ቲክቶከር ነሽ ሲሉኝ እናደዳለሁ - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024
  • ሰከላ ቶክ ሾው
    ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
    እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
    Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
    Also, watch on Abbay TV UA-cam channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
    በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv UA-cam channels.
    UA-cam: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: ...
    TikTok: www.tiktok.com...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
    #tigist #entertainment #tvseries #tvshow #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #habesha #talkshow #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 59

  • @nanysho4428
    @nanysho4428 Рік тому +8

    ውይ ምን አይነት ጥያቂ ነው ልጅታ አልውለደችም እኮ ምን ትበልሽ ሙያዊ ጥያቂ የለሽም እንዲ

  • @keyriyaabdukarim
    @keyriyaabdukarim Рік тому +64

    በጣም ከፍቶኛል 😢😢😢 የሰው ቤት አደከመኝ አረ እህት ወንድሞቼ በየ እምነታችሁ ክርስቲያን ፀልይዩልኝ ሙስሊም ዱአ አደርጉልኝ 🙏🙏🙏

    • @yetatwork6137
      @yetatwork6137 Рік тому +2

      ayezoshi enat❤

    • @salhetmohammed
      @salhetmohammed Рік тому +2

      አላህ ይርዳሽ

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому +1

      አይዞሽ እማ ሁላችንንም ነው 😢 ደምሩኝ

    • @bdjkddhdjjd8300
      @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +1

      አብሺሬ አላህ ይደግፍሺ እህቴ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Рік тому

      Ayzoshe wuda enem endachu negn 😢😢😢😢uuufff

  • @habviral22
    @habviral22 Рік тому +14

    ኮሜንት ለማንበብ እንደኔ የገባ ላይክ 👍

  • @mimitaye-xf9ug
    @mimitaye-xf9ug Рік тому +6

    ቲጂዬ ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ ውዴ የአባይ ቲቢ ድምቀት ነሽ አንቺ ለሁሉም ሰዎች አረያ ነሽ እና ጥሩ ነው በጣም በርቺልን እንደገና ደግሞ በግጥም ዙሪያ እኔም ገጣሚ ነኝ መቼ ነው ሰከላሾ ላይ የምታቀርቢኝ ቲጂዬ

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 Рік тому +26

    ከህሊና ደሳለኝ ጋር በስም ብቻ ነው የምትመሳሰሉት በተረፈ ያቺኘዋ ህሊና
    ግጥሞቿ እንዳንቺ ቀላልና አጭር አይደለም የህሊና ደሳለኝ ግጥሞች በጣም ጥልቅና ረጅም ነው

    • @meram123
      @meram123 Рік тому

      😂 አወ

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ Рік тому

      ትክክል ህሊና ደሳለኝ በሳል አዋቂ ጎበዝ ከእውቀት ጋር ነው ❤

    • @elsitube7921
      @elsitube7921 Рік тому +1

      የህሊና ደሳለኝ ግጥም ጠጠር ያለ ነው ለመረዳት የሚዳግት ጥልቅ ሀሳብ ያለው የህዝቧቿን ጥያቄ እንባ ለቅሶ በግጥሞቿ ምታቀርብልን😢😢😢 የሷ ከባድ ነው

    • @Journy-With-TheElina
      @Journy-With-TheElina Рік тому

      ትክክል ❤ 😘 ደምሩኝ ስወዳችሀ እኔም ልደምራችሁ😢

  • @alemsegedhabtesion4996
    @alemsegedhabtesion4996 Рік тому +3

    የሚመች ፕሮግራም ነው ቲጂ በርቺ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Рік тому +1

    ዋዉ በጣም ነው የምወዳት instagram ላይ ነው የማቃት እና እረጅም ናት እጭር ነው የምትመስለው 😂😂😂😂ቆንጅዬ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Рік тому +2

    ዋውቲጂዬ የምወዳትን ገጣሚ ህሊናን አቀረብሻት አመሰግናለው

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 Рік тому +2

    ሰዉ ድራማ ይወዳል on point 👌👌👌

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Рік тому +1

    ዋው ደስ የሚል ቆይታ ነበር ህሊና ጥሩ ልጅ ነሽ በርቺ 💞🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞🥰🥰🥰

  • @hanlove412
    @hanlove412 Рік тому

    ደሞ ስታምር የኔውድ 🥰🥰🥰 በርቺልን

  • @DezeDeze-u8g
    @DezeDeze-u8g Рік тому

    ስወድሽ በሪቺ ጎበዝ ❤❤❤❤

  • @selamfekadu3507
    @selamfekadu3507 Рік тому +3

    Leyu ena kidus yikerebulene

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Рік тому

    ጎበዝ❤

  • @HibaHiba-f7n
    @HibaHiba-f7n Рік тому

    አንድ አይነት ናቸዉ ሂሊናጋ ወላሂ መንታ መስለዉኝ ነበር ቲጂዬ እስቲ ሁለቱንም አንድ ላይ አቅርቢያቸዉ❤❤

  • @bikib4975
    @bikib4975 Рік тому +1

    ቲጂ ላሥቸግርሽ አንዴ ዮኦና ኤሚ አቅሪብልን ዉዴ ኢቱበሮቹ ሥወዳቸዉ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Рік тому +1

    ቲጂ የኔውድ❤❤❤❤

    • @ethiomobilerepair
      @ethiomobilerepair Рік тому

      ሰላም ቤተስቦች ስብስክራይብ ላረገልኝ እኔም መልሼ አረግለታለው ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 Рік тому

    Selam selam sisu thank you for invite the beautiful helina ❤berchi keep it up we love you tg nefso kisssssss

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Рік тому +1

    ስወዳት❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    Tg we love 🥰

  • @Shahzad-ir8hi
    @Shahzad-ir8hi Рік тому +3

    እኔ በቲክቶክ አውቅሻለሁ ግን አይ ፊልተር የስራህን ይስጥህ

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 Рік тому

      አሁንስ ምን ይወጣላታል አይይ

  • @mekdelawitdegu9508
    @mekdelawitdegu9508 Рік тому +1

    Ene guadengawa negn yetsafkulesh yihe youtub yesua new ye mekdelawit yemigerm teseto new yalat

  • @nihuy-xw2rt
    @nihuy-xw2rt Рік тому

    Tijiy kojo sewdesh helinay achim kojo nshe

  • @AAa-n6x5m
    @AAa-n6x5m Рік тому

    ትለያለሽ፣የደላሽነሽ

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 Рік тому +3

    ያቺህልና በጣም አዋቂናት በተለይ አብይ ስትነገር ያሽታም አብይ

  • @madi2644
    @madi2644 Рік тому

    ሰላምናችሁ

    • @ethiomobilerepair
      @ethiomobilerepair Рік тому

      ስብስክራይብ ላረገልኝ እኔም መልሼ አረግለታለው ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ

  • @taween1782
    @taween1782 Рік тому

    💞💞💞💞💞💞💞💞❣❣❣❣❣❣💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @khadeejahteyeb9050
    @khadeejahteyeb9050 Рік тому +4

    ደሞ ወፍራም ነሽ አይባልም በፍፁም ወፍራም ነሽ ማለት ሆዳም ነሽ ብዙ ትበያለሽ ማለት ነው እባካችሁ ለመጠየቅ ስትዘጋጁ ብዙ ተጠንቀቅ

    • @ወይንየአህመድ
      @ወይንየአህመድ Рік тому

      ኪኪኪ አረ የማይገናኝ ነው ይሄ እኔብዙ ነው የምበላው ግን ቅጭጭ ያልኩ ነኝ ማለቴ እደምበላው አደለሁም

    • @kesemonu
      @kesemonu Рік тому

      😂😂😂😂

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Рік тому

      ክክክክ በለዉ ምክር ትጠላላችዉ ይገርማል😂😂😂

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Рік тому

      😂😅😅

  • @HyatT-l8j
    @HyatT-l8j Рік тому

    Konjo

  • @khadeejahteyeb9050
    @khadeejahteyeb9050 Рік тому +2

    Tg ፕሮግራም ማቅረብ ምንምአትችይም መድረክ ተገኘ ብለሽ ይሆን ከሆነ ወይም ክላስ ወሰጂ ወይም ደሞ ለሚያውቅ ስጭ
    ከመልሱ የበለጠ ጥያቄሽ ረጅም ነው የሰፈር ወሬርንጂ በፍፁም ፕሮፌሽን አይደለሽም
    ጥሩ አክተር ልትሆኝ ትችያለሽ ግን ጋዜጠኛ አይደለሽም done

    • @enjoyentertainmentinethiop8621
      @enjoyentertainmentinethiop8621 Рік тому

      Gdeta iko drk yetelemedewn neger meketel yelebatm beraswa melk mekreb mebtwa new demo arif new

    • @meram123
      @meram123 Рік тому

      ደቄቃ ለማስቆጠር ነወ ስራ ነወ😂 ካላወራቸ ቸግር ነወ

  • @ethiomobilerepair
    @ethiomobilerepair Рік тому +5

    ሰላም ቤተስቦች ስብስክራይብ ላረገልኝ እኔም መልሼ አረግለታለው ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ

    • @Tube-ex7fl
      @Tube-ex7fl Рік тому +3

      አርጊኝ አረግልሻለሁ

  • @taween1782
    @taween1782 Рік тому

    💞💞💞💞💞💕💕💕💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞💕💞