መግዛት ቀረ ቆሎ እንደዚህ በቀላሉ ይዘጋጃል👌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #food #ethiopian #2025#cookin#viralvideos #

КОМЕНТАРІ • 34

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 10 днів тому

    አሪፍ ነው በሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ እህቴ በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @foziyaseid4331
    @foziyaseid4331 9 днів тому

    ዋው ምርጥ ቆሎ ነው ሰብ መልሺ ውዴ

  • @Zahara-o6s
    @Zahara-o6s 6 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @aklilnews
    @aklilnews 12 днів тому +1

    ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  11 днів тому

      አመሰግናለሁ እንኳን ደህና ቆየሽኝ 🥰🙏❤️

  • @ElsaGeber
    @ElsaGeber 13 днів тому +1

    የኔ በለምያ እጂሺ ይባረክ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  12 днів тому

      አሜን አመሰግናለሁ🥰🙏❤️

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 12 днів тому

    በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርቺ

  • @RehimaSeid-m9q
    @RehimaSeid-m9q 12 днів тому +1

    😊😊😊

  • @misssunshine865
    @misssunshine865 13 днів тому

    💙🌿💙🌿💙🌿

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 8 днів тому

    ጠመዥ የት ይገኛል ከአየሁ በጣም ቆይቶአል

  • @AbebechBirara-o1e
    @AbebechBirara-o1e 12 днів тому

    ጎበዝ ቅኔ እኛ ሰነፎች ምክንያት እናበዛለን እናቶቻችን አስታዎስሽን

  • @tenagne884
    @tenagne884 11 днів тому

    ere engzashe konjo

  • @SaritaAmareDegu
    @SaritaAmareDegu 12 днів тому

    💚💛♥️🤲🙏🏼👏👍

  • @munitmolla9766
    @munitmolla9766 11 днів тому

    ሱፍጨምሪበት

  • @shewayedubale3156
    @shewayedubale3156 13 днів тому

    I mean trenchet yeseral ok

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 12 днів тому

    እህቴ ጠመዥ ምንድንው ገብስ ንው

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  12 днів тому

      የ ገብስ ዘር ነው ግን ገብስ አይደለም አመሰግናለሁ 🥰🙏❤️

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 10 днів тому

    ጠመዥ ምንድነው

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  10 днів тому

      ጠመንዥ ማለት ገብስን የሚመስል እህል ነው ሲወቅጡት ገለባው በቶሎ ውልቅ ብሎ ተገፎ የሚነሣ የቆሎ እህል ነው አመሰግናለሁ🥰🙏❤️

  • @ElsaGeber
    @ElsaGeber 13 днів тому +1

    ሌላው ደግም አሜርካ ጠመዥ ይገኛል ምን ይባላል

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  12 днів тому

      እኔ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት አመሰግናለሁ🥰🙏❤️

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l 11 днів тому

    ጠመዥ ገብስ ከኢትዩጵያ ውጭ የገኛል ???

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  11 днів тому

      ጠመዥ ካልተገኘ ገብስ ይሆናል ። እኔ ኢትዮጲያ ነው ያለሁት።🥰🙏❤️

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 10 днів тому

    ምንድነው ጠመዥ???

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  10 днів тому

      ጠመንዥ ማለት ገብስን የሚመስል እህል ሲወቅጡት ገለባው በቶሎ ውልቅ ብሎ ተገፎ የሚነሣ የቆሎ እህል ነው አመሰግናለሁ🥰🙏❤️

    • @Genetshiferaw-ij5nj
      @Genetshiferaw-ij5nj 10 днів тому

      @@kinemedia4844 አመሰግናለሁ እህቴ በርቺልኝ

  • @seblealemu2890
    @seblealemu2890 13 днів тому

    ኧረ ጠመንዥ አዲስ አበባ ውስጥ የት ነው የማገኘው?
    ካየሁት 20 አመት አለፈኝ

    • @kinemedia4844
      @kinemedia4844  13 днів тому +1

      ሾላ ገበያ አመሰግናለሁ 🥰🙏❤️

    • @seblealemu2890
      @seblealemu2890 13 днів тому

      @kinemedia4844 አመስግናለሁ ይህን ቅን!

  • @shewayedubale3156
    @shewayedubale3156 13 днів тому

    Sorry Ere min nekash bemareja belawa yemtkoyew mekuya beret weyem keen hey yeseral thank you do not do it again