Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄ መዝሙር ወደ ጸሎት ነው የመራኝ ጌታ አየሱስ ከመያልቅ ምንጭ አሁንም ትውልድን ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠገውን ይስጥሽ እወድሸለሁ
Zamnah yelalm yanzalsh gata badmu yeshafnsh
I couldn't stop singing it starting from the moment it released 😭😭😢
Me too
ene ahunm alchalkum ....hluye konjo ❤zemensh ylemlm
Ya you are right
...መተህማ አልፎልኝ መተህማ እኔ ቤት በጭራሽ አትመለስም ሳታድር ሳትውልበት። ቆይልኝ ኢየሱስ❤❤ተባረኪልን ህሊናዬ❤❤❤
My soul leaves my body every time I listen to this 🤦♀️🙏🙏🙏
ይሄንን መዝሙር ነው ስትሉ ግን አታፍሩም ይሄኮ ስብከት ነው 😍😘 ተባረኪልን ህሊናዬ❤❤❤
Appreciate the way you Express it 😊👍
እረ ፀሎትም ነው ❤ስብከት ብቻ?
ሌላው በሕይወታችን ሲቆይ ያደማናል😞😞አንተ ግን ኢየሱስ ስትቆይ ታክመናለ😍😍ስለዚህ እባክህ ና ግባና ቆይልን🙏🙏
...በተሻለው ኪደን ከመጣህ ወደ እኔ እኔ በአንተ ልኖር አንተም ልትኖር በእኔ.......Heluye God bless you!
Yhinn mezmur ena ye aster abebe adisu album Bekangi yemallew ande eko nachew esti smut ❤
ህሉ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይልቅ ፣ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏ሙሉ አልበሙ የምድርን ግሳንግስ ጥለን ወደ ላይ እንድንናፍቅ የሚያድርግ ነው። የጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🙌🙌🙏
I can't stop listening this song i feel like new born baby God bless you helu😢
ህሉዬ የኔእናት በዚህ መዝሙር ፍቅር መሞቴ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አይወሰድብሽ ስስቴ ቆይልኝ ኡፍፍ በቃ መንፈሱን ስናገኝ ሌላ ጥማት የለንም እኮ መልሰን አለምን እንዳናስብ ከህልውናው እንዳንወጣ ቆይልኝ
አሜን! ኢየሱስ ብቻውን ይቆይልን❤ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ፡፡
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በብዙ 🙌🙌
ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ይብዛልሽ አይወሰድብሽ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ስለ ሲዲሽ ኢየሱስን የሚያስናፍቅ ወደጸሎት የሚመራ ነው ተባረኪልኝ!!!!❤️
አንተ ብቻ ቆይልኝ ያንተ መቆየት ለሁሉ መልስ ይሆናል በመቆየትህ የሚቀረው ይቀራል ከኔ ዘንድ በመቆየትህ ብቻ ካንተ የበለጠብኝ እንኳን ቢሆን ይተዋል ሁሉ ስላንተ ይታዘዛል የማይሰማህ ማንነት የለኝም ስትቆይ ጥያቄ ሁሉ ይመለሳል ብቻ አንተ ቆይልኝ አባቴ ❤❤🙏🙏🙏 እሉ ለምልሚልኝ ያባቴ ብሩክ ዘመንሽ ይባረክ
...መተህማ አልፎልኝ መተህማ እኔ ቤት በጭራሽ አትመለስም ሳታድር ሳትውልበት። ቆይልኝ ኢየሱስ❤️❤️🙏 ዘመንሽ ይባረክ፡ ክፉ አይንካሽ፡ አሁንም ያብዛልሽ...
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ በእውነት በመንፈስ አየተመራሽ እንደፃፍሽው እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን እህቴ ወድሻለሁ!
