Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Mesiye ebakeshe aderashawa! Yet new bakeme yalegnen eredalew
አይናለም 0926837536
Amesegenalew..dewelelatalew
Mesiye yekereta deweye neber..gen kuteru ayetawekem new yemilew
Endet magez yichakal. Telephone wey adrasha yasfeligenial. Ebakachu
አብነት ነው ሰፈሯ
አቤቱ ፈጣሪያችን አንተ ይህን ቤተሰብ በምህረት ጎብኛቸዉ ቃል ብቻ ተናገር በተረፈ ወደ ፀበል ይሂዱ ይድናሉ በእዉነት ይህ ሚዲያ የምትሰሩት ሁሉ ዘመናቾሁ ይባረክ
A wa wanksat gabrale yehido
@@hanahana5660 ትክክል ነሽ እህቴ ሀዚህ ፀበል ነዉ መዳኒቱእኔ ከአገሬ ከወጣሁ 15 አመት ሆኖኛል ግን በያመቱ እሄዳለሁ ትልቅ እምነት አለኝ በፀበል እና ሲያን እኛ ፀበል ነዊ የምንቀባወ እዉነት ነዉ የምለዉ እንድናለን ክብር ለድንግል ልጅ ይሁንየከፋ ሽታ ገጥሞን አያዉቅም ዋናወ ማመን ነወ እንድናለን ባለሽበት አገር የገብርኤል ጥበቃ አይለይሽ የኔ ዉድ
Eyesuse geta nw esu yadaneshale
@@hanahana5660 ere eyesuse adagn nw medane bleju beyesuse becha nw
እሄን channel. ምርጥ ሚዲያ ታብሎ መሻለም አለበት መሲየ የኔጡሩ ሰው. በጡሩ ሰራሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዉዴ. እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ጌታ 😥
አይ ልጅ ደሞ ሲምር ፈጣሪ ይርዳት ግሩፕ ካለ እኛም ያለንን እንረዳታለን
አዎ ልጁ አይኑ ሲገዋለል አሳዘነኝ ቆጂየ ነው እሷምቂንጆነበረች ተበሳቁላነው የኔናት በ34 አመት ሽበት ወራቷል
merdat lemifelig kelay silkua be ethio info tetsifual ==0926837536 ke ethio info yehonewn bicha yitekemu kelay check yadrigu
ወይ መሲዬ , ሥወድሽ እኮ ጋዜጠኛ ከሆኑ ኣይቀር እንዲህ ነው . ኣንቺ ተባርከሽ ስውን ሁሉ የምታሥባርኪ . 38 ዓመት የኣልጋ ቁራኞ ሆኑ ሲሰቃይ የነበረው መፃጉን ያዳነ መድሃኒያለም ይሄን ኣንድ ፍሬ ህፃን በምህረት ኣይኑ ይመልከተው. ያለ እናት እንዳያድግ እመብርሃን ምህረትሽ ኣይለያት🙏Ethioinfo. ኣዘጋጆች ሁላቹሁን መድሃኒያለም ከፍ ያድርጋቹ 🙏በርቱ!
የኔ እህት ምን እደምል አላውቅም ልጅሽን አላህ አፍያውን ይመልስልሽ ግን እኮ በሽታውን የደበቀ መድሀኒት የለውም ይባላል እድሜ ይስጣችሁ እናተ ባታቀርቦት ማን አያት ይህንንም ዲስ ላይክ የሜደርግ ይኖር ይሆናል እኮ
Euy ቶሎ ብያ አየሁት ዲስ ላይክ አለ ስት mekeja አለ መስለሽ አህቴ
የኔ እናት አይዞሽ በርቺ አላህ ያሳድግልሽ ወደፊትሽን በልጅሽ ያሳይሽ ይድናል እመኚ እንደእኩዮቹ ይቦርቃል አይዞሽ
ለዚሕ ሚዲያ እውነት የማመሰግንበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ መሲሕ ዘመንሽ ይባረክ
እንደዚ አይነት ፕሮግራሞችን ማየት ልብ ይሰብራል ከንፈር መምጠጥ አይጠቅማትምና ያለንን እንርዳት
እደዚ ዩቱበር አይቼ አላቅም መሲ ዘመንሽ ይባረክ እዲነው ማበራዊ ሚዲያ ማለት ለተቸገሩ ድምፅ የሚኦን
ያሬድ ፈጣሪ ይባርክህ መሲ ፈጣሪ ይባረክሽ በብዙ ባታ ለተቸገሩት ትደርሻለሽ
የኢትዮጵያ ወንዶች እንካችሁ የሴት ልጅን ሕይወት ጨለማ ውስጥ አተስገቡት እህትዬ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ምን ማለት ነው የኢትዬጲያ ወንዶች ብሎ መፈረጅ ነውር ነው አባባልሽ የአረብ ወንዶችስ
