በእኔ ምክንያት እያባረረች ነከሰችው!... ክፍል 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 201

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 10 днів тому +150

    እስከ ዛሬ አመት የዘገሊላ እለት መንታ ወልደሽ የግሽና እመቤት ቤታ ሄደሽ
    ለመመስከር ያብቃሽ እህቴ

  • @tobia283
    @tobia283 10 днів тому +57

    ሳቢዬ በዚህ ሳይሽ ደስ አለኝ ሳቢዬ ከዛቤትኮ አንቺ ብቻነሽ የወጣሽው የልጅ አዋቂ ከልጅነትሽ ጀምሮ ታታሪ ቆንጆ ደግ ነበርሽ አንቺብቻ ከቤት እግዚአብሔርን የምታመልኪ ታድያኮ አንቺ በሒወት አለሽ ወደፊት ተልቅ ቦታ ትደርሻለሽ የማታእንጀራሽ ጥሩይሆናል ጎረቤትሽ ቤተሰብሽ ነኝ ይቅናሽ መዳህኒአለም ይጠብቅሽ እሱን ከነናቱ የያዘ አያፍርም❤ 🙏🙏🙏

    • @ኢክራምቆንጂት
      @ኢክራምቆንጂት 9 днів тому

      ማነሽ ዉዴ ማለት እኔም እዛነኝ ከተዋወቅን ብዬነዉ

  • @abdidebela3399
    @abdidebela3399 10 днів тому +63

    ስውሯ ማርያም እናቴ ልጅ ሰታሽ ታስደስትሽ እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @etaferahugetachewu-iz9gr
    @etaferahugetachewu-iz9gr 10 днів тому +85

    እንደዚህ መሳጭ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም የእምነቷ ጥንካሬ ይለያል እግዚአብሔር መጨረሻዋን አሳምሮ ለማየት ያብቃን የሷ መጨረሻ ማማር ለእምነታችን ጥንካሬ ይሆነናል እግዚአብሔር ይችላል ገኒ እጅግ አድርገን እናመሰግንሻለን ሁሌም ነብስ ያለው እና አስተማሪ የሆኑትን ስለምታቀርቢልን እንዎድሻለን እናከብርሻለን አንቺ ራስሽ ለሴቶች ትልቅ ትምህርት እና የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ ❤❤❤

    • @Bizuye-lx3uv
      @Bizuye-lx3uv 9 днів тому

      ❤❤❤ betekekel

    • @greacagelegel
      @greacagelegel 9 днів тому

      በጣም ገኒዬ በጣም አመሰግናለሁ እኔም በርችልንእንወድሳለን❤❤❤

  • @MartaAddis-s8b
    @MartaAddis-s8b 10 днів тому +49

    ድንግል ማርያም መሀፀንሽን ትዳብስልሽ ለልጆ የሚሳነዉ የለም

  • @MahiMele-uf9rd
    @MahiMele-uf9rd 10 днів тому +37

    ገኒዬ እች ልጅ በጣም ጠንካራ ናት ፈጣር ደግሞ ደጋግሞ ይካስሽ እናቴ❤❤❤❤

  • @addisentertainment1076
    @addisentertainment1076 10 днів тому +51

    ገራሚ ታሪክ ነው ግን ክፍል 3 ክፍል 1 መሆን ነበረበት

  • @Yona-tube12
    @Yona-tube12 10 днів тому +12

    የኔ ታሪክ እስኪመስለኝ በደንብ እየተከታተልኩት ነው ...የኔ ከሷ የሚለው ልጆቼ ብዙ ጊዜ እያስደነገጡኝ ቢሆንም በአምላኬ ቸርነት እስካሁን አሉልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፤ እና ደግሞ የኔ ህይወት ለ9 አመታት እና አሁንም እየተሰቃየሁ ግን ፈጣሪ እጆቹን ዘርግቶ እያነሳኝ ለዚያውም በሚያስደንቅ ሁኔታ እንኳንም ተፈተንኩ እስከማለት ድረስ ምክንያቱም ከስቃዮቼ በላይ ፍቅሩ ጣፈጠኝ!!!! እና አይዞን !!! እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም !!! ቢወድቅም ይነሳል !!!