አሜን ኢየሱስ ሆይ ቆይልኝ
የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን!! የዝማሬ ተሐድሶ እየመጣ ነው። ሕጻናትንም እያየን ነው (በተስፋ ቲቪ) ነፍስን ወደ ላይ በተመስጦ የሚወስዱ ዝማሬዎች ናቸው። ጌታ ይባርክሽ! እንደ ዝማሬሽ በዚህ ጸጋ መቆየት! መትረፍ! መባረክ! ይሁንልሽ!! ይህ ቅባት ይጨምር አንቺም ከጌታ ጋር ብቻ ተጣበቂ! ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና፤ የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ ይጠብቅሽም!! ተባረኪ!!!!!!!!
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በእምባ ደጋገምኩት እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ
Zemensh ybarek geta tsgawn ahunm yabzalsh elif fire ystish geta ybarksh
ህሉዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው መዝሙሮችሽ ሁሉ የሚባርኩ የሚያበረቱ በእግዚአብሔር እግር ስር እንድንሆን የሚያደርጉ ናቸው አሁንም እግዚአብሔር አምላክ በበዛ ዝማሬ ይባርክሸ ለምልሚልኝ❤❤
God always lives in his children through the holy spirit. Get blessed my sister. Jesus is the most precious gift God has ever given us, hallowed be his name🙏
ድንቅ ነዉ ህሉዬ በጣም የተወደደ ከመንፈስ የሆነ ዝማሬ ለምልም በይልኝ የኔ እናት😍😍
Be hiywet yakoyesh
Hallelujah 🔥🔥🔥 1:54 መተህማ ደጅ አትቆምም ! አሜን ቆይልኝ!
በጌታ ምን ዓይነት መዝሙር ነው .....በእውነት ፀጋው ይብዛልሽ🙋🙋
beyesus sim min ayint yekal meglt new ere zemenish yibark sibiket ena mezimur anid lay!
መንፈስቅዱስ ሆይ አትሂድብኝ ቆይልኝ እስትንፋሴ
እፉ 😭😭😭😭😭 መተህማ ኢየሱሴ 😭😭😭😭😭😭
በጣም ደስይላል መዝሙሩ ተባረኪ
Wow bless you ,holy spirit 🎉
Wow... I love it this song more more the man singing part...😊😍🥰
you are our blessing. keep it this grace!
የኔ ቆንጆ እንዴት እኮ እንደምወድሽ 🥰🥰🥰ጌታ እየሱስ ብርክርክ ያድርግሽ 😍😍😍
Ene yehen mezmur sesema mnfese arfo aykmetm enba nw mikedmgn helu geta ybalkeshi getan selanchi enbarkwaln.
ህሉዬ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባረክ ነፍሴም አልቃረችም በዝህ መዝሙር ሰምቼ ሰምቼ መቆም አልቻልክም ምን አይንቴ መንፈስ ነው ብረኩ ነሽ ህሉዬዬዬ❤❤❤❤
ከሰማይ የሆነ ድንቅ ዝማሬ ነው!! እግዚአብሄር ይባርክሽ!!
🔥🔥🔥አሜን ይቆይልን!🙏🙏🙏
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር ይባርክሽ!
አሜን ቆይልኝ ከቤቴ ጌታ እየሱሰ ዘመንሸን ይባርክ
Hiluye lanchi siletesetesh tsega geta yibarek we hilwnaw yemiasetega mezmurochi nachew tsega ahunim yiderblsh ehite
❤❤❤yene geta koyeling
ቆይልኝ ህይወት ሆይቆይልኝ ከቤቴየራስህ አይደለም ወይአደባባይ ማጀቴህሉ ዝማሬዎችሽን ሰምቶ ኢየሱስን አለመናፈቅ አይቻልም ምን ይባላል ብቻ ተባከሻል ህሉዬ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
God bless you more!!!
