እዚህ ላይ ቤት አለኝ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • ETHIO BEST REAL STATE
    በዚህ ሊንክ ቤትዎን ይምረጡ !
    2qiq7muvelw.ty...
    ለመለጠ መረጃ
    0975 44 44 41 or
    0975 44 44 42
    Welcome to Ethio Best, your local real estate experts serving the Addis Ababa .
    Whether you're a first-time home buyer, a seasoned investor, or somewhere in between, Ethio Best has the knowledge and resources to guide you every step of the way. Our videos cover a wide range of helpful topics, including:
    Advice for home buyers on finding the perfect property
    Insights into popular neighborhoods and communities
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

КОМЕНТАРІ • 169

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Місяць тому +15

    ለ ዋጋው እና ለሌሎች መረጃዎች አባኮን ወደ 0975 44 44 41/42 ይደውሉ ።

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 Місяць тому +5

      አንተ እዚ ቤት ስለገዛ የሌላውን ሪል ስቴት ታሜነታ የለውም ማለት አደለም

    • @Slem-i7q
      @Slem-i7q Місяць тому

      @@comedianeshetu መስራትእፈልጋለሁ

    • @BELTUBE-gx4ti
      @BELTUBE-gx4ti Місяць тому

      Waw ethio best real state ye ene zemed real estate bemehonu betam new des yalegn. [ mezgebu belsty real estate]

    • @yoseftessema8684
      @yoseftessema8684 Місяць тому

      እሼ ለመግዛት የባለ 3 bed rooms price pls send me

    • @angereb9
      @angereb9 Місяць тому +1

      እሼ ዩቱዩብ ነበረኝ እና 3300 በላይ ሰብስክራይበር ሰአቱም እንደዛው ከ 3300 በላይ አለኝ ነገር ግን ሰሞኑን ያለሁት ዱባይ ነው እና ምመለስ አይመስለኝም በዛው እየቀረሁ ነው ነገር ግን እዚህ የባንክ አካውንት መክፈት አልችልም ከሱ አገር ቤት ባለ የባንክ አካውንቴ ደግሞ ማንቀሳቀስ ካልቻልኩ የሆነ ነገር ቢፈጠር ገንዘቤ ያሳስበኛል ። የእህቴን አካውንት መሙላት እችላለሁ በኔ አድሰንስ ከፍቸ ? ምን ትመክረኛለህ እባክህ ? ወይ ደግሞ ከፔፓል ጋር በተገናኘ ማደርገው ነገር ካለ ?
      ሚያስከፍለውን እከፍላለሁ

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er Місяць тому +62

    ጌታዬ ለኛም ለአረብ ሀገር ልጆች. ቤት ስጠን🙏

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Місяць тому

      ውድድምሪኚ❤❤❤

    • @Lubabamoa-x7y
      @Lubabamoa-x7y Місяць тому

      አሚንንን

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Місяць тому

      @@Lubabamoa-x7y ውድድምሪኚ

    • @user-vx2lk2rh3o
      @user-vx2lk2rh3o Місяць тому +6

      እኔስ ጤናየን ይስጠኝ 😭😭😭

    • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
      @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ Місяць тому +3

      አይ እህቴ በአሁን ስአት ቤት አያጓጓም ከስደት በሰላም ይመልሰን ነው የምባለው ሁሌ ከእግዚአብሔር ሆነን ከሰራንም ይሰጠናል በርትተሽ ከሰራሽ ይገኛል አይዞን እኔ ምንም አይመኝም በቻ ወደ ሃገሬ በሰላም ያግባኝ 😊 ብዝዎች ቤትና ሁሉ ቁሳቁስ አግንተው ሳይኖሩት በሞት ተለይተዋል 😢

  • @takelederesa
    @takelederesa Місяць тому +28

    ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ የምትሉ❤❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Місяць тому +58

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Місяць тому +1

    አሜን እናመሰግናለን

  • @neba1034
    @neba1034 Місяць тому +18

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ

  • @devadam131
    @devadam131 Місяць тому +9

    አስተማማኝ መሆኑ የሚያስታወቀዉ እሼ እደዚ በ confidance ማስርዳቱ ነዉ መጣን እሼ የወደፊቱ ጎርቤቴ

  • @ንጋቶ
    @ንጋቶ Місяць тому +6

    በውነት ልዩ ቤት ነው መግዛት ባልችልም ባገራችን እንድህ ያለ ክንቦታና ቤት በማዬቴ ደስስ ብሎኛል🙏💞

  • @ToBe1
    @ToBe1 Місяць тому +20

    ሁሉም ነገር በመልካም
    መንገድ ተዘርዝርዋል ግንዋጋዉን ለመናገር ለምን ፈራቹ ?