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 10 днів тому +21

    የወይን እርሻው ፍሬ ቢሰጥም ባይሰጥም በጊዜውም ያለ ጊዜውም ምስጋና ይገባዋል ይላል ቃሉ እጅግ ድንቅና እንኳን ለእንደኔ አይነቱ ሴት ከመሆንሽና ከመውለድሽ በቀር ያንቺን አይነት ተመሳሳይ ታሪክ ላለኝ ቀርቶ ለሁሉም ተመልካች የሚያስለቅስ ነው ሳቢና እኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ ❤ቤም አይኔም እያነባ ነው የጨረስኩት ያው ህመምሽን የምታወጊው ህመምን ታሞ ለሚያውቀው ሰው ካልሆነ በየትኛውም የቋንቋ ጥበብና የቃላቶች ህብረት በደንብ ብታወሪ አይገባውም መከራን እየጨለጠ ታሞ ያለፈ ሰው ግን ገና ከአፍሽ ቃል ሲወጣ ሁሉ ይረዳሻል አሁን ደግሞ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ዘመንሽን በተድላ ቀይሮ ለዚህ በቃሁ ብለሽ የፍስሐ ዜና ይዘሽ ለማየት ያብቃን አሜሜሜን🤲🤲🤲።

  • @Demekech21
    @Demekech21 10 днів тому +45

    ባለቤቷ ከልብ መመስገን አለበት

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 10 днів тому +26

    አርቲስት ሳባ በእውነት በፈተናዎች የተሞላች ትልቅ መፅሐፍ ናት

  • @mekdestamera2538
    @mekdestamera2538 9 днів тому +5

    እመቤቴ ማርያም ምንም የሚሳናት የለም በልጅ ባርካችሁ አንቺንም ባልሽንም እየሳቃችሁ ለማየት ያብቃን ❤❤❤❤❤በርቱ ህይወት እንደዚህ ናት

  • @mesaydestadestatesma
    @mesaydestadestatesma 10 днів тому +14

    በአለም ላይ ድቅ ሴት የሷን ጠካራነት ለኛም ይስጠንና ወደፈጣሪ ይመልስልን

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 10 днів тому +12

    አቤት ጌታዬ ሆይ መጨርሻችንን አሳምርልን ይቺ ልጅ እንዴት ታሳዝናለች ታሪካን ሁሉ ሰማው በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር ያላሰብሸውን እንጀራ ይሰጥሸ ለባለቤትሸም ሳላደንቀው አላልፍም ❤❤❤❤❤❤

  • @EtsegenetTesfaye-d2i
    @EtsegenetTesfaye-d2i 2 дні тому

    በጣም ጠንካራ የምትገርሚ ሴት ነሽ በእውነት ካንቺ ብዙ ተምረናን የእግዚያብሔርን ምህረት ቸርነት ይቅርታ ፍፁም ፍቅር🙏ምመኘው አንድ ነገር ነው ደስታሽን ደስታቹን ከነባለቤትሽ ተደስታቹ ያሰባችሁት መልካሙ መሻታቹ ተፈፅሞ እግዚያብሔርን ስታመሰግኑ ለማየት ያብቃን በእድሜ በጤና በፍቅር ያኑራቹ ከናንተ ፍቅርን ፅናትን ትግስትን ተምረናል💖💖

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 9 днів тому +4

    አይዞሽ እናትና ልጅዋን የያዘ አይወድቅም ፡፡ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በብዙ ትባርክሽ

  • @وبتا-ص6ج
    @وبتا-ص6ج 10 днів тому +18

    ያረቢ ኑሯአችንን አስተካክልልን ኢላሂ

  • @yewerk-oq9nz
    @yewerk-oq9nz 8 днів тому +2

    ወላይቷ ድንግል ማርያም የዛሬ አመት በመንታ ልጅ ባርካሽ ለመስከር ያብቃሽ።

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ቀጣይ አለው ደስ ሲል❤ አር እስከ አምስት ክፍል ይሁን ገኒ ልጂቷ ስታወራ በጣም ነው😢 የሚመስጠው እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሳምርልሽ ፈፄሜ ሲያምር መልካም ነውና

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 10 днів тому +3

    ሳባ ፅናትሸ እምነትሸ የሚገርም ነው እመብርሃን ፍፀሜሸን ታሳምርልሸ እህትዬ ከፍ ብለሸ እንደማይሸ ተሰፋ አለኝ ምንም በላይ ባለቤትሸን አለማክበርና አለማድነቅ ንፉግነት ነው ያንተ አይነቱን አዳም ለሁላችን ያድለን ያብዛልንም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ በደሰታና በጤና ያኑራችሁ እንቁ ናችሁ ሁለታችሁም❤❤ገኒ የተወደድሸ ልበ መልካም ተባረኪ በብዙ ከዚህም በላይ የብዙዎች እህት እናት ያድርግሸ የድንግል ማርያም ልጅ ከፍ በይ እህትዬ❤❤😘😘

