"አንተ በጣም ደፈርከኝ"ክፍል 68።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 109

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  Рік тому +33

    በውጭ ሀገር ላላችሁ እሁድ እሁድ በቀጥታ ስርጭት ለሚካሄደው ጉባኤ የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/+uXEf49K35CU5M2Rk
    መደበኛ ትምህርቶች ወቅታዊ መልዕክቶች ስግደት የሚለቀቅበት የቴሌግራም ቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera
    ቀጣይ የፍኖተ ሕይወት ጉባኤያችን መጋቢት ወር ሙሉውን ቅዳሜና እሁዶች ይቀጥላሉ።
    አድራሻ፦ጀሞ 3 ኮንዶሚኒየም ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን።

  • @ወተመድህ
    @ወተመድህ Рік тому +17

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ የኛ አባቴ 🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Рік тому +14

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኛንም አስበን 🙏🏿😢

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Рік тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @ወለተመስቀል-ጐ8ቸ
    @ወለተመስቀል-ጐ8ቸ Рік тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ። አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ፀጋውን ያብዛሎት ።❤⛪⛪

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Рік тому +1

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz Рік тому +9

    ውድ ኣባታችን ውንድማችን እግዛኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶ የኣገልግሎት ዘመኖውት ይባርክሎት

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Рік тому +6

    አሜን አንኳን ደና መጣህመምህር ጸጋውን ይብዛልህ

  • @berihumehari287
    @berihumehari287 6 днів тому

    በጣም ደሰ ብሎኛል
    እግዚአብሔር ሰለማረህ ።

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ ለፃዲቁ አቡን ገብረመንፈስ ቅዱስ ወራዊ በአል

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Рік тому +5

    ጌታ ሁይ ማረን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 የኔ መዳንያለም

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Рік тому +8

    አባታችን እግዚአብሔር አማላክ የአጋልግሎት ዘምኑት ይብርክህ አሜን ❤እናንተ አባቶች ስለ ሰጠን የድንግል ልጅ አማኑኤል ስሙ ይመስገን አሜን. ለአንተ ይድርሰ እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን 😢

  • @nookfhvyu4614
    @nookfhvyu4614 Рік тому +4

    አባታችን እድሜ ጠና ይስጥልን ያገልግልዎትን ዘመን ይባርክልሆት እኵግዚአብሔር አምላክ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Рік тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Рік тому +3

    አባታችን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ በድሜ በጸጋ ያኖሮት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Рік тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Рік тому +4

    አቤቱ እምላኬ ሆይ ለኛም ድረስልኝ አባታችን ኑሩልን🙏🙏

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በረከታችሁ አይለየን በፀሎታችሁ አስቡን
    ወልደ ዮሐንስ
    አፀደ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    እህተ ኢየሱስ
    ሀይለ ጊዮርጊስ
    ወለተ ፃድቅ
    ወልደ ሰማእት
    ሀይለ እስጢፋነስ

  • @רונייאלאו-י3מ
    @רונייאלאו-י3מ Рік тому

    መምህራችንእግዛብሄርይጠብቅልን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Рік тому +3

    Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Рік тому +4

    ለወንድማችን የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Рік тому

      Egzbhaer Amleaki ASABES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Рік тому +4

    ሰለ ሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 Рік тому

    በረከታቹህ ይደርብን እደዚህ ያሉትን አባቶች ያብዛልን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Рік тому +2

    አባታችን፣ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ፣መምህር ፣በአባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ጸጋ በር ከፋችነትን ፣እርሶን የመሠለ ወጣት አባቶች ማግኘት ጸጋ ነው።ፈጣሪ የተመሰገነ ነው።አሜን!!!

