Kiros Derbe - Guma | ጉማ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 525

  • @ልማርለድኔ-ቘ9ተ
    @ልማርለድኔ-ቘ9ተ 3 роки тому +62

    ቃል የለኝም ሰው ሳይሞት ጀግንነቱ ሲወራለት እና ሲሞገስ ማየት እደት ያስደሳል አማራዬ ሰሜን ወሎ ራያዬ ጀግና ነንኮ😍😍😍😍

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 3 роки тому +47

    ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ሙዚቃ ነው
    በጦርነቱ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር 🙏🏾
    አብሽር መጨረሻ ላይ እኛ ነን የምንስቀው💪💚💛❤

  • @mohamedseid505
    @mohamedseid505 3 роки тому +19

    እውነት ነው እንድህ በቁም እያሉ ማውሳት አድስ ነገር ነው በኛ ሐገር በርታ ዋው

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    ምርጥ ስራ ነው ብርታ ወድማቸን💚💛❤️
    ሀገሬ ወሎ ሰላምሽ ይመለስ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 роки тому +3

    ኪሮስየ ባድስ ለዛውም በትልቅ ስራ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጀግኖቻችን በህይወት እያሉ ስላወደስክልን ክብር ይገባሀል ለካ ምርጥ የአማራ ልጅ ነህ እንዳው የጁንታዎች ተባባሪ እንዳትሆን እያልኩ ስፈራ ነበር ምክንያቱም ያልጠበቅናቸው የራያ ቆቦ ልጆች ናቸው ጁንታ ሁነው ለህዝቡ ይበልጥ ቁሰለትን ያሳደሩብን

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 3 роки тому +1

      የኔ እህት አይዞሽ በኛም ይሄኑ የሰሩን በገዘብ እየተገዙ እየጠቆሙ ብዙ ሰው የከዳን መርሳ ላይ ጭራሽ የናተማ ደበር ላይ ያሉት ተጋሩ ነን ሲሉ እያየሆቸው ነው

    • @ethiopia3929
      @ethiopia3929 3 роки тому +1

      @@om_Ryane አወ የእኔ እህት በጣም ያናድዳሉ የምር ነው የምልሽ የቆቦ ልጆች የሚሆኑ አብረውን ያደጉ በብር ተገዝተው አቅፎ ያሳደጋቸውን ህዝብ አሳልፈው ሲሰጡት ያሳዝናል ብቻ እግዚአብሔር ሁሉንም አረጋግቶልን ይህ ጊዜ አልፎ የምናየው ይሆናል

  • @ohali5668
    @ohali5668 3 роки тому +8

    ተባረክ ኪሮሲየ ጎበዝ , ዘርህ በረካ ይሁን , ሁላችንም ለወሎ እንፀልይ, ወሎ ዳግም አማራነቱን እና ጀግንነቱን ያስመሰክራል ።🥀💚💛❤️

  • @gsjhsh6181
    @gsjhsh6181 3 роки тому +41

    እኛ እራያወች ነፍጠኛ ነን💔♥

  • @mohammadsami9639
    @mohammadsami9639 3 роки тому +10

    በርታ ሀሪፍ ነው ቆጆ ስራ ነው በዚህ አጋጣሚ ሰዎች እነዚህን በሀላችነን የሚያስተውውቁ የራያ ዘፋኞችን መደገፍ አለብን ተዋቂ ዘፋኞችን ብናበረታ ለኛ አይሆንንም

  • @نورهمحمد-ل3غ
    @نورهمحمد-ل3غ 3 роки тому +7

    የኔጀግና እዳይረሳ የሆነ ሙዚቃ የወጣው ወቅቱን ጠብቆ ነው ኪሮስየ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሞቸን ሁላ አይቸ አለቀስኩ ነፍሳችሁን ይማረው

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 роки тому +84

    "ሀገር ሳያፈርስ ይህ የሊጥ ሌባ
    ተቆርጦ አንገቱ ከጉድጓድ ይግባ " ኪራዬ 😂😂😂😂😂😂 የራያው 💚💛❤✊✊✊✊

    • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
      @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 3 роки тому +1