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      ዋጋውን ለማወቅ በ0975444441(42) ይደውሉ

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      ዋጋውን ለማወቅ በ0975444441(42) ይደውሉ

  • @TsedeyDebay
    @TsedeyDebay 26 днів тому +1

    እሼ ልክ ነህ ታማኝ መሆናቸውን እኔም ምስክር ነኝ። ጅቡቲ Star Shine ትራንዚት ቢሮ ስሰራ በጣም ከምናከብራቸው እና ከምንተማመንባቸው በቃላቸው የሚገኙ ደንበኛችን ነበሩ የበልስቲ ቤተሰብ። አለቃዬ በተለይ ስለመዝገበ በልስቲ በኩራት ነበር የሚመሰክርላቸው ። በኢምፓርት ኤክስፓርት ስማቸው ከፊት የሚነሳ የስራ ሰው ናቸው። በሪልስቴት ዘርፍ ደግሞ የተሳካ ውጤት እንደሚያስመዘግቡ ሙሉ እሞነት አለኝ።

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Місяць тому +6

    እሠይ እንኩዋን ደስ አለህ ❤
    አቤት መታደል ❤ አዲስ ልጅ በአዲስ ቤት ይመችህ እሼ ❤ የአለም የሲሳይ ቤት ይሁንላችሁ 🙏😍

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Місяць тому +10

    ያረብ የዲኒያ የአኸራ ቤት ስጠን

  • @user-wx4lq4vu5f
    @user-wx4lq4vu5f Місяць тому +9

    እሼ. ስው አቅሙን ማውቅ ስልለሚፈልግ ዋጋው ቢነገር በተርፈ በደንብ አብራርተህዋል እናመስግናለን ❤❤❤🎉

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Місяць тому +14

    ከዝህ አንድ ቤት ቢኖረን ጥሩ ነበር ምኞት አይከለከልም አደል😂😢

  • @3Dgamespot
    @3Dgamespot Місяць тому +3

    Keep up bro keep up

  • @mekaelteferi
    @mekaelteferi Місяць тому +9

    We need to know the price ?

  • @SolomonSola-u1c
    @SolomonSola-u1c Місяць тому +13

    Every one price

    • @vovonar
      @vovonar Місяць тому +1

      $235000

    • @vovonar
      @vovonar Місяць тому +1

      20 years payment plan from banks

    • @Nolawieneye
      @Nolawieneye Місяць тому

      Good for you!

    • @user-peter27
      @user-peter27 Місяць тому

      @@vovonarnow 3500000

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      ዋጋውን ለማወቅ በ0975444441(42)ይደውሉ

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Місяць тому +3

    ታውን ሀውሱን ልቤ ወዶታል ለልጆችህም ጥሩ መጫወቻ ቦታ አለው ሌላው ግሩም የሆነው ሀሳብ የዴይ ኬሩ ህዝቡ ድብ ድንቅ ነው

  • @Temesgen-u6r
    @Temesgen-u6r Місяць тому +1

    Amazing!

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 Місяць тому

    እንኳን ደስ አለህ ለንተ ይህ ያንሰብሀል አንተ መልካም ሰው ነህ አሏህ የጤና የደስታ ያረግለህ

  • @mesimesi2950
    @mesimesi2950 Місяць тому +2

    እሼ እኔ ገጠር የምትገነባው ቤት ጎረቤት ነው ምፈልገው 😅😅

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Місяць тому

    እኳን ደስ አለክ🎉🎉የበረከት የጤና ቤት ይሁንልክ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Місяць тому +1

    ,እሼ ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ ቤት ለሌለው ሁሉ ቤት ይስጠው እግዚአብሔር

  • @Domareact
    @Domareact Місяць тому +3

    እንደኔ ሳይገዛ የተመኘው 😅😅

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 Місяць тому +3

    Price , price, price ???????!!

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      ዋጋውን 0975444441(42) ይደውሉ

  • @Samsonhagos-ff7wh
    @Samsonhagos-ff7wh Місяць тому +5

    My dear you say a lot of things what is the price

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      ዋጋውን በ0975444441(42) ይዳውሉ

  • @jsuser-if6os4kn9t
    @jsuser-if6os4kn9t Місяць тому

    እሸቱ የቤት ባለቤት ሆንክ? ዋው እንኳን ደስ ያለህ ይገብሃል በውነቱ "From Bahir Dar"