1) ያሬድ ሲናገር "ሴትዮዋን የደፈራትና የወለደችው በጣም ከቅርብ ዘመድ ነው" ብሏል። ይህ ማለት የደፋሪውን ማንነት አውቋል ግን ተጨማሪ መረጃ መስጠት አልፈልግም።2) በተጨማሪም ያሬድ ደፋሪው አሁንም ከልጅቷ ጋር አብሮ እንደሚኖር ጠቁሟል።3) እርሷ ደግሞ የልጇ አባት ክፍለ ሀገር እንደሚኖር ገልፃለች፤ይህ ግን ያሬድ ከነገረን ጋር አይስማማም። ጥያቄውን አለባብሳ አልፋዋለች።4) በሌላ በኩል ባለታሪኳ አሁን የምትኖረው ከወንድሟ ጋር እንደሆነ ተናግራለች።5) ጎረቤትና አካባቢው አግልሏታል፤እርሷም ከወለደች በኋላ በሀፍረት ቤቷን ዘግታ ትኖራለች። መቼም የአ.አ ጎረቤት የሆነ ነገር ሳይሰማ በመውለዷ ብቻ አያገላትም።6) ሁሉም ተናጋሪዎች ትኩረት ያደረጉት የዕለት ችግሯን ለመፍታት እንጂ ስለ መደፈር ወንጀሉ አይደለም።7) ስለዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው ሲገጣጠሙ፤በሚያሳዝን ሁኔታ ደፋሪዋና የልጇ አባት የራሷ ወንድም መሆኑ ነው።😭😭😭 ከተሳሳትኩ ድንጋይ ተሸክሜ ይቀርታ እጠይቃለሁ። 😭😭😭
እናት ውይ የኢትዮጵይ እናቶች ችግራችው ይህን ያማል ችግሩ እዲህ ያለ ችግር ቃል የለውም የሴት ልጅ ስቃ መሲ በእውነት ለደዚህ ሴቶች ድምፅ መሆን ትልቅ የህዝብ ድምፅ መሆን ነው እናመስግናለን
አቤት የሰው ልጂ ፈተና እህቴ እግዛብሄር ይማርሽ ልጂሽንም ጨርሶ ይማርልሽ. ምሲንም ባልደርቦችሽንም እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ለዲሀ የሚርድትንም በእዲሜና ጤና ይስጣቸው
መሠረት በዙ ለሰው ልጆች የምታደረጊው ድጋፍ ሁሉ በዚሁ ቀጥይበት መልካም ሰሴት
አይዞሽ ተሥፋ እንዳትቆርጪ እሽ እመብረሀን ከጎንሽ ትሁን🙏
እኔ በጣም አደንቃችኋለሁ የሰውን ልጅ ስለምትታደጎ አምላኬ ያሰፋችሁ ይባርካችሁ ተባረኩ❤❤❤❤
ጎርቤቶቻ ግን ልቦና ይሰጣችው የማይርሳው አምላክ አርሳትም
Hulu yezerawin machedu yeti yikeral yesemayu geta sew beresat esu bekenu asibwat new zare lay metayetiwa
እዉነት ነዉ ሁላችንም እንደዚህ ነን እንዳልሽዉ ልቦና ይስጠን እፍረጅባቸዉ ቨአገሬ ሰዎች ምንም አያውቁም ምስክን ሐዝብ ነዉ
መፍረድ በጣም ከባድ ነው ጎረቤቷ ነኝ እውነቱም የደፈራት አሁንም አብሮአት የሚኖር ወንድሟ ነው አለቀ የሰፈሩ ሰውም ያገለላት ብዙ ግዜ ወንድሟን ለህግ ለማቅረብ ሞክረው እሷ ፍቃደኛ አይደለችም ቢያንስ አሁን እንኳን ከቤት ይውጣ ሲባል እሺ አትልም ለዚ ነው እንደውም ጥሩ ጎረቤት ነው ያላት
መሲ አንቺ ማለት ለኔ ቀዳማዊት እመቤት ነሽ መሲ ክፉ አይንካሽ እህቴ ኑሪልኝ ያያዬ ምርጡ የሰፌ ልጅ እድሜህን ያርዝምልህ
እውነት ለመናገር ሱበሃን አላህ 😭😭😭😭እኔ በብዙ ችግር ውስጥ ያለፍኩ ይመስለኝ ነበር ግን መሲ አንቺ በምታስተላልፊው ፕሮ ግራም ችግሬ አነሰብኝ እኔ አመስጋኝ አይደለሁምዴ አልኩ አልሃምዱ ሊላህ
እንደማመር ውዴ
የባሠ አለ አልሀምዱ ሊላህ ነው ሚባለው
Ayzoshi.wudey
በጣም
Ethioinfo እግዚአብሔር ፀጋውን አላብሶሻል ከድምፅሽ ጀምሮ እስከ ሰብአዊነት ስራዎችሽ። በአጠቃላይ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ሀገር፣ ህዝብ የሚጠቅም ነው። በርቺ ከነ አጋሮችሽ👍💖
የኔ እናት የልጅን ነገር የሚያውቅ ያውቀዋል በርች እግዚያብሄር ይርዳሽ
በጣም የሰዝናል በኡነት የኔ እህት አይዛሽ እግዚአብሔር መልካም ነው መስዬ ምን እደምል አለውቅም ግን ጌታን ስለችህ አመሳግናለው በርች ዘመንሽ ይባርክ አሜን የኔ ውድ
This boy definitely gonna get lots of love and support from me.