Helinaye geta eske fisame kanchi yihun be ewnet kalat yelnm betam nw yetebarkut
Kezi mezmur gar libe texabkuwal. Tebareki helu
ተባረኪልን ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ 🥰
ቆይልኝ ❤❤❤❤አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
I couldn't stop singing tebarekilgn helinaye❤❤🙌
may god bless you I love your songs
Amen koylin wbetachn dmketachn koylin yematwedw ywetal kebete esey des sil tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hiluye yihen mezmur agatami tiktok lay nbr yesemawt ena tesfa mekret wust nbrkugn mezmur enkuan alsemam nbr... yihen mezmur mesmat sijemir birtat honegn ahun kemetseleye befit yihen mezmur esemawalehu. Tesfa atiche litew silih akim honkegn lemeketel😢😢😢😢 zemenish yibarek
ተባረክ የኔ ውድ
ዘመንሽ ይባረክ ኢየሱስ ይቆይ
😮😮 denkemesmure god bless you❤❤❤
geta eysus zemensh yebarksh kakefw neger hul yetbekesh helina tbark
Amen Amen 🙏💖 Zemanshi Yibarekii babizu berketii ✅✅🙌🌹❤️❤️🙏
ar weyena men endemel alawekem geta yebarekesh tebark
Tebareki lela mnm alilshm zemensh yibarek😢😢😢😢
Bless u Helu, it's amazing gospel song that leads to prayer!
Hluye mezmuru mndenew bysusem ena msmat makom alcalkum swdish eko uyyyyy bysusem bebzu kna ysetsh yena enat tbarkilne🙏🙏🙏👐👐💞💖💝💙💙
🔥🔥🔥🔥🔥🔥 😭😭😭😭
Tebarekilin bereketachin nesh
Your blessed Hiluye🔥
anchi bewnet yetebareksh nesh yezelalem amlak zemenshn ybarkew uuuuyyyy tebareki
አሜሜሜሜሜ❤❤❤😢😢😢😢ታባረክ
HILINA MEZMUROCHISHI BEMULU HIWOTEN ADESEWTAL GUDASHI ENA KE GETA GAR YALESHIN HIBRET YASAYAL TEBARKESHAL EWODESHALE EHTE GBU.
How can I stop listening this music ….. May God bless you
Anchi yetebarekish siwodesh tebarekilign atiyazi bizi terarawun wureshi
beautiful song really...
Hiluye le alem ybareksh
እወድሻለሁ❤
ተባረኪልኝ ፀጋው ይብዛልሽ🙏ቆይልኝ ቤቴ ኢየሱስያ🙏🙏
ቆይልኝ ህይወት ሆይ ቆይልኝ ከቤቴየራስህ አይደለም ወይ አደባይ ማጀቴ🔥🔥ብሩክ ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ💚
እግዚአብሔር ይመስገን
zelalem tebareki❤🎉
be blessed zemensh bebetu yilek❤❤
ውይ ውይ ተባረኪልኝ እህቴ ነፍሴ ተባረከች❤️❤️❤️❤️
በመንፈስ የሚሞላ ውርር የሚያደርግ የልብ መዝሙር ተትረፍረፊ የኔ ውድ❤❤❤🖐🖐🖐
You are already blessed ❤
Geta eyesus yibarkish migerm new tebarkenal ❤
Praise God. A woman of God.
one of the most best songs
Endo min laregish be tebark!!!!!! 💕💕💕💕💕💞💞💞
yena einat tebarekligni
Tebareki ewnet
May HOLY SPIRIT HELP US ,BE BLESSED MY SISTER
TEBAREKI
My wd sis you are so blessed
ተባርኬበታለው የኔ እህት ተባረኪልኝ 😘🥰
zemenish yibarek❤❤❤
ስትቆይ የቆየ ጥያቄ ይመለሳልበጨዋታ መሀል ሀዘኔ ይነሳል❤❤❤❤
yes i wesli
Be blessed Helu ❤
ተባረኪ 💞🎉🎉🎉