      👌👍😉😂😂

    • @mohamohamed1382
      @mohamohamed1382 3 роки тому +1

      ዋውው

    • @ነፍጠኛነኝያውምየመርሳ
      @ነፍጠኛነኝያውምየመርሳ 3 роки тому

      🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 роки тому

      😂😂😂Ahhhhhhh

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 6 місяців тому

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😢

  • @firdostube5507
    @firdostube5507 3 роки тому +3

    ዋዉ ወድሜ ኪሮስ ይለያል በርታልን አማራየ የራያዉ እንቁ በህይወት እያሉ የተወሱ የመጀመሪያ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ የአማራ እንቁ ናቸው ጊዜ ጠብቀህ በአስፈላጊ ቀን ብቅ ስላልክ ደስ ብሎናል በርታልን

  • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
    @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 3 роки тому +37

    ለታሪክ ይቀመጥ አይዞን አማራዬ ወዴፊት ያልፋል💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @oumzki736
    @oumzki736 3 роки тому +8

    ምርጥ ጊዜውን የጠበቀ ሙዚቃ 🥺🥺🥺🥺👌👌💚💛❤️💘💘

  • @rayakobo8725
    @rayakobo8725 3 роки тому +11

    ራያ አማራ ነን ድሉ የኛ ነው💪

  • @ተመስገንሚስጥር
    @ተመስገንሚስጥር 3 роки тому +8

    _ኪሮስ ደርቤ የዛሬ ሶስት አመት የመን ሀጠቅ አግኝቸህ ነበር ሀገርህ መግባትህ ጥሩ ነው ስራህም ምርጥ ወቅታዊ ሙዚቃ ነው_

    • @seadaseid3217
      @seadaseid3217 3 роки тому +1

      ወድሜጋ ነበር ይሄሠዉየ የመን ወላሂ

    • @ተመስገንሚስጥር
      @ተመስገንሚስጥር 3 роки тому +1

      @@seadaseid3217 _ሊሆን ይችላል እኔምጋ ነበርን የመን_

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 роки тому

      @@seadaseid3217 ግን የየት ሀገር ልጅነዉ በሞቴ በጣምነዉ የምወደዉ 😚😚

    • @zzx4738
      @zzx4738 Рік тому

      @@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ እረ አትሙችብኝ እኔ ልገርሽ የራያ ልጅ ነዉ ማሬዋ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @haimiy.777
    @haimiy.777 3 роки тому +17

    በሮቻችን ታርደው ፈርጠው እንደንቧይ
    ቤታችን ተቃጥሎ ቆመን አመድ ላይ
    ታረቁ ይሉናል ይሄ እርቅ ነው ወይ.....የራያው ወሎ 💚💛❤✊✊✊✊

  • @fatmafatma1938
    @fatmafatma1938 3 роки тому +7

    ኪሮስ ደርቤ ያገሬልጅ በርታ ሰላም ለምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

  • @wolloraya3509
    @wolloraya3509 3 роки тому +6

    መገን ወሎ መገን ራያ ገዳዬነው ገዳዬነው እንደው ገዳዬነው እንደው እምምነው ስሜትን የሚነካ ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድማች አማራ ተራራው የማይገፋው መቸም አንረሳውም የትግራይ ወራሪ ሀይል ያደረሰብንን we will fight,we will win!!

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 3 роки тому

      በጣም 💔😥

  • @ማህሌትወለተእሩፋኤልአባየ

    የኔ ውድ የደርቤ አርጋው ልይ የጀግና ዘር ምርጥ ስራ ነዉ የራያ ጀግና ኑርልኝ ወንድሜ ወለላ

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 Рік тому +1

    ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ፀጉረ ቆመ ከእግር እስከ እራሴ ወረረኝ ምን አይነት ስሜት እንደሚሰማም አላወኩትም

  • @Queen19901
    @Queen19901 3 роки тому +13

    2014 ተፈትነን ሊነጋ ነው
    ጠብቁ ደስታችን ቅርብ ነው
    እያሱ መርሴ አገር እደምነው ውርቄ
    ይህም ያልፍን ነገ ሌላ ቀን ነው💔

  • @yirga-alemdesaleng890
    @yirga-alemdesaleng890 2 роки тому +1

    ወንድሜ አይዞህ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
    እድሜህን ያቆይልን

  • @saraq4931
    @saraq4931 3 роки тому +13

    የት አላችሁ ራያ ወሎዬወች 💔💔😭💪💪💪👌👌

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik 3 роки тому +5

    ተመስገን የኢትዮጵያ አርቲስቶች ሰዉ ሲሞት ነበር እሚዉሳዉ ኪሮስ ደርቤ እናመሰግን አለን በሂወት እያሉ ጀግኖቹን ሰላሞገስክልን 💚💛❤️