Many blessings to you Sister 💕😍
ፈጣሪ በምህረቱ ይመልከተን ፤ ብዙ ኢትዮጵያውያን በዚህ ሁኔታ ፣ ከዚህም በባሰ ሁኔታ ላይ ይኖራሉ ብንረዳዳ ፤ ብንዋደድ ፈጣሪም ያዝንልናል 🙏
እህቴዋ። እስኪይ። ስብስክራይብ። አድርጊኝ ማማ
እግዚአብሔር ይርዳሸ ልጅሽን በምህረቱ ይጎብኝዉ
አይዞሽ የኔ እናት አታልቅሽ እመቤቴ ላንችም ለልጅሽም ትድርስላችሁ
መሲዬ መልካም ሰው ክፍ አይንካሽ የክፍ ቀን ደራሽ እንደው ስንቱን አሳየሽን አቤት የሰው ልጅ ህይወት ያሳዝናል ብቻ
ጥሩ ፕሮግራም ነው መሰረት ተባረኪ አንቺ መልካም ሰው
መቼም መሲ እግዚአብሔር እጁን ዘርግቱ ይስጥሽ አቤት የስንቱን ጎዳ ቀዳዳ ጤና ነው የሞላሺው እግዚአብሔርን ይዘሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ቤተሰብሽን ይባርከው ለሁሉ እንደምትደርሺ ፈጣሪ ይድረስልሺ አሜን አቋሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ አባት ደግሞ ሲያምር ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝህ ደግሞም ይድናል በቃ ዋናው እምነት ነው ።
ሴት ልጅ የምትደፍሩ ወንዶች እቃቹሁ ይቆረጥ 😭😭አሳዘነችኝ😭
ትክክክልየኔውድ አሚንንንን ይቆርጥ
አመን አሜን ክክክክክኮኮ ባባባልሽ ሲቃለሁ ግንንንንንንንንን የኔ ዉድ እኔ ደግሞ ወንድ ልጅ አለኝ ጣረ ይቅር ይበለኝ ሰለሳኩ
@@azebtufa8535 ክክክየደረሰበትያቀዋል
ባባዬ ሲያምር እግዚአብሄር ይማርልሽ በጣም ያሳዝናል
ماشاءالله جزاكم الله خيرالجزا
አይዞሽ አህቴ አግዛቤር አለ ዋናው አምነትሽ ነው ምምህር ግርማ ጋር ይዘሽ ሂጂ አንቺም ልጅሽም ትፈወሳላችሁ መዳኒታችን ፀበላችን ነው ለተዋህዶዎች።
እዉነት ነዉ ፀበል ነዉ የሚያድናቸዊ ተባረኪ
አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል ልጅሽም ይድናል አይዞሽ🙏 መሲ እግዚአብሔር አሁንም ሞገሱን ያብዛልሽ 🙏
የኔ እናት እመቤታችን በእጆቿ ትዳብስልሽ ይሄ መድፈር ግን ከአገራችን መፍትሄ ከሌለው የሴትን ህይወት ያበላሻል አይዞሽ እናቴ ባለን አቅም ሁሉ አለንልሽ
አቦሸር እያረግን ግሩፕ ከፍተንም ይህንን ልጅ እናሳክም ወገን ለወገን ደራሽ ነው እንድረስለት ለህፃኑ
የኔ እህት አይዞሽ ያመሰገንሽው እግዚአብሔር ይርዳሽ። ነገርን ሁሉ በጊዜው እግዚአብሔር ያስተካክላልና ቀሪ ዘመንሽን እሱ ይባርክልሽ የልጅሽንም ያንቺንም ሕይወት ያስተካክልላችሁ።
መልካም ስራ "Ethio media::እግዚአብሔር ይርዳሽ::
መስዬ እግዜአብሄር ይስጥሽ ተባረኪየማታ እጀራ ይስጥሽ የስንቱን እንባ አበስሽ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልሽ
እንደዝህ አይነት ፕሮግራም ሲቀርብ የባንክ አካውንትና ስልክ ቁጥር መጠቀስ የግድ ነው ፣ አላማው ምን ሆነና ?
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት በጣም ነው የሚያዝነው
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት አንጀቴን በላችው አይዞሽ ልጅም በእግሩ ሂዶ አንቺም ሰርተሽ እምትኖሪበት ግዜ ይመጣል
መሲሕ ሰላምሽ ይብዛ በርቺ ልጅንም ፈጣሬ ይማረው ደሞ ሰያምር
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ነገ ቀን ይወጣል እህህህ አላህ ልጅሽን ያሽርልሽ ባለን እንረዳሻለን ማማየ
የሚደፍሩ ወንዶችን ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው
ወይኔ መሲየ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን
መሲ አታፋጫት ይሄ ስራ የጠላይ ሰናይ ስራነው ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ፈተና ይሰውረን ልጅሽን እግዚያብሔር ያሳድግልሽ አችንም ፈጣሪ ይማርሽ እያያ ዘልደታ ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ እደዚሁ ያሉ መልካም ሰሪዋችን ያብዛው
እመብርሃን ትማርርሽ የኔ እናት አይዞን ልደትዬ እናቴ የምትደሰችበትን ዘመን ታምጣልሽ
ኡፍፍፍ😭😭😭 እመብርሀን ትድረስልሽ አይዞሽ ያልፋል የማያልፍ የለም
እመብርሀን ከነ ልጇ ጣልቃ ይግቡልሽ በውነት አልቅሼ አልቅሼ አመመኝ የፀሀይ ብርሀን ይፈልጋል ጠዋት ጠዋት ብታሞቀው እርግጠኛ ነኝ ይሄዳል ፈጣሪ ይማርልሽ ሲያምር ልጁ
ውይ ልጁ ሲያምር ማርያም እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ።
አሜን
እግዚያብሄር ይስጥሺ የኔውድ መሲ ፈጣሪ ይከተልሺ ጎሮቤቶቹ ግን ልቦና ይስጣቺሁ የቲም ናት ምንም ታድርጋቺሁ ካጠገቡዋ ሆናቺሁ አይዞሺ ብትልዋት ብዙነገር ትለወጥ ነበር እሙቤቴ ትረዳሻለቺ ውዴ አይዞሺ ልጂሺም ይድናል ቤት ውስጥ ስላለ ነው
አቤት የማይሠማየለም 😢😢😢ልጁደሞሢምር ምረቱንይላክለት
መሲ ጥሩ ስራ ነው እግዜአብሔር ይስጥሽ::ህይውት ፍተና ነች: : የሴት ልጅ ህይውት እሚያበላሽ ውንድ በህይውት መኖር የለባቸውም: :
እዛብሄር ይማርልሺ አይዞሺ
እናትዬ የአለሙ ሁሉ የሆነው ጌታ እርሱ ይርዳሽ Ethioinfo አቅራብ የሆንሽው ልጅ በምን ቃላት ነው የማመስግንሽ!!!