amen😭😭😭😭malkes makom alchalkumKoyelegn hiwe hoyyy Eyesusen slew neber Fitu endetsehay Yemiberawn Eyesusen endi slew nber Lene blo erkanun yetesekelewn endi slew neberHiluye tebareki Eyesus Rasu yigeletelesh Endi Yezemershlet Eyesus Kebetsh Ayitfa🖐🖐
አሜን ሀሉዬ ይቆይ ይኑርልን
Be blesses hiluye
Madamet makom alchalkum hulunim mezmurochachinin,yaw yegnam mezmur honwal ahun biye new,yihen yemesele mezmur sileseteshin tebarekilin,yabzalish...!!!ene tetewat kurse honolignal wedjeshalew tebareki.uuuuufffffff
ይሄ መዝሙር ወደ ጸሎት ነው የመራኝ ጌታ አየሱስ ከመያልቅ ምንጭ አሁንም ትውልድን ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠገውን ይስጥሽ እወድሸለሁ
Zamnah yelalm yanzalsh gata badmu yeshafnsh
I couldn't stop singing it starting from the moment it released 😭😭😢
Me too
ene ahunm alchalkum ....hluye konjo ❤zemensh ylemlm
Ya you are right
...መተህማ አልፎልኝ
መተህማ እኔ ቤት
በጭራሽ አትመለስም
ሳታድር ሳትውልበት። ቆይልኝ ኢየሱስ❤❤ተባረኪልን ህሊናዬ❤❤❤
My soul leaves my body every time I listen to this 🤦♀️🙏🙏🙏
ይሄንን መዝሙር ነው ስትሉ ግን አታፍሩም ይሄኮ ስብከት ነው 😍😘 ተባረኪልን ህሊናዬ❤❤❤
Appreciate the way you Express it 😊👍
እረ ፀሎትም ነው ❤ስብከት ብቻ?
ሌላው በሕይወታችን ሲቆይ ያደማናል😞😞
አንተ ግን ኢየሱስ ስትቆይ ታክመናለ😍😍
ስለዚህ እባክህ ና ግባና ቆይልን🙏🙏
...በተሻለው ኪደን ከመጣህ ወደ እኔ
እኔ በአንተ ልኖር አንተም ልትኖር በእኔ.......
Heluye God bless you!
Yhinn mezmur ena ye aster abebe adisu album Bekangi yemallew ande eko nachew esti smut ❤
ህሉ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይልቅ ፣ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏
ሙሉ አልበሙ የምድርን ግሳንግስ ጥለን ወደ ላይ እንድንናፍቅ የሚያድርግ ነው። የጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🙌🙌🙏
I can't stop listening this song i feel like new born baby God bless you helu😢
ህሉዬ የኔእናት በዚህ መዝሙር ፍቅር መሞቴ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አይወሰድብሽ ስስቴ ቆይልኝ ኡፍፍ በቃ መንፈሱን ስናገኝ ሌላ ጥማት የለንም እኮ መልሰን አለምን እንዳናስብ ከህልውናው እንዳንወጣ ቆይልኝ
አሜን! ኢየሱስ ብቻውን ይቆይልን❤
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ፡፡
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በብዙ 🙌🙌
ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ይብዛልሽ አይወሰድብሽ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ስለ ሲዲሽ ኢየሱስን የሚያስናፍቅ ወደጸሎት የሚመራ ነው ተባረኪልኝ!!!!❤️
አንተ ብቻ ቆይልኝ ያንተ መቆየት ለሁሉ መልስ ይሆናል በመቆየትህ የሚቀረው ይቀራል ከኔ ዘንድ በመቆየትህ ብቻ ካንተ የበለጠብኝ እንኳን ቢሆን ይተዋል ሁሉ ስላንተ ይታዘዛል የማይሰማህ ማንነት የለኝም ስትቆይ ጥያቄ ሁሉ ይመለሳል ብቻ አንተ ቆይልኝ አባቴ ❤❤🙏🙏🙏 እሉ ለምልሚልኝ ያባቴ ብሩክ ዘመንሽ ይባረክ
...መተህማ አልፎልኝ
መተህማ እኔ ቤት
በጭራሽ አትመለስም
ሳታድር ሳትውልበት። ቆይልኝ ኢየሱስ❤️❤️🙏 ዘመንሽ ይባረክ፡ ክፉ አይንካሽ፡ አሁንም ያብዛልሽ...
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ በእውነት በመንፈስ አየተመራሽ እንደፃፍሽው እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን እህቴ ወድሻለሁ!
