህ ፡ አብዝቼ የተገኘሁብህ ፡...
Daniel A. Michael - selam - ሰላም ፡ ነው ፡ ከጌታ ፡ ጋር - w Lyrics
Переглядів 7 тис.7 років тому
Lyrics Source: Wink mezmur www.wikimezmur.org/am/Daniel_Amdemichael/Selam/Selam ሰላም (Selam) - ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል አዝ:- ሰላም ፡ ነው ፡ ከጌታ ፡ ጋር ፡ ውሎ ፡ ማደር መልካም ፡ አምላክ ፡ በእቅፉ ፡ ይዞኛል አልሻም ፡ ምንም ፡ ከእርሱ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ የለም ፍቅሩ ፡ ከጨለማ ፡ ስቦ ፡ አውጥቶኛል ሁሉን ፡ በሚችለው ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ አድራለሁ ከክንፎቹ ፡ በታች ፡ እተማመናለሁ ጌታ ፡ መልካም ፡ አምላክ ፡ ነው (ኦሆሆሆ) ጌታ ፡ መልካም ፡ አምላክ ፡ ነው ሰላምን ፡ ይሿታል ፡ በወርቅ ፡ በብር ፡ ሊያገኟት በዓልማዝ ፡ በዕንቁ ፡ አትመጣም ፡ ...
Endale Vol 4 hyaw mnch - ሕያው ምንጭ - w Lyrics
Переглядів 51 тис.7 років тому
Lyrics Source: Wiki mezmur www.wikimezmur.org/am/Endale_Woldegiorgis/Heyaw_Mench/Heyaw_Mench ሕያው ፡ ምንጭ (Heyaw Mench) - እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ ሸቶናል ፡ የአንተ ፡ መገኘት ፡ ሸቶኛል ሸቶኛል ፡ የአንተ ፡ ህልውና ፡ ሸቶኛል እለመልማለሁ ፡ ብዙ ፡ አፈራለሁ እለመልማለሁ ፡ ብዙ ፡ አፈራለሁ አዝ፦ አልደርቅም ፡ አልደርቅም ፡ ሕያው ፡ ምንጭ አንተ ፡ አለኸኝ ፡ ኢየሱስ (፪x) ዛፍ ፡ እንኳ ፡ ቢቆረጥ ደግሞ ፡ ሊያቆጠቁጥ ፡ አዲስን ፡ ቅርንጫፍ ሊያበቅል ፡ ተስፋ ፡ አለው ለፍጥረት ፡ የመታደስን ይህ ፡ እንደገና ፡ ተስፋን ፡ ሰጠኸው ለእኔማ ፡ አንተ ...
Amharic Gospel Song - ዘማሪ ሳሚ worship
Переглядів 6758 років тому
Amharic Gospel Song - ዘማሪ ሳሚ worship
Amharic Gospel Song - ኧረ ይህን ኢየሱስ
Переглядів 8 тис.8 років тому
Amharic Gospel Song - ኧረ ይህን ኢየሱስ
Amharic Gospel Song - እኔ የኢየሱስ ነኝ - ጥበቡ ወርቅዬ
Переглядів 18 тис.8 років тому
Amharic Gospel Song - እኔ የኢየሱስ ነኝ - ጥበቡ ወርቅዬ
Amharic Gospel Song - ሰዉ የመሆኔ ሚስጥር
Переглядів 5308 років тому
Amharic Gospel Song - ሰዉ የመሆኔ ሚስጥር
Amharic Gospel Song - ትሰማለህ
Переглядів 2758 років тому
Amharic Gospel Song - ትሰማለህ

КОМЕНТАРІ

  • @lichiahaile1039
    @lichiahaile1039 11 днів тому

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Boni44-h7g
    @Boni44-h7g Місяць тому

    Geta kirbe nw zim bilem amnalw larase enda mayi aminagne ena alfarem 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰 geta yiberky yoni

  • @hiwotassefa5352
    @hiwotassefa5352 Місяць тому

    Amen❤❤❤

  • @SofanitTesfaye-je8rh
    @SofanitTesfaye-je8rh Місяць тому

    😮😮😮😮😅😮😮😮😮

  • @BmobilBmobil-uh4sb
    @BmobilBmobil-uh4sb Місяць тому

    Behiwete miwedew mezmur

  • @MeseretAbebe-l8x
    @MeseretAbebe-l8x 2 місяці тому

    በክርስቶስ የሆናችሁ ሁላችሁንም እወዳቹሃለው ተባረኩ❤❤❤

  • @MeseretAbebe-l8x
    @MeseretAbebe-l8x 2 місяці тому

    በክርስቶስ የሆናችሁ ሁላችሁንም እወዳቹሃለው ተባረኩ❤❤❤

  • @abubahydfa8589
    @abubahydfa8589 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤qAawmeeeeeeheeeeeewwwm🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes 3 місяці тому

    Germn agre ahun 2024 new

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes 3 місяці тому

    Danye getan sekbl yantn mezmur eyesmhu nbre yezre2009.

