Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በይሆዳ እና የጰውሎሰ በአጥያት ደረጃ እኩል ነው ሁለቱም እምነት ነበራቸው የሰሩት አጥያት እኩልነው ግን በንሰአ ብቻ ነው የሚለዩት በህምነት ብቻ ሳይሆን እምነት በሰራ ጭምር ነው መናፋቃን የሚያምኑት ግን በቃ አጥያት ቢሰሩም ገነት እንገባለን ነው የሚሉት ለዛ ነው ወንድ ከወንድ ሴት ለሴት መጋባት የፈቀድት
ወንድሞቻችን እባካችሁ ተረጋግተው ለማወቅ የሚጠይቁ ሰዎችን በአግባቡ ብታስተምሩ ለምን ተስፋ ታስቆሩጧቸዋላችሁ አንዳንዴ ለእኛ እራሱ ይከብዳል
ሰላም ኦርቶዶክሳውያን
ebakachu wendimoche bexam new miwedachu egzaber irdachu
❤❤❤❤❤ተወዳጆች
ወንድሞቻችን እባካችሁ ተረጋግተው ለማወቅ የሚጠይቁ ሰዎችን በአግባቡ ብታስተምሩ ለምን ተስፋ ታስቆሩጧቸዋላችሁ
gin tinish erega bilachu bitanagirwachew miknatum kenesu silemitishalu ebakachu
ላይክ ሼር እናድርግ
ስግጥ ለሚል ከሀዲ እንጂ መማር ለፈለገማ በ ሺ የሚቆጠር መናፍቅን በንሰሀ ወደ ቤተክርስቲያን መልሰዋል ❤❤❤❤❤ ስለ መምህራኖቻችን ትህትናቸውማ መናፍቅ ራሳቸው ይመሰክራሉ 🎉🎉🎉 ማንም ውሎውን ነው የሚመስለው መቅደሱን አስቡት ❤❤❤❤❤❤❤❤