አሜን ኢየሱስ ሆይ ቆይልኝ
የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን!! የዝማሬ ተሐድሶ እየመጣ ነው። ሕጻናትንም እያየን ነው (በተስፋ ቲቪ) ነፍስን ወደ ላይ በተመስጦ የሚወስዱ ዝማሬዎች ናቸው። ጌታ ይባርክሽ! እንደ ዝማሬሽ በዚህ ጸጋ መቆየት! መትረፍ! መባረክ! ይሁንልሽ!! ይህ ቅባት ይጨምር አንቺም ከጌታ ጋር ብቻ ተጣበቂ! ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና፤ የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ ይጠብቅሽም!! ተባረኪ!!!!!!!!
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በእምባ ደጋገምኩት እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ
Zemensh ybarek geta tsgawn ahunm yabzalsh elif fire ystish geta ybarksh
ህሉዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው መዝሙሮችሽ ሁሉ የሚባርኩ የሚያበረቱ በእግዚአብሔር እግር ስር እንድንሆን የሚያደርጉ ናቸው አሁንም እግዚአብሔር አምላክ በበዛ ዝማሬ ይባርክሸ ለምልሚልኝ❤❤
God always lives in his children through the holy spirit. Get blessed my sister. Jesus is the most precious gift God has ever given us, hallowed be his name🙏
ድንቅ ነዉ ህሉዬ በጣም የተወደደ ከመንፈስ የሆነ ዝማሬ ለምልም በይልኝ የኔ እናት😍😍
Be hiywet yakoyesh
Hallelujah 🔥🔥🔥 1:54 መተህማ ደጅ አትቆምም ! አሜን ቆይልኝ!
በጌታ ምን ዓይነት መዝሙር ነው .....በእውነት ፀጋው ይብዛልሽ🙋🙋
beyesus sim min ayint yekal meglt new ere zemenish yibark sibiket ena mezimur anid lay!
መንፈስቅዱስ ሆይ አትሂድብኝ ቆይልኝ እስትንፋሴ
እፉ 😭😭😭😭😭 መተህማ ኢየሱሴ 😭😭😭😭😭😭
በጣም ደስይላል መዝሙሩ ተባረኪ
Wow bless you ,holy spirit 🎉
Wow... I love it this song more more the man singing part...😊😍🥰
you are our blessing. keep it this grace!
የኔ ቆንጆ እንዴት እኮ እንደምወድሽ 🥰🥰🥰
ጌታ እየሱስ ብርክርክ ያድርግሽ 😍😍😍
Ene yehen mezmur sesema mnfese arfo aykmetm enba nw mikedmgn helu geta ybalkeshi getan selanchi enbarkwaln.
ህሉዬ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባረክ ነፍሴም አልቃረችም በዝህ መዝሙር ሰምቼ ሰምቼ መቆም አልቻልክም ምን አይንቴ መንፈስ ነው ብረኩ ነሽ ህሉዬዬዬ❤❤❤❤
ከሰማይ የሆነ ድንቅ ዝማሬ ነው!! እግዚአብሄር ይባርክሽ!!
🔥🔥🔥አሜን ይቆይልን!🙏🙏🙏
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር ይባርክሽ!
አሜን ቆይልኝ ከቤቴ ጌታ እየሱሰ ዘመንሸን ይባርክ
Hiluye lanchi siletesetesh tsega geta yibarek we hilwnaw yemiasetega mezmurochi nachew tsega ahunim yiderblsh ehite
❤❤❤yene geta koyeling
ቆይልኝ ህይወት ሆይ
ቆይልኝ ከቤቴ
የራስህ አይደለም ወይ
አደባባይ ማጀቴ
ህሉ ዝማሬዎችሽን ሰምቶ ኢየሱስን አለመናፈቅ አይቻልም ምን ይባላል ብቻ ተባከሻል ህሉዬ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
God bless you more!!!
Helinaye geta eske fisame kanchi yihun be ewnet kalat yelnm betam nw yetebarkut
Kezi mezmur gar libe texabkuwal. Tebareki helu
ተባረኪልን ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ 🥰
ቆይልኝ ❤❤❤❤አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
I couldn't stop singing tebarekilgn helinaye❤❤🙌
may god bless you I love your songs
Amen koylin wbetachn dmketachn koylin yematwedw ywetal kebete esey des sil tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hiluye yihen mezmur agatami tiktok lay nbr yesemawt ena tesfa mekret wust nbrkugn mezmur enkuan alsemam nbr... yihen mezmur mesmat sijemir birtat honegn ahun kemetseleye befit yihen mezmur esemawalehu. Tesfa atiche litew silih akim honkegn lemeketel😢😢😢😢 zemenish yibarek
ተባረክ የኔ ውድ
ዘመንሽ ይባረክ ኢየሱስ ይቆይ
😮😮 denkemesmure god bless you❤❤❤
geta eysus zemensh yebarksh kakefw neger hul yetbekesh helina tbark
Amen Amen 🙏💖 Zemanshi Yibarekii babizu berketii ✅✅🙌🌹❤️❤️🙏
ar weyena men endemel alawekem geta yebarekesh tebark
Tebareki lela mnm alilshm zemensh yibarek😢😢😢😢
Bless u Helu, it's amazing gospel song that leads to prayer!
Hluye mezmuru mndenew bysusem ena msmat makom alcalkum swdish eko uyyyyy bysusem bebzu kna ysetsh yena enat tbarkilne🙏🙏🙏👐👐💞💖💝💙💙
🔥🔥🔥🔥🔥🔥 😭😭😭😭
Tebarekilin bereketachin nesh
Your blessed Hiluye🔥
anchi bewnet yetebareksh nesh yezelalem amlak zemenshn ybarkew uuuuyyyy tebareki
አሜሜሜሜሜ❤❤❤😢😢😢😢ታባረክ
HILINA MEZMUROCHISHI BEMULU HIWOTEN ADESEWTAL GUDASHI ENA KE GETA GAR YALESHIN HIBRET YASAYAL TEBARKESHAL EWODESHALE EHTE GBU.
How can I stop listening this music ….. May God bless you
Anchi yetebarekish siwodesh tebarekilign atiyazi bizi terarawun wureshi
beautiful song really...
Hiluye le alem ybareksh
እወድሻለሁ❤
ተባረኪልኝ ፀጋው ይብዛልሽ🙏ቆይልኝ ቤቴ ኢየሱስያ🙏🙏
ቆይልኝ ህይወት ሆይ ቆይልኝ ከቤቴ
የራስህ አይደለም ወይ አደባይ ማጀቴ🔥🔥
ብሩክ ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ💚
እግዚአብሔር ይመስገን
zelalem tebareki❤🎉
be blessed zemensh bebetu yilek❤❤
ውይ ውይ ተባረኪልኝ እህቴ ነፍሴ ተባረከች❤️❤️❤️❤️
በመንፈስ የሚሞላ ውርር የሚያደርግ የልብ መዝሙር ተትረፍረፊ የኔ ውድ❤❤❤🖐🖐🖐
You are already blessed ❤
Geta eyesus yibarkish migerm new tebarkenal ❤
Praise God. A woman of God.
one of the most best songs
Endo min laregish be tebark!!!!!! 💕💕💕💕💕💞💞💞
yena einat tebarekligni
Tebareki ewnet
May HOLY SPIRIT HELP US ,BE BLESSED MY SISTER
TEBAREKI
My wd sis you are so blessed
ተባርኬበታለው የኔ እህት ተባረኪልኝ 😘🥰
zemenish yibarek❤❤❤
ስትቆይ የቆየ ጥያቄ ይመለሳል
በጨዋታ መሀል ሀዘኔ ይነሳል❤❤❤❤
yes i wesli
Be blessed Helu ❤
ተባረኪ 💞🎉🎉🎉
amen😭😭😭😭malkes makom alchalkum
Koyelegn hiwe hoyyy Eyesusen slew neber Fitu endetsehay Yemiberawn Eyesusen endi slew nber Lene blo erkanun yetesekelewn endi slew neber
Hiluye tebareki Eyesus Rasu yigeletelesh Endi Yezemershlet Eyesus Kebetsh Ayitfa🖐🖐