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኛንም አስበን አደራህን 😢😢😢😢😢

  • @ኤፍታህበለኝጌታሆይ-ኈ9ዐ

    ክብር ምስጋና ይግባህ የሰራዊት ጌታ 🙏

  • @desyealemu968
    @desyealemu968 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ቀሲስ ሄኖክ በየቦታው እየተቀሳቀሳችሁ ህዝቡን አድኑን ህዝባችን ተጎዳ ተጎዳን!!!

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    አባቴበፀሎት አስቡኝ አፀደማርያም ወለተተንሳኤ ሀይለሚካኤል ሀይለጊወርጊስ ፍቅረማርያም ፍቅረድንግል ከነቤተሰቦቸ

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አምላክይ ሆይ ብቅን በልን አሜን

  • @tersteabera6453
    @tersteabera6453 Рік тому +3

    አባታችን የጸጋውን ያብዛልን

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Рік тому

    አባታችን ቸሩ መድሃኒያለም በእድሜ በጤና ያቆይልን ።አባታችን አፀደ ማሪያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @mulu5487
    @mulu5487 Рік тому

    አቤቱ ጌታየ ሆይ አኛፍራሽ በስባሽ መሆናችን አስበህ ከማካከላችን አትራቅ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Рік тому +2

    መ ምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ስላሴዎች ይሰሩልን እርኩሳን መናፍስትን በስማችሁ ይቃጠሉ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Рік тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Рік тому +4

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት። ሰው ከዳቢሎስ ቁራኝነት ሲላቀቅ በጣም ደስ ይላል ።

  • @werkabebagebremariyamwerka9381

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ግርማ ላይ የርሶን ጀዲዮ አይቸዋለሁ

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj Рік тому

    አሜን ተቃጠል አንተ ክፉ ሴጣን እመቤታችን ትመስገን

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 Рік тому +3

    መምህር እንኳን በስላም መጡ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Рік тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @tgistytagesu992
    @tgistytagesu992 2 місяці тому

    Amen Amen Amen

  • @balayinakifle3778
    @balayinakifle3778 9 місяців тому

    አበተችን ቀለ ህይወት ያሰመልን።lakkoofsa bilbilaa abbaa keenyaa warri beektan maaloo nuuf kennaa!

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Рік тому +1

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Рік тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Рік тому +1

    እድሜ ይስጥህ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሦፍ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሥዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሥለ አቡነ ዘና ማርቆሥ ቡአቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅዱሥ እለ እሥክንድሮሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ኪዳነምህረትቲዩብ

    አባ በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ፃርቃን ብለው ሳውዲ ነው ያለሁት በጣም እያመመኝ ነው ሁሌ ጭንቀት ላይ ነኝ እንቅልፍም የለኝም

  • @bityrana
    @bityrana Рік тому +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ፀጋውን አምላክ ያብዛሎት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Рік тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ለናተየደረሠእግዚአብሔርለኛምይድረሥልን

  • @ሥላሤሥላሤ
    @ሥላሤሥላሤ Рік тому +2

    መመህረ እናመሠግናለን

  • @kabooshzawduu961
    @kabooshzawduu961 Рік тому +1

    ende gzaber meret new yalenuu❤❤❤

  • @trgeduaeshagrei8081
    @trgeduaeshagrei8081 Рік тому +1

    አሜን አሜንሜን አሜን

  • @kaleyegecheye2708
    @kaleyegecheye2708 Рік тому +6

    ተመስገን ዛሬ የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ

    • @selniስልኔ
      @selniስልኔ Рік тому

      ብርቺ ትክታተይ 💐ተመስገን

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 Рік тому +1

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 Рік тому +1

    Abatachin Egizabher erejim edemen yesixelin

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Рік тому +2

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻♥️♥️♥️

  • @nookfhvyu4614
    @nookfhvyu4614 Рік тому +5

    መፃፍ አልወድም ግን ሰይስክራይብ አደረግጋለን

  • @FelekeAyenew
    @FelekeAyenew 8 місяців тому

    አባቴ ሰላም ነየው የት ናችው እኔ ከባድ መኪና ጅቡቲ ነየው የምሰራው እና አይኔን የሸፈነኘ ነየው ወዴን ሰይፈ መለኮት አርጋኖን ፆለት ሰረግ ሆዴን ይነፋኘአል ቤየተሰብ 115 አበድሬአቸው አምጡ እንደአልል መተትበግሬ አአሰረግጠውይ በጣም አሞኘ ነበር ፀበል ሰወድ የተወሰነ ተሸሎኞል ለመምጣት ፈልጌ ነበር ገብረምካየል ነየ