I like to watch Ethioinfo ....🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾👍🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መሲ ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ . እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሸ አይዞሸ. ሁሉም ነገር ያልፋል በእምነትሸ በርች. መሲ በማርያም ሰልካችሁን. እፈልጋለሑ K E T
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ያሬዶና ውሽት መስዬ የኔ መልካም እኅት እድሜ ይስጥሽ አይዞሽ እኅታትን እግዚአብሔር ልጅሽን ይፈውስልሽ
መሴ በርቺ እባክሽ ከቻልሽ መሳለመያ አካባቢ የረጅም እድሜ የልብ ህመምተኛ እህታችን አለች እባክሽ እባክሽ ሄደሽ እያት
አይዞሽ፣የኔ፣እናት፣እንረዳሻለን፣በፀሎትም፣በገዘብም፣አታልቅሽ
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልህ
የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ጸበል ህዱ አችም ልጂሽ ትፈወሣላችሁ
ልጅ ሲአምር እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ አይዞሽ
እግዚአብሔር አንቺንም ልጅሽንም በቸርነቱ ይጎብኛችኹ ውድ ኢትዮጵያኖች እግዚአብሔር ይስጣች
አቤት የሰዉ ልጅ ጥናቱ የኔ እህት በርች አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሸ አንችንም ይማር ፀበል ተጠመቁ አምላክ ይርዳችሁ
ውይ የ ሴት ልጅ እድል ፍትህ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ተጠቂ እህቶች::
ሚሥኪን ሡበሃን አሏህ አሏህ አፊያዉን ይመልሥለት የኔ ወድም
አላህ፣ልጂሺን፣ያዲንልሺ
እግዛብሄር ምህረቱን ይላክልሽ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስቱን ቆጥረን ሰፍረን እዘልቀዋለን የኛ ሀጣት ብዛቱ
Ayizosch echit egzabher kansch ga yihun mesye egzabher yistch melkam set nesch le tegoda dersch Bless u more 🙏
እግዚአብሔር ይህን ያደረገ ልብይስጠው ፈጣሪ አይዛሽ እህቴ ቅዱስ ዑራኤል በእለተቀኑ ሊጅሽ ይፈውስልሽ አንቺም ልብሽ የተሰበረው እመቤቴ ማርያም ትጠግን ልሽ አይዛሽ
በጣም ታሳዝናለች የቻልነውን ያህል እንርዳት!!!
እዉነትነዉ ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ የቻል በጠንዘብ ያልቻልን በፀሎት እናግዝ
መሰረት በዙ ሕይወቴን ሙሉ በሙሉ እንደቀየርሽው ልነግርሽ እሻለሁ።አንቺን ይህን ሥራ እንድታከናውኚ ያደረገው ፈጣሪ ለመሆኑ እርግጠኛ ነኝ።
መሲ በርችልን ።ስንት አለ በየቤቱ ክፍዎች እግዚአብሔር ይማርልሽ ኡፍፍ
የሴት ልጅ መከራዋ አወይ የህይወት እጣ ፈንታ ግን ህክምና ቢያገኝ ሊድን ቆሞ ሊሄድ ይችላልአላህ ይድረስልሽ እህቴ አይዞሽ አቅም ያላችሁ ሁላችሁም ያላችሁን ትንሽ ነው ሳትሉ እርዷት
እግዛብሄር ይርዳት፡ሲያሳዝን እግዚአብሔር እርሱ ይጠብቀው እርሱቸርነው
መስዬእግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ
የኔወንድም በአምስትአመቱነው የሂደው ኢሻአሏህ በአሏህፍቃድይህዳል አብሽሪ ወገናችን
እግዚአብሔር ይማረው መሀራነው እና ይምረዎል
አንቺንም ልጅሽን እግዚአብሄር በመድሀኒቱ እጁ ይዳብሳችሁ 🤲🤲
Thank you the team. ...she needs a counselor and tell us her address please. ...
ያአላህ አንተው ድረስላት😭😭😭
እግዚያብሄር ይማርልሽ እህቴ አይዞሽ እግዚያብሄር ቀን አለው
እንደው የኢትዮጲያ ወንዶች ግን የስንት ሴት እሕቶቻችንን ሕይወት አበላሻቹ ግን ወይ ደሞልጁ እንዴት ያምራል የኔናት
አቤት በየቤቱ ስንት ችግር አለ ለሁልም እግዚያብሄር ይመስገን ያልጎደለብን ግን የጎደለን ነገር ያለ የሚመስለን ሁሉ ከእኛ የባሰ አለና ፈጣሪን እናመስግነው
ጌታ ምህረት ይላክልሾ የኔውድ
አይይይይ ክፉ ወዶች ምን ልበላቹሁ ሂዎቷ ባጭር አስቀረባት ኡፉፉፉፉፉ አብሽሪ የኔ እናት
መሲዬ ምንእንደምልሽ አላቅም እግዚአብሔር ለመላ ቤተሰቦችሽ ረጅም እድሜ እየተመኘሁን
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል ታርኩ ግን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሽ
ውይ ኢንተርቪው አድራግዋ በጣም ታናድጃለሽ አጠያየክሽ የጭካኔ በጣም ያስተላል
Selam Info midiya , mesi ebakeschen selkeschen felge neber ?
ማሚየ እግዛብሄር ይድረስልሽ
እኔን እናቴ፣አይዞሽ፣ያማል እንደዚህ አይነት ነገር መስማት፣ብሩህ ግዜ ይመጣል
How can we help her ?
Embrihan lijishin tefwislish anchinm amilak mihurtun yistish ehite yekidanmihirt sebel tetemeki iski knlijish🙏mesiye egziybher amilak fisamishin yasamirew endet melkam sira nw mitiseriw hulachinm tebareku 🌿🕊🙏
አይ እዱንያ ፈተናሽ ብዛቱ ውፍፍ የኔ እናት አላህ ይርዳሽ የልጅሽንም አፊያውን ይስጠው
አይዝሽ እህቴ ፈጣሪ ይድረሰልሽ
Mesiye ebakeshe aderashawa! Yet new bakeme yalegnen eredalew
አይናለም 0926837536
Amesegenalew..dewelelatalew
Mesiye yekereta deweye neber..gen kuteru ayetawekem new yemilew
Endet magez yichakal. Telephone wey adrasha yasfeligenial. Ebakachu
አብነት ነው ሰፈሯ
አቤቱ ፈጣሪያችን አንተ ይህን ቤተሰብ በምህረት ጎብኛቸዉ ቃል ብቻ ተናገር
በተረፈ ወደ ፀበል ይሂዱ ይድናሉ
በእዉነት ይህ ሚዲያ የምትሰሩት ሁሉ ዘመናቾሁ ይባረክ
A wa wanksat gabrale yehido
@@hanahana5660 ትክክል ነሽ እህቴ ሀዚህ ፀበል ነዉ መዳኒቱእኔ ከአገሬ ከወጣሁ 15 አመት ሆኖኛል ግን በያመቱ እሄዳለሁ ትልቅ እምነት አለኝ በፀበል እና ሲያን እኛ ፀበል ነዊ የምንቀባወ እዉነት ነዉ የምለዉ እንድናለን ክብር ለድንግል ልጅ ይሁንየከፋ ሽታ ገጥሞን አያዉቅም ዋናወ ማመን ነወ እንድናለን ባለሽበት አገር የገብርኤል ጥበቃ አይለይሽ የኔ ዉድ
Eyesuse geta nw esu yadaneshale
@@hanahana5660 ere eyesuse adagn nw medane bleju beyesuse becha nw
@@hanahana5660 ere eyesuse adagn nw medane bleju beyesuse becha nw
እሄን channel. ምርጥ ሚዲያ ታብሎ መሻለም አለበት መሲየ የኔጡሩ ሰው. በጡሩ ሰራሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዉዴ.
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ጌታ 😥
አይ ልጅ ደሞ ሲምር ፈጣሪ ይርዳት ግሩፕ ካለ እኛም ያለንን እንረዳታለን
አዎ ልጁ አይኑ ሲገዋለል አሳዘነኝ ቆጂየ ነው እሷምቂንጆነበረች ተበሳቁላነው የኔናት በ34 አመት ሽበት ወራቷል
merdat lemifelig kelay silkua be ethio info tetsifual ==0926837536 ke ethio info yehonewn bicha yitekemu kelay check yadrigu
ወይ መሲዬ , ሥወድሽ እኮ ጋዜጠኛ ከሆኑ ኣይቀር እንዲህ ነው . ኣንቺ ተባርከሽ ስውን ሁሉ የምታሥባርኪ . 38 ዓመት የኣልጋ ቁራኞ ሆኑ ሲሰቃይ የነበረው መፃጉን ያዳነ መድሃኒያለም ይሄን ኣንድ ፍሬ ህፃን በምህረት ኣይኑ ይመልከተው. ያለ እናት እንዳያድግ እመብርሃን ምህረትሽ ኣይለያት🙏Ethioinfo. ኣዘጋጆች ሁላቹሁን መድሃኒያለም ከፍ ያድርጋቹ 🙏በርቱ!
የኔ እህት ምን እደምል አላውቅም ልጅሽን አላህ አፍያውን ይመልስልሽ ግን እኮ በሽታውን የደበቀ መድሀኒት የለውም ይባላል እድሜ ይስጣችሁ እናተ ባታቀርቦት ማን አያት ይህንንም ዲስ ላይክ የሜደርግ ይኖር ይሆናል እኮ
Euy ቶሎ ብያ አየሁት ዲስ ላይክ አለ ስት mekeja አለ መስለሽ አህቴ
የኔ እናት አይዞሽ በርቺ አላህ ያሳድግልሽ ወደፊትሽን በልጅሽ ያሳይሽ ይድናል እመኚ እንደእኩዮቹ ይቦርቃል አይዞሽ
ለዚሕ ሚዲያ እውነት የማመሰግንበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ መሲሕ ዘመንሽ ይባረክ
እንደዚ አይነት ፕሮግራሞችን ማየት ልብ ይሰብራል ከንፈር መምጠጥ አይጠቅማትምና ያለንን እንርዳት
እደዚ ዩቱበር አይቼ አላቅም መሲ ዘመንሽ ይባረክ እዲነው ማበራዊ ሚዲያ ማለት ለተቸገሩ ድምፅ የሚኦን
ያሬድ ፈጣሪ ይባርክህ መሲ ፈጣሪ ይባረክሽ በብዙ ባታ ለተቸገሩት ትደርሻለሽ
የኢትዮጵያ ወንዶች እንካችሁ የሴት ልጅን ሕይወት ጨለማ ውስጥ አተስገቡት እህትዬ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ምን ማለት ነው የኢትዬጲያ ወንዶች ብሎ መፈረጅ ነውር ነው አባባልሽ የአረብ ወንዶችስ
1) ያሬድ ሲናገር "ሴትዮዋን የደፈራትና የወለደችው በጣም ከቅርብ ዘመድ ነው" ብሏል። ይህ ማለት የደፋሪውን ማንነት አውቋል ግን ተጨማሪ መረጃ መስጠት አልፈልግም።
2) በተጨማሪም ያሬድ ደፋሪው አሁንም ከልጅቷ ጋር አብሮ እንደሚኖር ጠቁሟል።
3) እርሷ ደግሞ የልጇ አባት ክፍለ ሀገር እንደሚኖር ገልፃለች፤ይህ ግን ያሬድ ከነገረን ጋር አይስማማም። ጥያቄውን አለባብሳ አልፋዋለች።
4) በሌላ በኩል ባለታሪኳ አሁን የምትኖረው ከወንድሟ ጋር እንደሆነ ተናግራለች።
5) ጎረቤትና አካባቢው አግልሏታል፤እርሷም ከወለደች በኋላ በሀፍረት ቤቷን ዘግታ ትኖራለች። መቼም የአ.አ ጎረቤት የሆነ ነገር ሳይሰማ በመውለዷ ብቻ አያገላትም።
6) ሁሉም ተናጋሪዎች ትኩረት ያደረጉት የዕለት ችግሯን ለመፍታት እንጂ ስለ መደፈር ወንጀሉ አይደለም።
7) ስለዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው ሲገጣጠሙ፤በሚያሳዝን ሁኔታ ደፋሪዋና የልጇ አባት የራሷ ወንድም መሆኑ ነው።😭😭😭 ከተሳሳትኩ ድንጋይ ተሸክሜ ይቀርታ እጠይቃለሁ። 😭😭😭
እናት ውይ የኢትዮጵይ እናቶች ችግራችው ይህን ያማል ችግሩ እዲህ ያለ ችግር ቃል የለውም የሴት ልጅ ስቃ መሲ በእውነት ለደዚህ ሴቶች ድምፅ መሆን ትልቅ የህዝብ ድምፅ መሆን ነው እናመስግናለን
አቤት የሰው ልጂ ፈተና
እህቴ እግዛብሄር ይማርሽ ልጂሽንም ጨርሶ ይማርልሽ. ምሲንም ባልደርቦችሽንም
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ለዲሀ የሚርድትንም
በእዲሜና ጤና ይስጣቸው
መሠረት በዙ ለሰው ልጆች የምታደረጊው ድጋፍ ሁሉ በዚሁ ቀጥይበት መልካም ሰሴት
አይዞሽ ተሥፋ እንዳትቆርጪ እሽ እመብረሀን ከጎንሽ ትሁን🙏
እኔ በጣም አደንቃችኋለሁ የሰውን ልጅ ስለምትታደጎ አምላኬ ያሰፋችሁ ይባርካችሁ ተባረኩ❤❤❤❤
ጎርቤቶቻ ግን ልቦና ይሰጣችው የማይርሳው አምላክ አርሳትም
Hulu yezerawin machedu yeti yikeral yesemayu geta sew beresat esu bekenu asibwat new zare lay metayetiwa
እዉነት ነዉ ሁላችንም እንደዚህ ነን እንዳልሽዉ ልቦና ይስጠን እፍረጅባቸዉ ቨአገሬ ሰዎች ምንም አያውቁም ምስክን ሐዝብ ነዉ
1) ያሬድ ሲናገር "ሴትዮዋን የደፈራትና የወለደችው በጣም ከቅርብ ዘመድ ነው" ብሏል። ይህ ማለት የደፋሪውን ማንነት አውቋል ግን ተጨማሪ መረጃ መስጠት አልፈልግም።
2) በተጨማሪም ያሬድ ደፋሪው አሁንም ከልጅቷ ጋር አብሮ እንደሚኖር ጠቁሟል።
3) እርሷ ደግሞ የልጇ አባት ክፍለ ሀገር እንደሚኖር ገልፃለች፤ይህ ግን ያሬድ ከነገረን ጋር አይስማማም። ጥያቄውን አለባብሳ አልፋዋለች።
4) በሌላ በኩል ባለታሪኳ አሁን የምትኖረው ከወንድሟ ጋር እንደሆነ ተናግራለች።
5) ጎረቤትና አካባቢው አግልሏታል፤እርሷም ከወለደች በኋላ በሀፍረት ቤቷን ዘግታ ትኖራለች። መቼም የአ.አ ጎረቤት የሆነ ነገር ሳይሰማ በመውለዷ ብቻ አያገላትም።
6) ሁሉም ተናጋሪዎች ትኩረት ያደረጉት የዕለት ችግሯን ለመፍታት እንጂ ስለ መደፈር ወንጀሉ አይደለም።
7) ስለዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው ሲገጣጠሙ፤በሚያሳዝን ሁኔታ ደፋሪዋና የልጇ አባት የራሷ ወንድም መሆኑ ነው።😭😭😭 ከተሳሳትኩ ድንጋይ ተሸክሜ ይቀርታ እጠይቃለሁ። 😭😭😭
መፍረድ በጣም ከባድ ነው ጎረቤቷ ነኝ እውነቱም የደፈራት አሁንም አብሮአት የሚኖር ወንድሟ ነው አለቀ የሰፈሩ ሰውም ያገለላት ብዙ ግዜ ወንድሟን ለህግ ለማቅረብ ሞክረው እሷ ፍቃደኛ አይደለችም ቢያንስ አሁን እንኳን ከቤት ይውጣ ሲባል እሺ አትልም ለዚ ነው እንደውም ጥሩ ጎረቤት ነው ያላት
መሲ አንቺ ማለት ለኔ ቀዳማዊት እመቤት ነሽ መሲ ክፉ አይንካሽ እህቴ ኑሪልኝ ያያዬ ምርጡ የሰፌ ልጅ እድሜህን ያርዝምልህ
እውነት ለመናገር ሱበሃን አላህ 😭😭😭😭እኔ በብዙ ችግር ውስጥ ያለፍኩ ይመስለኝ ነበር ግን መሲ አንቺ በምታስተላልፊው ፕሮ ግራም ችግሬ አነሰብኝ እኔ አመስጋኝ አይደለሁምዴ አልኩ አልሃምዱ ሊላህ
እንደማመር ውዴ
የባሠ አለ አልሀምዱ ሊላህ ነው ሚባለው
Ayzoshi.wudey
በጣም
Ethioinfo እግዚአብሔር ፀጋውን አላብሶሻል ከድምፅሽ ጀምሮ እስከ ሰብአዊነት ስራዎችሽ። በአጠቃላይ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ሀገር፣ ህዝብ የሚጠቅም ነው። በርቺ ከነ አጋሮችሽ👍💖
የኔ እናት የልጅን ነገር የሚያውቅ ያውቀዋል በርች እግዚያብሄር ይርዳሽ
በጣም የሰዝናል በኡነት የኔ እህት አይዛሽ እግዚአብሔር መልካም ነው መስዬ ምን እደምል አለውቅም ግን ጌታን ስለችህ አመሳግናለው በርች ዘመንሽ ይባርክ አሜን የኔ ውድ
This boy definitely gonna get lots of love and support from me.
Many blessings to you Sister 💕😍
ፈጣሪ በምህረቱ ይመልከተን ፤ ብዙ ኢትዮጵያውያን በዚህ ሁኔታ ፣ ከዚህም በባሰ ሁኔታ ላይ ይኖራሉ
ብንረዳዳ ፤ ብንዋደድ ፈጣሪም ያዝንልናል 🙏
እንደማመር ውዴ
እህቴዋ። እስኪይ። ስብስክራይብ። አድርጊኝ ማማ
እግዚአብሔር ይርዳሸ ልጅሽን በምህረቱ ይጎብኝዉ
አይዞሽ የኔ እናት አታልቅሽ እመቤቴ ላንችም ለልጅሽም ትድርስላችሁ
መሲዬ መልካም ሰው ክፍ አይንካሽ የክፍ ቀን ደራሽ እንደው ስንቱን አሳየሽን አቤት የሰው ልጅ ህይወት ያሳዝናል ብቻ
ጥሩ ፕሮግራም ነው
መሰረት ተባረኪ አንቺ መልካም ሰው
መቼም መሲ እግዚአብሔር እጁን ዘርግቱ ይስጥሽ አቤት የስንቱን ጎዳ ቀዳዳ ጤና ነው የሞላሺው እግዚአብሔርን ይዘሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ቤተሰብሽን ይባርከው ለሁሉ እንደምትደርሺ ፈጣሪ ይድረስልሺ አሜን አቋሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ አባት ደግሞ ሲያምር ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝህ ደግሞም ይድናል በቃ ዋናው እምነት ነው ።
ሴት ልጅ የምትደፍሩ ወንዶች እቃቹሁ ይቆረጥ 😭😭አሳዘነችኝ😭
ትክክክልየኔውድ አሚንንንን ይቆርጥ
አመን አሜን ክክክክክኮኮ ባባባልሽ ሲቃለሁ ግንንንንንንንንን የኔ ዉድ እኔ ደግሞ ወንድ ልጅ አለኝ ጣረ ይቅር ይበለኝ ሰለሳኩ
@@azebtufa8535 ክክክየደረሰበትያቀዋል
ባባዬ ሲያምር እግዚአብሄር ይማርልሽ በጣም ያሳዝናል
ماشاءالله جزاكم الله خيرالجزا
አይዞሽ አህቴ አግዛቤር አለ ዋናው አምነትሽ ነው ምምህር ግርማ ጋር ይዘሽ ሂጂ አንቺም ልጅሽም ትፈወሳላችሁ መዳኒታችን ፀበላችን ነው ለተዋህዶዎች።
እዉነት ነዉ ፀበል ነዉ የሚያድናቸዊ ተባረኪ
አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል ልጅሽም ይድናል አይዞሽ🙏
መሲ እግዚአብሔር አሁንም ሞገሱን ያብዛልሽ 🙏
የኔ እናት እመቤታችን በእጆቿ ትዳብስልሽ ይሄ መድፈር ግን ከአገራችን መፍትሄ ከሌለው የሴትን ህይወት ያበላሻል አይዞሽ እናቴ ባለን አቅም ሁሉ አለንልሽ
1) ያሬድ ሲናገር "ሴትዮዋን የደፈራትና የወለደችው በጣም ከቅርብ ዘመድ ነው" ብሏል። ይህ ማለት የደፋሪውን ማንነት አውቋል ግን ተጨማሪ መረጃ መስጠት አልፈልግም።
2) በተጨማሪም ያሬድ ደፋሪው አሁንም ከልጅቷ ጋር አብሮ እንደሚኖር ጠቁሟል።
3) እርሷ ደግሞ የልጇ አባት ክፍለ ሀገር እንደሚኖር ገልፃለች፤ይህ ግን ያሬድ ከነገረን ጋር አይስማማም። ጥያቄውን አለባብሳ አልፋዋለች።
4) በሌላ በኩል ባለታሪኳ አሁን የምትኖረው ከወንድሟ ጋር እንደሆነ ተናግራለች።
5) ጎረቤትና አካባቢው አግልሏታል፤እርሷም ከወለደች በኋላ በሀፍረት ቤቷን ዘግታ ትኖራለች። መቼም የአ.አ ጎረቤት የሆነ ነገር ሳይሰማ በመውለዷ ብቻ አያገላትም።
6) ሁሉም ተናጋሪዎች ትኩረት ያደረጉት የዕለት ችግሯን ለመፍታት እንጂ ስለ መደፈር ወንጀሉ አይደለም።
7) ስለዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው ሲገጣጠሙ፤በሚያሳዝን ሁኔታ ደፋሪዋና የልጇ አባት የራሷ ወንድም መሆኑ ነው።😭😭😭 ከተሳሳትኩ ድንጋይ ተሸክሜ ይቀርታ እጠይቃለሁ። 😭😭😭
አቦሸር እያረግን ግሩፕ ከፍተንም ይህንን ልጅ እናሳክም ወገን ለወገን ደራሽ ነው እንድረስለት ለህፃኑ
የኔ እህት አይዞሽ ያመሰገንሽው እግዚአብሔር ይርዳሽ። ነገርን ሁሉ በጊዜው እግዚአብሔር ያስተካክላልና ቀሪ ዘመንሽን እሱ ይባርክልሽ የልጅሽንም ያንቺንም ሕይወት ያስተካክልላችሁ።
መልካም ስራ "Ethio media::እግዚአብሔር ይርዳሽ::
መስዬ እግዜአብሄር ይስጥሽ ተባረኪ
የማታ እጀራ ይስጥሽ የስንቱን እንባ አበስሽ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልሽ
እንደዝህ አይነት ፕሮግራም ሲቀርብ የባንክ አካውንትና ስልክ ቁጥር መጠቀስ የግድ ነው ፣ አላማው ምን ሆነና ?
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት በጣም ነው የሚያዝነው
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት አንጀቴን በላችው አይዞሽ ልጅም በእግሩ ሂዶ አንቺም ሰርተሽ እምትኖሪበት ግዜ ይመጣል
መሲሕ ሰላምሽ ይብዛ በርቺ ልጅንም ፈጣሬ ይማረው ደሞ ሰያምር
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ነገ ቀን ይወጣል እህህህ አላህ ልጅሽን ያሽርልሽ ባለን እንረዳሻለን ማማየ
የሚደፍሩ ወንዶችን ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው
ወይኔ መሲየ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን
መሲ አታፋጫት ይሄ ስራ የጠላይ ሰናይ ስራነው ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ፈተና ይሰውረን ልጅሽን እግዚያብሔር ያሳድግልሽ አችንም ፈጣሪ ይማርሽ እያያ ዘልደታ ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ እደዚሁ ያሉ መልካም ሰሪዋችን ያብዛው
እመብርሃን ትማርርሽ የኔ እናት አይዞን ልደትዬ እናቴ የምትደሰችበትን ዘመን ታምጣልሽ
ኡፍፍፍ😭😭😭 እመብርሀን ትድረስልሽ አይዞሽ ያልፋል የማያልፍ የለም
እመብርሀን ከነ ልጇ ጣልቃ ይግቡልሽ በውነት አልቅሼ አልቅሼ አመመኝ የፀሀይ ብርሀን ይፈልጋል ጠዋት ጠዋት ብታሞቀው እርግጠኛ ነኝ ይሄዳል ፈጣሪ ይማርልሽ ሲያምር ልጁ
ውይ ልጁ ሲያምር ማርያም እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ።
አሜን
እግዚያብሄር ይስጥሺ የኔውድ መሲ ፈጣሪ ይከተልሺ ጎሮቤቶቹ ግን ልቦና ይስጣቺሁ የቲም ናት ምንም ታድርጋቺሁ ካጠገቡዋ ሆናቺሁ አይዞሺ ብትልዋት ብዙነገር ትለወጥ ነበር እሙቤቴ ትረዳሻለቺ ውዴ አይዞሺ ልጂሺም ይድናል ቤት ውስጥ ስላለ ነው
አቤት የማይሠማየለም 😢😢😢ልጁደሞሢምር ምረቱንይላክለት
መሲ ጥሩ ስራ ነው እግዜአብሔር ይስጥሽ::ህይውት ፍተና ነች: :
የሴት ልጅ ህይውት እሚያበላሽ ውንድ በህይውት መኖር የለባቸውም: :
እዛብሄር ይማርልሺ አይዞሺ
እናትዬ የአለሙ ሁሉ የሆነው ጌታ እርሱ ይርዳሽ Ethioinfo አቅራብ የሆንሽው ልጅ በምን ቃላት ነው የማመስግንሽ!!!
I like to watch Ethioinfo ....🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾👍🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መሲ ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ . እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሸ አይዞሸ. ሁሉም ነገር ያልፋል በእምነትሸ በርች. መሲ በማርያም ሰልካችሁን. እፈልጋለሑ K E T
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ያሬዶና ውሽት መስዬ የኔ መልካም እኅት እድሜ ይስጥሽ አይዞሽ እኅታትን እግዚአብሔር ልጅሽን ይፈውስልሽ
መሴ በርቺ እባክሽ ከቻልሽ መሳለመያ አካባቢ የረጅም እድሜ የልብ ህመምተኛ እህታችን አለች እባክሽ እባክሽ ሄደሽ እያት
አይዞሽ፣የኔ፣እናት፣እንረዳሻለን፣በፀሎትም፣በገዘብም፣አታልቅሽ
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልህ
የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ጸበል ህዱ አችም ልጂሽ ትፈወሣላችሁ
ልጅ ሲአምር እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ አይዞሽ
እግዚአብሔር አንቺንም ልጅሽንም በቸርነቱ ይጎብኛችኹ ውድ ኢትዮጵያኖች እግዚአብሔር ይስጣች
አቤት የሰዉ ልጅ ጥናቱ የኔ እህት በርች አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሸ አንችንም ይማር ፀበል ተጠመቁ አምላክ ይርዳችሁ
ውይ የ ሴት ልጅ እድል ፍትህ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ተጠቂ እህቶች::
ሚሥኪን ሡበሃን አሏህ አሏህ አፊያዉን ይመልሥለት የኔ ወድም
አላህ፣ልጂሺን፣ያዲንልሺ
እግዛብሄር ምህረቱን ይላክልሽ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስቱን ቆጥረን ሰፍረን እዘልቀዋለን የኛ ሀጣት ብዛቱ
Ayizosch echit egzabher kansch ga yihun mesye egzabher yistch melkam set nesch le tegoda dersch Bless u more 🙏
እግዚአብሔር ይህን ያደረገ ልብይስጠው ፈጣሪ አይዛሽ እህቴ ቅዱስ ዑራኤል በእለተቀኑ ሊጅሽ ይፈውስልሽ አንቺም ልብሽ የተሰበረው እመቤቴ ማርያም ትጠግን ልሽ አይዛሽ
በጣም ታሳዝናለች የቻልነውን ያህል እንርዳት!!!
እዉነትነዉ ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ የቻል በጠንዘብ ያልቻልን በፀሎት እናግዝ
መሰረት በዙ ሕይወቴን ሙሉ በሙሉ እንደቀየርሽው ልነግርሽ እሻለሁ።አንቺን ይህን ሥራ እንድታከናውኚ ያደረገው ፈጣሪ ለመሆኑ እርግጠኛ ነኝ።
መሲ በርችልን ።ስንት አለ በየቤቱ ክፍዎች እግዚአብሔር ይማርልሽ ኡፍፍ
የሴት ልጅ መከራዋ አወይ የህይወት እጣ ፈንታ
ግን ህክምና ቢያገኝ ሊድን ቆሞ ሊሄድ ይችላል
አላህ ይድረስልሽ እህቴ አይዞሽ አቅም ያላችሁ ሁላችሁም ያላችሁን ትንሽ ነው ሳትሉ እርዷት
እግዛብሄር ይርዳት፡ሲያሳዝን እግዚአብሔር እርሱ ይጠብቀው እርሱቸርነው
መስዬ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