  • @Daniel-z9x9c
    @Daniel-z9x9c 3 місяці тому

    Amen amen 🙏 tebrki❤❤❤

  • @biraneshSorto
    @biraneshSorto 3 місяці тому

    አሜንንን 🙏አሜንንን 🙏አሜንንን ❤️‍🔥

  • @hiwotgirma-xu7eb
    @hiwotgirma-xu7eb 3 місяці тому

    አባ እንዳተ ማን ነው

  • @rodas-x2x
    @rodas-x2x 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dilmerikasa3231
    @dilmerikasa3231 4 місяці тому

    Abet hih geta endet dink new amen amen

  • @shibradesalegn
    @shibradesalegn 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KariyeHerato
    @KariyeHerato 5 місяців тому

    Ameeeeeeeeeenn😢❤❤❤

  • @TutaboAlamo
    @TutaboAlamo 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤

  • @abenfate
    @abenfate 5 місяців тому

    it is a song that will never be happen trough our and next generation. if you like this song, please share and subscribe the video for him. it is unknown song. we can do it famous. but you Daniel A. Michael , you are legend for me forever. 🥰😀😀🤩🤩🤩🤩🤩😘

  • @BeAlex-d1r
    @BeAlex-d1r 6 місяців тому

    What a wonderful song

  • @MmolshLaly
    @MmolshLaly 6 місяців тому

    አሜን🙏🙌👬

  • @PriyankaChopera
    @PriyankaChopera 7 місяців тому

    ❤❤❤❤wow

  • @kukunathan8865
    @kukunathan8865 7 місяців тому

    Elelelelelelele praise God

  • @amentube2376
    @amentube2376 8 місяців тому

    Yene biruk sew egizabher yalemilimik

  • @MesiAyalew-v3q
    @MesiAyalew-v3q 8 місяців тому

    Elllllllllllllll elllllllllllllll elllllllllllllll👏👏👏

  • @MesiAyalew-v3q
    @MesiAyalew-v3q 8 місяців тому

    Nebsn yemiyaresers mezmur tebarek wedme❤❤❤❤

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 11 місяців тому

    ጥበቡ ወርቅዬ አይደለም ሌላ ልጅ ነው ሙሉ አልበም አለው በውሸት ለመለወጥ አትሞክሩ እስቲ

  • @AlFanish
    @AlFanish 11 місяців тому

    ተባረክልኝ ❤❤❤😢😢😢

  • @shalomtamene350
    @shalomtamene350 11 місяців тому

    ዳውንሎድ እንዲረግ ምናለበት

  • @eleni311
    @eleni311 11 місяців тому

    ቴዲ አፍሮ ነው። አባት እግዚአብሄር ሆይ ብዙ ልጆች አሉህ ለአጋንንት የሚዘፍኑ ወዳንተ ጥራቼው ላንተ እንዲዘምሩ 🙏❤

  • @YabetsCay
    @YabetsCay Рік тому

    ጥበቡ አደለም ስርአት ይኑራቹ

  • @HwhsHhsh-d6e
    @HwhsHhsh-d6e Рік тому

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 Рік тому

    አባባ እንደ አንተ ማ ነው...⁉

  • @BenyamSolomon-uk3rh
    @BenyamSolomon-uk3rh Рік тому

    My favourite❤

  • @ayyuayyu6304
    @ayyuayyu6304 Рік тому

    Ameeeeeeeenn ameeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😭😭🎀🎀🎀🎀💖💖💖💖💖💖💖💖✝️🛐🛐🛐🛐🛐🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋

  • @NardiYeEyesuslij
    @NardiYeEyesuslij Рік тому

    አባቴ ታስፈልገኛለህ እባክህ ፊትህን ወደ እኔ መልስ😢😢

  • @NardiYeEyesuslij
    @NardiYeEyesuslij Рік тому

    እርዳኝ ኢየሱስ በጣም ከፍቶኛል ያላንተ ማን አለኝ እባክህ ወደ ህይወቴ ተመለስ😢😢😢😢

  • @endeyetaye463
    @endeyetaye463 Рік тому

    Wow 🎉

  • @emanuelyakobe2556
    @emanuelyakobe2556 Рік тому

    Amen

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልል 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @Mat-dr7nd
    @Mat-dr7nd Рік тому

  • @JesusisthewayJesusisthelife

    አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልውደድህ መቼም ልጥግብህ አልል አንተ አትጠገብም ሰው ቢያንገራግር እስከሚገባው ነው የበራለት ለታ ለወጣት የሚያስቸግር ፡ ፍቅርህ እጂግ ብርቱ ነው ከጥዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ ከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስ ብትወደር አትጠገብም (፫x) የእኔ ጌታ እወድሃለሁ(፫x) ጌታ እወድሃለሁ(፫x) ኢየሱስ ላልወድህ አልችልም ላልቀርብህ አብዝቼ የተገኘሁብህ አንተ እኮ ነህ ምንጬ እጅግ ጥልቅ ነው ያለን ትስስር ከጥንት የነበረ ዛሬም ያለ ለዘላለም የሚቀጥል ነገር ከጥዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ ከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስ ብትወደር አትጠገብም(፫x) ኢየሱሴ እወድሃለሁ(፫x) ጌታ እወድሃለሁ(፫x) ኢየሱስ ከጥንት ከማለዳ የእኔ የአንተ ነገር ማቆሚያ የለውም ጊዜአቱን ሲሻገር ሁሉ ነገር ያልፋል አንድ ሳይቀር ጠፊ ነው ለእኔ ያለህ ነገር እኔም ለአንተ ያለኝ ነገር ዘላለም ኗሪ ነው የእኔ ጌታ ከጥዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ ከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስ ብትወደር አትጠገብም(፫x) ኢየሱሴ እወድሃለሁ(፫x) ጌታ እወድሃለሁ(፫x) ጌታ ኢየሱስ

  • @bizuyetsems171
    @bizuyetsems171 Рік тому

    amen amen amen amen ❤❤❤❤

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    Amen

  • @mulumuludemise5133
    @mulumuludemise5133 Рік тому

    Amen

  • @charitylove.
    @charitylove. Рік тому

    praise lord 🙏🙏🙏

  • @Taj-e8m
    @Taj-e8m Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @abrhamarega5100
    @abrhamarega5100 2 роки тому

    እለመልማለሁ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @herodakinfe699
    @herodakinfe699 2 роки тому

    ጌታ ይብርክህ

  • @yenimama9107
    @yenimama9107 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን