በኢትዮጵያ ላይ የግብጹ ሴራ የሱዳኑ መሪ እና ከግብጽ የተላከ ማስጠንቀቂያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • በኢትዮጵያ ላይ የግብጹ ሴራ የሱዳኑ መሪ እና ከግብጽ የተላከ ማስጠንቀቂያ
    Help Ethiopian with medical supplies and equipment
    gofund.me/1554...
    Please subscribe to the Official UA-cam Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
    / kingsofabay

КОМЕНТАРІ • 98

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 10 днів тому +16

    ወንድም ኡስታዝ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ ፈጣሪ ቤተሰብህን ይባርክልህ

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 10 днів тому +26

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ኡስታዝ ጀማል አንተን ማየትና መስማት ኢትዮጵዊነት ይህ ነው እላለሁ።

  • @user-qf8fs5pc6g
    @user-qf8fs5pc6g 9 днів тому +6

    አተ ብዙ ኢትዮጵያዊ ያድርግህ ልሳንህን የብዙ ኢትዮጵያዊ ያድርገው በርታልን ከጎንህ ነን ብዙ አፍቃሪና ተከታይ አለህ በርታ

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 9 днів тому +1

    ለኡስታዝ ጀማል ረጅም ዕድሜ እና ጤና እንማኛለን ኑሪልን

  • @ShemaShema-pj6vs
    @ShemaShema-pj6vs 9 днів тому +4

    ❤ጀም ምርጡ ኢትዮጲያዊ❤❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 10 днів тому +11

    እናመሰግናለን ተባረክ፣ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!!
    በርታ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 9 днів тому +3

    ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን የአባይ ንጉሶች blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @رحيمهعبدالشكور
      @رحيمهعبدالشكور 8 днів тому

      ኢንሻ አላህ ትሆናለች የነሱን እንጀራ እንበላም ቅናት ነው እንደዚ የሚያቃጥላቸው እውነት ነው ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም እንደነሱ ተንኮል እና እንደሚሰሩት ሴራ ኢትዮጵያ የምትባል አገር አትኖርም ነበር አገራችንን አላህ በእዝነቱ ይጠብቅልን እስከመጨረሻው ድረስ አንዴ በዘር አንዴ ደሞ በሀይማኖት የምያባሉን እነሱ ናቸው አውሮፓዎቹም አሉበት አረቦቹ ብቻ አደሉም

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 6 днів тому

    Good job, King of Abby. Keep on the good work. We support you. Ethiopia loves you❤

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 10 днів тому +4

    Very informative and educational. Thank you 🙏

  • @charblsaba5452
    @charblsaba5452 10 днів тому +5

    lebanon እንካን አባይ የማስር እንደወነ ነዉ ሚያዉቁት አዉን ግን ትንሽ እየተረዱ ነዉ ባተ የመጣ አተ ጀግና ሰዉ ፈጣሪ ይባርክክ❤

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 9 днів тому

    ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @haimanotboruk7049
    @haimanotboruk7049 9 днів тому

    Thank you❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @emrannebiyu1611
    @emrannebiyu1611 10 днів тому +9

    እንዲችው እየተቃጠሉ እየተንጨረጨሩ እኛ ወደፊት

  • @workudebrework6768
    @workudebrework6768 9 днів тому

    ኡስታዝ የፈጣሪ በረከትና ጤንኔት ይብዛልህ ይሄ ሰው አርጅቷል ማንን ለማስገደል ነዉ ?እስቲ ጠይቀው ።

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z 10 днів тому +3

    ሀገሬ አላህ ይጠብቅሺ ከሸረኞች

  • @Medihabesha
    @Medihabesha 9 днів тому +1

    Thank you so much ustaz God bless you 💚🇪🇹

  • @Seble7
    @Seble7 9 днів тому +2

    ሸኬ ጀሞ ደህና ነህ እኔ በማግስተኛው ቀን እየሰማሁህ ነው በርታ እንወደሃለን

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 9 днів тому +1

    ኪንግ በርታ ጀግናችን❤

  • @semirzakir9527
    @semirzakir9527 9 днів тому

    ኡስታዝ ጀማል አላህ ረዥም እድሜ ና ጤና ይስስጥህ። ግብጽ የአስስዋን ግድብ ከተገነባ እስከ ዛሬ በእኛ ንብረት የተጠቀመችበትን ካሣ ልትከፍለን ይገባል ።መልእክተን አስስተላልፍልኝ። አደራ የኢትዮጵያ መንግስት ዘንግቶል።

  • @TadesseBirehane
    @TadesseBirehane 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ!!!

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 10 днів тому +2

    ሠላም አለይኩም ውድ ወንድማችን ኡስታዝ ጀማል ፣ እጅግ አርጌ ላመሰግንህ እወዳለሁ ።

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 9 днів тому +1

    Good job....brother

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 9 днів тому +1

    ግብፅ አንቺ ምቀኛ ሀገር መቼ ይሆን ከኢትዮጵያ እራስ የምትወርጂው?

  • @kassakader-lz4pq
    @kassakader-lz4pq 10 днів тому +2

    አዎ ወድሜ ብዙ የኢትዮጵያ የቁም ከብት በብዛት በሱዳን በኩል ይጓዛል መግስት ቢመለከተው ጥሩ ነው

    • @assefazerfu
      @assefazerfu 9 днів тому

      መንግሥት ከአገራችን በህገወጥ መንገድ የሚወጣውን ማንኛውንም የአገር ሀብት ሥርዓት ማስያዝ ግንባር ቀደም ተግባሩ መሆን ይገባዋል ።

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 9 днів тому

    መቼም የኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ❤

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 9 днів тому

    Mashaallhberta

  • @ebrahimkamalGg
    @ebrahimkamalGg 10 днів тому +2

    አብሸር በርታ

  • @user-mx4jy7cp7f
    @user-mx4jy7cp7f 9 днів тому

    Edemana tana yesetote ❤❤❤

  • @jeddahje5209
    @jeddahje5209 5 днів тому

    ቱርክ የራሳቸውን ውሃ ለሶሪያና፣ለኢራቅ በትር ነው የምታስከፍለው የኛ ውሃ ግን የሞኞች ውሃ ነው ሂሳባችንን የማንጠይቅ፣

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 9 днів тому +1

    ግብጽ ሥቴ ነው የምተምከረዉ ልብ ካለዉ ለምን አይጀምርም ካልሆነ ባዶ ቱሪናፉ ብቻ ነዉ ።

  • @shimelisregassadegefa7022
    @shimelisregassadegefa7022 9 днів тому

    አዎን ዑስታዝ የሙርሲን ንግግር እንደአዲስ አሰማን!!!

  • @NasserThabet-fh8sy
    @NasserThabet-fh8sy 9 днів тому

    Take you

  • @Mana-fp1ct
    @Mana-fp1ct 9 днів тому

    ethiopiawinat ባዓታ ያምራል

  • @DesalegnGaromsa-y1m
    @DesalegnGaromsa-y1m 9 днів тому

    ረጅም ዕድሜ ለኡስታዝ

  • @mekke6544
    @mekke6544 10 днів тому +3

    አገር ሻጮች ለፓለቲካ ጥቅም ብለው ሳይሆን ለገንዘብ ጥቅም ብለው ነው።ለገንዘብ ተብሎ ሰው ብሎም ህጻን መግደል ተጀምሯል እኮ።ይኸው የሃይማኖት አባቶች ገንዘብ እንቅብና አገልግል አስቀምጠው ከመሰብሰብ በስተቀር ሲያወግዙ ፣ሲኮንኑ አይሰማም።
    ለዚህ ነው ሁሉም ነብስ ገዳይ ወንበዴ ለፓለቲካ ሳይሆን ለገንዘብ ጥቅም ነው።
    እንደ ጥንት ልጅ በጥፋቱ ምክር ጭምር ተቆንጥጦ ቢያድግ እንዲህ አይን አውጣ፣ ይሉኝታ ቢስ፣ አውሬ፣ ሆኖ አያድግም ነበር።ዳዲ ፣ማሚ ይለፍልፍ እያለ አያላግጥም ነበር። አንዳዱም ልቅ ያደገ የዲቃላ ስብስብ ስለሆነ።😂😂😂

  • @halimayassin7230
    @halimayassin7230 9 днів тому

    Selam

  • @gerageru15
    @gerageru15 9 днів тому

    ኡ.ጀማል የግፅ የሚዲያ ሠወች ሳክሥ ናቸዉ እዉቀት የሚባል አልሠጣቸዉም ብሔቭየር የላቸውም መጮሕ መደነሥ ማሥመሠል ማሣመፅ የሚወዱ በሽተኞች ናቸዉ ቦታ አትሥጧቸዉ የመጨረሻ አማራጫቸዉ ኢትዬጵያን በሰዉ ሜዳ ላይ መግጠም ነዉ ቀምሠዉ ይመለሣሉ

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 10 днів тому +2

    A barking DOG bites a little ያለው ማን ነበር???
    የፈርዖኖቹ አርባ ክንድ ምላስ እና ቀረርቶ ሆዳችን ነፋን እኮ!!!😜😜😜

  • @Orit-ዘ
    @Orit-ዘ 10 днів тому +3

    How many non-African countries maintain a military presence in Djibouti? What is the issue when Ethiopia requests a seaport for commercial and military purposes? Is it because Africa does not belong to Africans? But Africans belong to Westerners and Asians!

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w 10 днів тому

      Thanks, you explain what tomorrow it could be.... Truth

  • @addis8247
    @addis8247 9 днів тому

    ግብጥ እና ጎሮቤት አገራት በኢትዮጵያ ላይ ሚያካሄዱትን ሴራ ለማጋለጥ እና ለመመከት የሚታረገዉን ተሳትፎህን አደንቃለዉ፡፡የፈጣሪ ጥበብ አብዝቶ ይብዛልህ፡፡ ሌላዉ ኮዳዎቹን እና አባይ ኪንግ የሚሉ ሹራቦችን የት ይሸጣሉ?? ግልፅ አድርግ፡፡

  • @iieadugravot9525
    @iieadugravot9525 10 днів тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @molo0
    @molo0 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 9 днів тому

    ኡስታዝ አንተን ማደመጥ ምርጫዬ ነው።

  • @AsratAsefa-t6o
    @AsratAsefa-t6o 9 днів тому

    Bertalgn wedme

  • @habtesemay3903
    @habtesemay3903 9 днів тому

    አሳየን የሲሲን ሴራ

  • @sofiaabdulazize9837
    @sofiaabdulazize9837 9 днів тому

    በጣም የሚገርም ታሪካዊ ሽር ነዉ የዚን ያህል ይጥሉናል????

  • @SheenaBh
    @SheenaBh 8 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @iieadugravot9525
    @iieadugravot9525 10 днів тому

    etiopa tekdme 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 9 днів тому

    I get heart breaks.
    Wake up my peoples.they never sleeps to distrys as.pleac let us make culture to seat & talk for any problems.
    Pleace pleace my people.

  • @emondamena
    @emondamena 9 днів тому +1

    ኢትዮጵያ የባንዳ እና የወራሪ መቀበርያ ናት እንጂ መፈንጫ አቶንም

  • @ArsemaYaregale
    @ArsemaYaregale 5 днів тому

    1

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 10 днів тому +1

    በኛው አገር ግልገልጊቤ ቁ 1ግድብ አይቻለሁ ቁ 2 አይቻለሁ ቁ 3አየሁ
    ቁ 4አላየሁትም።
    1ቁጥር 182ሜዋ አመነጨ ፈሰሰ። ውሐው ባይፈስ ሐይል አይመነጭም ይኸው የፈሰሰው ምንም ሳይጨመርበት ቁ 2ን ሐይል 382 ሜዋ አመነጨ ። ቁጥር 2 ግድብ የለውም 26ኪሜ ምድር ውስጥ ተምዘግዝጎ ከተራራ ሲከሰከስ ተርባይኑን በመምታት ያመነጫል ምንም ሳይቀር ከእናት ጊቤ ጋር ተቀላቀለ
    ቁ 3 ጎጀብን ወንዝ ጨምሮ 1882ሜ ባ አመነጨ ወደ ቁ 4ግድብ ፈሰሰ
    የሕዳሴ ግድብም አመንጭቶ ያልፋል። ግድቡ ካልፈሰሰ ሐይል አያመነጭም።
    ወንዙ ይቀንሳል አይፈስም የሚሉት ፊዚክስን ጂኦሜትሪን አያውቁምን? " ቁጥር ፈለሰፉ ይባል የለ?

  • @abdushmohammed7977
    @abdushmohammed7977 6 днів тому

    ስለ ሃሰን አልቱራቢ ያቀርብከውን ከ አልጀዚራ ጋር ያደርገው ቃለመጠይቅ ፖስተከው ነበር አነሰሄው እንደ ድጋሚ ላዳምጠው ፈልጌ አጣው😮

  • @user-qi2vy1du7d
    @user-qi2vy1du7d 8 днів тому +1

    ጅብ ከላይ ሆኖ አህያ ከታች አለች፣ጅብ ለአህያዋ ውሀ እየጣሁ ስለሆነ ለምን ታንደፋርሽብኛለሽ ብሎ ተናገራት፣አህያዋ ነገሩ ገብቷት አያ ጅቦ ብዙ ሳታመካኝ መጥተህ ብላኝ አለችው ይባላል።ግብፆች ውሀ በነፃ ከኢትዮጵያ እየተቀበሉ እኛ በኢትዮጵያ ተደፈርነ እያሉ ይፎክራሉ፣ስለዚህ እያስፈራሩነ ስለሆነ ኢትዮጵያ የራሷን ጥቅም የማስጠበቅ ግዴታዋ ነው።

  • @naaodaraya9013
    @naaodaraya9013 9 днів тому

    Dikmetachuin atalakiku wedee sew hager,Egypt lehulum Africa new, sinfnachuhin hule malakekina malkes tiru adelem

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 9 днів тому

    አይ ኢትዮጵያ አብይ አህመድ ስምሽን በአለም ያስጠራል የተባለው እውነት ሆነ ፈረንጁም አረቡም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @zamzmzsmzm5754
    @zamzmzsmzm5754 10 днів тому

  • @AsratAsefa-t6o
    @AsratAsefa-t6o 9 днів тому

    Mid new gin endezi yezorebin poletikanina ye Hager gudayin meleyet yakaten

  • @Seble7
    @Seble7 9 днів тому

    1 ምን አደከመህ የሰራኸውን እንደ አዲስ ጫነው

  • @bilalmoshoro
    @bilalmoshoro 9 днів тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 9 днів тому

    Ye abiy wetader defari new::

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 9 днів тому

    ሀሉንም አተርጉምላቸዉ እደሚተረጎም አዉቀዉ ነዉ።

  • @gemechusano3602
    @gemechusano3602 9 днів тому

    Tikikilegnaw UA-cam channels yetignaw nw

  • @AsratAsefa-t6o
    @AsratAsefa-t6o 9 днів тому

    Sewoch dezizenal enika ke hagerachin gon enikum

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 9 днів тому

    Why you jus leave us alone!!!!!!!!!!

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 9 днів тому

    ሱዳንም አረብ ሆና ቁጭ😀

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 9 днів тому

    11111111111111

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 10 днів тому

    1111111111

  • @asterdebebe3346
    @asterdebebe3346 10 днів тому

    1111111111111

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 10 днів тому

    ግብፅም ወረኛ ነች አብይም ባለጌ ህገወጥ ነው

    • @tsehailoratogebere6507
      @tsehailoratogebere6507 10 днів тому +3

      ወደብ መጠይቁ ነው ባለጌ ያስባለው መብት ነው ዝም ብለህ አታውራ ንፍጥ። ጭንቅላት ነህ

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 10 днів тому

      የማን ጥፍራም ነህ???ወደብ ይኑረን÷ድሮ የተሰራብን ግፍ ይበቃል÷በውድም ሆነ በግድ ቀይ ባህር ላይ ከች ማለት አለብን ማለት ያሰድባል? በ፻ ዓመት አይሳካም እንጂ የምታስቧት ቀረርቷም ፋንዲያ ወደ ሥልጣን ብትመጣ ምን አባቷ ልታስተዳድር ነው???Buffoon ባንዳ 😜😜😜

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w 10 днів тому

      Your stupidity never end, Dog 🐕 Egypt, Egostic Banda

    • @Manyazwal
      @Manyazwal 10 днів тому

      ሻቢያ

    • @fikreg2353
      @fikreg2353 10 днів тому +1

      @@tsehailoratogebere6507 በሌላ ሉአላዊት አገር የምን የእርጎ ዝምብ መሆን ንፍጣሙ ማነው አብይ ወይስ አንተ/ች??????

  • @atoaddisselassy8185
    @atoaddisselassy8185 9 днів тому

    bye bye Egypt no more water for hou kkkk

  • @semirzakir9527
    @semirzakir9527 9 днів тому

    1

  • @abdulhakimfeleke9200
    @abdulhakimfeleke9200 9 днів тому

    1

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 9 днів тому

    1

  • @charblsaba5452
    @charblsaba5452 10 днів тому +1

    1

  • @charblsaba5452
    @charblsaba5452 10 днів тому

    1