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 3 роки тому +6

    የራያው ታማኝ በካሪስ ጎቤ 👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 3 роки тому +9

    ዋዉ እዉነት ባአድስስራስላየሁህ ደስብሎኛል ኪሮስየ በርታ

  • @getahunyewonass6920
    @getahunyewonass6920 3 роки тому +6

    ምርጥ ያማራ ልጅ ኪሮስየ አይዞህ ሁሉም ያልፍን የኛ ጀግና በርታልኝ አይዞህ ቀጥልበት

  • @paradisemusiclibrary1756
    @paradisemusiclibrary1756 3 роки тому +10

    For anyone out there who doesn't feel confident enough. Do what you can, with what you have, where you are. Don't let others define the world for you. Get up and grab the opportunities. Have an awesome day! ❤🙏

  • @abrahemabrahem5175
    @abrahemabrahem5175 3 роки тому +8

    ቆንጆ ስራ ነው በርታልን ኪሮስ ደርቤ ጀግናችን

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 3 роки тому +2

    ኪሮስየ እንኳን ደህና መጣህ ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው በርታ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 3 роки тому +5

    እንኳን ደህና መጣህልን ወድማችን ደምፅ እኮ ድምፅ ብሎ ዝም ነው👍👍👍💚💛❤️

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu8772 3 роки тому +12

    አይዞን ደሞቸ መከራው ቢበዛብነም እናልፍዋለን ከፈጣሪ ጋር ድል ለነፍጠኛ 💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤ድል ለኢትዮጵያ ውድቀት ለጠላቶቻችን

  • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ

    አብሽር ወሎ አማራ አብሽር ወገኔ ድልከኛነው እድች በቀላልአንረታም ባለሽርጡ ታሪክይሰራል ገና!!!!!!!!!

  • @mslove3676
    @mslove3676 2 роки тому

    ቃላት አጣሁልህ የኔ ጀግና እውነት በእንባ ነው ያጣመጥኩት በርታልን ወንድሜ ጎንደር ወሎ ራያ ጎጃም ሽዋ አንደ አማራ አማራትነት ይለምልም

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 роки тому +2

    በአዲስ ስራ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የወንዜ ልጅ
    እውነት ይገባቸውል መመስገን በዚህ ችግር ስአት ለወገኖቻቸው የደረሱ

  • @Tube-kq2bp
    @Tube-kq2bp 3 роки тому +3

    ጀግና ኪሮስ ምርጡ የራያ እንቁ ምርጥ ስራ ነው በረታልን ወንድማችን

  • @دلله-ذ2ب
    @دلله-ذ2ب 3 роки тому +1

    ውይይይይ ኪሮሥደርቤ በሥትግዜየ አየሁት ያረቢ ወይት ጠፍቶከርሞነው ወጥር አማራየየ💚💛❤💖💖💖💖💖💖💖💖💋💋💋

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 3 роки тому +2

    እፍፍፍፍ ቃላት የለኝም ሸጋ ደርቤ አላህ ይጠብቅህ 💖🙏🙏🙏አብሺሩ ደግሞ መጨረሻውን ሳቅ የምንስቀው እኛ ነን 🇪🇹💔💋ለሚያልፍ ቀን የማይርሳ ታራክ መስራት እደዚህ ነው ሁሉም በሙያው ለህዝቡ ሲሰራ ደስ ይላል ሸጋ ደርቤ አተ ልዮ ነህ 💖💖💖

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው 3 роки тому +7

    ጀግና ለሐገሩ ሞች ነው::💚💛❤

    • @mulukenasmare8497
      @mulukenasmare8497 2 роки тому

      እውነት ነው የኔም አባት በቅርቡ ነው የተሰዋው 😭😭😭😭

    • @ህሊናዳኛነው
      @ህሊናዳኛነው 2 роки тому

      @Muluken Asmare ነፍስ ይማርልን የኢትዮጵያ ጀግና ናቸው አይዞን ጀግና ጀግና ጀግና ታሪኩ ሲዘከር ይኖር በውሐ ትነታም ሞት አለ ይቅርና በጀግነን

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 3 роки тому +25

    አይዞን የኔጀግኖች ይሄም ያልፋን

  • @زمزم-ص6ص
    @زمزم-ص6ص Рік тому +1

    ቃል የለኝም ይሄነው የምልበት አማራዬ ኢሻአላ አድቀን እንስቃል

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 7 місяців тому +1

    ኪሮስየ ወንድምማችን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @hayatnurye3696
    @hayatnurye3696 2 роки тому +1