  • @aahh5158
    @aahh5158 10 днів тому +5

    ማርያምን 2 ክፍል እየሰራሁ ነው የሰማሁት እያለቀሱኩ ለማዬ ቅድስት ክዳና ምሕረት ነግራያቴ ነበረ በጣም ነው ልብ የነካችው ኡፍ የኔ እናት እማየ ቅድስት ድግል ማርያም ከነ ልጅዋ ኣች ያላወቅሽው የተሰርሽው ሰሰለት ትፍታልሽ የኔ እናት
    😢

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 9 днів тому +1

    አሜን ገኒዬ ምርቃትሽን ተቀበልኩ አሜን ይሁንላት እኔም እንደ አንድ ክርስቲያን እፀልያለሁ ወላዲት አምላክ ትረዳታለች ዳግም ህይወት በድጋሚ እጠብቃለሁ፡፡

  • @ajebushanteneh6515
    @ajebushanteneh6515 9 днів тому +1

    እኔ ቃላት አጣሁሏት ለእቺ ጀግና ሴት👏 እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልሻለሁ እህቴ ሃሳብሽን በሙሉ እግዛብሄር ያሳካልሽ 🙏

  • @NajmaMohammed-r3w
    @NajmaMohammed-r3w 5 днів тому

    በጣም ጠንካራ ነሽ ዋው እኔ እሄን ታሪክ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያዳመጥኩት ታሪክ ቢኖር የዚህቺ እናታችን ታሪክ ነው እናም በጣም ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 10 днів тому +1

    በጣም የሚገርም ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ሰለሚወደሸ ነው ይህ ፈተና የበዛው አመሰጋኝ አንደበት ሰላለሸ ነው ፡ ግን ጠንካራ ቃላት ያንሰዎል ለመግለፅ፡ እመቤቴ መንታውን ታሳቅፊሸ እንቆቅልሸሸን ትፈታልሸ የዋሻዋ ንግሰት ትጉብኝሸ እህቴ እይዞሸ የዛሪ አመት እዚ ሚዲያ ለመጠየቅ ያብቃሸ እህቴ

  • @Genet-y5e
    @Genet-y5e День тому

    እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመነሽን ይባርከው እመቤቴ በአማላጅነቷ ከመከራሽ ሁሉ ታሳርፍሽ እህቴ አንቺ መልካም ሴት ነሽ

  • @Ethioselamy
    @Ethioselamy 7 днів тому

    እሰከዛሪ ድረሰ እንደዚህ መሣጭ ታሪክ ሰምቼ አላቅም በጣም ጠንካራ እና ብርቱ ሴት ነሸ እግዚአብሔር የሆነ ሞገሰ ሰቶሻል እኔ የምመክርሸ ጨዋታ ንጉግር ሰለምትቸኘ ሞያሸም ሰለሚያሰቸልሸ ከባልሸ ጋር በመሆን youtube ክፈቱ::ባልሸን ሳላደንቅ ማለፍ አልቸልም እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ

  • @SosenayeRobel
    @SosenayeRobel 9 днів тому

    ምን አይነት የሚገርም የሚያሳዝን የሚያስተምር ድግሞም የሚያበረታ ታሪክ ነው ሳባ አሁን ድረስ በሂወት ያለሽው በምክንያት ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አይቻለው እና በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነው እርግጠኛ ነኝ ታሪክ ተቀይሮ በድጋሚ እንድምትቀርቢ ደስታ ብቤትሽ ይሙላ ያሰብሽውን እመቤቴ ታሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @tirsiteshetu32
    @tirsiteshetu32 6 днів тому

    የኔ ቆንጆ ምን እንደምል አላውቅም እመቤቴ ማርያም በልጅ ትባርክሽ ምን አይነት ጠንካራ ነሽ ካንች ብዙ ጥንካሬን ተምሪያለው

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 10 днів тому +4

    ስቀሽህ ያሳየን ጥንካሬሽህ በጣም ይገርማል የኔ ጀግና❤

  • @etalemabebe3582
    @etalemabebe3582 10 днів тому +1

    በመጀመሪያ ይህንን ሁሉ ፈተና አሳልፎ ለዚህ ያደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ከ እግዚአብሔር ቀጥሎ ሊመሰገንም ሊደነቅም የሚገባው ባለቤትሽ ነው ከእግዚአብሔር በታች ምርኩዝ ሆኖሻልና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @AframTesfa
    @AframTesfa 10 днів тому +4

    ፍፃሜው ያማረ እንዲሆን መልካም ምኞቴ ነው እመብርሃን እመ ብዙሀን የጎደለውን እሷ ሰአቱ ሲደርስ እንደምትሰጥሽ አምናለሁ እሷን ጠይቆ ያልተመለሰለት የለም

  • @KidstKidst-c6y
    @KidstKidst-c6y 5 днів тому

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የስውሯ ማርያም የተሰወረውን ከልጇ አማልዳ ቸር ወሬን ታሰማሽ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ባለቤትሽ ከፈጣሪ የተሰጠሽ ነው ስላሴዎች በቤትሽ ይገኙላችው

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 10 днів тому +17

    ወይኔ አምላኬ የዝችን ሴት ህይወት ቀይርልኚ. ከለቅሷ አዉጥቶ እግዚአብሔር ነገ ሳቅሽን ያሳየኚ የምር በጣም ነዉ ልቤ የተሠበረዉ እማምላክ ልጂም ትስጥሽ የኔናት አይዞሽ ዉይ ክፉ መፈሠ የሡትን ሠዉ ህይወት አበላሸዉ😢😢😢😢😢

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 9 днів тому +1

    እመአምላክ እመብዙዋን በቀምሳ ሸፍና ትጠብቅሽ መአፀንሽን ታለምልምልሽ የአባቴ ምትክ የወነዉ ባለቤትሽ እድሜ ጤና ሰቶ አብራቹዉ ያኑራቹዉ ተባረኩ

  • @BrishBrish-bi8so
    @BrishBrish-bi8so 10 днів тому +4

    እህቴ እመቤቴ አስባሻለች።እድለኛ ነሽ የአባ ዘወንጌልን ገፅ አይተሻል፤እጃቸውንም ስመሻል። እግዚአብሄር በምህረቱ ያስብሽ መጨረሻሽ ይመር።በርቺ ጠንካራ ነሽ።

  • @MareAweke-n7p
    @MareAweke-n7p 9 годин тому

    በህይወቴ ብዙ ታሪክ ሰምቸ አዉቃለሁ አይቸም አሳልፌም አዉቃለሁ ሳቢና ያንች ግን ይለያል ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ያስለቀሰኝ ታሪክ ስዉሯ ማሪያም ገና ብዙ ተአምር ትሠራልሻለች እኔም ቆሜ የሔድኩት በስዉሯ ማሪያም ነዉ እመብርሀን በስተመጨረሻ አንች ለብዙዎች ማረፊያ አፅናኝ ነዉ የምታደርግሽ ቃልኪዳኗ ላላስምርዉ ቦታየን አላስረግጠዉ ነዉ የሚለዉ ምስክርነትሽን ግን ቶሎ ሂደሽ ተናገሪ ልጅ ትወልጃለሽ ቂቤዋን እያድቦለቦልሽ ዋጭ ክርስትና የምታስነሽዉም ስዉሯ ይሆናል ሴትም ወንድም ልጅ እንዳያምርሽ አስተካክላ ትሰጥሻለች 100% ነዉ እማምነዉ ትሰጥሻለች የኔ የዋህ እንዳንች እድለኛ የለም ዛሬም ተመሥገን ክብር ለመድሀኒአለም !!!!

  • @eyayuabrham7200
    @eyayuabrham7200 9 днів тому

    ምን አይነት የተመሰገንሽ ልጂ ነሽ ሳባ እግዚአብሔር ይንን ሁሉ ልፋትሽን ትግስትሽን ሁሉን ቢሰጥሽም በፅናት ፈፅመሻል ሁንም አይተውሽም አለ ከጎንሽ ሳባ እኔም ከሚገባው በላይ ተምሬብሻለሁ የኔም ታሪኬ እንዳች ባይሆን 75% ተመሳሳይ ነው ግን የራሴን ሂዎት በአነች ላይ ሲከወን በድራማ መልክ ሲተረክ እግዚአብሔር ይመስገን ነው ያስባልሽ አይዞሽ በርች ሁሉም ያልፋል የዘመኔ የፅናት ሰው እስክንድር ነበር ከሴት ደግሞ ሳባ ፍርድ አዎቅ ነች

    • @eyayuabrham7200
      @eyayuabrham7200 9 днів тому

      ምንጊዚም ቀሐይምሮየ የማትጠፊ እውነተኛ የፅናት ሴት እግዚአብሔር ከሰብሽው አድርሶ የፈለግሽውን አግንተሽ ያሳየኝ አሜን

  • @Kidusi878
    @Kidusi878 10 днів тому +3

    እመቤቴ የልብሽን መሻት ትስጥሽ አይንሽን ባይን ታሳይሽ እህቴ በድጋሜ ከልጅሽ ጋር እጠብቅሻለን❤❤❤

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 9 днів тому

    እህቴ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እንዴት ያለ የተባረከ ባል ሰጠሽ ከዛ አካባቤ ወተሽ ልጅ ማደጎ ማሳደግ ትችያለሽ በዛ መሃል ጌታ የወደደውን ያደርጋል የለኝም ብለሽ አትዘኝ ጌታ በዚህ ጠንካራ እምነትሽ ላንቺ የሚበጀውን ያውቃልና በርቺ ❤❤❤✝️🙏❤️❤❤

  • @Emube1
    @Emube1 9 днів тому

    በእውነት 3ቱንምክፍልተመስጨ እያለቀስኩኝነውየሰማሁት ፅናት ትግስት እምነት ሁሉንያየሁበት ታሪክ እኔምበልቤያለጰብዙነገርአለ ያሳካልሽበሉኝ😢

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 6 днів тому

    ደግሜ ደግሜ የስማሁት ቢኖር ይሄ ፕሮግራም ኑው ፅናትን ጉዝናን እና እምኑትን የተማርኩበት ቢኖር ይሄነው ኣይዞሽ እህቴ ሀሳብሽን መድሀኒታችን ኣለም ሙላልሽ እድልሽን ይሙልስልሽ የተወስደብሽ ይመስሉኛል እርግጠኛ ኣይደለሁም ለማንኛውም ከፀበልና ከፀሎት ኣትራቂ ዳቢሎስ በስው ልጅ ላይ እያደረስራውን ይስራል❤😂😂😂

  • @kokifkadu3737
    @kokifkadu3737 10 днів тому +1

    እውነት እግዚአብሔር ያላሰብኩትን ሰጠኝ ብለሽ ስቀሽ ያሳየኝ አብረን እንዳለቀስን አብረን ያስደስተን እመአምላክ ችግርሽን ታብስልሽ የኔ እህት ባልሽን እድሜ ይስጠው በልጆች ይካስልሽ ❤❤❤❤❤

  • @jemalali8485
    @jemalali8485 10 днів тому +1

    በጣም ጠንካራ እጅግ በጣም ቃል የለኝም ፈጣሪ መጨረሻሽን በጣም ውብ እንደሚያደርገው አምናለሁ

  • @romanurga5755
    @romanurga5755 10 днів тому +4

    ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይስጥሽ እህቴ

  • @fufhh9889
    @fufhh9889 10 днів тому +1

    በስመአብ ገኒ ፈጣሪ ይስጥሽ እንዲ ብቃት ያላትን ልጅ ፈልገሽ ስላመጣሻት ቀዝቃዛ ወላፈን ላይ ያሳየችው ብቃት አይረሳም ቀጣይ ብዙ እንጠብቃለን

  • @arditube7340
    @arditube7340 10 днів тому +7

    ገንየ ፕሊስ UA-cam Chanel ትክፈት አንዳዴ ላይቭ እየገባች ታውራን

  • @tegestdenkew5423
    @tegestdenkew5423 9 днів тому

    አቤት ጌታየ መልካሙን ሁሉ
    ይግጠምሽ የኔ እናት ምነው
    በኖረኝ እዴት ባኖርኩሸ ❤❤❤❤

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 10 днів тому +3

    What a brave woman you are!

  • @eyeruslem
    @eyeruslem 10 днів тому +8

    ክፍል 3 ግን 1 ነበር መሆን ነበረበት

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 7 днів тому

    Thanks so much our wonderful sister 🇬🇧🇲🇱🎉🎉🎉🙏

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 10 днів тому +1

    ገኒ እደዚህ አዛኝ መሆንሽን አላውቅም ነበር ከምር ከልብ የሆነ መልካም ምኞትሽን ስትገልጪ ተገረምኩ ተባረኪ ሳባ ደሞ ዋናውን ይዘሻል የሚደግፍ ባል አለሽ መውለድ ባትችዪ እንኳን ከልብ የተወለደ እደሚበልጥ እና ዋጋም እዳለው ከእኔ ይበልጥ ታውቂያለሽ ባይ ነኝ እና ጊዜ ሳትወስጂ ልጅ ውሰጂ ከማሳደጊያ ከዛ ምን አልባት በረከት ሆናልሽ የራስሽን ተጨማሪ ልጅ የምታገኝባት ትሆናለች ደሞ አይዞሽ አብቅቷል ፈተናው እሺ ። መልካም ይግጠምሽ እህቴ ።

    • @birhantubeብርሃንቲዪብ
      @birhantubeብርሃንቲዪብ 10 днів тому

      ዪቲዩብ ቢዝነሷን እየሰራችባት ነውኮ 😂 ምን ነካሽ

    • @_hayal.yeleul_enat
      @_hayal.yeleul_enat 10 днів тому

      @birhantubeብርሃንቲዪብ ቢዝነሱንማ ማን ቢያገኝ ቢታወቅ ያልፈዋል ሃሃሃሃ ለሳባም መላ አይጠፋም አንድ ልበ ሰጪውን ይጥልላት ይሆናል ግን ገኒ ከልቧ መልካም እደተመኘች ፊል ስላደረኩ ነው ።

    • @birhantubeብርሃንቲዪብ
      @birhantubeብርሃንቲዪብ 10 днів тому

      @@_hayal.yeleul_enat 👏🏼❤️

  • @MeskeremFekadu
    @MeskeremFekadu 5 днів тому

    የኔ ቆንጆ ሳቢዬ ስላንቺ የምለው ይቸግረኛል ሙሉውን ተከታትዬዋለሁ እባክሽ ካልናቅሽኝ ልምከርሽ በዚህ የእምነት ጥንካሬሽ ስውሯ ማርያም ሂጂ እና ንገሪያት ሁሉንም ትፈታልሻለች እባክሽ እባክሽ ሳቢዬ❤

  • @betelasrat2255
    @betelasrat2255 10 днів тому +3

    ቀዝቃዛ ወላፈን ላይ ያለችው ቆንጆ ወዴት ጠፋች ደብዳቤ የሰጠሻት ፈልጋቹ ፊልም ኣሰራት ገኒ እባክሽ

  • @tizitadebebe4674
    @tizitadebebe4674 10 днів тому +16

    ክፍል 2 ላይ ያበቃ መስሎኝ ነበር

    • @TtGgg-fv1cv
      @TtGgg-fv1cv 10 днів тому

      እኔ

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 10 днів тому

      እኔም

    • @TigistSisay305
      @TigistSisay305 10 днів тому

      እኔም

    • @abebachane7978
      @abebachane7978 10 днів тому +1

      እረ መጨረሻ ላይ ክፍል ሶስት እንዳለው ተናግራለች

    • @Mihretbayissa
      @Mihretbayissa 10 днів тому

      ክፍል 3 ይቀጥላል ብላ ነበር መጨረሻ ላይ???

  • @EdenAndargachew
    @EdenAndargachew 7 днів тому

    ወይ ሳቢ እንዲ ብዙ እንዳሳለፍሽ መች እናዉቅና አብረን ተምረናል በተማርንበት ትምርትቤት ለዓንድ ዓመት ቅርብ ነበርን

  • @FanayeWaza
    @FanayeWaza 8 днів тому

    ሳባዬ እመብርሀን የልብሸን አይታ አቅፈሸ የምትሰሚውን ልጅ ትሰጥሸ❤❤❤❤❤❤

  • @SeanyBra-p6y
    @SeanyBra-p6y 8 днів тому

    እንደዝህ መሳጭ ታርክ የእምነት ጥኒኳሬ ይለያል እግዝአብሔር መጨረሻዊን አሳምሮው ለማየት ያብቃን

  • @Aynalem_Hailu
    @Aynalem_Hailu 9 днів тому +1

    ሰዉሯ ማርያም ልጅ ትሰጥሻለች እህቴ እርግጠኛ ነኝ የጠላትህን ሴራ ነቅተሸበታል በርቺ

  • @MisganaAbay
    @MisganaAbay 9 днів тому +1

    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
    - ማቴዎስ 11፥28

  • @hanamontano7931
    @hanamontano7931 9 днів тому

    እማምላክ ቀሪ ዘመንሽ የደሰታ ወለደሽ የምትሰሚበት ያርግልሽ

  • @tarikwaethiopia617
    @tarikwaethiopia617 10 днів тому +3

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን አሜን! ገኔ እንደዚህ ያሉ ጎበዝ እህቶች ማቀረብሽ ድንቅ ነሽ ሜዲያሽም ጥሩ ነው አገር በቀል መሆኑ ያስታውቃል በርቺ🙏 ወደ እህቴ ስመጣ ጎበዝ ጠንካራ በተለይ በእምነቶ ጠንካራ መሆና ደስ ብሎኛል አንድ ነገር ግን አልተረዳችውም መንፈስን መዋጋት አለባት የመምህር ግርምን ትምርት ተከታትላ ይሁን ምንም አልጠቀሰችም ምክንያቱም እሶላይ የደረው ሁሉ በትምሩ ላይ ትከታተል እግዚአብሔር ይርዳት 🙏

    • @etaferahugetachewu-iz9gr
      @etaferahugetachewu-iz9gr 10 днів тому

      ልክ ብለሃል ክፍል 2 ላይ አንድ ወንድማችን መምህር ግርማን አግኚው ብሏት ብዙ ሰው ሲቃወም አይቻለሁ እኔም ደግሜ እላታለሁ መምህር ተስፋዬን ወይም አባ መምህር ግርማን ወንድሙን ብታገኛቸው ጥሩ ነው በመንፈሱ አለም ውጊያን ከፈጣሪ በተሰጣቸው እውቀት በትምህርት ብዙ ሰዎችን ታድገዋል

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 10 днів тому +1

    እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመን ይባርክልሽ!

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 10 днів тому

    እመቤቴ ቅድስት ድኔግል ማርያም ትቁምልሽ የኔ እህት ❤

  • @betelasrat2255
    @betelasrat2255 9 днів тому

    ኣይዞሽ እግዛብሔር በልጅ ቤትሽን ትዳርሽን ይባርክሻል ክፉ ሰሪዎች በራሳቸው ስራ ይጠፋሉ ኣችን የነሱ ክፉ ስራ በምነትሽ እድትጸኝ እድትበረች እድትባረኪ ኣርጎሻል እግዛብሔር ይመስገን በድሜ በጤናም ኣቁሞሻል ባለቤትሽ መልካም ባል ነው እደሱ ኣዛኝእና መልካም ትግስተኛ ባሎችን ያብዛልን መታውን ያስታቅፋቹ ደሞም ያረገዋል ብዙ ገዳም እረግጠሻል ተባርከሻል ከታሪክሽ እደሰማውት ግን እስኪ ስውሮ ማርያም ከባለቤትሽ ጋ ሄዳቹ ገድሎን እዘሉ ታስታቅፋችዋለች በርግጠኝነት የህትነት ምክሬ ነው ኣይዞሽ እግዛብሔር ካችጋ ነው ጠላት ሚያፍርበት ግዜው ልሁን ነው ኣቺ ከፍ ብል0ሽ ምትታይበት ይሁንልሽ ❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 10 днів тому

    ያመቱ 1ኛ የሂወት ተሞክሮ ገኒ እናመሰግናለን

  • @sebelgirma2553
    @sebelgirma2553 9 днів тому

    እግዚአብሄር መጨረሻሸን ያሳምርልሽ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ

    አቤት ጥንካሬ ❤❤❤❤

  • @eyuab_jj
    @eyuab_jj 8 днів тому

    ስዉልዋ ማርያም የልብሽን ትሞላልሻለች በርቺ እህቴ እመቤቴ ካንቺጋ ትሁን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 10 днів тому

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው

  • @RomanBeyene-s7e
    @RomanBeyene-s7e 7 днів тому

    Yene konjo ye emnetesh thenkarei yesira theretesh yemidenk new. Fethari Amlak ye libeshen meshat yefetsemesh. Emberhan tekumelesh.

  • @SaidAmin-nn3nr
    @SaidAmin-nn3nr 10 днів тому +1

    አይዛሽ እህቴ ቀን አለ መዲኒአልም እንዳች በይሆንም አገቱ አጣት በመተት አለን እሰክሁን እየትሰቃየን😢😢😢😢 ሰሚቱ አወቀዋለሁ አይዛሽ እምብራሀን አለች እክልጅ😢😢😢😢 አይ የባላኝ ላችሁ በሰው ሀዘን የመተደሰቱ

  • @SaduBre
    @SaduBre 10 днів тому +1

    በጣሞ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @jesus-lp8vn
    @jesus-lp8vn 10 днів тому +6

    የምን ማወሳሰብ. በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃ አወጣን ተብሎ ተፅፏል. መንከራተት ሳያስፈልግ በነፃ በጌታ በማመን የስጋም የነፍስም ፈውስ ይገኛል. ሲጀመር ችግሩ የጀመረው መጀመሪያ የሄደችበት ገዳም ነው ያሰሯት. ከዛ ሰይጣን አየተቀባበለ ተጫወተባት. መፍትሄው አየሱስ ብቻ ነው. ገና አልረፈድም. ንሰሐ ግቢ. ደብተራ ነው ያሳሰረሽ.

  • @emaghezahegn3533
    @emaghezahegn3533 10 днів тому

    God bless you Geni continue the good job 🙏

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll 10 днів тому +2

    እግዚአብሔር መታ መታዉን ይስጥሽ

  • @birhantubeብርሃንቲዪብ
    @birhantubeብርሃንቲዪብ 10 днів тому +1

    እናቴ የሚባል ቀንበር የኢትዮጵያ እናቶች ራስ ወዳዶች ናቸው በዛ ላይ የተደረገላቸው እንኳን አይመስሉም ሰላቢ መርዛሞች

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ2ሠ

    ቅዱስ ሩፋኤል መሀፀንሽን ይፍታልሽ

  • @strangesaturday2140
    @strangesaturday2140 9 днів тому

    ረጋ ብለሽ አዳምጪያቸው። ካፋቸው እየነጠቅሽ ………… ለመረዳት የፈለገ የሚቀጥለውን በመጣደፍ ያንብቡት። “ው፡ ዋው፡ ወይኔ፡ አዎ፡ በደንብ፡ አውቅሻለው በደንብ፡ ወይኔ ወይኔ ወይኔ -- ደስ ሲል ፡ እኔ ያልኩት ይሆናል 😂😂😂። ገነት ሳትሆን ጣደፉ ነው ስምዋ

  • @YidenekGizaw
    @YidenekGizaw 8 днів тому

    እግዛቤሔር ይርዳሽ።

  • @AchamManaye
    @AchamManaye 9 днів тому

    የኔ እህት በርቺ የኔ ታርክ

  • @mesibiru3024
    @mesibiru3024 10 днів тому +4

    በቁስል አልተመታሽም እንጂ እንደኢዮብ ነው የተፈተንሽው ትግስትሽ የእዮብ

  • @HanaSeyfu-d4q
    @HanaSeyfu-d4q 10 днів тому

    እኔም አማርራለሁ እባክህ ጌታሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ🙏🙏🙏

  • @Sara-j6t6c
    @Sara-j6t6c 10 днів тому +1

    በለቅሶ ይሰማሁት ታሪክ

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 10 днів тому

    Egziabher ke anchi gar yhun enat ❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 10 днів тому +1

    አሰላም አሌይኩም ውድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😂😂😂😢😢

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 10 днів тому

    ሰላም ገኒዬ እንኳን ደነ መጣሽ ❤❤❤

  • @SelamawitTamiru-n6o
    @SelamawitTamiru-n6o 9 днів тому

    Dengel mariyam endew lej testesh lela minem alelem❤

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 10 днів тому

    Aseruwate dewelulate fetariye yeredashe abooo❤❤❤

  • @EmawayAlemayehu
    @EmawayAlemayehu 10 днів тому +1

    Ayezosh yene ehite E/r tarik yekeyerale neg liela kene new

  • @holly53
    @holly53 10 днів тому

    Konjo nesh. Demo tenkara. E/r kanchi gar yheune.

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 10 днів тому +5

    የእኔ እህት አሁን ምንም ወዲያ ወዲህ አትበይ ወደ እየሱስ ክርስቶስ ፈፅመሽ ነይ ወደ እርሱ በሀይል ተጠጊ እየሱስ ይፈውስሻል አትከራተቺ

    • @GideyGebrehiwot
      @GideyGebrehiwot 10 днів тому +2

      Ahunim eko kirstos gar nech

    • @SebleGoshu
      @SebleGoshu 10 днів тому +1

      ሌላ ክርስቶስ አለ እንዴ? ከድንግል ማርያም ልጅ ሌላ 😂😂😂

    • @berrysweet37
      @berrysweet37 10 днів тому

      እኛ የማናውቀው እየሱስ አለ እንዴ ?

    • @astergelaw3311
      @astergelaw3311 10 днів тому

      Yesss

    • @astergelaw3311
      @astergelaw3311 10 днів тому

      ​@berseleEga yemimalideweni BeAbatu kegi yaleweni Matawekuti Erisuni nwrysweet37

  • @nigistgirmay8748
    @nigistgirmay8748 9 днів тому

    endezih ayinet tarik behiwote semiche alawkim........

  • @tigistalemayehublen-hv5wp
    @tigistalemayehublen-hv5wp 5 днів тому

    ገኒ የሆነ ነገር አድርጊ ከማፅናናት ውጪ በቃ የሆነነገር አድርጊ

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 10 днів тому

    Yenanate metashe ayezoshe❤❤❤❤

  • @HabtamH-t7r
    @HabtamH-t7r 6 днів тому

    ስውሯ ማርያም ትሂድ❤❤❤

  • @yesrahusen7567
    @yesrahusen7567 9 днів тому

    የኔ ቆንጆ አምላክ ያስብሽ

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 9 днів тому

    እግዚአብሔር የተሰበረ ልብን ይጠግናል እግዚአብሔር ቀን አለው የድንግልማሪያም ልጅ እንደገና በአዲስ ይሰራሻል አምናለሁ ሲያቅተን ሲደክመን የሚያግዙን ፃድቃን ሰመአታት ከእኛ ጋር ስለሆኑ አዲስ ፍጥረት እንደምትሆ አምናለሁ ለባለቤትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ደግሞም የማይገኘውን ድንቅ ነገር አድርግልሻል ስጋዬን ያልበለ ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ህይወት የለውም ነው የሚለው አማራጭ የሌለውን የማይገኘውን ስላገኘሽ ተመስገን አሁን ደግሞ ከፈተና በኋላ አዲስ ህይወት እመኝልሻለሁ እርጋታሽ ሁሉ የሚያምር በርቺ

  • @welotube463
    @welotube463 10 днів тому

    ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 10 днів тому

    Yene konjo bakeshop alselecheshem❤❤❤❤❤🎉🎉🎉