  • @hirut7396
    @hirut7396 Місяць тому

    አሼ ❤ሚሉ ❤ እንካን ደስ ያላችሁ የጤና የሀብት የበራከት ልጅ ይትባረክ እሚቦርቅበት አዲሱም ልጅ እሚወለድበት የደስታ የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ ልጅ እምትድሩበት ያድርግላችሁ መልካም ሰው ደስታህ ደስታችን ነው እንወድሀለን መድኃኔዓለም ይጠብቅልን ሜሉም በሰላም ተገላግላ በአዲሱ ቤት እንደምአያት ተስፍ አለኝ👩‍🍼💐💐💐💐🌻🌻🌻

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Місяць тому

    ዋው በጣም ሲያምር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habibahabi5294
    @habibahabi5294 10 годин тому

    Yanta gorabet lamahon sel egazalaw inshaallah

  • @tigieyob6383
    @tigieyob6383 Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል
    የልጃችሁ ስም ይትባረክ ማህሌት እሸቱ ነው እንዴ ❤❤❤❤

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Місяць тому

    Brilliant!

  • @habtomkahsay8698
    @habtomkahsay8698 Місяць тому +2

    3 bedroom and 2 bedroom ስንት ነው ዋጋው

    • @ninjaice744
      @ninjaice744 Місяць тому

      1 መኝታ ክፍል ረሳኸውሳ.

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Місяць тому +2

    እሸ እመነኝ ጎረቤትህ እሆናለሁ ግደታ ቡና ላይ እድትቀልድ አደራ😂

  • @astertube5406
    @astertube5406 Місяць тому +3

    እሸቱ ወድማች ስለአክስዮን መርጃ ፈልጊ ነበር🙏

  • @user-cd6ik4ey2l
    @user-cd6ik4ey2l Місяць тому +3

    Price?

  • @simetay278
    @simetay278 Місяць тому

    Congratulations 👏🏽🎉 you deserve it 🎉 Well done bro❤

  • @ጳውለስ
    @ጳውለስ Місяць тому

    ዋውውውው❤❤❤❤❤

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene Місяць тому +3

    ስንት ነው

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 Місяць тому +1

    ዋጋው ይነገረን እያንዳንዱዱዱዱዱዱ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      ዋጋውን 0975444441(42) ይደውሉ

  • @lllkifle1442
    @lllkifle1442 Місяць тому +1

    What is the price?

  • @MengistuAlpass
    @MengistuAlpass Місяць тому +1

    Tell us the price please

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      ዋጋውን በ0975444441(42) ይደውሉ

  • @NaodEldana-h2x
    @NaodEldana-h2x Місяць тому

    What is the price ??????

  • @jimmyaddis9516
    @jimmyaddis9516 Місяць тому

    Alegebagem beweketu balewe ye dollar gebeya malet? Dollar kechemer betum wagawe yechemeral malet new? After we agree and sign???

  • @user-dk2kq5bh5j
    @user-dk2kq5bh5j Місяць тому

    ቅድመ ክፍያው ስንት ነው ባለ 3 መኝታ ????

  • @mamafatimaskitchen3447
    @mamafatimaskitchen3447 20 днів тому

    Teche us the price how much two bedrooms

  • @Yosefyefrezaf
    @Yosefyefrezaf Місяць тому +1

    ስንት ይሆን 🤔

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      በ0975444441(42)በመደወል ዋጋውን ማወቅ ይቻላል

  • @ጳውለስ
    @ጳውለስ Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ Місяць тому +3

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቄችሁ

  • @sabaabdela9150
    @sabaabdela9150 Місяць тому

    Hi brother, how are you doing? You need to put the price every single unit what is the price three bedroom two bedroom

  • @saramccreanor3396
    @saramccreanor3396 Місяць тому

    Hello what is the price

  • @zaytuu
    @zaytuu Місяць тому

    Wow 💵😔😔🥺

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 Місяць тому +1

    ተመጣጣኝ ነው ስትል ዋጋው መስማት ቸኮልኩ.

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 Місяць тому +1

    Eshetu

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉

  • @saramccreanor3396
    @saramccreanor3396 Місяць тому

    How much tell us the price?

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Місяць тому

    አሼ ቀለል ያለ ዋጋ ያለው ቤት የለም ?

    • @meazazee7175
      @meazazee7175 Місяць тому

      ባለ አንድ መኝታ ስንት ነው? መጀመሪያ የሚከፈለውስ?

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Місяць тому

    ሁሉም ነገራቸው ግልፅና ፅድት ያለ አሰራር አላቸው ከሚባለው መስፈርት አንዱ ለገዢው ግልፅ የሆነ የአከፋፈል ስርአትና ዋጋ ሲኖረው ነው ብሎም ዋጋው ግልፅ በሆነ መልኩ ማሳወቅ ሲቻል ነው። የዱባዩ real state ማስታወቂያ ተጠቃሽ መሆን ይችላል!

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      ዋጋውን ለማወቅ በ0975444441(42) ይደውሉ

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 Місяць тому

    እሼ አንተ ስታምንበት እኛ ደግሞ አንተን ስለምናምንህ ሄደን እንወስናለን። አንተ ታማኝ ነህ።

  • @ABCv23የጅሩዋ
    @ABCv23የጅሩዋ Місяць тому

    እሼ እግዚአብሔር አተከፈለከው በላይ ብዝት አድርጎ ይስጥህ

  • @KidstMelkeWoldeabraham
    @KidstMelkeWoldeabraham Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 Місяць тому +1

    እሼ ዋጋውንም ዝርዝር አብረህ ተናገር.

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      ዋጋውን በ0975444441(42) ይደውሉ

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie Місяць тому

    እንኳን ደስ አለህ እሼ!

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ Місяць тому

    አቤትወ ውበት

  • @NadhiiNadhishaa-bj9mo
    @NadhiiNadhishaa-bj9mo Місяць тому

    Congratulations brother ❤❤❤❤❤❤

  • @mamushhajibille9821
    @mamushhajibille9821 Місяць тому +1

    ትክክለኛ ዋጋው ይገለጽ::

  • @africaworkzewdie8624
    @africaworkzewdie8624 Місяць тому

    እሽዬ ጤናህን ሠላም ነህ?

  • @mamafatimaskitchen3447
    @mamafatimaskitchen3447 20 днів тому

    Teche, can you put the phone numbers yours of the company phone number?

  • @mesafintgebireyesus1573
    @mesafintgebireyesus1573 Місяць тому +2

    ዋጋው በዝርዝር አይነገርም ከክፍያው በፊት

  • @GezahagnYifru-yr6ew
    @GezahagnYifru-yr6ew Місяць тому

    ዋጋው አልተገለፀም

  • @hailuerkeno4421
    @hailuerkeno4421 Місяць тому

    Eshu wagaw sent new????

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      በ0975444441(42) ዋጋውን ለማወቅ ይደውሉ

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp Місяць тому

    አሪፈቤትነዉሰላምለሀገራችን

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo Місяць тому +2

    አሁንማ እሽዬ ይሄን ርእስ በተደጋጋሚ ሳየው እኔ እራሱ እዛላይ ቤት ያለኝ እየመሰለኝ ነው ላምን ትንሽ ነው የቀረኝ ይኖረኝ ይሆን? ማን ያውቃል! ?

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Місяць тому

    እሼ ከቻልክ መሱድ አቅርብልን ናፍቆናል😍

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Місяць тому

    እሼ..እንኳን..ደስ..ለህ

  • @munahailu1355
    @munahailu1355 5 днів тому

    Sle kfyaw

  • @user-gn5og3hn5p
    @user-gn5og3hn5p Місяць тому

    እሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalekdanHabtome
    @KalekdanHabtome Місяць тому

    ዎጋው ግልፅ ይሁን

  • @KalekdanHabtome
    @KalekdanHabtome Місяць тому

    ወጌሻ😳😳

  • @Ashenafi_Tibebu
    @Ashenafi_Tibebu Місяць тому

    ere video yseral ende kome eko

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PeaceEmamaEthio
    @PeaceEmamaEthio Місяць тому

    Enem gorebethi negn

  • @haneenabusada4455
    @haneenabusada4455 Місяць тому

    Eshee male

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu Місяць тому

    Sint new bal 3t

  • @SariMulugeta
    @SariMulugeta Місяць тому

    በ2 ምኝታ ያለው እፈልጋለሁ

  • @SariMulugeta
    @SariMulugeta Місяць тому

    ዋጋው ቢነገረን 😊

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      በ0975444441(42) ይደውሉ

    • @SariMulugeta
      @SariMulugeta Місяць тому

      @@comedianeshetu እሽ አመሰግናለሁ

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 Місяць тому

    ልግዛ ብል ሥት ሚሌይ ይፈጅብኛል ግን እሢ የምታቁ መልሡልኝ

  • @Ethio-film
    @Ethio-film Місяць тому +1

    የእሼ ቤተሰብ ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ🙏🏾❤️

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Місяць тому

    አሜን እናመሰግናለን

  • @mestuworku5494
    @mestuworku5494 Місяць тому +1

    ስንትነው

    • @comedianeshetu
      @comedianeshetu  Місяць тому

      ዋጋውን በ0975444441(42) ይደውሉ

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Місяць тому

    አሜን እናመሰግናለን