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq 3 місяці тому

    እባካችሁ ቦታዉን አመላክቱን አምላኬ ፍቀድ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Рік тому +1

    አባታችነነረጅምእድሜ:ይሥጠልን:

  • @amichieprouderi2208
    @amichieprouderi2208 Рік тому +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @weinihannes869
    @weinihannes869 Рік тому +2

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤

  • @Solomon-s5m
    @Solomon-s5m 2 місяці тому

    የአገልግሎቱ ቦታ የት ነው

  • @abebawdemisse5081
    @abebawdemisse5081 Рік тому

    እኔ ግራ የሚገባኝ ስንት በሽተኛ እያለ ካንድ መንፈስ ጋር ሙሉውን ፕሮግራም መጨረስ ለምን አስፈለገ?

  • @tsionwesen-od5kp
    @tsionwesen-od5kp Рік тому +4

    እባካችሁ የትና መቼ ነው ሚገኙት

    • @የድንግልልጅሆይማረኝ
      @የድንግልልጅሆይማረኝ Рік тому +1

      ፡ቴሌግራም ቻናላቸው ላይ ቀጥታ የፈውስ እና የወንጌል አገልግሎት አላቸው ትላትና ነው የተጀመረው ዘወትር እሁድ ማታ ከአስራ ሁለት ሰአት ጀምሮ ተከታተይ ኢትዮጵያ ከሆንሽ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ጀሞ 3 ኮንዶሚንየም ደብረ ሀይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ነው የሚያገለግሉት

    • @tsionwesen-od5kp
      @tsionwesen-od5kp Рік тому +1

      እሺ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @AsamnewTafese-y4d
    @AsamnewTafese-y4d Рік тому

    ቦታው የት ነው ኸረ ንገሩን

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ Рік тому

    የአባታችንን አድራሻ የሚነግረኝ?????????????????

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Рік тому

    መምህራችን በረከቶዎ ይደረብን😢

  • @menberegebreyohannis8726
    @menberegebreyohannis8726 Рік тому +2

    እሴተ ሰላሴ ነኝ በፀሎት አሰቡኝ ለምጣት ያብቃኝ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Рік тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @LemlemAga
    @LemlemAga Рік тому

    Shegawun yabizalot abatachin

  • @tsegabzutefera
    @tsegabzutefera 2 місяці тому

    Endet nw Beakal Magignet Yemenchilew

  • @HamerGirma
    @HamerGirma 6 місяців тому

    Botawe yet new

  • @Chale-g2z
    @Chale-g2z 4 місяці тому

    እረ እንዴት እንዴት፣???

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 Рік тому

    🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅✅

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr Рік тому

    Abatachin.higzahber.Enyami.kaaSidati.mateni.NizaaHindinGabaYaaDirgani

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Рік тому

    amen6/12/19/

  • @ኤፍታሕተኸፈት
    @ኤፍታሕተኸፈት Рік тому

    ደፋር ፡ ጋዕሲ ግን በትግርኛ

  • @tarikuabebe2349
    @tarikuabebe2349 Рік тому

    Copy paste.

  • @የስንኝቋጠሮ
    @የስንኝቋጠሮ Рік тому

    ለምን አይኑን አብርተህ አላሳየኸንም የግርማ ቡችላ

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sababekele8721
    @sababekele8721 Рік тому +2

    Amen amen amen

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Рік тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean