Esat yeweredebachew,, ezaw be DULA becha sayehone, be merzem, be teyeteme yacheresachew.. Medrea kelebtegna, hodame, kefete afe hula,,, hezebu be rehabe yalekale, yefenakelale, enantea le teweledu 3 were yekerachew, ena le tefenedu kenate yekerachew erguzoche, erekusoch
ይሄን ሳያዮ ሳይሰሙ ያለፉ አባቶች በዉነት ብፁዓን ናቸዉ።
ስምንተኛው ሺህ ዘመን ላይ ነው ያለው እና ይህን ጉድ በቤተክርስትያን እንደሚሰራ ስለሚያውቁ እዚህ ዘመን እንዳይደርሱ ይጸልዩ ነበረ እና ሳያዩ አልፈዋል " መምህራችን ዘበነ ለማ " ነው የተናገረወረ እና እወረነት ነው 😢
አለማወቅሽ ነው እንጅ ላለፉት አባቶች ይሄ በጣም ጥቃቅን እና ተራ ጉዳይ ነው በእነርሱ ዘመን መናፍቃን ጳጳስ አምላክን የካዱ ዚወገዙ ከቤተመንግስት ጋር አብረው ቤተክርስቲያንን አባቶችን ያሳደዱ ያስገደሉ የነበሩበት ጊዘረ ነው ይሄ ፈተናዋ ለማያቆመው ሰይጣን ዙሪያዋን ሊውጣት ለሚያገሳው ለቤተክርስቲያን ምንም አይደለም
አቤቱ አምላኬ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በአንተ ቤተ ክህነት ውስጥ የሚካሄደውን ወንጀል እያየህ ዝም ማለትህ እና መቻልህን እኔ ባሪያህ ባየሁ እና በሰማሁ ቁጥር ትዕግስትህን እፁብ፣ እፁብ፣ እፁብ እያልኩ አደንቅሀለሁ ።
በስመአብ እንደዚህ ያለ ነገር የማንሰማበት ወዴት እንሒድ በአባቶች እንዴት እንሸማቀቅ😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚኦ ለዳኝነትህ...
አሁን ገባን ደህና መልካም እረኞች አባቶች ይህ ቀን ሳይመጣ ያለፏ😢
ወይኔ በህይወት የሌሉት ሊቃነ ጳጳሳት ንኡዳን ክቡራን ናቸው! !!!!
ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ
አለማወቅሽ ነውእንጅ ቢኖሩ ይሄ ለነርሱ ቀላሉ ነው ከዚህ የባሰ የነበረበት ጊዜን ስላሳለፉ
Bekalu yemibale ergume, emnetene tefetatenegne, Orthodox endesu kehone yekerebegne
እግዚአብሔር ልቡናና ማስተዋልን ይስጣችሁ ፡ለሕዝበ ክርስቲያኑ አስቡለት ሌብነታችሁ ይብቃችሁ፡ አይነ አዉጣ ናችሁና እፈሩ።
ወንጌልን ስበክ
ወሬኛ ነሽ
የምለው የለኝ ብቻ መድሀኒአለም እኛን ይርዳን ቤተክርስትያናችን ይጠብቅልን 🤲😥
ስለ ሁሉም ነገር እርሱ ያውቀዋል እና እሱ ይፍረድ 🤲😥
ወይኔ ! ፍፁም መንፈሳዊ ብቻ ይመስሉኝ ነበር !!
የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል !!!!!!
የጥንቱ አባቶቻችን መንፈስ ነው እንጂ ቤተክነትን የያዛት እ ንደ ና ንተ በቁሙዋ እና ንተን ጨምሮ እሳት ይበላት ነበር
Weeeeeyine betekirstiyan😭😭😭
Siyasifera 😭😭😭
Esat yeweredebachew,, ezaw be DULA becha sayehone, be merzem, be teyeteme yacheresachew.. Medrea kelebtegna, hodame, kefete afe hula,,, hezebu be rehabe yalekale, yefenakelale, enantea le teweledu 3 were yekerachew, ena le tefenedu kenate yekerachew erguzoche, erekusoch
አገሪቷ ከዚህ በላይ በላ እሳት ቢወርድባት ምን ይደንቃል በእግዚአብሔር ስም ባጠለቁት ቀሚስ ስር እነዚህ አባቶች የሚሰሩት ሀጢአት ውጤት ነው እግዚአብሔር ቤቱን የሚያፀዳበትን ድንቁን ይሰራ እግዚኦ ማህረነ ባንተ ቸርነት ብቻ ነው የቆመችው መድሃኒዓለም ሆይ ጅራፍህን ዳግም አንሳ ቤትህን የንግድ ቤት አርገውታልና ባለሸክሞችን ገርፈህ አውጣ ተሰፋችን አንተ ብቻ ነህና። ኤሎሄ ወደ አንተ ይዘገንናል።
ያዉ እንደለመዳችሁት ከዚህ በኃላ ይህ ይስተካከል ያ ይስተካል እያላችሁ በቃላት ድርድር ብቻ ታሳልፋታላችሁ መፋትሄና ቆፋጠን ያለ ዉሳኔ ከኝናንተ መጠበቅ አቁመናል እኔ በበኩሌ እንኳን በጉጉት ሌት ተቀን ልጠብቀዉ ቀርቶ ማየት እንኳን አልፈልግም ፈጣሪ ብቻ ቤቱን ያጽዳ ይህን ብቻ ነዉ የመለዉ እኔ!!
በእባቶቻችን ክእክርስቶ ቤት ይልቅ ቓንቓችው ቅድም ግንብ ብልጦባችው ልእሌቦች እሳልፍው ስጡን 😢😢😢😢😢
አንድ ሰው ላይ ይሄን ያክል ምነው እውነት ቤተክህነት ውስጥ እንደዚህ የቸገረ ነገር ሹክሹኩቻ ነቀፌታ እንዴት
ጭራሽ ዛሬ ደግሞ በራሳቸው ሱሪና ከሚስ ብሎ ቁጭ አለ ይገርማል
The Bole MedhaneAlem 700000000 birr leba
😢😢😢😢😢
ወይ በቃሉ
ጋንግስተር ግሩፕ
ባለጌ ወራዳ እኔ ባንተ አፍራለሁ
318ቱ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ምን ነበር የሚነጋገሩት? ስልጣን:ገንዘብ ጥቅም... አቤት መስቀሉን መሸከም ማለት ይህ ነውን?
እኔን የሚገርመኝ ሳታነቡ ሳታውቁ የምትመፃደቁት ነገር እኝህ አባቶች የአስተዳደር የሙስናን ችግር እያነሱ ነው የሚነጋገሩት በ318 ጊዜ አምለክን የካዱ ጳጳሳት ምእመናንን በንፍቅናቸው ያሰናከሉ እንክርዳድ የዘሩ አውግዘው ሲለዩአቸው ከቤተመንግስት ጋር ነገር አየሰሩ ጳጳሰትን ቤተክርስቲያንን ያሳደዱ ነበሩ ስለነሱ ነበር የተሰበሰቡ እንደውም አሁን እየተነጋገሩ ያሉት ካለፈው አንፃር በጣም ጥቃቅን ነገር ነው ሳታውቁ ያለሀቅማችሁ ወደላይ አትፍረዱ እባካችሁ
ሁለመናቸው ሆድ ብቻ የሆኑ ሰዎች ስብስብ😢
የወንበዴወች ዋሻ ስብስብ
በስማም እሄን ያህል 😢😢😢አባ አብርሃም ምን አድርገው ነው እሄ ያህል
ህሊና የሌለው አባት እንዴት አባት ይባላል መጀመሪያ ሰውም አይደለም
ሲኖዶስ አለ እንዴ?
አሁንም ቢሆን ቤተክርስቲያን ማወቅ ያለባት መንግስት ነኝ ባዩ በፍጹም ስልጣን የለውም። የፖለቲካ ፓርቲ አይደለችምና። እሷ የእግዚአብሔር ተቋም ናትና።
ሚዲያ ሰደበን በድንጋይ ተቀጥቅጣችሀ መገደል የነበረባችሁ ናችሁ በንዋይ ተተብትባችሁ አባቶች ሲያልቍ የቆሎ ተማሪዎች በድሮን ሲገደቁሉእናንተ በኮታ ስትሿሿሙ ብልጽግናን ስታመሰግኑ ሀብታችሁ እንዳይነ
ሕዝብ ሳያመታችሁ እግዚአብሔር እራሱ መቅሰፍት ይመጣባችኃል የሕዝብ ለቅሶ አለባችሁ ተሰብስባችሁ ምንም ለውጥ አታመጡም ካድሬ ናችሁ ታቁታላችሁ ሕዝብ አ.ታ.ታ.ሉ
መመርመር የሚጠባው መንግስት ነኝ ባዩ ራሱ ሳይመረመር እንዴት ሌላውን እመረምራለሁ ይላል? ይህ ነውር እያለበት እንደጨዋ እመረምራለሁ ማለተ ምን ማለት እውርነት ነው።
Its shame.
Yihan be adebabay megiles menager tikikil ayidelem yiha ye kidus sinodos guday new !!! !!! !!!
😂😂😂የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እያለፈችው ያለ ጥቅጥቅ ጨለማ የምእመናን ደም ይፈርድባቸዋል የታረደው ህዝብ የለቀው ህዝብ የገንዘብ ሳያቀር ህይወቱን የሰጠው ህዝብ ደም ይጮሃል😢
መንግስት ነኝ ባዩም ቤተክርስቲያንን ማዘዝ አይችልም፣ ስልጣን ያላት አሷ ነችና። ስልጣንም በመንግስት ላይ የተሰጣት እሷ ብቻ ናት።የእግዚአብሔር ተቋም እንጂ መንግስት ያቋቋሜት አይደለችምና።ይህ በደንብ ሊታሰብበት ይገባል።
የትኛውም ይመርመር በተባለበት ጊዜ ይመርመር፡፡ እናንተ አንመርመር ባዮች አሁለት አምላክ ለምን ትገዛላችሁ፡፡ ምዕመኑ እኮ እምነትና ጠባቂነታችሁን አሳጣችሁት፡፡ በአደባባይ ዝርፊያ
ይህ ሁሉ የአቡነ ማትያስ ልፋስፋስነት ነዉ
ወይኔ በህይወት የሌሉት ሊቃነ ጳጳሳት ንኡዳን ክቡራን ናቸው! !!!!
ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