    አሁን ያለንበትን ህመም የሚገልፅ ነው. በርታልን ጀግናው

  • @abduyejutube765
    @abduyejutube765 3 роки тому +2

    አብዱ የጁ ነኝ የከበደ እድሪስ ወንድም ልጅ ምነው አጎቴ ዞብል የቀረው ዛሬ በኖረ ታሪክ እንድ ዘክረው💔❤✌💙✅ድል የአማራ ነው አይ ዞን ወሎ

    • @hshjsssj1582
      @hshjsssj1582 3 роки тому

      አይ አቡዱ ያንተን ሆድ ይፍጀው ።ቀን ሲወጣ እኛም እናወራ ይሆናል 💔አተም አላህ ቀልብ ሰጥቶህ ትፀፀትበታለህ ብየ አምናለሁ ወላሂ የሀገሬ የየጁ ልጂም ስለሆክ ባተ አፍሬብሀለሁ ።

  • @የራያዋያውምዋጃጥሙጋ

    አጎትየ የራያው መብረቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    ሽጋው ድርቤ ውድም አለም እየ ያምራን በርታ ልኝ አይዞን ወገኖቸ ያልፍል ሁሉም ነገር ያልፍን ራያየ ወሎ ቤተ አማራ 😥💚💛❤️👈💔💘🥰🥰🥰🥰🥰

  • @maaziyerayaliji2441
    @maaziyerayaliji2441 3 роки тому +2

    ራያ አማራ ነው አማራ ኢትዮጵያ ነው በቃ ።በርታልን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤ሞት ለጁታ

  • @የራያጥንቅሽ
    @የራያጥንቅሽ 3 роки тому +2

    ሸጋ ደርበው የራያው ስበር ያአድስ ቅኙ ጀግና ውዱ ያገሬ ልጅ እንኳን ደህና መጣህ በለው ይሄንን ወራሪ ራያን አነቃቃው ቡቡቡቡቡቡቡቡ🇪🇹

  • @susueyimer4167
    @susueyimer4167 3 роки тому

    ይህም ያልፍል አይዞን አማራየ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች 😭😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እየሱስወልደማርያም
    @እየሱስወልደማርያም 3 роки тому +5

    አጎትወይ ስወድህ አብሬህ በሆንኩ😘❤💛💚💪

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ

    አይዞን አማራየ ደሜ ይህም ያልፍል

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 роки тому +3

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ይህም ያልፋል አማራየ 💚💛❤💪💪💪💪

  • @zedbintbaba2881
    @zedbintbaba2881 3 роки тому +2

    ዋው መቸም አይረሳ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 3 роки тому

      💔😥 በጣም መቸም እንረሳው ወሎዬች የተሰራውን ህወታችንን ገደል አስገቡት

  • @abushe1364
    @abushe1364 3 роки тому +5

    የራበን ፍቅር ነው😪
    ጉማ ጉማ ........

  • @etagegnehuwondimgezahu1215
    @etagegnehuwondimgezahu1215 3 роки тому +3

    አይዞን አማራዬ ይሄም ያልፋል 💪💪💪💪💪

  • @ፋኖነኝየፋኖዘር
    @ፋኖነኝየፋኖዘር 3 роки тому +1

    የኔ ጀግና አማራዬ ጅንታ እየተለበለበ ነው ድሉ የኛ ነው 💚💛❤😘💪

  • @ማርያምእናቴ-ቘ4ደ
    @ማርያምእናቴ-ቘ4ደ 3 роки тому +1

    ዋውው ደስ ይላል ወሎ ራያ ሰላምሽ ይመልስልን ኪሮስ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተሕ ነበር

  • @yeshiyoutube8652
    @yeshiyoutube8652 3 роки тому +1

    አይዙዋችሁ ያልፋል ውድ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ሰላማቸውን ያብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 3 роки тому +1

    አይዞን ወገኔ መቼም የማይረሳ ጠባሳ ጥሎብን ቢያልፍም አማራ ከእውነት ጋራ ነው ይህ ሁሉ ታሪክ ሆኖ ጸሀዩ ለኛ ይወጣል
    የችግሩ ገፈት ቀማሽ የሆናችሁ ወገኖቼ ለሞቱት ነብስ ይማር ያላችሁትንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @አፀደማሪያም-ገ9ዐ
    @አፀደማሪያም-ገ9ዐ 3 роки тому +1

    ወይ የተሠውት ሢያማምሩ ወንድሞችች 😭😭😭😭መሬቱን ገለባ ያድርግላችሁሁ

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 11 місяців тому

    ነፍሳቸውን ይማርልን የኔ ጀግኖች
    አማራ ታሪኩን ያድሳል 💚💛❤️💪

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 роки тому +2

    ጀግናየ ጥለኸኝ መሂድህ ቢያስተክዘኝም ላግርህ ነው የተሰዋኸው ነፍስህ ይማርልኝ ሸጋቢሆነኝ እዋየ መካሪየ እደት አባቴልሁንልህ ወይኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 3 роки тому

    አይዞህ. አማራየ. እደመሸ አይቀርም ለትንሽ. ግዜ ነው. ጅንታውና መሰሎቹ. እደ አመዱ ብን ብለው ይጠፋሉ. ወገኔ አይዞህ. በርታ።

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl

    ነፉሳቸውን ይማርልን የኢትዮጰያ ጀግኖች

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 3 роки тому +1

    ኪሮስ ለረጅም ዓመት ጠፍተሃል። የት ነው ያለኸው? ስላየንህ ደስ ብሎናል።

  • @rozaroza6351
    @rozaroza6351 3 роки тому +3

    እሄም ያልፍ ይሆናል አማራዉ ተራራዉ 💪💪🥰❤️🥰💚💛❤️

  • @etagegnehuwondimgezahu1215
    @etagegnehuwondimgezahu1215 3 роки тому +4

    አማራዎቼ የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ ደሞቼ💪💪💪💪💪😘😘😘😘

  • @ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር

    ዋው ኪሮስየ በርታል በጣም ደስ የሚል ስራነው ደሞች 💪💪👍👍👍👍👍👍👍

  • @አሚራነኝእናቴንናፋቂ

    ለም ወርቄላይ የተሰውት ወድሞቻችን እነሻበል ሰኢድ እነንጉስ ስጦታው እረ ብዙ አሉ ለምን አልተካተቱም ያውም በመጀመሪ የተሰውት ናቸው

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 3 роки тому +4

    አይዞን ወሎ ቤተ አማራ ይነጋን✊✊✊

  • @negatube217
    @negatube217 3 роки тому +2

    Wowww wndme harif wektawi yehone sra new

  • @ghionnation5127
    @ghionnation5127 3 роки тому +1

    Yesss Amhara will win 100%% 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @m.ethio2575
    @m.ethio2575 3 роки тому +3

    ወቅቱን የጠበቀ ምጥ ስራ በርታ

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 роки тому +5

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ አደኝ ስበር ራያ ሰብር አማራ እቢ በል አማራ 💚💛❤
    ራያ አማራ ነው💚💛❤
    አይዝህ 💚💛❤
    አማራ💚💛❤💪💪💪አይዝህ
    ነፍጠኝ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 3 роки тому +7

    እጃራ ሲታጣ ይበላል እሮቃ የጀግናውች አገር መገን ድሬሮቃ ባጠቃላይ ያአማራ ህዝብ🥰🥰

  • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
    @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 3 роки тому +3

    ዋው መቸም አይረሳ🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የወርቄዋልጅ
    @የወርቄዋልጅ 3 роки тому +2

    ወርቄ ታድላ እሷን አስከብሮ ራያን ያስጠራ ልጅ አላት የነ ንጉስ አጎት ፣የነ ሻበል አጎት፣የወርቄዎቹ ወርቅ፣የራያዎች ምርጥ ሸጋው በካሪስ ጎቤ

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 роки тому +1

    አይዞን ወገኔ እናሸንፋለን ኢትዮጵያ ዬ አማራዬ

  • @ayimanamajaz8002
    @ayimanamajaz8002 2 роки тому

    ጀግኖች ትለያላችሁ አቤት ነፍጠኛኮ አይንኩት

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    የኛ ድምፀመረዋ💞💞💐💐 አተልዩነህ ሁሌም እወደሀለሁ 💖💖💖💪💚💛💖💪💪💪💪

  • @abdulaziz23234
    @abdulaziz23234 3 роки тому +4

    ኪራየ የኔ አንበሳ ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት ራያ!!

    • @loveethiobia3099
      @loveethiobia3099 3 роки тому

      ወዴ ሀገር ገብቶ በሙያው ተሰማራ እንዴ ኪሮስ ደርቤ

    • @loveethiobia3099
      @loveethiobia3099 3 роки тому

      የመን እና ሳውዲ ደንበር ላይ ድላልነት እየሰራ አይተነዋል ብለውኝ ነበር

  • @mesfinnengyerayaw4632
    @mesfinnengyerayaw4632 3 роки тому +1

    ኪራያ የ ምርጥ ስራ ነው ወድሜ አይዞን

  • @ethiopia5730
    @ethiopia5730 3 роки тому +1

    የመርሳልጅ ይምጣ የወልዳየው ይምጣ ይጣየሀራልጅ በለሽርጡ 🇪🇹😘😘😘

  • @beleteayalew7242
    @beleteayalew7242 3 роки тому +1

    "Oh man, this is awesome!I love it."

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 роки тому +1

    ዋው ጀግናን ማወደስ ይገባል

  • @ሒዋን-ቨ8መ
    @ሒዋን-ቨ8መ 3 роки тому +10

    ወንድማችን በርታ ከስደት መልስ በአድስ ስራ ስለመጣህ ደስብሎናል💚💛❤

  • @ሳሪ-መ6ቨ
    @ሳሪ-መ6ቨ 3 роки тому +2

    ሚኪየ እና ኪራየ ንጉሴ የኔ ምርጦች መልካም እድል

  • @jamalamara7919
    @jamalamara7919 3 роки тому +2

    አይዙዋቹህ ራያ ወች ደሞቸ የማንም ቅማላም መቻወቻ አን ሆንም መቸም ቢሆንም ራያን ቅማላም አይኖርባት መቀበርያው እደሆነጁ
    ያልፋል አይዞን

  • @ዜድከወሎYouTube
    @ዜድከወሎYouTube 3 роки тому +3

    አይ ወገኖቸ አይዟችሁ አሏህ ከናተ ጋር ይሁን ኢትዮን ይጠብቃት

  • @dawitshiferaw5710
    @dawitshiferaw5710 Рік тому

    You will keep scratch a new flame everyday, you wont change the outcome for you. I can give you an absolute promise even your dead parents cant.

  • @umu4052
    @umu4052 3 роки тому +2

    ወይኔ ግዜውን የጠበቀ ስራ ነው ነዝህ የልጥ ሌቦች ይጠፏታን 💚💛♥💚💛♥💚💛♥💚♥🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍

  • @ሁሴንነኝየሐራው
    @ሁሴንነኝየሐራው 3 роки тому +1

    እራያ ወሎ ቤት አማራ ነው ሀራ ሰዶማ እራያ ድሮሮቃ ወርቄ ጀግኖቻችን

  • @ማሂነኝየአባቴናፋቂ
    @ማሂነኝየአባቴናፋቂ 3 роки тому +1

    ዋው ይህ ነው የወሎ ሰው ፍጣሪ የጠብቃችሁ

  • @wuduyitbarek8755
    @wuduyitbarek8755 3 роки тому +1

    ኪሮስዬ ጥሩ ስራ ነዉ እንኳን ደህና መጣህ የባህል አባሳደር

    • @fathifathi9214
      @fathifathi9214 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @አኢሻዮቶበር
    @አኢሻዮቶበር Рік тому +1

    የኔ ውድ ትለያለህ💚💛❤💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅💞💞💞💞💞

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 роки тому +1

    የኛ ጀግኖች በርቱልን

  • @Amen_tube
    @Amen_tube 3 роки тому +1

    ምርጥ ስራ!!

  • @tilahunayele6200
    @tilahunayele6200 3 роки тому

    ራያዋየ ይሕ ቀን ያልፋል አይዞን
    ወሎ ራያ መሆኔ ኩራቴ ነዉ 💪💪💪💪💪

  • @የማርያምልጅነኝባለማህተብ

    ሙሀመድ ያሲን ታሪክህ ይነገር የኔ ጀግና አቅም እስከፈቀደው ታግለሀል እንወድሀለን አንረሳህም♥️♥️♥️ ሁላችሁን አንረሳችሁም ♥️

  • @rahmaahmed4237
    @rahmaahmed4237 3 роки тому +2

    ወሎ የባለሸርጣሙ ጀግና መፍለቂያ 💪💪💪😓😓🇪🇹🇪🇹

    • @abserabser4394
      @abserabser4394 2 роки тому

      አንበሣውንገፍራንአንሳልኝልስማህ